No video

አውደ ሰብ-ባለቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ ከ1946-1996 ክፍል አንድ | EBC

  Рет қаралды 45,466

EBC

EBC

4 жыл бұрын

#etv አውደ ሰብ-ባለቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ ከ1946-1996 ክፍል አንድ
#ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram / ebcnews1
Facebook: / ebczena
About us: www.ebc.et
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 36
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 4 жыл бұрын
እግዝኦ ግሩም እጽብ እጽብ ድንቅ ብቻ እያንዳንዱ ቃላት የቆሸሸ አስተሳሰብን የሚያጸዳ ሂጾፕ ነው ።.......ቃላት አጣሁለት ❤❤❤❤
@starmanaddis2238
@starmanaddis2238 2 жыл бұрын
አያ ሙሌ: ያንተ መኖሪያ የተደራሲያን ልብ ነዉ እና ሁሌም በልባችን እምቡር እምቡር ትላለህ!!
@tilahunyeshiye7221
@tilahunyeshiye7221 2 жыл бұрын
እምዬ እናቴ ማህጸነ ለምለም መሆንሽ ልጆችሽ ምስክር ናቸው።
@blackyweld5696
@blackyweld5696 Жыл бұрын
አያ ሙሉጌታ ልዩ ሰው ነው I’m so obsessed about him
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 8 ай бұрын
Real success is success in love
@korvenbro4283
@korvenbro4283 2 ай бұрын
አያ ሙሌ የማይተካ😢😢😢
@jemalseid8639
@jemalseid8639 4 жыл бұрын
ሀበሻዊው ካህሊል ጅብራን አያ ሙሌ
@ashenafifikre5574
@ashenafifikre5574 3 жыл бұрын
ለ ምልዑ ጌታ ማስታወሻ አዳም አልነበረም ከሴት ማህጸን ሁሉም ወንድ ነበረ ከእሱ በቀር፡፡ አፍሳችሁ ብትሄዱ ከጎንደር አፈር እስራኤል ሆናችሁ በአብራሀም ደም እስማኤል ነበረ የራሳቹ ዘር፡፡ የትኛው ወንድ ነው? መጨረሻው ዘር እንዳትደነግጡ ለማኖር ሲባል፤ እናንተ ባሮቼ ጥበብ ያነሳችሁ አንድ የሆነ ጌታን ከፍላችሁ ወዳችሁ ግንባር ላይ ማህተም ነበር የቀራችሁ፡፡ በነገስታት ትዛዝ በሊቃውንት ቁማር የሰውልጅ እንስሳ የአለም ትምህርት ሲማር ሲመደብ ሲከፈል ከአራዊቱ መንደር አሳቢ እንስሳ የክብራችን ደብተር ሆነን እየኖርን እግዚያብሄር ይመስገን እንላለን ደሞ ወዳጁ ለመምሰል፡፡ ቃላት እስትንፋሱ ነክቶ መዳበሱ ዋጋው ሲካድበት ለህይወት ልፋቱ የሄዋን ማህጸን ስልጣኔ ጫፉ ታሪክ ጸሀፊዎች ወንዶቹ የት ጠፉ? በዚች አለም ቦታ ሁላችን ስንመኝ የምድር መሰፈርቱን አሟልተክ ብትገኝ ዝና መወደዱ አድናቆት ከፍቅሩ ጩከቱ ቢበዛልክ በመንጋ ከንፈሩ ወንዶቹን ታዘበ አዳም ያለሴት ዘሩ ፡፡ ሰው እንስሳ ነው ብለህ ባገኘከው ክብር ቀሳውስት ሼኩ አብረውክ ቢደመር አለም አጨብጭባ ማማ ላይ ብትሰቅል አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ነበረ አልሰማም አለና ተቃውሞ ነገረ አምላኬ አምላኬ ኤሉሄ ኤሉሄ ጌታዮ ጌታዮ ምንድናት ይቺ ዓለም ይቺ ዓለመ ከንቱ ወደ ምድር ብንኖር ለእናት ለአባቱ በርጅናቸው ዘመን እንዲኖር ጉልበቱ እንስሳ ነህ ሲሉኝም እሺ አለ አንደበቱ አሁንስ ቀፈፈኝ ማስመሰል ህይወቱ፡፡ ወዳጅ የሰው አለም ጆሮ ያለው ይስማ ፍቅር ተደብቆ ሲኖር ካለካስማ ዝምታው ሲነግስ ነፍሳችን ተሰማ እንሰጣጥ ዋጋ ሰማይ እንጋባ፡፡ ይሀው ጥያቄዮ ለማይከፋፈለው ብቸኛ አምላኬ ወይ ቃልኪዳን ፈጽም እጇንም ትዘርጋ የመሀመዷንም ጨረቃችን ትንጋ ብዮ ተጨቃጨኩ እኔንም ጨምሮ ለሁሉም ባሮቼ ብዙም ነዘነዝኩኝ ጨቀጨኩ መሰለኝ እንዲህ አልገባ ሲለኝ በቁጥር ነገረኝ ሰባት ነበሩ ቀናቱን ጨምሮ ገነት ከፍጥረቱ እንዲሁ ተጣምሮ በሰላም የኖሩት ባለ ሰላሶቹ እነዚያ ሶስቶቹ ተባዝተው አይሆንም ሶስቱ ስድስቶቹ፡፡ ብዙ ስላልገባኝ የፈጣሪ ጥበብ ምድር ወረድኩና በትምህርቱ ደንብ የክፍለ ዘመኑ አስተማሪዎቹ ሙህራንን ሁሉ እንዳማከራቹ ወቶ የታይልኝ መጠይቆቻቹ? ሳይጠይቅ ቢሰጠው ከግራ ጎኖቹ ከፍጥረታት ጊዜም ረዳት አጣቹ፡፡ አይ ስምንተኛው ሺ አይ ስልጣኒያቹ አለም አትጠፋም ስለህጻናቶቹ ቀን የሱ ብቻ ነው ለፍጥረታቶቹ እናንተ አማኞች ከነ አስከታዮቹ እናንተ ገዥዎች ከጃንደረቦቹ ሞኝና ቂል የሚል ከመጣ መሀላቹ ጠቢብ እንደ ሌባ ሲመጣ ካያቹ ስትፈርዱ አወቀና ነፍስ ነጠቃቹ፡፡ አካፍለኝም የለ ደምርና ቀንስ ሙቅና ቀዝቃዛ ለብለብ ባይሆንስ ሰይጣን ማለት ሰው ነው በልብ ውስጥ ያለ ልብስ፡፡ የታባቱ ሰይጣን አሳየኝ አምላኬ ስጋ ባይኖረውም ልጥላው እንደልኬ ብዮ ብጠይቅሕ ከዘገየህብኝ ሰይጣን ሰው ውስጥ እንጂ ሌላ ቦታ አይገኝ እንደሚል መጸሀፉ አንብቤ ሲመክረኝ በስተመጨረሻም እንደዚሁ ሲጽፍልኝ ምልክቶች ሁሉ ተፈጽመዋሉ ቅደመ ዝግጅቱ የፈረሰው ሀገር የጦርነት ዜና ተመሳሳይ ጾታ ሩካቤ ስጋ ዶላር ተመድቦ ወሲብን ማሳያ ስውር ማህበረሰብ ሚስጥርና ደባ ሰው ሰው ላይ ሲነሳ ምቀኝነት ካባ አትጠራጠሩ እልካለው ብሏል አንዱን የስም ሌባ እንዲህ ልበላቹ እንዲሁ በአጭሩ ጌዜ ፈራጅ ጌታ ለሚጠብቃቹ እኔም ጠባቂ ነኝ እነዚያን ወቅቶቹ እንጂ በአባት አይን ድሮ ድሮ ድሮ ጠፊ ነበራቹ፡፡
@dawit.a
@dawit.a 4 жыл бұрын
Bravo ETV!!!
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
Wow, thank you!
@yilakgebregiorgis
@yilakgebregiorgis Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 4 жыл бұрын
ወይኔ መፈሃፎቹን በየት ባገኜኋቸው ሳልሞት እንዳነባቸው ። የምር ከዚህ የበለጠ የሕሊና ምግብ የትም አይገኝም ።
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 4 жыл бұрын
እሱ እንዳለው መጭው ትውልድ ያነሳኛል ! ይኼው
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 4 жыл бұрын
ቶምቦላው ይሄው ልቤ ውስጥ እምቡር እምቡር እያለ ነው ::
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 жыл бұрын
WAW ATA MULE IT IS SO COOL AND VERY INTERESTING. 🤲
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 8 ай бұрын
I don't want to compare his success with these world materialistic success
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ነው ትከክለኛውን ጽፎታል
@abrahamgebre2659
@abrahamgebre2659 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 4 жыл бұрын
ebc እባካችሁ አለቤ ሾው እንደገና የሚታይበት መንገድ ቢኖር ? ወይም የአያ ሙሌ ብቻ ጃናላችሁ ላይ ጨምሩልን::
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 4 жыл бұрын
💚💛❤❤❤❤
@amanualgirma7441
@amanualgirma7441 5 ай бұрын
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
@yeerroosaanyeerroosaan882
@yeerroosaanyeerroosaan882 4 жыл бұрын
Albesho 😭😭
@abdurehman8437
@abdurehman8437 4 жыл бұрын
አያ ሙሌ በጀነት አብረን ነን ሸሆቸ
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 4 жыл бұрын
He is like the Egyptian pyramid.Neither dies nor grows old.
@VanusZedaOfficial
@VanusZedaOfficial 4 жыл бұрын
መጭው ትውልድ ያሳስታውሰኛል ብሎ ነበር ባለቅኔው
@solomonali517
@solomonali517 4 жыл бұрын
ኦ ሙሌ
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Weyyyyyyy tebebb
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
የወሎው አበጋር አያ ሙሌ
@teddyreta3077
@teddyreta3077 2 жыл бұрын
ወፊቱ ጭራ ጭራ የምታድረው
@blackyweld5696
@blackyweld5696 Жыл бұрын
ግን አማርኛ ስላውቅክ ብቻ ልትረዳው አትችልም የሚለው አባባል ከኔ ጀምሮ ብዙ ሰዎች ትክክል ነው ብለን እናምናለን በግሌ ግን አማርኛ እችላለው ግን ? አስብሎኛል 😂
@WaduTebeje
@WaduTebeje 24 күн бұрын
so exactly በትክክል 😢😢
@mohammedseid1771
@mohammedseid1771 8 ай бұрын
I think wolloyenism plus guragenism had it been solution for .....
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 2 жыл бұрын
Aye ye ethiopia afer. endew sintun endekelal aferachi satitekem atachiw
@seidmohammed8771
@seidmohammed8771 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
ለመንግሥት ሰራተኛው ታይቶ የማይታወቅ የደሞዝ ጭማሪ አድርገናል
22:40
Alicho Communication-አልቾ ኮሙኒኬሽን
Рет қаралды 4 М.
የሙጋዱ ባለ ቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ
46:07
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 23 М.
Mulugeta Tesfaye The Poet
24:48
Fasiledes Tarekegn
Рет қаралды 16 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН