የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሆነው ብሉ ናይል ሪዞርት Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 42,336

EBC

EBC

Күн бұрын

የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሆነው ብሉ ናይል ሪዞርት #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 42
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
ድስ ይላል ስራተኛ የሚያክብር ድርጅት ሁሌም እግዝሀቤር ይባርከዋል
@d.f3504
@d.f3504 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ካለን ኢኮኖሚ አንፃር በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የተሰራው ለማለት እወዳለው:: በተረፈ ብሉ ናይል የሚለውን ስም አባይ ብታደርጉት አገራችንን የበለጠ ያስተዋውቅልናል::
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስመጣ ብሉ ናይል አርፋለው የውስጡን ገፅታ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ሁሉ ደስ ይላል አባይ አባያችን ብንለው ደስ ይላል
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 2 жыл бұрын
Wow! So gorgeous! One day my dream will come true and will be able to visit and enjoy the stay! Proud of you all!
@ayanasalehu2715
@ayanasalehu2715 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ ቆይታዬ ይህን የመሰለ ሆቴል ሳልጎበኝ በመመለሴ በጣም ተቆጨሁ።
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 2 жыл бұрын
እባካቹህ ይሔን ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዝኛ አቁሙ:: መግለጫው ለኢትዮጵያውያን ከሆነ እንግሊዝኛዉ ምን ይሠራል
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
የተማርን አዋቂ ነን ለማለት እኮ ነው ! ግራመርን በትክክል መጠቀምና መጻፍ የማይችል ሰገጤ ኢትዮጵያዊ ሁላ የት ቦታ ላይ እንኩዋን የእንግሊዝኛ ቃላትን ተጠቅሜ ራሴን በባዶ ላካብድ ብሎ የማያስብ አጉል ፈረንጅኛ ! ማፈሪያ ሁላ !
@aminamohammed6609
@aminamohammed6609 Жыл бұрын
ባሕር ዳር ውቢቷ ።ቆንጆ ሪዞሪት
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 2 жыл бұрын
i seen it very beautiful hotel
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 жыл бұрын
ሸይ ምኔጣፋችሁኔ ሸየር ኘድሬጉልን ቴደብሩን
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 11 ай бұрын
የጎጃሜው የአዴቱን ሰው የመኮንን ገበየሁን ሆቴል እሱን አስገድላችሁ ጠቀለላችሁት አይደል ሚድሮኮች 😢 እመነኝ አንት ክርፋታም ሀላሙዲን ዋጋ ትከፍልበታለህ ።
@flyandridefar8830
@flyandridefar8830 2 жыл бұрын
ያበደዉ የዱባይ ኤክስፓ። ኢትዮጵያስ? kzbin.info/www/bejne/gZqlZquQeKeWsLs
@getmanful
@getmanful 2 жыл бұрын
The owner of this hotel was መኮነን ጠብቀው።but he died before he finished the hotel ,since from that the construction stopped and the bank taken it and sold it to medrko
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 2 жыл бұрын
ተሳስተሻል መኮንን ጠብቀው ???? Kikikiki ጠብቀው ባሌ ሌላ ሰው ነው
@getmanful
@getmanful 2 жыл бұрын
@@esmaelmekonnen6236 i think ጠብቀው ባሌ was the owner of papyrus hotel.
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Жыл бұрын
I heared something like that but I don't know the truth
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 11 ай бұрын
ልክነሽ መኮንን ገበየሁ ነው ። የአዴት ሰው ነው ። ሀላሙዲን እሱን አስገድሎ ሆቴሉን ጠቀለለው 😢😢
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
እንመጣለን እናርፋለን ቤልጆቻችንን ይዘን ሰላማችን ይብዛልን ምርጥ
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 2 жыл бұрын
ቆንጆ ሆቴል ነው ውቢቷ ባህርዳር ታምራለች። ትውልዱ ግን ያሳዝናል እንግሊዝኛ ሳይቀላቅል የሚናገር የለም እባካችሁ አማርኛና እንግሊዝኛን አትቀላቅሉ ነውር ነው ።
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰተሽን ነበር ሁሉን ነገር እኛ መጠቀም አቅቶትን በድህነት እንማቅቃለን እንጂ። ሁሌም ሀገሬ ምን አደረገችልኝ እያልን ሀገራችንን ስናጣጥል እንደመጣለን ከዚ በላይ ምን ታድርገንጨሁሉን ነገር ሰታን።
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Wow what amazing place. It doesn't look like build on mama Ethiopia's land. I am proud to say this one is my country's fabulous hotels 🏨❤♥😀.
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 жыл бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነው ግን:የብሉ ናይል ሪዞርቱን ገለፃ እንግሊዝኛና አማርኛ ቃላትን እያዳቀሉ ከመናገር ለምን ወይ በእንግሊዝኛ ካልሆንም በእማርኛ ብቻ አታደርጉትም?
@abaynehworkuDersehabayras
@abaynehworkuDersehabayras 2 жыл бұрын
መኮነን ገበየሁና አቫንቲ ብሉ ናይል ሪዞርት ምንና ምን ናቸው !!!! አቫንቲ ብሉ ናይል ሪዞርት ለከተማችን ለባህር ዳር በቱሪዝም ዘርፍና በመስተንግዶ አገልግሎት አሰጣጥ እድገት አኳያ ፈር ቀዳጅ ከሆኑት የኢንቬስትመንት ስራዎች መካከል አንዱ መልካምና ውጤታማ ስራ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት የሜድሮክ ኢንቬስትመንት ግሩፕ ሃብት ይሁን እንጂ የዚህ ሆቴል የሃሳቡ አፍላቂ፤ ዲዛይን አሰርተው ሃብት ፈልገው አቅርበው በአጭር ጊዜ በ1980ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ግንባታውን በፍጥነት አከናውነውና እንደተባለው ከ70 በመቶ በላይ አድርሰውት እንዴውም ጎን ለጎን የሆቴሉን የኮከብ ደረጃ የጠበቁ ከውጭ ሃገር በትዕዛዝ የሚዘጋጁና ወደ ሃገር የሚገቡ ኢኩፕሜንቶች፤ ፈርኒቸሮች፤ የሬስቶራንት፤ ላውንጅና ባር ወዘተ ዩቴንስሎች ሳይቀሩ በባህር ዳር ሪዞርት ስም ታትመውና ከውጭ ገብተው በጉምሩክ መካዝን ውስጥ በፋይናንስ ዕጥረት የተያዙ አንሶላና የጠረጴዛ ልብሶች ሳይቀሩ እንደነበሩ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ዜጎችና ቤተሰቡ በጥሞና መናገር ይችላሉ፡፡ ይህ ተግባር የማንም ሳይሆን የሩቅ አሳቢውና ፈጥኖ የተለየን አሳዳጊ ወንድማችን የመኮነን ገበየሁ ስራ ውጤት ነው፡፡ ዛሬ ሚሊየን ብርን ማንም የከብት ነጋዴ ሊጠራው ጋሽ መኮነን ገበየሁ ለዚያች ለማትረባ የ30 ሚሊየን ብድር ከጎኑ የሚደርስ የአማራ መንግስትና ባለስልጣን ስላልነበረ ይህንን የመሰለ ሆቴል ባንክ ወርሶ በ35 ሚሊየን ብር ሽያጭ ለሸክ አል አሙዲ አስተከላለፈለትና ዛሬ ላይ የሆቴሉን ስም እንኳን መኮነን ገበየሁ ሆቴል ብሎ ማሰየም ያልቻለ መንግስትና ህዝብ መኮነን ገበየሁ የተሰዋለትን ይህንን ኢንቬስትመንት፤ የሜድሮክ ኢንቬስትመንት ግሩፕ ሃብት በባህር ዳር ከተማ በሆስፒታሊቲ አገልግሎት ዘርፍ ያበረከተው ድርሻ ተብሎ ሲወራ አብረን ተመለከትን፡፡
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 11 ай бұрын
አስታዋሽ ወገን አይጥፋ ። ሀላሙዲን ከቅማላም ትግሬ ጋር ተባብሮ የበላብን እንቁው አባታችን ምክንያት ገበየሁ ደም ይመለሳል ። ጎጃሜ መሆናችንን አላወቁም ።
@ham8288
@ham8288 2 жыл бұрын
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
መኮነን ገበየሁ ነዉ የቱሪስት መዳራሻ ያደረዉ ወይስ ሼኩ ናቸዉ? ባለ ሀሳብ አመንጭዉን ግለሰብ አይዞህ አንተ ጀምረዉ አብረን እንጨርሰዎለን የሚል የወንድምነት ተስፋ ስጥተህ ገንዘቡን እንጥፍጣፊ ሳንቲም እስኪቀረዉ አስጨርሰህ ካዛ በአሻጥር ከ70 ፐርሰን በላይ ያለቀዉን ሆልቴ በጨረታ ተመሳጥሮ መግዛት !!! ይህች አገር ስንት ጉድ የተሠራባት እንደ ሆነ የሚያዉቀዉ ያዉቀዎል ። ይህን የምለዉ በስማ በለዉ ሳይሆን ሆቴሉን ለመስራት የመጀመሪያዎ ትልቅ አለት ስትፈነቀል ነዉ።
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 11 ай бұрын
Thank you
@selamselam805
@selamselam805 2 жыл бұрын
Wow
@monegoncco
@monegoncco 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻👌👌👌
@BilaalooAbdu-gc8rc
@BilaalooAbdu-gc8rc 3 ай бұрын
❤❤ልበ ብርሃን❤❤❤
@ayichluhimwondewossen6912
@ayichluhimwondewossen6912 2 жыл бұрын
Wow my city my old staffs and my friends happy to see you BNRH is still the best hotel keep it up Good job
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 2 жыл бұрын
ቆይ እዚህ የመሰለ ሆቴል ውስጥ ማታ ማታ ወተት ጠጥተን አናድርም ፣ ቢራውንም ውስኪውንም ስንል ደግሞ ጠዋት አንጎበር ፣ሲጨፍርብን የሆነ ነገር ያስፈልገናል ምነው ሽሮ ፍትፍቷን ከብፌ ውስጥ የለችምሳ ጃል ? lol Absolutely lovely hotel. I personally will be there very soon with my family. keep up the god work.
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Жыл бұрын
Cheif Inspector Amare, silayehuh des bilognal, melkam yesira gize yihunilachihu ❤
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 Жыл бұрын
ውብ ሀገሬ
@Ela-mx8cr
@Ela-mx8cr 2 жыл бұрын
ሌላ የልብ ስብራት. 😢😭የሩሲያ ሚሳኤል በምስራቅ ዩክሬን ባቡር ጣቢያ በትንሹ 50 ገደለ። ዩኤስኤ በዚህ ላይ ሩሲያን ወቅሳለች። ይሄን ክስተት ቪዲዮ በ kzbin.info/www/bejne/q5bCqqh6obmcjZo ላይ ይመልከቱ
@beldatufa82
@beldatufa82 Жыл бұрын
Amazing, it is the New Face of Ethiopia!!!
@zulfa9000
@zulfa9000 2 жыл бұрын
ቢረቦ ከሜራውን ታማቼኝ
@flyandridefar8830
@flyandridefar8830 2 жыл бұрын
ያበደዉ የ8ቢሊየን ዶላር ዱባይ ኤክስፓ። አቤት ኢትዮጵያስ? kzbin.info/www/bejne/gZqlZquQeKeWsLs
@flyandridefar8830
@flyandridefar8830 2 жыл бұрын
ያበደዉ የ8ቢሊየን ዶላር ዱባይ ኤክስፓ። ኢትዮጵያስ? kzbin.info/www/bejne/gZqlZquQeKeWsLs
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 124 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 15 МЛН
የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ|
29:39
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 124 МЛН