||ጀግናዬ||JEGEGNAYE ተለቀቀ! አንኳን አደረሳችሁ! መልካም ትንሳኤ!!EBENEZER TADESSE OFFICIAL May 1 2021

  Рет қаралды 1,281,578

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Күн бұрын

አግልግሎቴን በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ!!
CBE Bank ~1000334622278
Abisiniya Bank ~138858847
Abenezer Tagesse
Phone ☎️ +251930623180
ሁሌም ከዚህ አገልግሎት ጋር አብራችሁ ስለሆናችሁ
አመሰግናለው ተባረኩ!!🙏

Пікірлер: 677
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 3 жыл бұрын
ጀግናዬ! አንተን ከማግኘቴ በፊት ህይወት ትርጉም የለው ለኔ አንድ የማውቀው ሚታወሰኝ ጠዋት ማታ መባከኔ ድንገት መተህ ከጀልባዬ አሳ እናጥመድ ስትለኝ የአለም ቤዛ መዳኛዋ አረ እንደሆንክ መች ገባኝ! አምኜ የተከተልኩትን ቢያስብለኝ ጠላት ወየው ጉዴ ለመሞት አንደ በግ ሲነዳ ሲታሰር ልክ እንደ ወንበዴ ተስፋዬ ለዚህ ነው ተባልኩኝ አይኔ እንዴት ይመልከት ጠላቱን የሃዘን ፊዩን እያየሁት በሲቃ አቀና ዳገቱን! የስተቱን ጎዳ እንዳላየ ለስንቱ አባት ሆነለት ጨከነ ያኛው ሌት! ስቀለው ስቀለው ተባለ ስንቱን አንዳላባበለ ልቡ እንደው ምን አለ?! በሃሰት ወንብር ላይ ቁጭ አሉ እንዲህ ነው እንዲያ ነው እያሉ በርባንን አንዲሉ! ጭንቁ ተራራ አለፈ አይኔ መሞቱን አሳየኝ ታዲያ እኔ ምን ቀረኝ! የሳልኩት የነገ ተስፋዬ የወደድኩት ምን ምናምኔን ጥዬ ቢወጋ እንደ በግ ተወስዶ መች አየ አይኔ ማዶ ማዶ! ቀን አለፎ ግንዙን ለመውሰድ ማለዳ እግሬ እዚያ ቢሰደድ ድምፅ የለም ድንጋዩም እታች ወርዶ ጨርቅ አረንጂ መቃብሩ ባዶ! እሞታለው ሲለኝ ሶስቱን ቀን ዘንግቼ ከቤቴ የከተመወኩት በሬን ዘጋግቼ! ግንዙን ለመውሰድ እልፍ ብል ማዶ ኢየሱስም የለ መቃብሩም ባዶ ! አረከው ወይ አረከው ትላንትና እንዳልከው አረከው ወይ ጨርቅህን ለወጠኑልህ ጣልከው አረከው ኢየሱሴ ሃዘኔ ሲብስብኝ ጭራሽ ሞትን ገደልከው ዛሬ ደሞ ባስክብኝ! ጀግናዬ የኔ ጀግና ልጎደድህ በፊትህ በምስጋና አንበሳዬ የአይሁድ ካንተ ጋራ ሚስተካከል የለም አንድ!! (1)ታሪክ ተሰርቶ ታሪክ ቢወራ ማነው ንገሩኝ ጠፍቶ የበራ ሞት ያሸነፈ ወዴት አያችሁ ስሙልኝ እስቲ አንናንተ ጉድ ልንገራችሁ!! በጥላቻቸው መሰከሩበት ገድለውት በግፍ ድንጋይ ዘጉበት ሶስት ቀን ቆጥሮ የማታ ማታ ድንጋይ ፈንቅሎ ተናሳ ጌታ! ጅግናዬ አሃ የኔ ጀግና የአይሁድ ንጉስ አሃ ባለዝና አንበሳዬ አሃ የናዝሬቱ ድንቅ መካር አሃ ክንደ ብርቱ! (2)በዘመን ታሪክ ያወደሷቸው ለሰሩት ገድል ጅግና ያሏቸው ሁሉም በተራ አፈር ለበሱ ከዚህ ይለያል የሱማ የጉድ ነው የሱ! አንኳን መኖሩ ሞቱ ተፈርቶ ለመቃብሩ ዘብ ተከማችቶ ያም ሳያስቀረው ጥሎ የተነሳ የኔ ኢየሱስ ነው እንግዲያው የየይሁድ አንበሳ! ሞት ሳያስቀረው ሻረው ተነሳ የኔ ኢየሱስ ነው ስሙልኝ የአይሁድ አንበሳ ጅግናዬ አሃ የኔ ጀግና የአይሁድ ምጉስ አሃ ባለዝና አንበሳዬ አሃ የናዝሬቱ ድንቅ መካር አሃ ክንደ ብርቱ! EBENEZER TADESSE OFFICIAL
@bobbybuilder9126
@bobbybuilder9126 3 жыл бұрын
Thank you for posting the lyrics. Now I can sign and worship along.
@astergesaso8050
@astergesaso8050 3 жыл бұрын
Love you guys stay blessed for ever
@denbelikeno3628
@denbelikeno3628 3 жыл бұрын
Asetwayi liji tabarak andandi yemayigabagn bota nabare ahun gilts nawu( God bless you ) ahunim balela sira entabikahalen (with your Wife) eebbifamaa!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tatad6258
@tatad6258 3 жыл бұрын
Ttt
@hermi-x6n
@hermi-x6n 3 жыл бұрын
Thank you for the lyrics, please always post it
@ፍቅርናትመንገዴ
@ፍቅርናትመንገዴ 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ማርያምን መዝሙሮቻችሁን ስወደው ደሞ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሄን በስተመጨረሻም ተለቀቀ😍😍😍😍
@oneloveetyo9424
@oneloveetyo9424 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ዉድ እየሱስ ይወድሻል ይፈልግሻል
@hjrjr9637
@hjrjr9637 3 жыл бұрын
Tabrk
@mam2522
@mam2522 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ኦርቶዶክስ እያለሁ ተደብቄ ነበር የምሰማዉ መዝሙራቸዉ። እንዴት እንደሚያድን እሱ ያዉቅበታል። ጌታ የሱስ ብቸኛዉ አዳን እዉነት መንገድ ሂይወት መሆኑ ራሱ ይገልጥሻል። አሁን በቤቱ ያዘምረኛል። ጌታ ይወድሻል ተባረኪ።
@kukukal3399
@kukukal3399 3 жыл бұрын
ተባረኪ Ayniye❤❤
@takalignaddise4613
@takalignaddise4613 3 жыл бұрын
Eyasus yiwodishal
@Richyitbarek
@Richyitbarek 2 жыл бұрын
ለዛሬ መዝሙሩን የምጠግበው አልመሰለኝም 😍😍😍 የእኛ ጀግና በክብር የሚመጣ። ተባረኩ በኢየሱስ ስም
@nadaalhashemi1401
@nadaalhashemi1401 2 жыл бұрын
Aman ❤❤
@Aynlem2570
@Aynlem2570 5 ай бұрын
አንተ የተባረክህ ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው የዳዊት ልጅ እየሱስ ❤❤❤❤
@godisgood2164
@godisgood2164 3 жыл бұрын
ቅዱስ ቃሉን መዝሙር አድርጎ የሰጣችሁ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙏🏽ተባረኩ ያብዛላችሁ ቃሉን ብቻ ዘምሩ!! ዘመን ተሻግሮ ሁሌም አዲስ የሚሆነው ቃሉ ብቻ ሲሆን ነው🥰😍❤️❤️
@geremchewelda4281
@geremchewelda4281 3 жыл бұрын
ጅግናዬ ጀግናዬ እየሱስ ጀግናዬ ባልና ሚስት ተባረክ ለምድር በረከት ሁኑ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናቹ ይባርክ
@yemisrachgetachew9317
@yemisrachgetachew9317 3 жыл бұрын
ጀግናዬ የኔ ጀግና የአይሁድ ንጉስ ባለዝና አንበሳዬ የናዝሬቱ ድንቅ መካር ሀያል ብርቱ እሰይ እልልልልልልልልል አቤኒ ና ኤዱ ዘር ማንዘራቹ ይባረክ ብርክ በሉልልኝ ድንቅ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ጨዋነትንና ለዛ የተላበሰ ምርጥ የመዝሙር video ❤ ባል እና ሚስት ሁለም አንደኛ ናችሁ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 3 жыл бұрын
የክርስትና ኢምንት ተከታዮች የውንገል አምኞጭ ዳግም የተውለዳቹ ኢንኩዋን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ባዓል በሰላም አደርሳቹ ዛሬ አመት ከኛጋር ያከበሩት ዛሬ ግን የለሉት ቢዞች አሉ ኢኛ ድግኖ ልባሞች ሆነን ሳይሆን ከማይልቅ ከትምህርቱና ከችረነቱ የተነሳ አመት ለአመት በሰላም አደረሰን ያደርሰን ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም የተባረክ ይሁን በጣም ድስ ይምልና የባርክ ዝማሬ ነዉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ብሩካን ናቹ በናንቴ ጽጋ በብዙ ተባርከናል አሁኒም በርቱ በትንሳኤዉ ጉልበት ሃይላቹ ኤንደ ንስር ይታደስ ውዳቹዋሌዉ በክርስቶስ ፍቅር መልካም የፋስካ ባዓል ይሁንላቹ
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ የወደዱኩት ቢኖር ይህ መዝሙር ነዉ ሰማያዊ ቅባት ያለበት ነዉ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግበዉም ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርክልን
@nigstdaresma350
@nigstdaresma350 3 жыл бұрын
ጀግናዬ ሀሀ የኔ ጀግና የሀይሁድ ንጉስ ባለግርማ አቢ እና ኤዱ ጌታ ዘመናቹን ይባረክ በጣም ነዉ ምወዳቹ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ሁሌ ብሰማ አይጠግብም ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል ተባረኩ ጌታ ፀጋው ያብዛላችሁ Woww
@kabeteshdamte2950
@kabeteshdamte2950 4 ай бұрын
አውነት ነው ኢየሱስ ጀግናነው ❤
@rahelkasaye6969
@rahelkasaye6969 2 жыл бұрын
ከእየሱስ ሌላ ማነዉ ጀግና !!!!!!እሰሰይ እልልልልልልልልልልልል ተባረክ ከዚህ በበለጠ ፀጋዉን ያብዛልህ የተወደድክ
@funnytiktok4492
@funnytiktok4492 3 жыл бұрын
በጴጥሮስ ቦታ ሆነህ የዘመርከው part በጣም አስገራሚ ነው በርታ። እልፎ አልፎ እስክስታ ያለበትን ቦታ ባታስገባው ጥሩ ነው። ግድ የለም እሱ ባይኖር ሚጎዳው ነገር የለም። ለሁሉም ሰው አይምሮ የሚመች ይሆናል። በተረፈ በጣም ግሩም መዝሙር ነው።
@mohammedkhirfan4579
@mohammedkhirfan4579 3 жыл бұрын
እንዴፈልጌ ይዘምሪ አሰተያያት የምሰጥበት ቦታ አይደለም ኤሄ ዝም ብለህ አዳምጥ
@richshibaa4014
@richshibaa4014 3 жыл бұрын
@@mohammedkhirfan4579 yet new asiteyeyet yemisetew betu hedo yinigerew
@denbelikeno3628
@denbelikeno3628 3 жыл бұрын
ehe eko tasarto yalake ina yetalakake nawu lijun atirabishew tawadaj mazmur nawu beka.Astayayet mastat kasfalage dagmo lalela sira inji ehegnawun mastakakl kazihi bohala ayichalim.
@hermi-x6n
@hermi-x6n 3 жыл бұрын
@@richshibaa4014 😂😂
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
@@richshibaa4014 💀
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹህ አደረስን እኛንም በስድስት ያለነዉን በሰላም በጤና ለእናት ሀገራችን ያብቃን #ሰላም ፍቅር ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን መልካም በዓል!! ተባረኩ የምወዳቹህ አሜን መቃብር ባዶ #ጀግናዬ !!!😍😍❤❤❤❤
@desalegnwoemago4245
@desalegnwoemago4245 3 жыл бұрын
አንተን ከመጌኛት በፍት ህይወት በዶ ነበረኩኝ
@TamuTube-q1t
@TamuTube-q1t 3 жыл бұрын
ኑርልኝ💝😘መልካም በዓል ለሁላችንም💝👏
@ትግእስትደምሴ0589
@ትግእስትደምሴ0589 3 жыл бұрын
እልልልልልል አሜንንንንንንንንንን እልልልልልል አሜንንንንንንንንንን ታበረኩ አቤኒ ና ኤዱ እንኮን ለትሳኤ በአል አደረሰቹ ዛመነቹ ይበረክ
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
yene wude abnzere tebareku
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 жыл бұрын
ጀግናዬ ኢየሱስ የአለም ቤዛ መዳኛዋ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@Richyitbarek
@Richyitbarek 2 жыл бұрын
ክብር ክብር እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ ክብርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ወንድሜ ተባረክ ዛሬ ነው የሰማሁት አጥንቴ ውስጥ እሳት ሆነብኝ❤❤❤❤❤ ተባረኩ ጨምሩ ተትረፍረፉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@almaznegash3708
@almaznegash3708 3 жыл бұрын
I'm orthodox but l like the mezmuer God bless you 🙏nice job 👏
@getuwondimu7542
@getuwondimu7542 2 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ብዙዎች እንደተባረኩ እ/ር ከእነሱ እጥፍ ይባርክሕ።
@AffectionateDimSum-rj8cd
@AffectionateDimSum-rj8cd 8 ай бұрын
ጥምረታችሁ ታጋታችሁ ዝማሬያችሁ በወጣትነት ጌታን ማግኘት በእዉነት ምንኛ መታደል ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተጠበቁ ይከልላችሁ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 3 жыл бұрын
አንበሳዬ የናዝሬቱ💪💪 እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው እንደሞተ አልቀረም የኔ እየሱስ ሞትን በድል አሸንፎ ተነሳ ይሄ የአይሁድ ባለዝና እልልልልልልልልልልልል
@eyerusalemyirga6249
@eyerusalemyirga6249 9 ай бұрын
አንተ የተባረክ የእግዚብሔር ድምፅ ልበልህ ጌታ እየሱስ አሁንም ኣብዝቶ በመዝሙር ይኖባህ ከነባለቤትህ በጣም ነው የምንወዳቸው ዘርራችሁ ይብዛ
@tsionsalile3725
@tsionsalile3725 2 жыл бұрын
በዘመኔ በጣም እምወዳቹ እማከብራቹ ከዚያም አልፎ ጌታ ከዚህ በላይ እንዲጠቀማቹም ሁሌም እናፍቃለሁ ።በእናተ በመሆን ለትውልድ ህይወት የሚሆን መልዕክቱን የሚያስተላልፈው መንፈስ ቅዱስ ይባርክ።እንዲህ ልባርካቹ፡- “እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።” - መዝሙር 1፥3 በዘመናቹ ምንጩ ይታይባቹ።ምንጩም ክርስቶስ ነው።ምንጩጋር ሆኖ መድርቅ የለምና እለት እለት ለምልሙ።ክብሩን እምትራቡ እንደሆናቹ ጌታን መገናኘት ይሁንላቹ።መከናወን ይሁንላቹ።እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ ።እወዳችኋለሁ የተወደዳችሁ ❤❤
@tigistshibsha8306
@tigistshibsha8306 2 жыл бұрын
ውውው አየሱስ ያድናል የኔ ጃግና ❤️❤️
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
የእኛ ጀግናዬ ኢየሱስ የአይሁድ ንገሥ ኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ የጀግ ልጆች
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
ufffffffffff❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abenezernewcreation4020
@abenezernewcreation4020 3 жыл бұрын
💓💓💓💕💖💝💝
@FatimaFatima-xs2fl
@FatimaFatima-xs2fl 3 жыл бұрын
@@dhdhhdhd6142 jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjl
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
bAssssssssssdsda
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
@@FatimaFatima-xs2fl bassssssssssssssssssssesseessssa
@Tayech-oj8dh
@Tayech-oj8dh 3 жыл бұрын
ጀግናዬ እየሱስ ተነስቶዋል መቃብሩ ባዶነው ክብር ለጌታችን ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤
@mere95ahmad-oj7id
@mere95ahmad-oj7id 9 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን ጃግናዬ የኔ ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜንንንንንን ዘማሪ አቡ ፅጋ ጌታ እግዚአብሔር ያበዛልክ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esraelanagaw9531
@esraelanagaw9531 3 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋ ተባረኩ ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በጣም እውዳቹሃለው በናንተ የምሰራው የኢየሱስ መንፈስ ወደ እኔጋም እንድመጣልኝ አምናለሁ ።
@ዘማሪታዱውየሱስ
@ዘማሪታዱውየሱስ 4 ай бұрын
የጀግኖች ጀግና አሜን አሜን 😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👌👌👌👌👌👌👌👏🎤👏🎤💪💪💪💪💪💪💪ጀግና ዬ
@rebeccaabraham8752
@rebeccaabraham8752 3 жыл бұрын
ሁሌም የናንተን ዝማሬ ስሰማ ነፍስም አይቀርልኝ እወዳቸዋለሁ ብሩካን ናችሁ ♥️♥️♥️
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ethopia4810
@ethopia4810 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልል ድንቅ ዝማረ ተሰምቶ የምይጠገብ ዘ/አብዬ & ኤዱ ተባረኩ
@chaltutola2865
@chaltutola2865 3 жыл бұрын
ጀግናዬ የኔ ጀግና እየሱስ ታንስቱዋል ሞትንሞትን ጋድሎ !!! ሁካን አዳራሳቹው የኔ ዉዶች ❤🙏🙏
@jiokioo5935
@jiokioo5935 Жыл бұрын
ዘመንክ ይለምልም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም🎻🎻🎻🎻🎻🎻🙌🙌🙌❤❤❤💞💞💞💞💞
@salamadisou9026
@salamadisou9026 3 жыл бұрын
ገና ስሰማ ነው መንፈሴ ሚረካው እሰይ አቦ ኑሩልኝ 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎶🎶🎶🎶🎶🎶❤❤❤❤❤❤
@kalyesamilj2969
@kalyesamilj2969 3 жыл бұрын
ጀግናዬ ኢየሱስዬ ስምህ ይባረክ በመዝሙሩ ባጣም ተባርኬበታለው የአባቴ ልጆች Eb & Edu የ Edu mom ሁላችሁም ተባረኩ የኤዱ mom በጣም ነው የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ!!!
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
የነገስታት ንጉሥ የጌታች ጌታ የሃይለኖች ሃይልህ ክብር ምስጋና ለዘላለም ይሁንለት አሜንን❤ተባረኩልኝ በብዙ ፀጋ!!
@blenblen9248
@blenblen9248 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና እየሱስ ሞትል ድል የነሳ ክብር ክብር ይሁንለት አሜን በጣም የሚባርክ መዝመር ነው ተባረኩ ❤️ሁሌም በዝማሬአችሁ እባረካለሁ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 жыл бұрын
አሜን ጀግናዬ ኢየሱሴ ክበርልኝ
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 3 жыл бұрын
እሰይ ጀግናዬ የኔ ጀግና ኢየሱስ ነው። ስንት ጀግና የምላቸው ነበሩኝ እግዚአብሔር ይባረክ ትክክለኛው ጀግና ጋር አገናኘኝ።
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሞገስ የሰጠህ ዋው እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏💚💛💖😘
@tariko8717
@tariko8717 3 жыл бұрын
ውይ ይሄ ዝማሬ ሁሌም አዲስ ነው 🔥ኡፍፍፍ አሜንንን 🙏🙏👏
@alemitugebre2852
@alemitugebre2852 3 жыл бұрын
አሜን ጀግናዬ የትንሳኤ ጌታ የናዝሪቱ እየሱስ ተባረኩ
@ይጌታልጅዲቦራኮሻ
@ይጌታልጅዲቦራኮሻ 3 жыл бұрын
ዋዋዋወወወወ. የአባተ ልጂ ተባረኪ. ወልካም. ወልካም. ወልካም. ወልካም. ወልካም
@asterhabte7069
@asterhabte7069 3 жыл бұрын
እልልልልልል እየሱስ የጌቶች ጌታ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ ድንቅ መዝሙር ጌታአብዝቶ ይባርክህ🙏👏🏽🙌🙌🙌🙌
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej Жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ፀጋ ይጨመራል
@birukwodajo4602
@birukwodajo4602 3 жыл бұрын
የጀግናችን መታያ ናቹ ተባረኩ...አፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ስዉዳቹ
@tube-im6wm
@tube-im6wm 3 жыл бұрын
ኧረ ከዚ መዝሙጋር ተጣብቄ ልቀርነው ዝጥም በጣም ተባረክ ተባረኩ ተወዳጆች
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ተነስታል አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ደስ የሚል ዉስጥ የሚነካ መዝሙሮቹ ሁሉ ስወዳቸዉ ተባረክ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👈👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@almazzewdu2639
@almazzewdu2639 3 жыл бұрын
እሰይ እየሱስ ጀግናዬ የአይሁድ ንጉስ የአለ ንጉስ አባ ተባረክ
@ethchristianvevo
@ethchristianvevo Жыл бұрын
Praise the Lord! All glory to Jesus. Bless you my bro.and sis!
@samgeb1577
@samgeb1577 3 жыл бұрын
ጀግናየ... ኣሰይ ጎይታ የሱስ ተባረኽ...❤️❤️❤️
@velinaab3629
@velinaab3629 3 жыл бұрын
ጀግናዬ የኔ ጀግና የአይሁድ ክንደ ብርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jiokioo5935
@jiokioo5935 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ኢየሱስ❤
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን የተባረካቹሁ ሁኑ ቅኔ ከህይወታቹሁ አይታጣ አቢ እና ኢዱ❤❤
@kukukal3399
@kukukal3399 3 жыл бұрын
እሳይ አሜን በጉጉት ስጠብቃው ነበርኩኝ 😍 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ እወዳቹዋለሁ❤❤😍
@ayehutzewd6829
@ayehutzewd6829 7 ай бұрын
ወድሜ በጌታ ተባርከ ቅር!"
@tedelachigeletotedelachige8680
@tedelachigeletotedelachige8680 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘማናቹሁ ይበረክ ጸጋ ይጨመርለቹሁ
@solomonkirub4311
@solomonkirub4311 3 жыл бұрын
That is true Jesus our hero king of king only savior we worship him forever !!!
@Shalom77979
@Shalom77979 3 жыл бұрын
አሜን! የዩሁዳ አንበሳ የኛ እየሱስ ጀግና ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልል!! ዘመናችው ይለምልም ተባረኩልን
@zenhanset1228
@zenhanset1228 3 жыл бұрын
ጀግናዬ እየሱስ ጌታ ነው
@rebeccatedla2635
@rebeccatedla2635 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አንበሳችን ከሱ ጋር የሚስተካከል አንድም የለም !!!!!!!🙏🙏 ተባረኩልን ልብን የሚያረሰርስ ዉይ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጋብቻችሁ ይባረክ ❤❤🥰🥰 ከባህረ ማዶ ( ፈረንሳይ) 👏👏👏👏👏👏
@mihretsurafel3185
@mihretsurafel3185 3 жыл бұрын
ዋዉ አሜን አሜን በጌታ በእየሱስ ስም ተባረኩ Ebenezer & eduye❤❤ hulachu geta yibarekachu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@konjubalu7886
@konjubalu7886 3 жыл бұрын
አሜሜሜሜንንንንን አሜሜሜሜንንንን 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@saraadene6920
@saraadene6920 4 ай бұрын
Geta yeberakoch yesus naw yene jegna amen 🙏 🙌 👏 I love you both ❤️ ♥️ 💖 😘
@Merry2989
@Merry2989 Жыл бұрын
አረከዉ ወይ ኢየሱሴ ........❤❤
@vickitaleb8762
@vickitaleb8762 Жыл бұрын
አሜሜንን አሜን ተባርክ❤❤
@sofiyaabdallah2310
@sofiyaabdallah2310 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይበርክ ተበረኩ
@wondiyewoju_
@wondiyewoju_ Жыл бұрын
ኤቭ ምን ልበልህ ወንድሜ ተባሬክ ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር አምላክ ምድርን አሳልፎ ይስጥክ።
@MistraMita-qy9mm
@MistraMita-qy9mm Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@TESHOMEASHORE
@TESHOMEASHORE 8 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር አምለክ እንደገነም በጸጋ ይበርካችሁ❤❤
@mereedabel3992
@mereedabel3992 3 жыл бұрын
Amennnn Amennnnnn Amennnn Goyeta Jesus Semu Yebarek .Ebi Beruk Zemen Hiweteh Yebarek. 🙌🌺🌺🌺
@dimahe143
@dimahe143 2 жыл бұрын
ጀግናዬ ኢየሱስ!
@casubigboss2244
@casubigboss2244 3 жыл бұрын
በጣም ነው የተባረክንበት እ/ር ከዚህ የበለጠ ጥበብ ጨምሮ ይስጥ
@naomizergaw5426
@naomizergaw5426 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelele elelele haleluja yane geta smihi yibareki yane widoch taberekulgn
@yewubdargyewubdar
@yewubdargyewubdar 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እሰይ ጀግናዪ የኔ ጀግና እልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️
@lidyaurgessa8611
@lidyaurgessa8611 3 жыл бұрын
ዘምሩ በቃ ዝም ብላችሁ የተቀባ እንዲህ ነው❤
@chitrasalem4074
@chitrasalem4074 9 ай бұрын
አሜንንን 😘😘🎸🎸🎸🎸🎸አሜንንን እስይ እስይ 🌽🌽🌽🌽
@ethioamericann
@ethioamericann 3 жыл бұрын
Slow & just right tone of voice for contemplative worshiping session 🙏💚💛❤️🙏
@Azeb-o4i
@Azeb-o4i 5 ай бұрын
Enema wudddddd newu madergachu fetar zerachni yibark negerachu Siri sedo yhidi❤❤❤❤❤❤❤❤
@newakuticho9774
@newakuticho9774 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ውዶች ተባረኩ ገታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
@awetsolomon6669
@awetsolomon6669 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤❤
@hcvc152
@hcvc152 3 жыл бұрын
Zemanchun E/r Yebarikachu Lemlemu Be Geta 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@RASHIDALI-hk2et
@RASHIDALI-hk2et 3 жыл бұрын
Erasen edfetsh yaregegn mezmur tebarek yabzalk tsegawn♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MuluMulu-b4v
@MuluMulu-b4v 4 ай бұрын
Amen Amen Amen thank you lord Jesus For your unconditional love 🙏🙏❤❤❤❤❤
@SeadaMohamed-ct3hf
@SeadaMohamed-ct3hf 9 ай бұрын
ጀግና ኢየሱስ
@JossySileshiOfficial
@JossySileshiOfficial 3 жыл бұрын
woww🔥🔥 ጀግናዬ
@mehretabebe4345
@mehretabebe4345 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️🙏🙏🙏🙏አልልልልልልል
@ሶፊያሶፍይአሰፋው
@ሶፊያሶፍይአሰፋው 3 жыл бұрын
Wowowoowow.jeginaye.tenesituwalii. Esayiiii.ilillllllliiiii. Tebareku..🙌🙌🙌🙌😘😘😘🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@aaasssaaasss9054
@aaasssaaasss9054 3 жыл бұрын
እየሱስ ጀግናዬ ነው ተባረኩ ብሩክ ናቸው እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤
@ComplexShop-o6v
@ComplexShop-o6v 2 ай бұрын
yee tilatinaye hiwote tariki bizu naw zare yalehubati dagimo tamiri naw ina zaremi kalehubat hunetawochi 🇿🇦 yee tilantinaye amilaki zaremi yirdegnal tasifaye isu naw ina yihi mazmur hulem baa hiwote adiss naw Mesfine ina Beki keyboardist Zamnachew yiberki🙏🙏🙏
@ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ
@ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌😭 ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ ፀጋ ይብዛልችሁ
@astierhailetijar4851
@astierhailetijar4851 9 ай бұрын
አሜን፡ማራናታ
@hewangirma7684
@hewangirma7684 3 жыл бұрын
I can't stop to listen this song,,,,,bless you all 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
@rahi7778
@rahi7778 Жыл бұрын
😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hag4912
@hag4912 3 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረከኛአአሜን አሜን ቴባረከ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏📖📖📖🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖❤❤❤❤
@martayemariamlij3452
@martayemariamlij3452 3 жыл бұрын
አንተውስጥ ያለው አቅም ሚገርም ነው፡በጣም የሚገርም ድምጽ ሁሉ ነገር አንደኛ
@nhattydidene2761
@nhattydidene2761 2 жыл бұрын
ዋው ነው የምባለው ውድ ወንድሜ ለዘለላም ይባርክ
@ያህዌንሲ
@ያህዌንሲ 3 жыл бұрын
በጣምም ደስ የሚልና የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረኩ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@newakuticho9774
@newakuticho9774 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ!ተባረኪ ገታ ኢየሱሰ ዘመናችሁን ይባሪክ!!
የኔ ዘመን! ተለቀቀ! EBENEZER TADESSE መልካም የክብር አመት! September 11, 2021
8:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,4 МЛН
🔴||እንደ ስሙ ፍቅር|| ENEDE SEMU FIKER  ||ተለቀቀ|| EDEN EMIRU 22 December 2020
10:16
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,7 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
አኬ  Vs  ቃሌ ~ The big debate ~ ሐዋርያዊ መልሶች Apostolic Answers
1:56:44
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 1,5 М.
🛑ማነው? ተለቀቀ!! MANEW NEW SONG EBENEZER TADESSE November 9, 2022
8:12
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 881 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2,7 МЛН
ወዳጅ ሙሉ ፊልም | Wedaj | Full Length Ethiopian Movie 2023
1:42:23
Eliana Entertainment
Рет қаралды 5 МЛН
Teddy Tadesse |YEKASSA ZEMEN 2020 |ቴዲ ታደሰ |የካሳ ዘመን 2013!
9:40
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 2,3 МЛН
ጋሻዬ!! GASHAYE EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONG9 September 2023
8:17
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 380 М.
ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ! #EDENEMIRU &EBENEZERTADESSE13 October 2021
16:15
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 532 М.
Ямахау
3:14
Ұланғасыр Қами - Topic
Рет қаралды 224 М.
Ұланғасыр Қами - Ямахау (Қызыл Раушан 2)
3:41
Kalifarniya- UAQYT (feat Qarakesek)
2:55
Kalifarniya
Рет қаралды 930 М.