በአቋም ለሀገር መቆም - ክፍል 2 Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 52,718

EBC

EBC

Күн бұрын

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር የተደረገ ቆይታ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 422
@abich2036
@abich2036 5 ай бұрын
ስለ አገሪቱ ዓመፀኝነት አለቆችዋ ብዙ ሆኑ፤ በአስተዋይና በአዋቂ ሰው ግን ዘመንዋ ይረዝማል።
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 5 ай бұрын
Dn. Daniel is the brightest, blessed intellectual. Thank you ❤❤❤
@alichali1533
@alichali1533 5 ай бұрын
አቦ ተባረክ ስለ አገር ያለምንም ጥቅማጥቅም በእውቀትና በጥበብና እንዲሁም በፍፁም አገር ወዳድነት እያገለገልክ ስለሆነ ረጅም እድሜ ይስጥህ።
@redasirak5608
@redasirak5608 5 ай бұрын
የሚገርም ስብእና ነው የተመለከትኩብህ በእውነት እንዳንተ ያለውን እግዚአብሔርን ፈርቶ የሚኖር ሰው በዘመኔ በማየቴ። ደግሞ ለመሪያችን ለዶክተር አብይ ያለህ አክብሮትና ፣ አመለካከት አስደምሞኛል። ቃሉን ሰምቶ የሚያደርጋትም ቤቱን በአለት ላይ የሰራ ልባም ሰውን ይመስላል የሚለውን የተራራው ስብከትን አስታወስከኝ በእውነት ልባም ሰው ነህ። ለጋራ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያለህን አመለካከት እጋራለሁ። ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው። l have a great respect for you. God bless you & the family .
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 5 ай бұрын
You are on the right side of history keep goin, majority Ethiopian are with you. Amazing person God bless.
@user-hl6hy6zg6t
@user-hl6hy6zg6t 5 ай бұрын
ሰለአጼ ቴዎድሮስ ወንድሜ ስትናገር በጣም አዘንኩን አንዳንድ ግዜ ሰለ ነገሥታት ታሪክ ብታስተምር ደስ ይለኝ ነበር ። ድሮም ከአንተ ብዙ ተምራለሁ እንደው ሰይጣን ብዙ ግዜ አዘገየኝ እንኳን በሕይወቴ በሞቴ አርሳውም። ፈጣሪ ከአንተ ጋ ይሁን ?ወንድሜ
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 5 ай бұрын
ከእሱ ምንም አትማሪ sistu....የተሳሳተ ትርክት እየነገረ ያሳድግሺና ከእኛ ጋ አትግባቢም፡፡ስለ ጃዊሳው አፄ ቴዎድሮስ ከሌሎች ምሁራን ተማሪ፡፡በምንም Taktik ብትሔጅ ጋንኤል የአማራ ጠላት ነው፡፡እንደት እንደተጫወተብን ጠንቅቀን እናቃለን፡፡
@1hagerachin
@1hagerachin 5 ай бұрын
​@@Ethiopiawinet123tell me when Ato Daniel damaged Amhara?
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 ай бұрын
​@@1hagerachinDaniel kibert nefisebela new esu ende Sadaa hussen tegoteto firdu siderse Ye Amhara hizeb deme ena Ye Tigray hizeb dem yemelesal 100%👈
@watcher6397
@watcher6397 5 ай бұрын
​ብጥብጥ ፣ ቆሻሻ፣ ሽፍሻፊ ቢጤ ነህ ​@@Ethiopiawinet123
@watcher6397
@watcher6397 5 ай бұрын
​@alexmekonen5116እናንተ እንደምትፈልጉት ስላላሰበ ነው?ብዙ አለን የምንሰማው
@ayelelemma2329
@ayelelemma2329 5 ай бұрын
This is what true honesty, morality, intelect, courage and religiosity looks like. Thank u Deacon,
@biniyamgorfu9936
@biniyamgorfu9936 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት በእውቀት የተደገፈ ውይይት እጅግ በጤም አስፈላጊ ነው። ዳይቆን ከድሮ ጀምሮ የምፅፋቸውን ፅሁፎች እከታተላለው በጣም ይመቹኛል ለዛሬ ማንነቴ ግብአት ሆነውኛል አድናቂህና ተከታይህ ነኝ። በርታ እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያለውን ያቆይልን ለኢትዮጵያ ታድፈልጋላችሁ። አዘጋጅ እና አቅራቢ ለአንቺም ምስጋና ይገባሻል ጥሩ ፕሮግራም ነው።
@haregtube7706
@haregtube7706 5 ай бұрын
I respect a lot this gentleman! Very wise ! important adviser as his name on the bible Daniel 🙏 Also his great quality, he doesn’t care about judgmental people what they thinks , since he is being truthful about his thoughts.thats why he is teaching us and sharing his own belief. God Blessed you all !those of you who been trying your best helping the country ( people) 🙏🙏🙏
@feaaef5243
@feaaef5243 5 ай бұрын
እውነት ነው እግዚኣብሔር የባርክህ እንዳንተ አብነት እውነተኞች ይብዙልን እውነተኞችን እግዚአብሔር ይባርካል ይጠብቃል❤❤❤
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
ያንተ እግዛብሔር ዳቢሎሰ ነወ ወይ ሰዉ እረዱ የሚል ደም አፍሰሱ የሚል
@ad1187
@ad1187 5 ай бұрын
አሜን ዲ ዳንኤል እግዚአብሔር ይርዳህ እውነት ምስክር የላትም እራሷ ለራሷ ናት ምስክር
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 ай бұрын
​@@ad1187Daniel kibert Abiy kite wuste mekerekere new huletum gim nachew👈
@colfaxwireless
@colfaxwireless 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ እናም አሳማኝ "To work with Prime Minister Dr. Abiy, you need influence over Ethiopia." ዲያቆን ዳንኤል ክብረት❤
@gezahegndegefe7094
@gezahegndegefe7094 5 ай бұрын
He has accurately depicted the current situation, our nation's historical weaknesses, and the Prime Minister's vision for Ethiopia. I admire his articulate explanation, deep understanding, and love for his homeland. As he said Dr. Abiy truly is a gift to all Ethiopians, especially for future generations.
@adanechasemrie6764
@adanechasemrie6764 5 ай бұрын
ወንድሜ ዲ/ዳንዔል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገሬ ያጣችው ብዙ የሚያነብ የሚመራመር ሰው ነው ያጣችው እናንተ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ለሁለምአምላከ ቅዱሳን ይርዳን
@AssieWolde
@AssieWolde 5 ай бұрын
ዳንኤል ክብረት እውነተኛና ንጹህ ኢትዮጵያዊ በአቋሙ ወለም ዘለም የማይል ትክክለኛና ቀጥ ያለ ኢትዮጵያዊነት የሚያንጸባርቅ ብርቅዬ ሰው ነው። መሪያችን አብይን ሊያግዝ በጎኑ የቆመ የማያወላውል አገልጋይ፣ አዋቂ ብልህ ሰው ነው። ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@SkillBoostHub3
@SkillBoostHub3 5 ай бұрын
WOW Thank You
@mickeydi
@mickeydi 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳኒ ይህ ጆሮ ላለው ትልቅ ትምህርት ነው የዶ/ር አብይ ሀገሩን እንዴት እንደሚወድ ከሩቅ ይታያል ነገር ግን ሀገሩን የሚወድ ብቻ ነው እሱን የሚያየው 💚💛❤️🇪🇹🙏
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ጀግኖች ስላሏት እኮራለሁ።
@haregtube7706
@haregtube7706 5 ай бұрын
🙏 I really respect this gentleman. Very wise like his Name on the bible. God blessed you all those of you’re doing your best to help the country 🙏 Also his quality part , he doesn’t care what judgmental people thinks , since he is being truthful about his own belief!👍🙏 Thanks for your speech !
@MuleMule-gw6dp
@MuleMule-gw6dp 5 ай бұрын
Blesss you my dear tekkl nesh
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 5 ай бұрын
Yes he deserves
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 ай бұрын
​@@wesenllemma-vt4ocleba nefisebela new ye Amhara hizeb dem ye Tigray hizeb dem alebete gena yewaredal behizeb fite👈
@kalu8560
@kalu8560 5 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ከፍታ እና ብልፅግና የቆምክ ! ሙኃዘ ጥበባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@ENAT-0516
@ENAT-0516 5 ай бұрын
በርቱ ዲ/ን ፈጣሪ ከፊታችሁ ይወጣል
@danielkebede2765
@danielkebede2765 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሚገባው እውነቱና እውነቱ ይኼው ነው። በኋላ እንዳይቆጨን ።
@QUICKFACTS-gc6ym
@QUICKFACTS-gc6ym 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የዚህን አይነት አስተሳሰብ ልንገነባ ይገባል። ከመሪያችን ጐን መሆን አለብኝ ለምን ኢትዮጲያ ሀገሬን ከሚወድ እና ከሚሰራ ጋር ልደግፍ ላግዝ ይገባል እውነት ነዉ እንዲቆጨኝ አልፈልግም ተስፋ አለኝ በሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💚💛❤️
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 5 ай бұрын
የእውነት ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ግርማም አለው ዳኒ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ክበርልን አንተን ስሰማ ልቤ በሀሴት ትሞላለች ኢትዮጺያዊነቴ ይበልጥ ያኮራኛል እንኳንም አወኩህ እንኳንም የውድ መሪዬ ደጋፊ ሆንኩ እፎይይይይ
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 5 ай бұрын
ሳላደንቅህ ማለፍ እልችልም ምርጥ ኢትዮጲያዊ!!!
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 5 ай бұрын
እውነትህን ነው
@YONASGEBREEGZIABHER-r9c
@YONASGEBREEGZIABHER-r9c 5 ай бұрын
ይህ ሰው በጣም ብሩህ፤ አዋቂ፤ አገር ወዳድ፤ እና የዓላማ ሰው ነው። ፈጣሪ ከክፉዎቾ ይጠብቀው።
@addispublicservice7592
@addispublicservice7592 5 ай бұрын
ስለእውነት ለመናገር ቃለ መጠይቁ እንዳያልቅ እየተመኘው ነው ያለቀው፡፡ ብዙ እውቀቶች ያገኘውበት፣ እውነታዎች በአግባቡና ደስ በሚሉ መልኩ የተገለፁበት እንከን ያማይወጣላቸው ሃሳቦች የተንፀባረቁበት ነው፡፡ እትዮጲያ በእጅጉ ትፈልግሃለች፡፡ ዛሬ አየሩን እንደሚያጨናንቁ ክፉ ጉዳዮች ሳይሆን ልፋታችሁና ድካማችሁ ነገ ለትውልድ የሚተርፍ መልካም ፍሬ እንደሚያፈራም አምናለሁ፡፡ በርታ!!
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሃገሬ እንዲህ ለእውነትና ከእውነት የሚቆሙ ስዎች አብዛላት እባክህን ሀገሬ ተሰፋሽ በቅርብ እውን ይሆናል ምነው እንዲህ ደስ አለኝ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 5 ай бұрын
መሪዬን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ!!! እናመሰግናለን አቶ ዳንኤል ከቦታህ ስለተገኘህ...መሪዬ ስለገባህ thank you ❤
@birukkifle4990
@birukkifle4990 5 ай бұрын
We are very lucky as Ethiopian to have a wise man like Daniel and Dr Abiy. The future is bright like he said ✨
@addisman5642
@addisman5642 5 ай бұрын
Ashiker
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 5 ай бұрын
@@addisman5642 የሀገር አጥፊ አሽከር ከመሆን የሀገር ወዳድና ባለራዕይ አሽከር መሆን ክብር እኮ ነው!!
@Gelane1
@Gelane1 5 ай бұрын
እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም አስተዋይ ሰው ወንድማችን ዲያቆን ክብረት ያብዛልን ሐቀኞችን🙏
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 5 ай бұрын
❤ አንደበተ ርቱዕ ወንድማችን ! ❤ ዲያቆን ደንኤል ክብራት ! ❤ ከልብ የመናጫ ምስጋናዬን ሰቃርብልህ ታለቅ ደስታ ና ሀሴት ይሳማኛል ። ❤ ውድ የኢትዮዽያችን ልጅ በመሆንህ ኩራቴ ናህ ። ❤ አሁንም በድጋሚ አማሰገናለሁ ። አክባሪህ ነኝ ።
@Ras-Media-ug5kw
@Ras-Media-ug5kw 5 ай бұрын
ዲያቆን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 5 ай бұрын
Wow, you are asset fir the country. We love you!
@ta5124
@ta5124 5 ай бұрын
Daniela Kibret reminds me of the wiseman Daniel in the Bible. He's brilliant and humble. ❤
@ASR9475
@ASR9475 5 ай бұрын
ጠቅላዩንም ተረት አስተምሮ የተረት አባት አደረጋቸው።
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 5 ай бұрын
እውነተኛን ነገር የሚናገር ቅን ነገርን ያወራል፤ የሐሰት ምስክር ግን ተንኰልን ያወራል። proverb 12:17. I’m so fascinated listening to you. Thank you for being Truthful. The reward is in heaven for always being honest. God bless you. Fantastic interview. I applaud the journalist for your candid questions. Tabareku
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 5 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ሕዝቦቿነ ለጦርነት ናፋቂዎች ማስተዋልን ይስጣቸው እኛ የምንፈልገው ሰላምና ልማት ነው
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 5 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው ስላለ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@etsegenetadmassu2528
@etsegenetadmassu2528 5 ай бұрын
I love how you explain things.
@etsegenetadmassu2528
@etsegenetadmassu2528 5 ай бұрын
Tebarek
@natnael3095
@natnael3095 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ በግሌ በእውነት ከሆነ ለዚች ለማትጠገብ እየበላን ለምትርብን እየጠጣን ለምትጠማን ውዷና ብርቅዬዋ እናታችን እንደዚህ መስል ልጆች በሁሉም አቅጣጫ አንድነቷንና ክብሯን አስጠብቀን ማንኛውንም የሚያስፈልጋትን የምትጠይቀንን በህብረት በአንድነት ሴት ወንድ ክርስቲያን ሙስሊም ወጣት ሽማግሌ ብሔር ሳይለየን በጋራ ሁሉም ባለው ድርሻ ችሎታ ከባለፈው ቁጭት በመነሳት በመተጋገዝ አቅም በፈቀደ ሁሉ ላይ በመገኘት ሀገራችንን በመገንባት በዓለም ደረጃ ታላቋን ኢትዮጵያን ማሳየት አለብን ።
@tamrudebela204
@tamrudebela204 5 ай бұрын
ዳኒ የጠቅላይም ያንተም ሃሳብ ትክክል ነዉ ትክክል የሆነዉን ነገር ማነገር እኛ ሃገር ይከብዳል ግን ጊዜ ይፈታዋል እናንተ በርቱ ስር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይብዛላችሁ
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
እሳቱ ቤታቹህ ይግባ አሜን
@lydiabooji4983
@lydiabooji4983 5 ай бұрын
You are as wise as Prophet Daniel of the Bible.
@lydiabooji4983
@lydiabooji4983 5 ай бұрын
The Social problems are more or less on a better condition. We are approaching shortly a very harmonious life with God helping us.
@lydiabooji4983
@lydiabooji4983 5 ай бұрын
Please those who own any media in Ethiopia stop talking exadurating petty incidents. Look at Afar, Somale, all the Southern regions, Benishangul, Gambela and all the big cental regions of Oromia have stoped war talks. So do not waste your time on fictions of war.
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 5 ай бұрын
​@@lydiabooji4983እግዚኦ፡😂😂😂😂
@feyerafeyissa3517
@feyerafeyissa3517 5 ай бұрын
ዳኒ አንተንና መሰሎችህን ስሰማ ስለሀገሬ እፅናናለሁ።
@yohannessolomon9171
@yohannessolomon9171 5 ай бұрын
Same too you yelben new yalkew
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 5 ай бұрын
Thank you very much Diacon Daniel Kibret
@solosolo3351
@solosolo3351 5 ай бұрын
ለብቻ በአላማ በኢትዬጲያዊነት መቆም ልክ እንደ አቡነ ጴጥሮስ አክባራህ ነኝ ዲያቆን ዳንኤል 🙏🙏🙏🙏
@user-xh5qp3vh4j
@user-xh5qp3vh4j 5 ай бұрын
Thank you. ያልሰሙት ይስሙ !!!!!
@bety2338
@bety2338 5 ай бұрын
This is the truth
@hasenbahiru
@hasenbahiru 5 ай бұрын
እኝህ ሰው ታላቅና ተራማጅ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ምናለ የእርሳቸው ቢጤዎች ቢበዙልን?!
@robiaddis1438
@robiaddis1438 5 ай бұрын
This is gone be in record for history! I’m not regretting anything because I’m on your side !! God bless you big brother
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 ай бұрын
Thanks
@watcher6397
@watcher6397 5 ай бұрын
እኔም ፣ "እውነት አርነት (ነፃነት) ያወጣል"
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 5 ай бұрын
ሀሳብህን ቢቻል በአማርኛ ብታደርገው ጥሩ ነው፥ እንግሊዝኛውን እንደምንም ለመረዳት ሞክሬያለሁ ግን በራሳችን ቋንቋ ቢሆን ያለችግር መግባባት ስለምንችል ብዬ ነው::
@seifukibru60
@seifukibru60 5 ай бұрын
Huge RESPECT as usual both the journalist and the guest
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 5 ай бұрын
ይደንቃል ህሊና ላለው ሰው አስተማሪ ቃለ መጠይቅ
@kedirgo
@kedirgo 5 ай бұрын
ክብርና ሞገስ ይገባዎታል ። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ። ኢትዮጵያችንን በጋራ በፅናት እንደሚያሸጋግሩና የበለፀገች አገራችንን እንደምናያት ብሩህ ተስፋ አለን ። በርቱል ። እኛ በሙሉ ልብና ፅናት ከጎናችሁ ነን ።
@abebayeweshete7483
@abebayeweshete7483 5 ай бұрын
እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር የሰውን እሳት የሆነ አንደበት ሳትፈራ በቆራጥነት በቅርበት ያየኸውን እና የዳሰስከውን እውነት ስለነገርከን እናመሰግናለን እናቶች ጌታ ፀጋውንና ጥበቡን ያብዛላችሁ።
@danieltadele4233
@danieltadele4233 5 ай бұрын
"ለሀገር መሪ ሰጣን ከመሆን ሙሪኩዝ መሆን የተስፋ ብርሃን ይሰጣል '
@gechove1154
@gechove1154 5 ай бұрын
40 ደቂቃው 4 የሆነብኝ በጣም የሚገርም ቃለመጠይቅ ነው
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 5 ай бұрын
በእውነት ለእኔም።
@Lion.gaming18
@Lion.gaming18 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ ሚዛናዊ ሰዎችን ያብዛልን።
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 5 ай бұрын
ክፍልሦስት ቃለመጠየቅ እንዲኖር ማንን እንጠይቅ እኔ በጣም ናፍቆኛል ዳኒ
@Hfghhhhhhhhhhh
@Hfghhhhhhhhhhh 4 ай бұрын
ያንተስ በዛ😂
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 5 ай бұрын
ሀሰብህ በጣም ገዥ ነው ልብ ይከፍታል ጠቅለዩም እንደተ አይተናትንም ❤❤❤❤❤❤
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 5 ай бұрын
ለዚህ እኮ ነው “መደመር” ነው መርሃችን ያልኳችሁ።
@birhantube3010
@birhantube3010 5 ай бұрын
ጠቅላዩ ጠቅናይ ናቸው እንጂ ተነጥለው ኮሚኒኬተር አይደሉም።
@GeDo-um6oh
@GeDo-um6oh 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነትን ከጠራክ ከምልክ በላይ ትልቅ ሰው ነክ
@TirunehWmichael
@TirunehWmichael 5 ай бұрын
U now in a new and modern version of thinking we respect u save ur country my hero!!!!!!!!!!
@HailemichaelAniley
@HailemichaelAniley 5 ай бұрын
You have said it perfectily. I have no words
@tebarekab4316
@tebarekab4316 5 ай бұрын
ደፋር ነው። ሀገር የምትቃናው በደፋሮች ነው መልካም የስራ ዘመን
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 5 ай бұрын
ዳኒ በጣም ነው የማከብርክ ያንተሐሳብ መሰረቱ እውነት ስለሆነ ለእኔ በሚሊኒየም አንድጊዜ ከሚመጡ ሰዋች አንዱ አንተነክ በርታ ዳኒ በርታ ዳኒ እግዚአብሔር ካንተጋር ነው።
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 5 ай бұрын
Wow, a man with wisdom ለካ የጠሉሁ ምናምንቴ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችሀል ዘረኝነት ከምድራችን ተጠርጎ ህዝባችን ይረፍ
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ክብር ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🙏
@Adawit6438
@Adawit6438 5 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮዺያዊ ኑርልኝ!!!
@WashayeGadaa
@WashayeGadaa 5 ай бұрын
You win me!!thank you.
@markostadesse3393
@markostadesse3393 5 ай бұрын
Great man with great ideas! You’re doing great, Dn Daniel.
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 5 ай бұрын
አምናለሁ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እውነት በታሪክ ፊት እንደሚገለጥ ነገ ልጆቻችን የተሻለች ኢትዮጵያን አንድሚያዩ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን 🙏🙏🙏
@amensisa3648
@amensisa3648 5 ай бұрын
Ethiopia will prosper.
@lydiabooji4983
@lydiabooji4983 5 ай бұрын
Thank you Diacon Daniel. You are wise as Raajji Daniel...P
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ጠያቂዋን ማድነቅ እፈልጋለሁ: በጣም አስፈላጊ ጥያቂ በትክክለኛ ግዜ አቅርበሽ በመጠይቅሽና አጠያየቅሽንም ጭምር:: በመቀጠል ዳኒ ተተኪ ሊገኝለት የሚያስቸግር ጥበበኛ ሰው ንግግር አሳማሪ አስተማሪም ጭምር:: አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tenad7309
@tenad7309 5 ай бұрын
በጣም የጋዜጠኛዋ የተረጋጋች ስነስርዓት ያላት እና አስፈላጊ ጥያቄ ነው ያቀረበችው :: ልትመሰገን ልትከበር ይገባታል🙏🏾
@ashenafigudeta2564
@ashenafigudeta2564 5 ай бұрын
Wow amazing bless you
@JustaThoughtUSA
@JustaThoughtUSA 5 ай бұрын
❤❤❤THANK YOU 😊
@munthahussen6455
@munthahussen6455 5 ай бұрын
Great speech🙏
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው ከዚ ሰሀት በረዘ ,ባላለቀ የሚያስብል እውቀት እና ንፁህ ኢትዮጵያዊነት የታየበት ነው ባይ ነኝ,; ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ(አመለካከት ላይ በጣም መሰራት እንዳለበት አስተማሪ ነው ሰላም ፍቅር ጥጋብ ለአገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሚቃቅረንን ,የሚያጋድለንን,ጥላቻን ,ረሀብን ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያጥፋልን ፈጣሪ 🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbdeSeman
@AbdeSeman 5 ай бұрын
እውነት ዋጋ ያስከፍላል ስለዚህ እውነትን መያዝ ይበጃል
@Zemaretube127
@Zemaretube127 5 ай бұрын
God bless you! You're our HiRO🎉
@alemaman2914
@alemaman2914 5 ай бұрын
Great job 👏
@Gjffggfdf
@Gjffggfdf 5 ай бұрын
ቅናት እና ራስ ወዳድነት የለባቼው ናቼው አብዪን የሚጠሉት
@lngl2786
@lngl2786 5 ай бұрын
Anten yeseten Egziabher ymesgen. "Bichayen eqomalehu",~ yenorkewun tsifeh, yetsafikewun eyenork new. You will never regret. God bless you
@markostadesse3393
@markostadesse3393 5 ай бұрын
What a speech! What wisdom is this! Everyone should listen to this and ponder!
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 5 ай бұрын
Daniel Kibret is the most intelligent social critic Ethiopia has. The PM is lucky enough to have him around. I am always amazed by what he sees and says about what clearly is observed in our society and its weakness. Stay blessed man!!!
@dawitmelkamu9058
@dawitmelkamu9058 5 ай бұрын
Few years back ፍለጠው ቁረጠው ሲል የነበረ ሰው አይመስልም እኮ:: it's just a matter of time, you'll be held accountable for what you did to Ethiopia. If it wasn't for you and people like you, Ethiopia could've been peaceful.
@gethab2306
@gethab2306 5 ай бұрын
Thank you so much!
@AkliluEshete-j8m
@AkliluEshete-j8m 5 ай бұрын
Thanks for giving good idea
@AwelMohammed-v2f
@AwelMohammed-v2f 5 ай бұрын
Daniel You are one of the Ethiopians Heroes!!!
@WorkuGirma-nq1pi
@WorkuGirma-nq1pi 5 ай бұрын
ዲያቆን ዳንኤል በጣም የምወድህ የማደንቅህ ዕንቁ ሰው። እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን። አሁንም በርቱና ፈልጉ በየቦታው ምርጥ ምርጥ ሰዎች አሉ ብርቱ አገልጋዮችን አብዙ ክፉዎችን እያስወጣቹ። በያለንበት ሁላችንም ኢትዮጵያን እንደግፍ። እምዬ ኢትዮጵያ ይመርልሽ ሰብሉ
@sisayyirdaw1407
@sisayyirdaw1407 4 ай бұрын
ብዙ ተገለባባጭ ባየንበት ዘመን እንዳንተ አቋም ያለው ሰው ማየት ደስ ይላል። ስለ አፄ ቴዎድሮስ እና አፄ ሚኒሊክ የተናገረው እውነታ አሁንም ቢተገበር መልካም ነው። ካለፈ በኋላ የአዞ እንባ ማንባት አያስፈልግም አሁን መረዳዳት ነው።
@badegshalemo7789
@badegshalemo7789 5 ай бұрын
ሀገር የሚታገዘው በመንግስት በኩል ነው
@tilahunwordofa
@tilahunwordofa 5 ай бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስሰማህ እንዴት ደስ ይለኛል በርታ " ስትኖር የገደለህ ...ስትሞት ያከብርሀል"
@santiyago7635
@santiyago7635 5 ай бұрын
perfect!
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 5 ай бұрын
Great understanding and explanation! Thank you
@fekerashenafi7440
@fekerashenafi7440 5 ай бұрын
👏👏👏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🥇🥇🥇 Keep your good efforts to change the attitude of peoples of Ethiopia.
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 5 ай бұрын
ይሄን ሰው ጽንፈኞች ያለማወቅ የሱ ያልሆነ ስም ይሰጡታል እንጂ እሱ አዋቂና ምክንያታዊ ሰው ነው
@eagleconsultancy4442
@eagleconsultancy4442 5 ай бұрын
ዳንኤል የአቋም ሰው ሆኜ እንድቀጥል አገዝከኝ።አመሰግናለሁ።ሀገሬ እንዳነተ ያለ የበሰለ ሰዉ ሰላለ ኮርቻለሁ።እግዚአብሔር ይባርክህ!
@lydiabooji4983
@lydiabooji4983 5 ай бұрын
Most her questions circle around her own illustrations. She never at least try to recognize all the Great achievements infront of her eyes by this brilliantly lead leadership.
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 5 ай бұрын
ተባረክልኝ
@badegshalemo7789
@badegshalemo7789 5 ай бұрын
ስትኖር የግደለህ ስትሞት ይዘክራል - የሀበሻ ወጉ
@zelalemzenebe9190
@zelalemzenebe9190 5 ай бұрын
Wow Thanks
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 5 ай бұрын
ወይ ዳኒ :- “…ዛሬ ሁሉም ሰይጣን ከየጎሬው ተንጋግቶ የወጣበት ጊዜ ነው አልክ”😮😮😮😮😮
@AbebeAbi-dr7vi
@AbebeAbi-dr7vi 5 ай бұрын
ስትኖር የገደለህ ስትሞት ይናፍቃል ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
@bantialemu2847
@bantialemu2847 5 ай бұрын
Daniel betam smart sw and defar...God bless you and ethiopia
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 20 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 10 МЛН
ይፈለጋል ሙሉ ፊልም  | Seifu on EBS
1:45:57
Seifu ON EBS
Рет қаралды 648 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 20 МЛН