የሚደርስብን እንግልት መንግስት ያስቁም- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 42,499

EBC

EBC

Күн бұрын

የሚደርስብን እንግልት መንግስት ያስቁም- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች
Addis Ababa
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 79
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ውይ ውይ ሀገሬ ምን ይሆን መጨረሻው ። እስቲ እንደዚህ እየተመካከራችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ያምጣላት መሪዎቻችንንም እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ይስጣችሁ። ሰላም ለህዝቡና ለሀገራችን አምላክ የተስተካከለ ሰላም ያምጣልን።
@hodetebeje7547
@hodetebeje7547 2 жыл бұрын
ፍትህ! ከጦርነት በላይ ትምህርት ሚኒስቴር ለገደላቸው ተማሪዎች !!!
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 2 жыл бұрын
አባ ገዳ እግዚአብሔር ይባርኮት የልብ አድርስ ኖት
@ትጃኒሙስጠፋ
@ትጃኒሙስጠፋ 2 жыл бұрын
ሁሉም በአንድ ላይ ወደ ልማት አንድ እንሁን ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ አምላክ ይጠብቃት አሚን
@አብይፔንዱለም
@አብይፔንዱለም Жыл бұрын
አዳነች አበቤ ይህን ሁሉ ችግር ሳትፈታ ባንዲራና መዝሙር ልታዘምር ተፍ ተፍ ትልልኛለች
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ህዝቡ ትክክል ነው አፋጣኝ መልስ
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 жыл бұрын
በአዲስ አበባ በየክፍለ ከተማው የሚገኙ ሰራተኞች በአንድ ብሄር የበላይነት ስለተያዘ በቛንቛ እንዃ የማንግባባ ስለሆነ የብሄር ስብጥር ይደረግ የወያኔ ስርአት አይደገም፡፡
@hebelaudience6797
@hebelaudience6797 2 жыл бұрын
Gojam Fano Beweyane geze yebeher sebeter aleneberem eyalke new? Atewash. Menalbate yebelayenet neber. Mizanawi lemehon moker.
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 жыл бұрын
እውነት ተናግረዋል ውስብስብ ያለባት ሀገር እስኪ እንነጋገር የሚሰማ ጆሮ ካለ እንደዚህ እንታመስ እረ በቃ ይበለን
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 жыл бұрын
God bless you we ❤ you
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 жыл бұрын
የአዲስአበባ ነዋሪከጠላህ ሳይነቅልህ አይተውህም። ተረኝነትና ጎጠኝነት ከወያኔ ካልተማርን ምላሹየከፋ ይሆናል።
@yeshiwubie5037
@yeshiwubie5037 2 жыл бұрын
Especially police officers
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
ጎበዝ በየቦታዉ ሌላ መንግስት ዉሀ ልማት ክፍለ ከተማ ቀበሌ መብራት ሀይል በየቦታዉ የተለያየ ህግ ነዉ ያለዉ ጥሩ አባባል
@wudearaya8756
@wudearaya8756 2 жыл бұрын
ብልፅግና በዘረኛ በበታችንት መንፈስ የተጠቁ ያለፍበትን ሁሉ የኛ ከማለት ውጪ የማያቁ እንኳን ኢቲዮጲያን የምታክል ትልቅ ሐገር መምራት አይደል ለሰፈርም አይመጥኑም ።
@محمدعدنان-ت4ع
@محمدعدنان-ت4ع 2 жыл бұрын
4ራትሀመትበፈተሻመቸነዉስራዉየሚሰራ
@samsonzeleke5096
@samsonzeleke5096 Жыл бұрын
ከእነዚህ የስብሰባ ግርግር ለውጥ ይመጣል ማለት የዋህነት ነው። ይህንኑ አይነት ስብሰባ ብዙ ጊዜ አድርገውታል፣ ግን ለውጥ ለማምጣት ምን የተሰራ ነገር የለም እንደውም ችግሩ ተባብሶ ነው የቀጠለው። ያንኑ ችግር ሲፈጥሩ የነበሩት አመራሮች እና ሰራተኞች አሁንም እዛው ቦታቸው ሆነው ህዝቡን እያሰቃዩት ነው። እነአዳነችና ሌሎች የጊዜው ተረኞች የተጠመዱት የዘረኝነት አሰራርን መዘርጋት ላይ እንጂ የህዝቡን ብሶት አዳምጠው መፍትሔ ለማምጣት አይደለም። ከስር ያሉት ህዝብን ለማገልገል የሚፈልጉትና ልምድ ያላቸው እየተነሱ ከኦሮሚያ የብቃት ችግር ያለባቸው እና በሙስና የተጨማለቁ አይን አውጣ ዘራፊዎችን አዲስ አበባ አስገብተው ህዝቡን እያሰቃዩት ነው። ብዙዎቹ የዘረኝነት አስተሳሰብ እና የብቃት ችግር ያለባቸው ናቸው። ስለዚህ ለሚዲያ ፍጆታ ውጪ በእነዚህ የካድሬ ልፍለፋ ምንም የሚሻል ነገር አይመጣም። እንደውም እግልቱና ዘረፋው ተባብሶ ነው የሚቀጥለው።
@kwaitea1416
@kwaitea1416 2 жыл бұрын
ኧረበናታቺሁ ብልፅግና አትበሉት ብልግናነው
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
የዚችን ሴትዮ ድምፅ የማልሰማበት አለም😭😭😭😭😭😭😭
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
የአማራ ሚዲያ ይፍረስ በኛ ገንዘብ እየተንቀሳቀሰ ብልጽግና በኛ እንዲያላግጥብን እያደረገ ነው
@negussieadale8921
@negussieadale8921 2 жыл бұрын
ሸንጋዮች ውስጣችሁን የሚመረምር እግዚአብሔር አሉ ፈጣሪ ይምከብሪበት ቦታ እየነጠቃችሁ ሰላም እኒገኛለን ማለት ዘበት ነው ፍርዱ በእጁ ነው
@leyubenhame1089
@leyubenhame1089 2 жыл бұрын
ሁላችውም እየዋሻችው እስከመቼ ትኖራላችሁ ሰው ያልፋል ብዙም አይተናል ከትናንት አልተማርንም የማያልፍ አለም ላይ መኖራችሁን አትዘንጉ የናንተ ውሸት አብሮዋችው ይቀበራል ሀገራች ኢትዮጵያ ግን ዛሬም ነገም ትቀጥላለች
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 жыл бұрын
ወዳጀ ውጭ ዲያሰፓራ የምትሉት ቀን ከሌት እየሰራ እርቆ ኑሮ በሰአት ሰራ ነው የሚገባው ችግር አድርገው አባ የሚያወሩት ከተማ ይቀመጡ የመንግሰት አሰራር ተገቢ አይደለም እንክን ኢቴዬጰያ አሜሪካ የመንግሰት ሰራተኛ ማንኛውም እራሱ ገዝቶ ካልሆነ ቤትና መኪና መንግሰት አይሰጥም የመንግረት ትምህርትቤት ሁለተኛ ደሠጃ ድረሰ ቀነጻ እንጅ እዛ በላይ ማንም ከፍሎ ነው የሚማር እናመረግን ኢትዬጰያ እኔዴት ልጆቻችን ሳንከፍል እንደሚማሩ
@Addisqen_1
@Addisqen_1 2 жыл бұрын
ክፍለ ከተማ ያለው ግፍ የሰው ቤት ነጣቂዎችም ይታይልን ኮልፊ ክፍለ ከትማ
@bizuhanhaile7863
@bizuhanhaile7863 2 жыл бұрын
እኩልነት ከሌለ ምንም ለውጥ የለም የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የወያኔን ውድቀት በሚያስንቅ ሁኔታ ይደገማል አንዱ ጠግቦ የሚፈነጭባት ሌላው እንደ በግ የሚታረድባት ሀገር ሊኖር አይችልም ።
@nishanthaperera652
@nishanthaperera652 2 жыл бұрын
ወይ ብልፅግና ብልፅግና ብሎ ነገር ብልፅግና ሲነሳ ሞታችን ስቃያችን መሳደዳችን ነዉ የሚመጣብን መበልፀግ ማለት ምን ማለት ነዉ????መሞት ሰላም ማጣት በገንዛ አገራችን ስደተኛ መሆን እኔ አልገባኝም !!ስም ብቻ🤮🤮
@abubakarsidiq6287
@abubakarsidiq6287 2 жыл бұрын
ኢለፈለፋል ኢዘመራል ኢጨፈራል የሚሠማዉ ማነዉ ሢጀመር የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ኤዋሕ ሕዝብ ነዉ መግሥት አሁን ደሞ በዚሕ መጥቷል ምክክር እያለ ሕዝቡን ድሀዉ ሕዝብ ለፖሎቲካ እያዋለዉ ነዉ ያሣዝናል ወይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዉሥጥ መኖር መቃብር ዉሥጥ እንደመኖር ነዉ እንደመሸም እንደነጋም ያማያሥታዉቅበት ሀገር ኢትዮጵያ
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 2 жыл бұрын
Stop ethnic politics!
@ሺጓዜየግሼዋ
@ሺጓዜየግሼዋ 2 жыл бұрын
ኧረ በሠመአብ ኢትዮጵያ መግባት ፈራሁ ውክልና ለመጨረስ ያየነው መከራ ሙስና በጣም ተጧጡፏል እባካችሁ እንተሳሰብ 🤔🙆‍♂️
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 2 жыл бұрын
ሙስሊሞች ገ የታየው ስነምግባር የሚደነቅ ነው
@meserettekle-mariam366
@meserettekle-mariam366 2 жыл бұрын
መምራት አትችሉም እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@jeanchestoux8539
@jeanchestoux8539 2 жыл бұрын
Ya leba tekelaye ministre kaletesemamachehu ketema lekachu wetu belowale achafariwocheme yesune felege eyeteketelu newe abebeche yetenagerechewe negere bewenete kelebeche newe anchime meryweme beseferachute kuna meseferachu aykereme
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
UNLESS BILTSEGENA TOOK CARE OF ITS WEAKNESS AND LISTEN TO PEOPLE’S DEMAND WILL FACE TPLF FATE ℹ️
@wondimutadelearedo8015
@wondimutadelearedo8015 2 жыл бұрын
መች ነዉ ግን ይህ ሰቃይ ምበቃዊ
@minibezabih9625
@minibezabih9625 2 жыл бұрын
Government officials accountable for all security of our people. Do your job, get rid of Shilmles and get another Oromo, more mature enough who loves all Ethiopians. God bless our Ethiopia 🙏🙌 Don't make the same mistake, as TPLF you won't make it, what goes up must come down, that's the name of the game in politics. Addis Ababa Ethiopia belong to all Ethiopians period 🙌🙏
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 жыл бұрын
በአዲስ አበባ፤ ነዋሪው ኑሮ መሮት፤ እነሱ ወደመደቡለት እያንዳንዱ ወደየ ብሔሩ ክልል እንዲሄድ የተሸረበ ሴራ አለ፤ አዲስ አበባን ለኦሮሞ ብሒረእስብ ብቻ ለማድረግ በከተማና በኦሮምያ አስተዳደር እየተሰራበት ያለ ድብቅም ጎልቶም የሚታይ ጉዳይ ነው። ይታሰብበት፤ ከቀጠለ፤ አይበጅም።
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 2 жыл бұрын
አዲስ አበባን ሽመልስ ልንወር ነው አለኮ ወይ ንክች አዲስ አበባ የኔም ናት
@dmx3674
@dmx3674 2 жыл бұрын
በየትም ቦታ ስትሄዱ ፣ የሰገሰጉት የኦሮሞ አክራሪ ብሄርተኞች ናቸው ፣ ከኤሪፖርት እስከ መዘጋጃ ፣ከትራፊክ እስከ ፖሊስ ፣ የትም መገልገያ ቦታ ብትሄዱ የኦሮሞ ጽንፈኛ ካድሬዎች ናቸው የስራ እድል ተሰጧቸው ሕዝብ እያመሱ ያሉት ። አስቡት ፣ ከመቶ 60 %ቱ አማራ በሆነበት ከተማ ፣ 90%ቱ አማርኛ ተናጋሪ በሆነበት ከተማ ላይ ፣ ከከንቲባ እስከ ኮሚሺነር ፣ እስከ ባህል ሚኒስቴርነት ፣ የተሰገሰጉት እነሱ ናቸው። ኦሮሞዎች ፣ አሩሲን ፣ ባሌን ፣ወለጋን ሰላም ማስከበር ፣ክፍለ አገራቸውን ማሳደግ ሳይሆን የሚያደርጉት ያሉት፣ ያደገ አገር የኢትዮጵያኖች መዲና ላይ የሙጥኝ ብለዋል ።እነሱ ከስር ሰርተው መለወጥ የሚባል ነገር የለም ፣ የነበረውን የመውረስ ባህሪ ነው ያላቸው ፣ ያለውን ስም እየቀየሩ ወደ እነሱ ማስመሰል ነው ችሎታቸው። በባሌ ፣በአሩሲ ፣ በወለጋ ፣ ብትሄዱ ፣ ከተማውን ያቀናው ሌላው ብሄር ነው። ኦሮሞዎች ፣ በነሱ ክፍለ አገር ስራ እድል ከፍተው ማሰራት ሲችሉ ፣ ህዝባቸውን በሙሉ በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ ጭነዋል ።በተለይ በሸዋ ፣አዲስ አበባ ፣ አማራ በገዛ ከፍለ አገሩ ፣ በቆረቆረው መዲና ፣መጤ ለማስመሰል የሚዳዱ ከብቶችም ሞልተዋል። የህወህት ጉዳይ ይለቅ እንጂ ፣ ጦሩ እነሱ ላይ ይዞራል ፣ እነሱንም ጠራርገን ወደ ኬኒያ ድንበር እንጨምራቸዋለን።
@LIFEISEASYYY
@LIFEISEASYYY 2 жыл бұрын
Tekekel enem astweylhu ,,batam tranenat ala katmaw hulu ensu becha nachaw ,,,baza laya tegabchaw,,, we need fighting aganist aprtied by oromuma,,wararwocha,,,
@seliadugenet861
@seliadugenet861 2 жыл бұрын
Mene end berowen yemolute yeand behere oromo becha new so geltse mehone albete asebha hedo chala meta new negeru
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 2 жыл бұрын
ብልጽግና ሌቦችና ቸዉ፡፡
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
EBC ይፍረስ
@angleangle7960
@angleangle7960 2 жыл бұрын
ብልግና፣ፖረረቲ፣ኦነግ፣ለኢትዮጰያ፣ምንም፣አይጠቅሙም
@etagegnalemayehu5779
@etagegnalemayehu5779 2 жыл бұрын
ሌባን አስቀምጦ አትስረቅ ይባላል ብዙ ማውራት ድራማ ስራችሁ ነው
@dem424
@dem424 2 жыл бұрын
0
@COLDONYT00
@COLDONYT00 2 жыл бұрын
Abey began ezhe oneg sebesb Ormoma edet sebesb
@bizuhanhaile7863
@bizuhanhaile7863 2 жыл бұрын
ሞትን የማያሰቆም መንግስት ስልጣኑን ይልቀቅ
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
ebc ይፍረስ
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 2 жыл бұрын
አዳነች አበቤ ምንም ቾሎታ የላትም መሬት መስረቅብቻ
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
ስትናገር ማሰብ ጥሩ ነው አይባልም
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 2 жыл бұрын
@@eliyasabdurahman7540 4 wit she my chin you made
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
@@dkm1666 የሞትክ ትውልድ በመጀመሪያ እንደ ሰው አስብ የራስህን ቋንቋ ተማር የእንግዴ ልጅ
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 2 жыл бұрын
ኦሮሙማ ፋሺዝም ነው ይቁም!!!
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
የአብይ አፍ EBC ይፍረስ
@driftdub9230
@driftdub9230 2 жыл бұрын
አንቺ ብሎ ከቲባ ውርደታም
@besufikad8924
@besufikad8924 2 жыл бұрын
በወያኔ ግዜ ሳታለቅሱ ገና አሁን አለቀሳችሁ
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
የአማራ ሚዲያ ይፍረስ በኛ ገንዘብ እየተንቀሳቀሰ ብልጽግና በኛ እንዲያላግጥብን እያደረገ ነው
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
የአብይ አፍ EBC ይፍረስ
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
የአማራ ሚዲያ ይፍረስ በኛ ገንዘብ እየተንቀሳቀሰ ብልጽግና በኛ እንዲያላግጥብን እያደረገ ነው
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
እነዚህ እራሳቸው ኮራብትድ የሆኑ አገር ለመዝረፍ ተረኞች ናቸው 😭😭😭😭🤮🤮🤮🤮
@jaajee2621
@jaajee2621 2 жыл бұрын
አደናች ሰገጤ ፈጣሪ ያነሳሽ
@aboneshyadate5665
@aboneshyadate5665 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@godismysavior2684
@godismysavior2684 2 жыл бұрын
Yasershachewen yekatemawen wetat feche
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
የአብይ አፍ EBC ይፍረስ
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
የአብይ አፍ EBC ይፍረስ
@mulatubetru6030
@mulatubetru6030 2 жыл бұрын
የአብይ አፍ EBC ይፍረስ
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 54 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,7 МЛН
EMS Eletawi ተስፋ የተጣለበት ዘመቻ Fri 27 Sep 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,3 М.
BlackRock: The Conspiracies You Don’t Know
15:13
More Perfect Union
Рет қаралды 1,8 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН