ኤቢ ከቤት ሰራተኝነት ወደ ቀጣሪነት😂 አዝናኝ ድራማ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 748,567

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 1 000
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ Жыл бұрын
የኢቤን ከሰራተኛነት ወደ ማደመምነት የቀየርክ ጌታ እኛንም ቀይረን ያረብ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@TayechTs
@TayechTs Жыл бұрын
Amen
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj Жыл бұрын
ክክክክ አሚንን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
❤😭😂😂😂😂😂😂😂
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
😂😂
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 Жыл бұрын
ይቤሶች ሁሌም የሳቃችን ድምቀቶች ናችሁ መቅድ ፈገግታሺ ይበቃል ❤❤❤❤❤ ውድ የተዎህዶ አንች ዛሬ እናታችን ቅድስት ኪዳንህምረት ናት። በስው አገር የምትኖሩ ወገኖች ስላማችሁ ይብዛ ያስባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ ።።
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 Жыл бұрын
አሜን
@zeresenay6
@zeresenay6 Жыл бұрын
Yuuuuuuuuu
@merryyoni5607
@merryyoni5607 Жыл бұрын
Amen 🙏
@HawaSaid123
@HawaSaid123 Жыл бұрын
አይ መቅዲ እደት እደምወዲሽ የኔ ቆጅ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ ይሆንልሽ❤❤❤❤❤
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር አርቦች እንደዚ አይጠየፉንም ያስርዱናል እንጂ ከለመዱን ደሞ በጣም በጣም ይቀርቡናል እቃችንም አይፈትሹም
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
አያጋጥም ነው ስንት የተረገሙ አሉ ሆሆሆሆ
@MeriMTube
@MeriMTube Жыл бұрын
አበሻአድሰአበባአሰርአያድርሰነቸው
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ትገርሚአለሽ ያንቺ ጥሩ ሊሆኑ ይችላሉ ስንት እህቶቻችን እየተሰቃዩ ያሉ ያንቺ ጥሩ ናቸዉና ሌላ ሁሉ አንድ አይደለም
@ራቢሠይድነኝየባቦዋ
@ራቢሠይድነኝየባቦዋ Жыл бұрын
​@@abc12452አረቦች ይግደሉኝ አረቦች ❤❤❤
@sarasami6129
@sarasami6129 Жыл бұрын
ለአረብ አታሽቃብጡ ስንት መርዛም አለ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
በሳቅ ሞትሁ😂😂😂😂😂መቅድዬ አንችን ከሰራተኝነት ወደ አሰሪነት የቀየረ አምላክ እኛንም ከሸቃላነት ወደመዳምነት ይቀርረን😂😂😂😂😂😂
@meserattamare4301
@meserattamare4301 Жыл бұрын
😂amen
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@aishaa1203
@aishaa1203 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@dgjhd6774
@dgjhd6774 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@dgjhd6774
@dgjhd6774 Жыл бұрын
😂
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
😂😂 መቅዲዬ ሁሉ ሲያምርብሽ እንኳን ደስ ያለሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ❤
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነው ስራተኞችን እሚጠየፍ ስዎች እንዳሉ ነው የተረዳሁት በዚህ ድራማ ግን ስራተኛ ማለት እንቁ ናት ልብሳችን እጥባ ምግብ ሰርታ ልጆች ተንከባክባ ቤት አፅድታ ክብር ይገባታል ❤❤❤❤
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ Жыл бұрын
ሳህ❤
@HayatHayu-gh5ss
@HayatHayu-gh5ss 9 ай бұрын
በጣም ዋጋዋ የሚያውቅ ሰው አለ ማለት ነው
@tigistgosheme5246
@tigistgosheme5246 6 ай бұрын
keber lasartagoche❤
@MedTub-rd2de
@MedTub-rd2de Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከሰራተኝነት ልገላገል ነው ወደሀግሬ ልገባ 15 ቀን ቀረኝ አሰሪዎቸ ሰራተኛ አምጥተው አስለምጃት ብለውኝ ይሄው ይዣለሁ ማስለመድ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
እሰይ እርፍ መታደል ነው መልካም ጉዞ ውዴ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
ተድለሽ በአላህ በሰላም ግቢ 😊
@ayelech5009
@ayelech5009 Жыл бұрын
እኔም አንድ ወር ብቻ በሰላም ግቢ
@ሀሲነትyouTube
@ሀሲነትyouTube Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ለዚ አበቃሽ እኛንም ለዛ ያብቃን ስልችትትት ብሎኛል የሰውቤት ብቻ አልሀምዱሊላ አለ ኩሊሀል
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 Жыл бұрын
ታድለሽ መልካም ጉዞ እኔም ብሳካልኝ በዚህ ሳምንት ነበር የሚሄደዉ ፖስፖርት አልመጣልኝም 4 ወር አለፈኝ ነገ ኤንባሲ ሄጄ ማለፍያ ላፅፍ አስቤአለሁ ፀልዩልኝ እንድሳካልኝ
@zinabzinab3941
@zinabzinab3941 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
መቅድ ድምቀት ሁላችንም ስወዳችሁ 😘የመዳም ቅመም ነኝ
@mercytesfaye5113
@mercytesfaye5113 Жыл бұрын
Ye kalesu nager asekegn😂😂😂😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
መቅድ ማሻአላህ መልካም ጋብቻ ሀቢቢቲ ሁለም ነገር ያምርብሻል የእኔ ውድ በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድ❤❤❤❤
@T2F124
@T2F124 Жыл бұрын
መቅዲና ሊያ አንደኞች ናቸው የምር በሳቅ ገደሉኝ እኮ😂😂😂😂
@SaadaMasood123
@SaadaMasood123 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🎉
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ሊያ እራሱ ስታስቅ ሁላችሁም አንደኛ
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ አይ መቅዲ የኢቢኤስ ዲምቀት ነሽ የኔ ማር❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@zaydaradwan407
@zaydaradwan407 Жыл бұрын
ማቅዲን የሚወደት👌
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
😂አረ መቅዲዬ ሞትኩኝ የአበሻ የመጀመሪያ ጊዜ አረብ ሀገር ሲገቡ በጣም የቆየች Philippines ሰራተኛ መሰልሽኝ እንድ የሚያደርጋቸው ለእራሷ ሰራተኛ ሆና እንደ መዳም የሚደርጋት ነገርስ 😂😂😂😂😂
@Ty23r
@Ty23r Жыл бұрын
እረ ሀበሻም ያረጋሉ😂
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
@@Ty23r ያረጋሉ በትክክል 😂😂😂
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho Жыл бұрын
❤ትክክል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እይ መቅዲ አረ አንድ ሲሪየስ ፊልም ቢያስሩሽ ጥሩ ነው ትወና ትችያለሽ ❤ አዲሱ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን 🙏🏾❤️
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 Жыл бұрын
መቅዲየ በጣም ነው የምታዝናኑኝ የኔ ኮንጆ ሊያ ስወዳችውኮ አስፊየ ምሪጥ ደላላ ነው በሪቱልን የአገር ልጆች አከብራችውላው
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
💗💗😂😂😂😂 መቅዲ ጧት እዳላርም ትጮሂ አለሽ መቸ ወፉ እንደምትሆኝ እንጃ ወየው በሳቅ😅😅😂😂😂 ስወዳችሁ ቀጥሉበት 👈😅😅😅💗💗
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
😅
@hayatenegtu-tc5xz
@hayatenegtu-tc5xz Жыл бұрын
ያዜሪው የተለየ ነው😂😂😂😂😂😂😂ቀጥሉበት
@Tsegi
@Tsegi Жыл бұрын
አይ መቅድ የሳቄ ምጭ እኮ ነሽ😂😂😂💕💕💕
@MeriMTube
@MeriMTube Жыл бұрын
ሰወዲትእካ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Жыл бұрын
የሊያ ካልሲ ወይኔ ሞኩኝበሳቅ 😂
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
አይ ሊያ ቅባቷ በሳቅ ስችይበት ሊያየ 😅😅😅😅😅
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
ማሪያምን ተዋናዬቹ እንኳን የመቅዲን ያህል አይተውኑም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
kelal
@kisuntkabomedia625
@kisuntkabomedia625 Жыл бұрын
ሊያና መቅዲ ክክክ ደላላይ ኣስፌ ደስ ስትሉ ኣብራቹ ሳያቹ ደስ ይለኛል
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Жыл бұрын
አይ መቅዲ በጣም አሳቅሽይ ይመቻችሁ❤❤❤❤
@nigate757
@nigate757 Жыл бұрын
ወይ መቅዲ አይቼ አይቼ የካልስ ነገር ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤
@الحمداللهالاكلحل
@الحمداللهالاكلحل Жыл бұрын
እኔስ ብትይ😂😂😂😂መቅድየ ስወዳት
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
ወይ ሊያየ ቁርጠት ያመኛል አላለችም ዲራማ ብሎ ዝም እደኔ ያሳቃችሁ በላይክ ግለፁልኝ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እረ ወየው በሳቅ ሊያዬ የካልስው ነገር መቂድዬ ትወና ዋው ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@baroview9158
@baroview9158 Жыл бұрын
Bigur bezi zemen yelem sitiyi endet endedenegetkugn. Fite lay yalewin bigur bizum tikuret alsetewim neber . thank you mekdi ❤ fiten menkebakeb endalebign endasib silaregshign.
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እኮ ሁላችሁም ትችላላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ Жыл бұрын
ወላሂ መቅድዩ ሁሉም ያምርብሻል የቤቱ ድምቀት ነሽኮ መሸአላህ ቀጥሉ እግር መገደን እኮን ደስ አላችሁ ሉላየ መቅድ
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
መቅዲ ምቾቴ ፈታኮ ነው እምታረጊኝ😂😂 ስወድሽ❤❤❤
@SablaSabla-bq8gb
@SablaSabla-bq8gb Жыл бұрын
አረ ፈጣሪ ከተቀጣሪ ወደ ቀጣሪ ያድርገን ኤቢን የቀየርክ እኛንም ቀይረን🤔🤔🤔🤔❤❤
@tinsaewondu5589
@tinsaewondu5589 Жыл бұрын
መቅዲዬ በሳቅ ገደለችውኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እረ ወይኔ መቅድ በሳቅ ገደልሺኝ የኢቤስ ድምቀት ነሽኮ😂😂😂😂😂
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Жыл бұрын
አይ ኤቢ. ታስቂያለሽ እኮ😂 ባንድየ ከሰራተኝነት ወደ አሰሪነት ተቀየርሽ እኮ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Жыл бұрын
Mekdi melkam gabecha yehunelshe kerew yetedar zemenachun emeberhañ tebarkelachu❤❤❤❤ lulaye yene konjo congratulations 🎉❤god bless your for all ebs familys❤❤❤❤❤❤❤❤ yezarew demo betam yeleyale 😂😂😂😂😂😂 enamesegnalen❤❤❤❤❤
@bait1035
@bait1035 Жыл бұрын
ወይ መቅዲ በሳቅ አንጀቴን አቆሰለችኝ❤❤❤
@Yalem-k6l
@Yalem-k6l Ай бұрын
ዛሬ በጣም ነው የተነፈስኩ አይንዬ ሴትዮየ ተሳፍራለች ለ10 ቀን ሰላሜን ላገኝ ነው ማምሻም እድሜ ነው አይኑ
@fkrte1730
@fkrte1730 Жыл бұрын
ድራማዉ ጥሩ ነዉ ግን ለቤት ሰራተኞ ክብር ይገባል ሁሉንም ለፈጣሪ ተዉት
@HetfZon-l2u
@HetfZon-l2u 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂አረ መቅድ በቀሺ በሰቅ ገደልሺው መሀበረ ሰብን
@ChaltuGuta-yp6fl
@ChaltuGuta-yp6fl Жыл бұрын
መቅድ እና ሊያ የምር በጣም ነው የምውዳቹ😂😂😂😂😂😂😂
@mulualemmekbib5464
@mulualemmekbib5464 Жыл бұрын
Mekdi is so funny 😁 😂 😀 🤣 😆 😭 😁 😂 😀 🤣 😆 😭. I love you, girl ❤. All of you guys are the best 👌 👍. Keep it up and make us smile 😃 😅😂😂
@ራቢሠይድነኝየባቦዋ
@ራቢሠይድነኝየባቦዋ Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለአረብ መዳሞች❤❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tigtigtigtigshbriu9912
@tigtigtigtigshbriu9912 Жыл бұрын
መቅዲኢ ግን በጣምህ ነበረ የምወዳሺ አህኑ ግን አናደላሸ አደረጌሻኝ አኔየ አረብ አገረ ለሰምትህ እመት ሲኖረ አንደ ቀን መአዳምህ አስቀየምኝ አታውቀውም አግዚአብሔር ይመሰገና ዛሬ ግን አናች ቀለደሻበን
@sameralhamed3696
@sameralhamed3696 Жыл бұрын
መቅድዬ፡እንኳን፡ደስ፡አለሽ፡መልካም፡የትዳር፡ዘመን፡ይሁንልሽ፡
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
ጎበዞች ያለ script idea ብቻ ተቀብለው እንደዚሕ አይነት comedy መሥራት በጣሞ የሚደነቅ ነው
@omabdulaziz_tube
@omabdulaziz_tube Жыл бұрын
አሰላሙአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ውድ የአሏህ ባሮች እህት እና ወንድሞች የአሏህ ሰላም እዝነት በናንተም በወላጆቻቹህም ላይ ይስፈን !! 🇪🇹በቅንነት ወደቤት ብውበሉ ቁርአን ተጋብዛችሁል ልጅንአበርታቱልኝ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰው እኮ የራሱን ዜጋ እንዴት እንደሚፀየፍ አረቦች ይግደሉኝ
@SelameMeskelu-tr1zz
@SelameMeskelu-tr1zz Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደው ተረጋግተን የምንኖርበት ኑሮ ይስጠን !!
@amelewerke974
@amelewerke974 Жыл бұрын
እይ የኢትዮጵያ አሰሬወች ክብር የላቸውም ለሰራተኛ በጣም ያሳፍራል
@bait1035
@bait1035 Жыл бұрын
ምርጥ ሊያ የካልሲው ነገርስ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
ኧር ወይ መቅድዬ😂😂😂😂 ምርያምን ኢቢስን አደመቃችሁት ❤❤❤❤❤
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ቀናችንን ምታሳምሩልን ebs
@zinetzinet5500
@zinetzinet5500 Жыл бұрын
ወላሂ መቅዲ ዛሬ በጣም ነው ያዝናናችኝ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የEBS ድምቀቶች መቅዲዬ❤❤🎉😂😊
@የማሂርእናት
@የማሂርእናት Жыл бұрын
ያረብ እኛንም የመዳም ቅመሞችን ሀጃችንን ሙላልን
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
አቤት መቅድዬ ሁሉም ያምርብሻል❤❤❤😂😂😂
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 Жыл бұрын
ወይኔ 😂😂😂ኢንቂልፌ ባሳቅ ጋዳላቹኝ😂😂😂😂
@almialmi6047
@almialmi6047 Жыл бұрын
የፈረሰ ድኳን አላለችም የኔ ውድ ስወድሽ መቅድዬ😂😂❤
@mekatadess1690
@mekatadess1690 Жыл бұрын
እሪ የቅቦቱ ነገሪ ለምን ነው እምታየው ደሞ ካልሡ በሣቅ ገደሎኝ 😂😂😂😂😂😂አይ መከራዋን አበላቻት እኮ ቅመሞች አላህ የተሻለ ንሮ ይስጠን
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
መቅዲና ሊያ ይለያሉ 😂😂😂አስማማው😂
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
እኔ በጣም የምወዳትን ልጅ ሰላላከበርሽ መቅዲ አናደድሽኝ እኔን ሊያዬዬዬዬ
@sarasara-yr4vd
@sarasara-yr4vd Жыл бұрын
ግን እንደዚህ አይባልም ኢቤ ሰውን መናቅ የለባትም ሰራተኛ እንደዚህ ማጣጣል የለባትም
@Kiki_african
@Kiki_african Жыл бұрын
መቅዲ እንኳን ደስ ፡ ያለሽ ፡ መልካም ፡ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ መቅዲ ፡ ስወድሽ ፡ አንደኛ ፡ ነሽ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ ፡ ቀጥሉበት እንደዚህ ፡ ፈታ አርጉን ከሚዲያ ጫጫታ አውጡን አታቋርጡ እናመሰግናለን ቀጥሉበት 🗣️ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂💪🏽🙏🏾🇪🇹❤️😇🇪🇹
@mebrihittadesse1574
@mebrihittadesse1574 Жыл бұрын
እኔም እስማማለው😍❤❤❤❤❤😜
@سبحانالله-ط4م5ص
@سبحانالله-ط4م5ص Жыл бұрын
አቤት መቅዲየ ብቃትሽ እኮ 👌❤❤
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
የኤቢን ታሪክ የቀየርክ አምላክ እኛንም አስበን
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
በገዛሀገሮ።ሠራትኛሜይቆሸሻት።ሰፋውላይ፣ነጠላሸንአንጠፌ።አለቻት።ይገርማልእርአርብይገደለኝ።አርብከወደደ።አዲሰምከሁንን።አሰትምርው።እሰከሜላመዶ።አከበርውንነው።ከበርይገባችወዏል
@kideszone
@kideszone Жыл бұрын
Leyana& mekidy sigetemu deramawu yeliyal ewenet andegnoch😂😂😂😂😂
@DabashShanbel
@DabashShanbel Жыл бұрын
ebssoch mn bye lgletsachhu betam new emwedachhu❤❤❤❤
@SemiraMohd
@SemiraMohd Жыл бұрын
መቅድ ደስ እምትለው እደዝህ ያለ ድራማ ላይ ነው ክክክ
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Zemuyetub
@Zemuyetub Жыл бұрын
እኔ ልክ እዴሊያ ነው ማለቅሰው የምር ቶሎ ይከፋኛል😢 ይመቻቹህ
@zeybahussen5518
@zeybahussen5518 Жыл бұрын
መቅዲ ወላሂ ሥወዳችሁ ሁላችሁንም😂😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወየውበሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 Жыл бұрын
ራሱ መዳም ሁና ቁጨ😂😂😂ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
ከመዳም ቅመም ወደ መዳም የቀየርክ እስቲ እኛንም ተመልከተን😅😅😅
@ሰናይትየመድዬልጅ
@ሰናይትየመድዬልጅ Жыл бұрын
አሜን ሹፍን ወይ ሹተን እስከመቼ መዳም ኩሽና😢😅😅😅
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
😂😂
@nazeretsamuel2535
@nazeretsamuel2535 Жыл бұрын
😂😂😂wey mikidiyyyyy sewdeshi yene konjo 😂😂😂😂lemeg film atesrm ena melkam yetdar geza yehunileshi yene konjo ye aberhum ye Sara yehuni yegzybhur kanch gar yehun yene konjo ❤
@AynalemAstatke
@AynalemAstatke Жыл бұрын
የአስፊ ፀባይነትስ😂😂😂😂😂😂😂ወይ መቅድ የኤቢሲ ድምቀት❤❤❤❤❤❤አሰፉው 😅😅😅😅
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ebs ሰላማቹ ይብዛ
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ኢቢ ትለያለሽ በሳቅ ልገለን ነው 😂😂😂😂😂
@JameilaKader
@JameilaKader Жыл бұрын
አረ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
ቀጣይ ልቀቁልን እረዘም ቢል ምናለበት😂😂😂😂
@yordim1240
@yordim1240 Жыл бұрын
መቅዲሻ ውይ በሳቅ ገደለኝኝ
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын
የሳቄ ምጭ መቅዲ❤❤❤ቢጉዶ አለች😂😂😂😂ይዉጣላት ታልቅስ አለይ😂😂😂😂😂😂
@FrgfS3udhs
@FrgfS3udhs 2 ай бұрын
በጣም እምወዳችሁ ❤❤
@Zdሀሰንአምሀራዊት
@Zdሀሰንአምሀራዊት Жыл бұрын
አኡዙቢላሂ የኢትዮ አሰሪ 🥺 ስርአት የሚባል ነገር 0% የለ እዝነት የለ ውይ የአረብ ሀገር አረቦቹኮ የዋህ ናቸው አንዳንድ መጥፎ ቢኖርም
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
ኸረ ኢትዮጵያ ብዙ ጥሩ አሰሪ ሞልቷል
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
ይህኮ ድራማ ነው ገለቴ😂
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ Жыл бұрын
ከኢትዩጲያ አሰሪ መቶ100 ፐርሰት አረቦ ይበልጣሉ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
​@@nejuloveእረሱት እነሱሊስተምሩን እደዝህየሚደርግ አለ ለማለትነው
@Zdሀሰንአምሀራዊት
@Zdሀሰንአምሀራዊት Жыл бұрын
@@muhajeryoutube512 የኢትዮ አሰሪና የሒንዲ አሰሪ በክፋት አንድ ናቸው።አንዳንድ ጥሩም ሊኖሩ ይችላሉ አረቦች በጸባይ ከያዟቸው አዛኝ ናቸው ወላሒ በተለይ እኛን ኢትዮጲያዊያንን ብዙ አይዳፈሩንም
@sebelkedus9353
@sebelkedus9353 Жыл бұрын
Mekdeya ❤sewedesh eko ye programu demekete eko nesh mekedya love you betam new yemeyamerbesh 😂
@eman3582
@eman3582 Жыл бұрын
ሁላችሁም ታምራላችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር well Came ❤❤❤❤❤❤
@ekiramtube442
@ekiramtube442 Жыл бұрын
ግንኮ አድስ አበባላይ ያለው የእውነት ነው የተወነችው ወላሒ እንደዚህ አሉ 😂😂😂😂
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
አይ መቅዲ😂😂😂 የካልሲው ነገርስ😂😂
@kiddtube1747
@kiddtube1747 Жыл бұрын
መቅዲ ያንቺ ቤቢ ሻወር ደግሞ መቼ ነው በደንብ ሲገፋ ነው?
@aragashawono
@aragashawono Жыл бұрын
መቅዲህ የተመተሸ አሰቅሺኝ ከምረ😂😂😂😂😂😂❤
@hiwothiwi2511
@hiwothiwi2511 Жыл бұрын
ደስ የሚል ባያትር ኖሮ አሪፍ ነበር ከዚ በዋላ አስረዝሙት
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
መቅዲዬ ስትቺይበትኮ ረ በሳቅ😂😂😂
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ Жыл бұрын
😂😂😂😂አይመቅዲየየኔውዲእዴት እደምወዲሽእኮ
@Heaid
@Heaid Жыл бұрын
መቅድየ እደት እደምወድሺ ብታቂልኝ❤😢
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
ወይኔ የሊያ እቃ ምንም ነው የሙታት መያዥ ነው አለች የካልሲቅን ነገር ቆይ እመለሳለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ውድ የእምዬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለሰው አይን 🤣🤣🤣እረ ወይኔ
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ Жыл бұрын
ሊያ ለቁርጠት ግራዋ ጭቅጭቅ ወይ እናተ ንግግራችሁ ፍርስ
@StionnFekadu
@StionnFekadu Жыл бұрын
መቅዲም ሊድያ❤❤
@ሮዚናሁሴን-ቐ4ደ
@ሮዚናሁሴን-ቐ4ደ Жыл бұрын
😂😂😂😂ተዋት ትንሽ ታልቅስ አለች መቅዲ😂😂
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 49)
31:23
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 74 М.
ዘናጭ ሙሉ ፊልም Zenach full Ethiopian film 2022
1:43:09
አንድ ቃል አንድ ሳቅ (And Kal And Sak) ድራማ ክፍል 1  |  EBS Drama
14:04
አንድ ቃል አንድ ሳቅ And Kal And ሳቅ
Рет қаралды 9 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
27:20
EBC Entertainment
Рет қаралды 615 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН