ዛሬ የወጣው ዜና // የቤተክህነቱ ጀርባ እና ፊት

  Рет қаралды 26,641

Ethio Beteseb Media (EBM)

Ethio Beteseb Media (EBM)

Күн бұрын

Пікірлер
@getanehnigatu4440
@getanehnigatu4440 Ай бұрын
እውነትህን ነው ቀሲስ አባቶቻችን ምንም ማድረግ ባይችሉ ጩኸታቸውን እንኳ ብንሰማ ጥሩ ነበር።
@AzebTekle-z9k
@AzebTekle-z9k Ай бұрын
ቀሴስ እድሜና ጤና ይስጥልን አንተን እና እንዳንተ ያሉ አባቶችን ያኑርልን
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 Ай бұрын
መምህር በእውነት ከተጐድ ወገኖች መቆም ትልቅ ሀላፊነት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@mamenasha
@mamenasha Ай бұрын
አባቶቻችን የእግዚአብሄር እንደራሴዎች መሆናችሁን እረስታችሁ በጎቻችሁን መጠበቅ ለተሳናችሁ አባቶች እግዚአብሄር ልቦና ይስጥልን !!!!!!
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ቀሲስ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን እግዚኦ ኢታረየኒ ሙሰናሃ ለቅድሰት ቤተክረሰቲያን
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ Ай бұрын
እግዚኦ ኡታረየኒ ሙሰነሐ ለሃገረን ኢትዮጵያ
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 Ай бұрын
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Ай бұрын
በሕይወት ለተለዩት ወገኖቻችን እገዚአብሔር እረፍተ ነፍስን ይስጥልን የሀገራችን ጉዳይ ቢያሳስበንም ምን ማድረግ እንችላለን እሱ እንዳወቀ ፍርዱን ይሰጥ ዘንድ የዘወትር ጸሎታችን ነው ።
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 Ай бұрын
ለመንግሥት የሚገዛ መንግሥትን ያገለግላል ። ለእግዚአብሔር የሚገዛ ደግሞ እግዚአብሔርን ለማስደሰት ቀን ከሌሊት ይተጋል ።
@YibeltalTseganeh
@YibeltalTseganeh Ай бұрын
Kalehiyiwot yasemaln,kelbwot kehone kef yargln,yetenagerut Hulu ewnet new...
@hailuyeshaka4431
@hailuyeshaka4431 Ай бұрын
ሳናልቅ እንታገል አባት ተብየዎችን እንተዋቸው ሊስጨርሱን ተስማምተዋል ይመስለኛል😢😢😢😢
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 Ай бұрын
በልፅገዋል ባዲራቸውን ጥለው አቅርበው እንደ ዘንድሮ ተከብሮ አያቅም አሉ ነገ ተራው የነሱ ነው ቃየል ቃየል የወንድምህ ደም በእጅህ ነው ይጮሀል ነገ በናተ ይደርስና ታዩታላችሁ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Ай бұрын
Well come ethio betsabe media 🎉🎉🎉🎉🎉
@hiwotendale4394
@hiwotendale4394 Ай бұрын
Abbate yelenem memanu bechawne new yale geta maneme yeleneme❤❤❤
@suzangirma6829
@suzangirma6829 Ай бұрын
ቀሲስ ኝሮግራመውን ተከታታይ ነኚ ስለደመራ በአል በመስቀል አደባባይ የተደረገውን የsecond citizen በአል አይቼ በጣም ነው ያለቀስኩትና ያዘንኩት የ3000ሺ አመት ታሪክ ተደምሶ በሚያሳዝን ሁኔታ ህዝቡ ተሽማቆ ይህን ልብስ ይህን አትልበሱ እየተባለ በሚያሳዝን ሁንታ በማየቴ በጣም አስለቀስኚ አባቶቻቺን ምን ነካው እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን
@WubeBaysa
@WubeBaysa Ай бұрын
አቡነ አብርሃም አትፍረዱባቸው ጊዜንና !!!!! ይታለፋል አንደሚባለው የባሰ ችግር ከመፍራት ይመስለኛል ለማንኛውም መፍተሄው ከሰማዩ አምላክ ብቻ ነው ሰውማ መን አቅም አለው? በቃ ሁሉም ሰው እንደ ነነዌ ሰዎች በአንድ ልብ አራሱነ አዋርዷል? ችግሩ የራሳችን ነው አባ እከሌ አያዋጣም የኛ ሥራ ከዚህም በለይ አንዳይመጣብን የሰፈራል ከዳንኤል ወዲህ ቃላት ያጠረኛል ቤተከርስቲያናችን አምላክሽ የፅናሽ የህን ክፉ ቀን ያሳጥርልሽ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
አሜን ቀሲስ ፈጣሪ ይድረስልን 🙏🙏🙏
@KassahunKebede-s3r
@KassahunKebede-s3r Ай бұрын
ዳንኤል ክስረት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ።
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 Ай бұрын
የሠው ልጅ ጨካኝ ነው በሠው የጨከነ ሠውን በመግደል ሠጣንን ሆነ መንግሥት አለ ብለን ያለነው በምድር ላይ ምንም ዳኛ የለም ተው ብሎ ገላጋይ የፈጣሪን ትእዛዝ የተሸከሙትን እንዴት እንዲጠፉ ተወሠነ አሁን እነዚህ ንጹሀን የሁሉም አባቶች ለምን ገደሏቸው እነዚህ ዘረኞች መንግሥት የለም ብለን ቆየን ከተናገርን እንዲሁ እንኑር ለምነን ፈጣሪን በተገደሉት በጠፍበን በጎች እኛ እንተካ ብለዋል አባቶች የአባቶች ቃል የተከበረ ነው ግን መንግሥታችን ምን እየሆነ ነው
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😭😭😭😭
@ሀቢብ
@ሀቢብ Ай бұрын
እነአዳነች የነሱን መቀመጫ ከፍ ሰላደረጉላቸው ምእመኑን የረሱ አባትያወች
@MerontesfeyaTesfeya
@MerontesfeyaTesfeya Ай бұрын
እኛ የምንጠቃው የራሳችን ናቸው ባልናቸው ነው ብቻ የንጹሀኑ ደም ይፋረዳቸው ያለ ዝር ያስቀሯቸው የነዛ የካህኑ ድም ይፋረዳቸው 😢
@MudinBerta
@MudinBerta Ай бұрын
የሚታረደውሰ መህምናን አባታችን
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis Ай бұрын
አባቶች ብናገሩም ምን ዋጋ አለው ? ያላቸው ኃይል ተንበርክኮ መፀለይ በመስቀሉ ኃይል ባላቸው አቅም እዉነትን ይዞ ለእግዚአብሔር መጮህ ብቻ ነው ። እኛም ሃይማኖተኞች የቆሸሸዉን ልቦናችንን በእምነቱ በፀበሉ እየተጠቀምን ንስሐ ገብተን መፆምና መፀለይ በአንድ ልብ ማልቀስ ነው እንጂ ሌላውን መጠበቅ አያስፈለግም ። ስለ ሁሉም ነገር የነገሮች ሁሉ ባለቤት የፈጠረን አምላክ ያዉቃል። የሞቱትን ነፍስ ይማር
@WittneyAm
@WittneyAm Ай бұрын
ቀሲስ ሳሚ my opinion ብፁዕ አቡነ አብርሃም ምን አጠፉ ተገቢውን ስራ እየሰሩ ነው እውነቴን ነው ሁሌም ወደፊትም ለኦርቶዶክስ የቆሙ አባት ናቸው በርግጥ የተሰዉት አባቶች ያሳዝናል 😢ግን ብፁዕ ጠቅላይ ስራአስኪያጅ የአቅማቸውን እየሰሩ ነው ደሞም ሰው ናቸውና የጎደለውን ንገሯቸው አሳውቋቸው እርግጠኛ ነኝ ምክር የሚቀበሉ የሚያርሙ እና የሚያወግዙ አባት ናቸው ንገሯቸው በተረፈ እግዚአብሔር ይጨመርበት❤
@FanoMedia27
@FanoMedia27 Ай бұрын
ይህ ጳጳስ መለኩሴ እያለ ጀምሮ እወደድ ባይ ነበር😢😂
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
ልብ ሰባሪ ግዜ 💔💔😭😭
@adabtd
@adabtd Ай бұрын
አቡነ አብርሀም ብቻቸዉን ናቸዉ። ተዋቸዉ!!! እባክህ ኦሮሚያ ጳጳሳትን ጠይቅደ:: የተራ ካድሬ አስተያየት አታድርገዉ
@mulualemmeku4292
@mulualemmeku4292 Ай бұрын
እውነት ነው ቀሲስ ሳሙኤል
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 Ай бұрын
Enzen telksa werda papasohen yezen menem anmetam ye etiopianm hone ye kedste betkrstyan tesfa fetryna fano nahwe Del le fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Ай бұрын
Abatachin lemindinew YeAleka Ayalewin Wigzet metihe endyagne yematiserut?????
@mekedes810
@mekedes810 Ай бұрын
ሰለም ቤተሰባአኳን በደና መጠ❤🎉🙏🙏
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 Ай бұрын
እኔምለው፤ እነ አቡነ አብርሃም ቀብር ሄደዋል ወይስ ...?
@MeseretEndeshaw-vp3yu
@MeseretEndeshaw-vp3yu Ай бұрын
ያመነው አንድ ሚሊየን ማለት ኦርቶዶክስ እና አማራ ማለት ነው
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
መምህራኖቻችን እንዴት ሰነበታችሁ 🙏 ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
@fasilalemayehu4991
@fasilalemayehu4991 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ ።
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 Ай бұрын
ምናልባት ብልፅግና የያዘባቸው ነገር' ይሆን?
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Ай бұрын
ቀሲስ ይፍቱኝ
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky Ай бұрын
😮 የፊልም አክተር ትመስላለህ ፣ ከድምፀትሀ‍እ ጀምሮ ምንም ካህን አትመስልም
@dagimtafes
@dagimtafes Ай бұрын
ያኔ ከ12ቱ አንዱ ነበር ይሁዳ ዛሬ ግን ቀሚስን ለሆዱ ያደረገ 30 ብር ሳይሆን 30ሚሊዮኖችን የሰበሰበ 5 ኪሎ አካባቢ እንጂ ቅድስተ ማርያምን የማያውቋት ገዳይ ሌባ በቀሚስ ውስጥ የተደበቀ ጲሙ ውስጥ ጩቤ ያነገበ ነው !!!እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል !!!
@yonelnguse7799
@yonelnguse7799 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ መንግስት ያለው አዲስ አበባ ብቻነወ ማለት እየገደሉ መቅበር ምንማለት ነውቤተክርስቲያንስ ዝም ለምን አለች እያስፈራሩአቸው ሳይሆን አይቀርም
@meretwork
@meretwork Ай бұрын
እንዲያ ነው እንጂ ክብሬት አፈናቃይ ወይዘሮ እእእ የዘንድሮ ነገር ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያሆነ ከሷ ጋር ቆሞ መታየት በራሱ መርከስ መዋረድ ነው መፅሀፋ የሚለው ከክፉና ክፉ አድራጊዎቸ ጋር አትተባበር ነው የት ነው የቆሙት ???????????
@HabtamuDesalegn-i3c
@HabtamuDesalegn-i3c Ай бұрын
ግብዞቺ መመኑን አስጨርሱት
@NebiyouYohannes-w5w
@NebiyouYohannes-w5w Ай бұрын
ሣሚየ እንዴት አለህ አክአብን የገሰጸው ሚክያስነው ብለሀል ኤልያስ ነው አመሠግናለሁ
@WondmienehLake
@WondmienehLake Ай бұрын
Ahuns Mesimatum Selechegn Hule Tegedelu Hele Tegedelu Eree Amilak Hoy Ebakih Na Gulbetegnochin Betatinachew
@Lucy70968
@Lucy70968 Ай бұрын
Assama ganile kebet will join Meles soon
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 Ай бұрын
አቶ አብርሃም ተጠያቂ ናቸው ለሚጨፈጨፈው ኦርቶዶክስ ሁሉ እያስገደሉ ዜና ያስነብባሉ መከላከያው ማታ ማታ ኦርቶዶክስን ና አማራን ያርዳል ጧት ጧት በሰላም ቀበርንላቹ ፈልገን እሬሳ ይላል እነ አቶ አብርሃም ደሞ መንግስት እየጠበቀን ነው ይላሉ ያመሰግናሉ እግዚአብሔር ዋጋቹን ይስጣቹ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ 😭😭😭😭
@meheretsetegn1835
@meheretsetegn1835 Ай бұрын
Menew tadia menequse meslewal?
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ Ай бұрын
እውነት ነዉ አብርሃም ለከርሡ ነዉ የቆመው አስመሳይ ነዉ ከሀዲ አጭበርባሪ ነዉ ደንቆሮ ነዉ የምእመናን ግድያ የቤተክርስቲያን ውድመት ለአብርሃም ጉዳዩ አይደለም ሙስናውን ይለቃቅማል እንጂ ሌላ ሥራ የለውም የቆሎ ተማሪዎች ሲረሸኑ ጉባኤ ቤቶች ሲዘጉ ለአብርሃም ጉዳዩ አይደለም ከርሡ አይጉደል ብቻ አምላኬ ሆይ ፍርድህ ራቀን
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 Ай бұрын
እውነተኛ ፈራጅ እግዚአብሔር አለ
@LovelyBanyanTree-tb9qo
@LovelyBanyanTree-tb9qo Ай бұрын
የተለየ. ነው. እነሱ. ይመጡቲ. ጨዊቲነው. አሁን. ከስራ. መሰረት. የተለየው. አባቶቺ. አለቁ. ስጀመራ. የቤኤራ. እሚነቲ. መጨረሻ. እውነቱን. የሚሸፍነው. የዱራይ. መኒእራ. መሆኑ. የማሳፍራ. ነው
@Kihnet33
@Kihnet33 Ай бұрын
በክብር አስከሬናቸውን በክብር በማንሳት ቅዱስ ገብርኤል አሳርፏል አላለም !!!😈😈😈😡😡😡
@saved2501
@saved2501 Ай бұрын
በጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገደሉ: ታረዶ: ተደፈሩ የተባለ ሰይጣን ራውን ይሰራል :: የቤተክርስቲያን አላቆቻችንን እግዚአብሄር ያዘዘው ህዝቤን ጠብቁ ጠብቁ ነው ወይንስ ሃይማኖቱን?
@memberemamo550
@memberemamo550 Ай бұрын
ዳንኤል ትንሽነትን ግን ለምን መረጥክ? ምን አይነት ሰይጣን ቢሰፍርብህ ነው ?
@tigistdegu2734
@tigistdegu2734 Ай бұрын
እናተ ዘላችሁ አባቶች ላይ ጣታችሁን ትቀስራላችሁ መብታቸው የታፈነ ነው አባታችን መስቀል ነው ያላቸው እባካችሁ አባቶችን አትውቀሱ።
@wondsint1762
@wondsint1762 Ай бұрын
የሚዲያው ዓላማ አልገባኝም:: ግድያውን ከመቃወም በላይ አባታችን መዋረድ ላይ ነው ትኩረት ያደረገው::: አንተ የራስህን ተወጣ::: አባቶችን ከማዋረድ ታቀብ:::
@zikirepertostewahedo2103
@zikirepertostewahedo2103 Ай бұрын
የምትገርም ነህ! ሰማዕታት ናቸው አደሉም የሚል ክርክር ውስጥ መግባትህ ምን ያህል ደካማ እንደሆንክ የሚያሳይ ነው። ሲኖዶስ አለ አላለ በእምነታቸው ምክንያት የተገደሉ ሁሉ ሰማእታት ናቸው። ደግሞስ የትኛው ሲኖዶስ ነው የሚወስነው? የአድርባዮች የሆድ አዳሪዎች የጎሰኞች እና ጎጠኞች ስብስብ ነው ለድሆች የሚፈርደው! አብርሃም የሕወሃት ካድሬ ነበር እ0ሁንም ግልብጥ ብሎ የብልፅግና ካድሬ ነው። ራስን ማታለል የትም አያደስም። ዕውነቱን ብቻ ተናገሩ።
@almazabera-n5m
@almazabera-n5m Ай бұрын
abatoch min yadergu? wetew yiwagu? betemeche bota tekemtachihu esat ataketatlu
@TemesgenAdula
@TemesgenAdula Ай бұрын
ኦርቶዶከስ አማራሮች ምርት አልባ ናቸዉ የሚያመርቱት የሚያዉኩ ፀረ ምርት ናቸዉ
@abugida794
@abugida794 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ😢😢😢
@BELAYGEBRU-sh5yy
@BELAYGEBRU-sh5yy Ай бұрын
እንደ ንግግራቸውም እንደ አኗኗራቸውም እንደተፈጠረው ችገር አኳያ ስረዳው ግን የክኽነት ሹመታቸውን እንዳያጡ ሲሉ ነውጅ የሚጮጩት ስለሚመሩት መንጋ ፣ስለ ምዕመናን ሞትና ስደት፣መፈናቀል እንዳልሆነ ተረድቻለሁ ፣ እግዚአብሔር እንድናመሰግን እንጅ ሰይጣንን የሚያመሰግንልኝ መች አጣሁኝ?? ክርስቲያኖች በግፍ ሲገደሉ ሰምቶ እንዳልሰሙ መሆን ዝምታው ምንድን ነው ምን እንበላችሁ አባቶች?? ሞት በእናንተ ዘንድ ምንድን ነው ምን መልክ አለው? ምን ይሰማችኋል በፈጣሪ? እስኪ ራሳችሁ ላይ የጫናችሁት ቆብ፣የጫናችሁት አስኬማ ይክበዳችሁ ለጌጥ ነውደ የተሸከማችሁት ኧረ መስቀሉን ፍሩት፥በእጃችሁ ያለውን ሞትንኮ እስኪ ምሩን በእግዚአብሔር? ብፁዕ አቡነ ሉቃስ በረከታቸው ይደርብኝ!!
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky Ай бұрын
የፊልም አክተር ትመስላለህ ፣ ከድምፀትሀ‍እ ጀምሮ ምንም ካህን አትመስልም
@fikruman1069
@fikruman1069 Ай бұрын
Eslam haymanotu lemasfafat ntsihuan eyechefechefuh yaltaweku blo meshefafen eskemeche
@getachewGech-j6n
@getachewGech-j6n Ай бұрын
ምን ጥርጥር አለዉ ያስገጀላቸዉ መንግስት ነዉ ገዳይም ሸኒ ነዉ
@AnnoyedMonarchButterfly-fh5nt
@AnnoyedMonarchButterfly-fh5nt Ай бұрын
Elnett❤❤❤❤❤
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Ай бұрын
መንግሥት እጁ ከሌለበት ይህ ሁሉ የኦርቶዶክስ አባቶች እና ምእመናን እንደጎመን ሲቀረደዱ ሲኖዶስ ምን እየሠራ ነዉ? ኦርቶዶክስ የተቀዳጀችዉን ዕድል ሲኖዶስ ነዉ ከብልጽግና ጋር ድርድር ገብቶ አሳለሸፎ የሰጠን። በእርግጥ በሐ.ሥ ምዕ 20: 29--30 ላይ ያለዉ ኃይለ ቃል በተግባር እየቸገለጸ ነዉ።
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas Ай бұрын
እውነትንለማናገርፈጣሪየመረጣችሁቀሲስሳሙኤልእናሌሎችምአባቶቻችንበግፍለተጨፈጨፍነውግፋአንኢትዮጵያውያንአንደበትኾናችሁስለተናገራችሁልንእጅግእናመሰግናለን
@gebreeyesusalemayehu3136
@gebreeyesusalemayehu3136 Ай бұрын
አይገርምም ባልታወቁ ይላሉ አይ ቅድስት ቤተክርስቲያን
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
The person lives abroad can’t be advocate for the people who live in the epicenter of the problem!!!
@wondsint1762
@wondsint1762 Ай бұрын
የሚዲያው ዓላማ አልገባኝም:: ግድያውን ከመቃወም በላይ አባታችን መዋረድ ላይ ነው ትኩረት ያደረገው::: አንተ የራስህን ተወጣ::: አባቶችን ከማዋረድ ታቀብ
@WoltYideresu
@WoltYideresu Ай бұрын
ትችት ቀላል ነው አንተ ምን እደረግህ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Ай бұрын
አቶ አብርሀም ምነዉ አዳነችመስተፋቅር አረገችብህ በቁም ህሞተህል ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Ай бұрын
🤲🤲🤲👍👍👍🌹✝️🌹🎉❤
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 Ай бұрын
Kesese samuyal bertalen ye kosasawen aby serate yemytekm mehonun hezb yewkwe agltelne
@Peshethailu
@Peshethailu Ай бұрын
የጳጳሱን ወንበር ለምን አትቀማም መንፈሳዊ ሰው ነህ ወይንስ ...
@KidistTarekegn-r9u
@KidistTarekegn-r9u Ай бұрын
የአቡነ አብርሃምንና የዳንኤል ክብረትን ወዳጅነት እጥታችሁት ነው እንዴ ለማንኛውም የሀገሪቱ ባንዲራ ለህዝበ ክርስቲያን ከልክሎ ለኦሮሞ ወጣት ዘማርያን ባንዲራችን የሚሉትን በሽሚዝና በነጠላ ለብሰው ሲዘምሩ በቴሌቭዥን መስኮት አሳይተውናል እና አቡነ አብርሃም ለአንደኛ ዜጋ ፈቃድ ሌላው ግን ፀብ ጫሪ አለባበስ ብለው ሲያበላልጡ ማየት ያው ም የበጎች ጠባቂ ተብሎ ከተሾመ መስማት እጅግ ያማል ለማንኛውም አቡነ አብርሃም ሞቅ ሲል ቀዝቀዝ ሲል ሁሉንም ማስተናገድ በመቻል ከዘመኑ ፖለቲከኞች ያስንቃሉ ለማንኛው ሲነጋ የት ትግቡ ይህ
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 Ай бұрын
ዲዮቅልጣኖስ ከአንድ ሺህ ስምምነት መቶ ዓመት በኋላ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ነገሰ እኮ።
@TuwabuDenboba
@TuwabuDenboba Ай бұрын
ምን ይደረግ እስኪ ኑና እናንተ ሞክሩት ።ዝም ብላቹ አትለፍልፉ እሰይ ደግ አደረጉ።ወሬ
@yared2487
@yared2487 Ай бұрын
ምን እንዲሉ ነው ምትፈልጉ ምን እንዲሉ ነው ምትፈልጉ
@Usaaid
@Usaaid Ай бұрын
Seole endegebu
@Usaaid
@Usaaid Ай бұрын
Abreham Kadrea new, Gudau ayedelem, Aba aleleme, leke endea Abiy ebabu narcissistic oromuma, fetacheweneme, demesacheweneme mesemate alefelegeme. Ye zarea 2 Ameke hezebune ena betea cherstian make seyalebesu new manenetachewene yayehute
@hedidiahedidia5865
@hedidiahedidia5865 Ай бұрын
ethio 2.nd klass yeminoru alu e.g:-kondominiem,G+1,villa,Apartment !!! lay nachew check adirig kesis
@Usaaid
@Usaaid Ай бұрын
Abrehame be ankeleba yezeshew zurey, betefelege debale honesh kalsiewene setebelete, maferya
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas Ай бұрын
ዳንኤልክብረትባንዳብቻሳይኾንየሀያአንደኛውክፍለዘመንይሁዳጭምርነው
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
በቆብ የተሸፈነው ...? // ወዴት ወዴት! #ethiobetesebmedia
1:02:49
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 13 М.
🛑 ቀሚስህ ለምን ቀላ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sbket  2024 #viral
2:09:58
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 47 М.
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24