ስፖርት ማህደር የእግር ኳስ ፊት አውራሪ ሙሉጌታ ከበደ አሸብር

  Рет қаралды 10,521

EBC

EBC

Күн бұрын

#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 10
@solomontesema2167
@solomontesema2167 3 жыл бұрын
ሙሉጌታ ከበደ የኛ ሜሲ ነበርክ።መቼም አንረሳህም።ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
@hayutube898
@hayutube898 3 жыл бұрын
ሙሌ የኔ ጀግና አንተ ኳስ ሥታቆም እኔ ተበለድኩ ምነው አንድ ቀን እንኳ በአካል ሥትጨዋት አይቸህ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ አባቴ
@miliyongudeta7018
@miliyongudeta7018 2 жыл бұрын
ሙሉጌታ የሱዳን ጌታ
@lamrof
@lamrof 6 ай бұрын
ሙሉጌታ ከቅጥነቱ ከእንሰቱ ጋር አብሮ የኳስ ኪነትና አልበለጥ ባይነትን አብሮ ሰጥቶታል። ከተንኮለኝነቱ ጋር አንድም ግዜ በቀይ አለመውጣቱ የሚገርመኝ ነገር ነበር። አንድ ግዜ እርሱ ኳስ ይዞ ሲገፋ ከጎኑ አብሮ ሲዋደረው የነበረውን ባላንጣ ተጫዋች እግሩን መሬት ላይ ተክሎ አሰናክሎ ባፍጢሙ ደፋው። ዳኛው ቅጣት ለማን የሰጣል ለሙሉጌታ።፡
@lamrof
@lamrof 6 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ሙሉጌታን በ1ኛ ደረጃ ነው የማስቀምጠው። ይቅርታ ይደረግልኝና መንግስቱ ወርቁን ሲጫወት አላውቀውም፣ የተቀረፀ ተላዋሽ ምስልም የለም ለማመሳከር። የማውቀው ሙሉጌታን ነው፣ ስለዚህ ለእኔ ሙሉጌታ ከበደ ወደር የሌለው በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ቁጥር 1 ምርጥ ተጫዋች ነው።
@YGG803
@YGG803 3 жыл бұрын
አሸብርርርርርር
@lamrof
@lamrof 6 ай бұрын
ሙሉጌታ በኳስ ጥበብ የተካነ ሰው ነበር። በዓለማችን ላይ አንጋፋ ከሚባሉት ተጫዋቾች የሚተናነስ አልነበረም። እንደነዚህ ዝነኛ ተጫዋቾች ፔሌ፣ ማራዶና፣ ሜሲ ዓይነት ደመነፍሳዊ ተጫዋች ነበር። አንዴ ፒያሳ የታወቀ መዝናኛ ቤት ነበር፣ ያሁሉ ህዝብ ግጥም ብሎ ድራፍት ቢራ እየጠጣ ሙሉጌታ እንደወጥ መሐል ቁጭ ብሎ ያወጋን ነበር። አንዱ ሲጠይቀው፤ እንዴት ነው ይህን ሁሉ የምታደርገው ሜዳ ላይ፣ እንዴት ነው እንዲህ በከፍተኛ ፍጥነትና ልክ በሆነ ሁኔታ ሰውን የምታልፈውና ግብ የምታገባው ብሎት፤ እኔ እንዴት እንደማደርገው አላውቅም ብሎ መለሰ። ይህ ነው የደመነፍስ ተጫዋች ነው ብዬ እንድሰይመው ያደረገኝ። የባርሴሎናው ሜስም ተመሳሳይ ጥያቄ ተጠይቆ ተመሳሳይ መልስ ስጥቶ ነበር።
@YH-su7os
@YH-su7os 3 жыл бұрын
ምነው ተደጋገመ? በተለያየ ቻናል ለሶስተኛ ጊዜ ሳየው ነው
@lamrof
@lamrof 6 ай бұрын
ይገባዋል ወገኔ ሆይ። ይህ ሰው ስሙ መግነን አለበት። አለዚያ ክስተቱ ተዳፍኖ ይህን የሚያክል ብርቅ እንቁ ተጫዋች ኢትዮጵያ ማፍራት እምደምትችል የዘመኑም ሆነ መጪው ትውልድ ሳይረዳው ይቀራል። ጥሩ ታሪክ ማበርቻ ነው። መጥፎ ታሪክ መማሪያ ነው። ከሙሉጌታ ጋር ገብረመድህን ኃይሌም አብሮ መወሳት አለበት።
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 3,4 МЛН
Nobody has matched Ronaldinho's magic at Barcelona 👑
18:46
Rptimao Videos
Рет қаралды 4,4 МЛН
አራዳ ከኮሪደር ልማት በፊትና በኃላ
22:37
Arada sub city communication office
Рет қаралды 311
የወንጌላዊት መሲ ታፈሰ የህይወት ምስክርነት ክፍል 2
1:40:39
Amen Emmanuel media / አሜን ኢማኑኤል ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 109 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН