No video

አለቤ ሾው - ከሙሉጌታ ባልቻ ጋር የተደረገ ቆይታ - ኢቲቪ አርካይቭ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 12,083

EBC

EBC

Күн бұрын

አለቤ ሾው - ከሙሉጌታ ባልቻ ጋር የተደረገ ቆይታ - ኢቲቪ አርካይቭ Etv | Ethiopia | News
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 23
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሰዎች በሞት ተለዩን፣ያሣዝናል!!ነፍስ ይማር። አለቤም ሆነ ሙሉጌታ ባልቻ በጣም ስመ-ጥር ነበሩ፤ምን ያረጋል!!!
@yitayalbaye9039
@yitayalbaye9039 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው...!!!
@amehagebreselassie8756
@amehagebreselassie8756 2 ай бұрын
ጋሽ ሙሌ አባታችን ደብረዘይት ጎረቤታችን ሰው ወዳድ ምርጥ ሰው ።በርበሬ ተራ እናቱ ቤት ከልጁ ከኤፍሬም ጋር ይወስደን ነበር ።እናትም ደግ ነበሩ። ሙሌ እና አለቤ ነፍስ ይማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshhailegiorgis2120
@eteneshhailegiorgis2120 2 жыл бұрын
በነካ እጃችሁ ፡ማን ገደላትና ባለ ጉዳዩን ድራማ ብታቀርቡልን።
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 4 ай бұрын
የሆነ ጊዜ ተለቆ ነበር ...ቢለቁልን ...
@passenger8683
@passenger8683 2 жыл бұрын
ማን ገደላት ድራማን ልቀቁልን_ የልጅነት ትዝታዬ
@tesfayet11
@tesfayet11 2 жыл бұрын
The impact teacher's had ... it's amazing.
@aghsepda
@aghsepda Ай бұрын
RIP Legends❤
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 9 ай бұрын
What a talent!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
ሙሉጌታ ባልቻ ድራማ ሲሰራ ፐርፌክት አድርጎ ነዉ ።በተለይ ባለስልጣን ፤ ትልቅ ሠው ሆኖ ሳሰራ አንደኛ ነበር ።
@semiraumer4051
@semiraumer4051 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kf8no4ow2c
@user-kf8no4ow2c 4 ай бұрын
እውነት ነው ያደርገዋልም
@user-kf8no4ow2c
@user-kf8no4ow2c 12 күн бұрын
'ሰው ለሰው' ትያትር መድረኩ ግርማ ሞገሱ ያንተ ብቻ ነበር ሙሌ ነብስ ይማር
@mekdestsegaye2612
@mekdestsegaye2612 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ሁለታችሁም ❤
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 2 жыл бұрын
አባክችሁን ንገሩኝ የአበበ ባልቻ ወንድም ነዉ እንዴ
@hyper-novaa
@hyper-novaa 2 жыл бұрын
አይደለም
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
ya deg zemen. endezih aynetun deg gize egziabher yimelislin.
@abnetsolomon3777
@abnetsolomon3777 2 жыл бұрын
Yeminafeq yemitafet feqr yemolabet zemn nebesehen begenet yanurat
@Peace-dv3ud
@Peace-dv3ud Жыл бұрын
please ማን ገደላት የሚለውን ድራማ ልቀቁልን
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Жыл бұрын
የኔ የዘለዓለም አንደኛ አርቲስት ... ተዋናይ .. ተፈጥሮ ከትምህርት ጋር የታደል ምርጥ ሰው ነፍስ ይማር አባቴ 🙏🙏
@abdusemededris4252
@abdusemededris4252 2 жыл бұрын
ማን ገደላትን ልቀቁልን
@hyper-novaa
@hyper-novaa 2 жыл бұрын
19:34 2ቱም ሞተዋል RIP
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 78 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 21 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 4,5 МЛН
የታዬ አጽቀሥላሴ ''እንባ'' እና የፊልድ ማርሻሉ አቻ|ETHIO FORUM
17:46
EMS Eletawi መከላከያ ወዴት እየሄደ ነው? Thu 29 Aug 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 233
♦️የሚራመዱ ዛፎች♦️ በዚህ ተመልከቱ♦️ ዝጎራን ላሳያችሁ♦️
38:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 78 МЛН