የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፣ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ

  Рет қаралды 21,097

EBC

EBC

2 жыл бұрын

የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፣ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ
#etv
etv
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 31
@fuadbogale7603
@fuadbogale7603 2 жыл бұрын
Aden Farah is one of the most talented smart young leaders that Ethiopia 🇪🇹 needs thier patriotic services more than ever.
@fromSouth1977
@fromSouth1977 2 жыл бұрын
This man is Educated and Genuine Prosperous party taking a right steps at building A bright Ethiopia 🇪🇹 for all
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 жыл бұрын
አቶ ፋራህ አደም ሀገራዊ ምክክር የሚለውን ትርጉምና ምንን ከግብ ለማድረስ እንደሆነ ባቀረቡት ጥልቅ ትንታኔ እረክቻለሁ፣ሂደቱንም ተከትሎ ከተሠራበትም ፍሬያማ ውጤት እንደሚያመጣ ተስፋ እንዳደርግ አድርጎኛል። አመሰግናለሁ ።
@ajeibamehammedzaramatanewl5101
@ajeibamehammedzaramatanewl5101 2 жыл бұрын
Ato Aden Des bemel Gils begone menged new yabrarut mirt ethoiawe
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 2 жыл бұрын
gebtezera58: Adam Farah new enji Farah Adem Aydelem. Mendenew yehe keld?? 😳
@atakilthailemariam2514
@atakilthailemariam2514 2 жыл бұрын
መራራ ጒደና ዶ/ር በዚሁ ኣካታች ውይይት መሳተፍ የለበትም ።ነጥብ።
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
Is he not Ethiopian? If we aren’t tactical, It is such language that can render the platform useless.
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 2 жыл бұрын
excellent evaluation and massage to understand what to expect and the participants role for our country Ethiopia 🇪🇹. Long life for Ethiopia 🇪🇹!!!
@zenitmohammed5737
@zenitmohammed5737 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@zenaazenaa405
@zenaazenaa405 2 жыл бұрын
ሳላም ላእናት ሀጋሬ እትዮጵያ
@adanetayachew7596
@adanetayachew7596 2 жыл бұрын
አካታች ሀገራዊ ምክክሩ ከጦርነት ወደ ብልፅግና በሰላም ጎዳና የተቃኘ ለህዝቦቿ ጠቃሚ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ለመገንባትና ይህን በስራ ላይ ያለ ህገመንግስት ለማሻሻል ለመቀየር ወይም የህብረተሠብ ተሣትፎ ለማድረግ አስፈላጊ ነው
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
Aden Farah’s explanation of the platform is very promising.
@2222Mjmj
@2222Mjmj 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል ግልፅነዎትንም ሳላደንቅ አላልፍም የእርሶዎን አይነት ያብዛልን
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያርግልን. ፈጣሪ ብያገር. ጉዳይ በጣም ከባድ ነ. ፍትህ ሳውዲላይ ለሚሰቃዩ. ወገኖቻችን
@elsagebre5418
@elsagebre5418 2 жыл бұрын
ዲያስፓራው በዚህ ጉዳይ እንዴት ነው የሚሳተፈው ?
@lalleyatata
@lalleyatata 2 жыл бұрын
The criminal terrorists tplf need to be brought to justice for Ethiopian people 🇪🇹
@AskMePrayer
@AskMePrayer 2 жыл бұрын
ፖለቲከኞቻችን የአማርኛ ቋንቋ ችግር ያለባቸው መሰለኝ። ምክክርና ውይይት ከ «ድርድር» የተለየ ትርጉም አለው። እነዚህን ቃላት መደበላለቅ ችግር ፈጥሯል። ፖለቲከኞች ቃላትን መርጦ በጥንቃቄ መናገር መጀመር ይገባቸዋል። ህዝብ የሚጠላው «ድርድር» የፖለቲካ የቁማር ቋንቋን ነው! ቁማርተኛ ነን ብሎ የነገረንን መንግስት አለማመንና በጥርጣሬ ማየት መብታችን ነው። ምክክርና ውይይትን የሚቃወም ማንም አይኖርም።
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
Aden Farah’s message was clear. You have your own issues. Take your paranoia elsewhere. Besides, Amharic isn’t the native language for everyone.
@lalleyatata
@lalleyatata 2 жыл бұрын
Tplf is responsible for Ethiopian to suffer bring tplf to justice for Ethiopian people 🇪🇹
@adanetayachew7596
@adanetayachew7596 2 жыл бұрын
ከአሼባሪ ጋር መንግስት ለዛውም ፍፁም ሠላማዊ ዲሞክራሲያዊ እና ተአማኝ ምርጫ መሠረት ተደርጎ የተመረጠ አያደርገውም ድርድር ሚኖረው በህግ የሚፈለጉ አሼባሪወች ለህግ እጃቸውን ሠጥተው ያለ አግባብ የተዘረፉ ንብረቶች ለባለሀብቱ ህብረተሠብ ከተመለሡ በኋላ እንደማንኛውም ክልል ከትግራይ ህዝብ ጋር ሳያውቁ ከተሼወዱ አብዛኛው ማህበረሰብ ጋር ሊኖር ይችል ይሆናል የጁንታው አመራሮች ለትግራይ ህዝብ እና ለራሣቸውም ሲሉ እጅ ይስጡ ከዛ ወጭ እጣ ፈንታቸውን በራሣቸው ይወስኑ
@elsagebre5418
@elsagebre5418 2 жыл бұрын
አንቅፅ39 እና የዘር ፓለቲካ, ክልል የሚለው መሰረዝ አለበት
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
The point of the platform is to encourage a more profound and more honest discourse to devise the path forward.
@lalleyatata
@lalleyatata 2 жыл бұрын
In order to have peace in Ethiopia tplf need to brought to justice for Ethiopian Tplf hijacked Tigray people leading in to suffering by killing and being killed in Ethiopia tplf is not building better things for better living instead Tigray people are suffering because tplf war Bring tplf to justice for Ethiopian people 🇪🇹
@adanetayachew7596
@adanetayachew7596 2 жыл бұрын
ድርድር የምትሉ የወያኔ ኢሊቶች ምን ይውጣችሁ ዛሬስ ምን ትሉ ኢትዮጵያ ታሼንፋለች
@lalleyatata
@lalleyatata 2 жыл бұрын
Tplf hijacked Tigray people leading in to suffering by killing and being killed in Ethiopia 🇪🇹 Tigray was built by the people who claim Ethiopian Tplf is not building better things for better living instead Tigray people are suffering because tplf war Ethiopia bring tplf to justice for Ethiopian people 🇪🇹
@beng2839
@beng2839 2 жыл бұрын
የፎርማቱ ስፋት ከአገሪቱ ፓርላማ ጋር ተመሳሳይነት ያለው የኢትዮጵያን የብሄርና ብሄረስብ ገፅታን የሚወክል ከሆነ ለዘላቂ መፍትሄ ተስፋ ይጠልበታል
@genberegeleta2661
@genberegeleta2661 2 жыл бұрын
Biherawi mekikir is very important and crucial. We need it. People misguided, brain washed, preached lies and hate, manipulated to follow wrong ideology. So national talk and agreement as human only human is precious chance for all of us. Africa unite and rise. ❤ 😍
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 2 жыл бұрын
Bandira lay mashashaya ok. Ye Lucifer kokobun ategufulen sentee dem tegebere. Yekelel bandira atefulen:: kuwankuwa oromigan na Amarigna national language yhonalu. Oromigna be Geze fidel enemaralen:: keleloch yebezu
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 168 МЛН
Девушка приехала на СТО. Женско-водительский словарь
0:56
Красавица и Чудовище ОФИЦИАЛЬНЫЙ КАНАЛ
Рет қаралды 5 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН