"ችግርህን መንግስት ያየዋል ውረድ የሚለውን የፖሊስ ዘገባ አልዘነጋውም..."😁 ልዩ ቆይታ ከኮማንደር አበበ ሙሉጌታ ጋር //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 32,818

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Күн бұрын
በጣም እርጋታው እና ስነስርአቱ ደስ የሚለኝ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥህ
@BirhaneKeneni
@BirhaneKeneni 2 күн бұрын
ወንድሜ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@Beki-i9d
@Beki-i9d 2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እናንት የኢትዮጵያ ህዝቦች ❤
@NatnaelWoldetensay
@NatnaelWoldetensay 21 сағат бұрын
ህዝብ
@haimont9075
@haimont9075 2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኮማንደር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የብዙ ሙያ ባለ ቤት እናከብርሀለን
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Күн бұрын
በወታደራዊና በፖሊስ ሙያ ውስጥ ያለፈ ሰው ቅድሚያ ስነስርአትና ህዝብን ማፍቀር ነው። የአቤ ስነ ስርአት ይህን ይገልፃል።እናመሰግናለን ኮረኔል(ኮማንደር) አበበ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Күн бұрын
ኦ ግዛው ዳኜን በማንሳታችሁ ደስ አለኝ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር በተለይ አሱ ሲነሳ ትዝ የሚለኝ የበቅሎ ቤቱ ፍንዳታ ጊዜ ዜናውን ሲያቀርብ እንባ እየተናነቀው ነበር ያቀረበው ።
@WinTW9
@WinTW9 Күн бұрын
I remember my mum used to mention the journalist , I was just just born that time . Ke Gotera -GCA bomb be findataw gize they had to evacuate aye gize
@ኢዮሲያስ12
@ኢዮሲያስ12 Күн бұрын
አይደለም የፖሊስ ዜና ሌሎችም የቴሌቪዥን የሬዲዮ ፕሮግራሞች እንዲሁም ጋዜጦች ለዛ ወዘና ነበራቸው ጋዜጠኝነት ፕሮፌሽናሊዝም ኤቲክስ ግብረገብነት ለሞያ ፍቅር ሁሉም ድሮ ቀረ። ሻምበል ግዛው ዳኜን ስላስታወሳችሁልን ከልብ እናመሰግናለን። ነፍሱ በሰላም ትረፍ። እነ ዮናስ እና ፀጊ ለናንተም ትልቅ አክብሮት አለን እንደናተ አይነቱን ተተኪ አቅራቢ እና ጋዜጠኛ ያብዛልነ። ኮማንደር አበበ 🙏👌
@fikerfilgot
@fikerfilgot Күн бұрын
ስለ ግዛው ሲወራ በጣም ደስታም እምባዬም መጣ ነፍሱን በቅድሳን ጎን ያኑረው እንዴት እንደምወደው የነበረ 😢 ኮማንደር ላንተም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እኖድካለን ሙሉ ቲም ትለያላቹ ❤❤❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv Күн бұрын
ጋሼ አቤ እግዛአብሔር እረጅሜ ከጤናጋ ይስጦት ዜና ሲነቡ ድምፅ ያምራል
@mitu2969
@mitu2969 Күн бұрын
ጋሽ አቤ እረጅም እድሜ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 21 сағат бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ❤
@Beki-i9d
@Beki-i9d 2 күн бұрын
ኮማንደር አበበ ሙሉጌታ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Күн бұрын
ግዛው ዳኜ ድምፀ ነጎድጓድዱ እግዚአብሔር ነብሱን በሰላም ያሳርፋት
@hirutdemeke3876
@hirutdemeke3876 Күн бұрын
Legneten astawesegi ❤❤❤
@3mconsultancyservice
@3mconsultancyservice Күн бұрын
ቀጣይ ላይ ሉልሻ ንጉሴን አቅርቡልን!
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 Күн бұрын
Wowo ኮማደር 🎉🎉
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Күн бұрын
ይቅርታ ጥያቄ ጠይቃችሁት መልሶ ሳይጨርስ ለምንድነው የምታቋርጡት ?
@BezunheTerefe
@BezunheTerefe Күн бұрын
እኔ ድሮነው የማውቀው የማውቀውም አሌጎባ ፖሊስ ኦኬስራ ነበር በባሌጎባ በጣም የሚወደድ ነበረ
@menalelias7674
@menalelias7674 Күн бұрын
ዮኒ መለሰን አቅርበው እህል አይበላም ወይ የቸረው ነው ሚመስለኝ❤
@melakuhaile9111
@melakuhaile9111 Күн бұрын
EBS ዛሬ የሁሐት ቲቪ የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው 😂
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 күн бұрын
Commander enquan dineh demitsihin lemesmat abeqan ALHAMDULILLAH Lante yeterebarebu hulu Allah yaqoiachewu berta
@EdrisMehamed
@EdrisMehamed Күн бұрын
የጠዬቃችሁትን ጥያቄ መልስ አላስጨረሳችሁትም ለምንድነዉ በተለይ ስለግዛው ዳኜ
@asmakemale4701
@asmakemale4701 Күн бұрын
ባሌኦኬስትራ በጣም አርፊ ነበር:ምን ያረጋል የኢትዮጵያ መንግስት ለውጥ: በተነው
@AbdurhamanIdris
@AbdurhamanIdris Күн бұрын
ሻምበል ግዛዉ ዳኜን በአካል ለማየት ማታ ማታ መሳለሚያ እንጠብቀዉ ነበር
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 2 күн бұрын
Yan yahele gize zafe lay kenore min yebela neber?
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 Күн бұрын
ምነነው የወንበዴው ህዋት ባዲራ ማስታወቂያ ሆናችሁ አይ የኔ ነገር ማን የማን ሆነና
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 күн бұрын
ኮማደር እናመሰግናለን ጰጊና ዬኒ ግን ተው ተው ግን ቲቪ ሸልሙኝ በስልኬ የማይበት አይኔን እያመመኝ ነው እናንተን ለጠየኩት 3 ሰው እንገዛልሻለን ብለውኝ ጓጉቼ ወፍ የለም ሙድ ይዘውብኝ ነው መስለኝ።
@teddy_Bluedream
@teddy_Bluedream Күн бұрын
እኔም የለኝም 😄
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Күн бұрын
@teddy_Bluedream አብሮ ይስጠን።
@ኢኩየ
@ኢኩየ 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Күн бұрын
የባሌ ፖሊስ ኦርኬስትራ ጃሰር።
@htgt6089
@htgt6089 Күн бұрын
ምን አለ ቀሚስሽ ላይ አረንጓዴ ብትጨምሪበት አንቺም ዮናስም አልገባችሁኝም ኢትዮጵያዊነት በእናንተ በኩል ?ቲቸር ዮናስ እባክህ አሁንም አስተምረኝ ፣እውነተኛ ከሆንክ።
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Күн бұрын
ግዛው ዳኜ ድምፀ ነጎድጓድዱ እግዚአብሔር ነብሱን በሰላም ያሳርፋት
Anchor Media የሸዋው ታላቅ ድል
19:22
Anchor Media
Рет қаралды 126 М.
እልል ያለ ምግብ ለእልል ያሉ ሐበሾች፡ Werka Buna
0:42
🦋ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል በጣም ነው የናፈቀኝ😔
23:19
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 34 М.