በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትውልደ ኢትዮጵያውያን ቤተ እስራኤላውያን ጋር የተደረገ ውይይት

  Рет қаралды 26,254

EBC

EBC

2 жыл бұрын

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትውልደ ኢትዮጵያውያን ቤተ እስራኤላውያን ጋር የተደረገ ውይይት
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 33
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 жыл бұрын
We are proud of Ethiopian in Israel 🇮🇱❤️🇪🇹💯👍
@user-pl1eq1bg7n
@user-pl1eq1bg7n 2 жыл бұрын
ጠነክሩ ወንድሞቼ እኔም ከጎናችሁ ነኝ።
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
ለምን በእስራኤል ያላቹህ ለምን ሰልፍ አትወጡም ኢትዮጵያ ለመደገፍ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 жыл бұрын
እናንተ ትዉልደ ኢትዮጵያውያን በዜግነታችሁ ደግሞ እስራኤላዉያን ናችሁ! ዉዶቹ ልጇቻችን እኛ ወንድሞቻችሁ ኢትዮጵያዉያኖቹ ስለ እናንተ ሃሳብ ናፍቆት በስተቀር እጅጉን ሰላም ነን! ወገኖቼ ህዝበ እስራኤላውያን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንደምታዉቁት ሃገራችንን ከአለም ካርታ ላይ ለማጥፋት ወያኔና ግብፅ አሜሪካ ባጠቃላይ እጅግ የተቀናጀዉን ጦርነት ከፍተዉብናል!!! በኣንፃሩ ደግሞ እኛም እድለኞች ነን! ምክንያቱም እጅግ በአለም ላይ ጠንካራ ሃገር እስራኤል ላይ የምትኖሩ እናንተን የመሳሰሉት በትውልድ ኢትዮጵያዊ እና እስራኤላዉያን ወንድሞች እህቶች ሃገራችሁ ኢትዮጵያ ከገባችበት ቅርቃር ታወጧታላችሁ የሚል ታላቅ ተስፋ አለን!!! ዉድ ቤተሰቦቻችን ቤተ እስራኤላውያን ወንድሞቻችን እህቶቻችን ሆይ መቼም በቶራህ ላይ እንደተፃፈዉ ሃያሉ አምላክ ያህዌህ ልክ እንደ ሙሴ በፈርኦን ቤት ላይ ሾሞት እስራኤልን ህዝብ ነፃ እንዳወጣቸዉ እናንተም የወንድሞቻችሁን ጣር እና ስቃይ ተመልክታችሁ ከእኛ ጋራ ቆማችሁ እትብታችሁ የተቀበረባት ሃገረ ኢትዮጵያ ከልባችሁ እንድትረዷት እንማፀናለን!!! እስራኤል ደግሞ በአለም ላይ ተፅእኖ ፈጣሪ በመሆኗ አሜሪካንን እጅን ጠምዝዛ አሜሪካን አላማዋን ቀይራ ከኢትዮጵያ ጎን እንድትቆም ማድረግ ትችላላችሁ!!! እርግጠኞች ነን እዉነት ታሸንፋለች!!!
@belovedyididiya175
@belovedyididiya175 2 жыл бұрын
Thank you Brothers !
@sholawanza8155
@sholawanza8155 2 жыл бұрын
እጅግ የምታኮሩ ቤተእስራኤል ወገኖቻችን በርቱልን እናሸንፋለን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@aya8710
@aya8710 2 жыл бұрын
ቤተእስራኤላውያን ለትውልድ ሀገራችሁ ጠንከር ብላችሁ ስሩ ከኢትዮጵያ የቀሩ ዘመዶቻችሁን በጭንቅ ሰዓት እንዲወጣ ብትታቀቡ መልካም ነው። የኢትዮጵያ መኖር ለእናንተ መልካም ነው ። የሞራል ድጋፍ ያስፈልጋል ለኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት
@fentahun606
@fentahun606 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ለዘመናት በክብሯ እና በታሪኳ ከነሞገሷ ያቆያት ጥበበኛው ቤተ እስራኤል እና ነፍጠኛው አማራ ነው። የሁለቱ ጥምረት ነው ኢትዮጵያን የመሰረታት ከምስረተዋ ጀምሮ ነገደ እስራኤል እና ቤተ አማራ። ቤተ እስራኤል በኢትዮጵያ ታሪክ ታሪካቸው በደንብ ባይፃፍም እጅግ ሚዛን አለው በኢትዮጵያ ታሪክ። በጣሊያን ወረራ ወቅት ቤተ እስራኤላውያን ጠበንጃ በመስራት እና በመገጣጠም ይታጠቁ ነበር ለዘማች ያስታጥቁም ነበር። በዚም የተቀናጀ ስልት ኢትዮጵያ ፋሽስትን አንገቱን አስደፍታ በመጣበት መልሰዋለች።
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 2 жыл бұрын
ዶክተር አብርሀም፣ አቶ ሸሎሞ አና አቶ ፋሲል ላደረጋችሁት ገለፃ የእስራኤል አምላክ ጨምሮ ይስጣችሁ!! እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ህዝብ የተንኮለኞች ስብስብ ሴራ አይበትነውም። ሸባት ሸሎም!! ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቃል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hibaamede4173
@hibaamede4173 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እና እስራኤል የታሪክ ግንኙነት ያላቸው አንደ አንድ ሕዝብ የሚታዩ ናቸው፡ ስለዚህ በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ሕዝብ የእስራኤልን የፓለቲካ ድጋፍ ይፈልጋል፡፡
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 25 күн бұрын
ወገኖቻችን መመጣት አለባቸው የገቢ ምንጭ አታደርጓቸውም ያምስት አመት ልጅ እያፈኑ ገንዘብ አምጡ የሚሉ የሌባ ስብስብ ነው ያለው ስለዚህ ወገኖቻችንን መምጣታ አለባቸው እየተሰቃዩ ነው ያለው በሰቆቃ ላይናቸው።
@user-to2ei2rl7w
@user-to2ei2rl7w 2 жыл бұрын
ከማሳዘኑም በላይ እንኳን ለኢትዮ ለአፍሪካም አሳፋሪነው
@abdurehmanawek8621
@abdurehmanawek8621 2 жыл бұрын
A
@AbotaBeleto
@AbotaBeleto 2 ай бұрын
ኢትዮጲያ በዘረኝነት በሽታ ሰለባ ሆና አንድነቷ ጠፍቷል፤በኢኮኖሚም የኋሊት እየሄደች ናት።
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 2 жыл бұрын
ፋሲል ለገሰማ ዋናው የህወሓት አፍቃሪ ወይም የጡት ልጅ ነው
@avihaile372
@avihaile372 Күн бұрын
ለምን በኦሮምኛ ሙዚቃ ታጀበ ?
@meseretyimer261
@meseretyimer261 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍👍🙏🙏❤❤
@ryanantilla8199
@ryanantilla8199 2 жыл бұрын
ፋሲል ያልከውን ፉገራ ብትጨፈልቀኝም አልቀበልም ለምን ብትል ጅንታ የእስራኤልን ሙሳድ ሸውዶ እስራኤል በታሪክ ሊገባ አይችልም::
@hudulabilal6233
@hudulabilal6233 2 жыл бұрын
የእስራኤል መንግስት እንዲህ ያህል ስህተት ይሰራል የሚለው ስህተት ነው በደምብ መንግስት እንዱያጣራ ወትውቱ እንዴት ለምን ለይቶ ወሰዳቸው አጣሩ:: ምንግስት እንዲህ አይነት እንዱት ሰራ ጠይቁ ግግብፆችም ለግዜው በሀይል ስለተያዙ እንጅ አይተኙላችሁም ኢትዮጵያን ማጣት የለባትም
@nogate9562
@nogate9562 2 жыл бұрын
ሽሎሞ ሞላ
@akalufissi3088
@akalufissi3088 2 жыл бұрын
የምትወያዩት ባማረኛ ነው ባማረኛ ተጠቀሙ
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 2 жыл бұрын
እስራኤላዊ ነን ባይ መሀል ሰፋሪ እንዴት ሰው ብለህ እዚህ ታቀርባለህ?
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 2 жыл бұрын
ከአንች ስለሚሻሉ ።
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 2 жыл бұрын
Juntaa.slalhuwe
@samsonteklu2655
@samsonteklu2655 2 жыл бұрын
I would like to informe this to the goverment oi Israel" there are many tigre traitors are pretending to be as a bete Israelians among inoccent Ethiopian Israelis"the weyane's they have been using this advantages to send their people to Israel"it was not for their first time"this is defiantly a wake up call.after all this year's why this happened it is for reason.the irony is that a littel bit difficult to recognise who is' and who is not' the fake one's among the real Ethiopian Israelis. in my opinion that the goverment of Isreal must review vigorously with the help of Ethiopian Israelis to separate the genuine once among the fake once very easily.!! because since the first repatriation started this scamp has taken place by some corrupted government officials to facilitate it a few times" and that it is not a secret it is a premeditated plan by tigre weyane's.even now there are more than hundred of thousands tigre's with the help of their previous weyane corrupted goverment they can be abel to travel around the world any where they wished by pretending and having the Eritrean passport to have an accesse to get refuge status as fast as possible this is the fact" I personally known that here in the Nederland where I am living right now there are many tigre's who are supplying all kind informetion and supporting the weyane terrorist group financially and practically using the same methods like they did in Israel exploiting the system. it is a shame to see that one of the generous country in Europe to have been missed used by some terrorist organisations group like TPLF.I am sure soon or later they will be arrested and justice must be served to all the crime and atrocities that they have comited. !! WE love all Ethiopian Israeli our brothers and sisters. we stand always shoulder to shoulder with you that is the fact no body can do anything about that.!! LOTS OF LOVE TO ALL ETHIOPIAN ISRAELIS .!!! SHALOM.!! SHALOM.!!SHALOM. !!👌💚💛💖
@tazabizemeta3460
@tazabizemeta3460 2 жыл бұрын
የቤተ እስራኤል ልጆች ቀዝቀዝ ያሉ ይመስላሉ: እኔ የጠበቁት እንዘምታለን የሚሉ መስሎኝ ነበር : እነሱ ወደ እስራኤል ወገናቸውን ለመወስድ ብቻ ያተኮሩ ይመስላል የኑሮ ምቾት ይሄ ነው ውጤቱ: ገንዘብ እንኳን ገናእያስባስብን ነው እያሉ ነው
@user-jo5wv3ru3i
@user-jo5wv3ru3i 2 жыл бұрын
ለዲፕሎማሲ ሴባል ሁሉም ስለ ማይነገረ ነው ወድሜ እንጄ ያልከውን ሁሉ እያደረግን ነው
@tazabizemeta3460
@tazabizemeta3460 2 жыл бұрын
እመስግናለሁ ወንድሜ I hope didn’t offend you.
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
የደደብ ስብስብ
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 Ай бұрын
አንተ ብጥርቅ ተናኮር እዛው
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 50 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 2,9 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 54 МЛН
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН