ፍቅር እብደት ከሆነ የመጀመሪያው እብድ እኔ ነኝ🥰🥰/ባለትዳሮቹ//በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 107,066

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 351
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 10 күн бұрын
ወይዘሮ አልማዝ በጣም ደስ የሚሉ እናት ኖት!!እረጅም ዘመን ከጤና ይስጦዎ!!
@makidadesta9156
@makidadesta9156 8 күн бұрын
ፈጣሪ የንሰሀ ግዜ ሰቶሀል ንሰሀ ግባ የብዙ ትግራዋይ እንባ በእጅዎ አለ ቃላት ሰው ይሰብራል ምናልባት ከተወሰነ ሰው ጋር ተጣልተው ይሆናል የህዝብ እንባ ጥሩ አይደለም እንዲህ የሚባል አባባል አለ የሚጠሉህን ከምታጠፍ የሚጠሉብህን አጥፍ እና በግልፅ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ ጣርህ እንዳይበዛቦት የግል አስተያየቴ ነው !!!!
@zekitadesse
@zekitadesse 7 күн бұрын
betekekl telkun mina techawetuwal eskahun yakachlbgnal ensu wegnuchachen nachew kefu sewe nwe egzabher yemarew
@simonbereket4204
@simonbereket4204 7 күн бұрын
You are right
@simonbereket4204
@simonbereket4204 7 күн бұрын
You are right
@agdr895
@agdr895 7 күн бұрын
አቶ ደበበ ምን እንዳደረገ አላውቅም። ግን ከትግራይ ማህጸን የወጡት ሰዎች 17አመት 27አመት አያ 2አመት የፈሰሱት ያስፈሰሱት ደም እንዴት ነው የሚፈረደው? አቶ ደበበኮ በቀጥታም የትግራይ ሰዎች ጥቃት አድርሰውበታል። ግን ይሔው አረጀ የእርጅና ህመም እንደማንኛውም ሰው ታመመ ጊዜው ሲደርስ ያልፋል አለቀ። ትግራይ ጥፋት እንጂ ምንም አስተዋጽኦ የሌላቸውን ክፋዎች አበረከተች እንጂ ምን አመጣችልን ትግራ ትግራ የምትሉን።
@Ferahiowet
@Ferahiowet 7 күн бұрын
አትኘም እናት ከደሙ ነጹህ ናቸሁ ማለት ነው😂😂😂😂😂😂
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 9 күн бұрын
ይገርማል እኔም በትዳር 50 ዓመትን አሳልፌያለሁ የነኚህ ጥንዶች ግን እንዴት የሚደንቅ ፍቅር እንዳለበት ደስ ይላሉ።
@BethlehemAbera
@BethlehemAbera 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት የኢትዮጵያ ጀግና
@jemmawork838
@jemmawork838 9 күн бұрын
የጥበቡ ንጉስ ጋሼ ደቤ እግዚአብሔር ይማርዎት የመድረኩ ሞገስ የፍቅር ሰው እግዚአብሔር እስከወዲያኛው በፍቅር በሞገስ በደስታ ያኑረቻሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zewduwoldemichael2029
@zewduwoldemichael2029 10 күн бұрын
ታላቁ አርቲስት ፈጣሪ በምህረት እጁ ይዳብስህ።ኑርልን።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 күн бұрын
ጋሸ ደቤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አባታችን ድምፅህ እኮ ሲያስገመግም መስማት እንዴት ሞገስ እንደነበረው .. ወይ ግዜ ... እግዚአብሔር ይማርህ ሌላ እምለው የለኝም ...ሁሌም እናከብርሀለን 👌🙏
@malatnegash9071
@malatnegash9071 6 күн бұрын
ጋሽ ደቤ ታላቁ ሰው እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርዎት። እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ደስ ስትሉ።
@coneralgera5900
@coneralgera5900 4 күн бұрын
የጅብ ስጋ ቢበላ የሚድን ይመስለኛል
@She12-e5t
@She12-e5t 8 күн бұрын
አርቴስት ደብብ እሸቱ እዚእብሔር ይማርህ ሌላው ባለቤቱን በማመስንና የእውነተኛ ይፍቅ ስሜትን ድጋግሞ ያሳየው የዲሜንሽያ ህመምተኛ ይመስላል ነገሮችንም ይድጋግማልን: ለማንኝኛውም ው/ሮ ዓልሜ እድለኛ ነዎት በተደጋጋሜ የታገቤኝ አለሽ ቀርቦልዎታል በዚህላይ በሳልና አንኳር ይሆኑትን ለዘመኑ ትውልድ ክተሞክርዎት ተነስተው ያካፈሉትን ሳላደንቅ አላልፍም :: ጋዜጠኛ መቅዴንም ሙያው በሜፈቅደው ደረጄ ነው የጠየቅሻቸው አድናቂሽ ነኝ ::
@Meelsu552
@Meelsu552 6 күн бұрын
U definitely don’t know what dementia is 🤦🏾‍♀️
@hanankm4587
@hanankm4587 10 күн бұрын
እኔን ይህንን የምትመለከቱ. ሁላቺሁም የማታ እንጀራ ይስጠን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት የእኔ አባት
@mek20897
@mek20897 10 күн бұрын
ረጅም የስቃይ እድሜ ይጠብቀዋል ክፉሰው አይሞትም
@mek20897
@mek20897 10 күн бұрын
ረጅም የስቃይ እድሜ ይጠብቀዋል ክፉሰው አይሞትም
@samsomtesfa
@samsomtesfa 10 күн бұрын
Amen
@Mahi-566
@Mahi-566 8 күн бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት የኔ አባት እምታስቀኑ ባለት ዳሮች ❤
@helentegegn6140
@helentegegn6140 2 күн бұрын
ጋፕ ደቤ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ውቧ አልምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@selam274
@selam274 8 күн бұрын
የተናገረው ግፍ ለመናገር ግፍ መስሎ ተሰማኝ ና ይቅርብኝ
@zekitadesse
@zekitadesse 7 күн бұрын
yes
@melatcode4111
@melatcode4111 9 күн бұрын
ጋሽ ደቤ እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጀግና አባት እንቁ አንጋፍ አርቲስት የመድረክ ፈርጥ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@YirgalemTekle-sh3fu
@YirgalemTekle-sh3fu 7 күн бұрын
አምላክ ጨርሶ አይማርህ ስቃይህን ጣርህን ያብዛው
@frehiwotfissehatsion8982
@frehiwotfissehatsion8982 7 күн бұрын
የሠዉልጅ እንደ ጅብ በልተው የሚቀደሱት ሠዉዬ እግዚአብሔር የንሐ ግዜ ያርግሎት
@YirgalemTekle-sh3fu
@YirgalemTekle-sh3fu 7 күн бұрын
የዚህ ሰው ሞት የሰማሁ ዕለት ጎዳና ላይ ወጥቼ ደስታየን እገልፃለሁ::
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 6 күн бұрын
አይባልም ይቅር ይብልው
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 9 күн бұрын
ጋሽ ደቤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@awetlema9250
@awetlema9250 5 күн бұрын
@@tsigeredaabebe7385እንዲው በለበት ረጅም እድሜ ይስጠው ምኞቴ ነው። ትንሽማ ይሰቃይ እንጂ
@samsomtesfa
@samsomtesfa 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማር ኣባት ! ግን ለትግራይ ህዝብ ጥላቻ ኣሎት እናም ባለፈው ግዜ እግዚአብሔር የማይወደው ቃላት ኣውርትዋል እና ይቅርታ ብትሉ
@ننااففااللبنفى
@ننااففااللبنفى 8 күн бұрын
በወሰደህ አህያ
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 4 күн бұрын
እግዜር ይማሮት አምላክአይሳነውም መጨረሻዋትንያሳምርሎዋት።
@manenet2867
@manenet2867 6 күн бұрын
እጅግ የተረገመ ሠው..😡😡😡 ሰው መሳይ ሾካካ..!!! ይህ ሰው የአዞ እንባ ነው የሚያነባው!!
@proudtigrawity2177
@proudtigrawity2177 5 күн бұрын
@@manenet2867 absolutely Agree with you!!!!
@ymkbe5952
@ymkbe5952 8 күн бұрын
ደበበ ሰይፋ መቼም እግዚአብሄር ይማርክ፣ ይልቅ የአዘነብክን ህዝብ ይቅርታጠይቅ ንስሀ ግባ፣ ከማይመስሉክ ጋር ሆነህ ህዝብን አስቀይመካል እውነት እውነት ነው።።።
@proudtigrawity2177
@proudtigrawity2177 5 күн бұрын
@@ymkbe5952 thank you for your honesty! The Almighty God see the Truth we can’t sugar coat all the lies, hateful speech using the platform Ababa Debebe is not a hero he is coward, hater, nasty, cruel, not human………… But as a human there is always a price to pay for all our good or bad work so this is Karma.
@dawit4227
@dawit4227 3 күн бұрын
ይህ ሰው ፀረ ትግራይ ህዝብ ነው ስለ ትግራይ ህዝብ የተናገርከውን አንረሳውም እሱ ዘር አጥፊ ነው።
@ሰላምአፍቃሪ
@ሰላምአፍቃሪ 10 күн бұрын
ውይ አቶ ደበበ እግዚአብሔር ጨምሮ ጥንካሬውን ከጤና ጋር ይስጠወት::🙏🏽🙏🏽🙏🏽እርግጥ ነው አስታማሚ በጣም ይቸገራል ነገር ግን የቤተሰብ መኖር ችግርን በዚህ ግዜ ስለሚጋራና ነው እና እንኩዋን ከባለቤትዎ ጋር ሁነው ችግሩ አልፈው ተሽሎዎት ለመመስከር አበቃወት
@BeteMukera
@BeteMukera 10 күн бұрын
አረ ይህ እርጅና ሁላችንም የማናመልጠው ነገር መጥፎ ነገር ልናገር ነበር ይቅር ለእግዚአብሔርር ምህረቱን ይሰጥዎት።
@TikueZeleke-x3e
@TikueZeleke-x3e 10 күн бұрын
😂😂😂
@FatumaAbdo-k4j
@FatumaAbdo-k4j 10 күн бұрын
ተይ እመዋ ዝም በይ 🎉🎉
@dereseameneshewa8653
@dereseameneshewa8653 6 күн бұрын
What a lovely couple. I hope you get better.
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 10 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርወት አባቴ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 10 күн бұрын
ጋሽ ደቤ እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮት መፅሀፍ ለመፃፍ ቢበቁ እመኛለሁ!! የእርሶ ህይወት ልምድ ውስጥ ብዙ ታሪክ አልፋል!!እንደ ንስሀ አይነት እውነቱንም የሚፀፅቶትንም የሚኮሩበትን ብቻ ሁሉን ይፃፋ!!የእናተ ዘመን ደጉም ክፋውም ያለፈበት ነው!!
@almazbati2519
@almazbati2519 10 күн бұрын
ጋሽ ደቤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እቲዬ አልሚ እድሜ ከጤና ይስጥሽ የሴት እመቤትተባረኪ🙏🏽
@meselechketema7990
@meselechketema7990 10 күн бұрын
ወ/ሮ አልማዝ በጣም ረጋ ያለች ሴት ናት: ኢቲቪ የፕሮግራም ኃላፊ ሆና: እኔ ስቱዲዮ ቴክኒሺያን ሆኜ አውቃት ነበር: ርግታዋ ይገርመኛል::
@abdobatser7379
@abdobatser7379 10 күн бұрын
አላህ ይማርህ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ ጋሼ አይዞህ
@milu-tube18
@milu-tube18 10 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ጋሼ 🙏❤
@Aymm-j5z
@Aymm-j5z 9 күн бұрын
@MaazaEthy
@MaazaEthy 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዎት
@behailuadem8851
@behailuadem8851 9 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ እንኳን ለዚህ እድሜ አበቃችሁ
@legessetesfaye9447
@legessetesfaye9447 9 күн бұрын
ትልቁ የጥላቻ ሰው እኮ ነው የሄ ሰውየ፡
@meazagirmakostr9267
@meazagirmakostr9267 10 күн бұрын
የኔአባትእድሜከጤናይስጣችሁፈጣሪይለያልፍቅራቸዉ💞💔
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 күн бұрын
እግዚአብሄር ይማሮት 🙏
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 10 күн бұрын
እግዜር ጨርሶ ይማርዎት
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh 10 күн бұрын
እግዙአብሄር ይማርህ አባት
@Anumma572
@Anumma572 10 күн бұрын
Egziabehr Ymaresh regem edem yestachu Fetari.
@zabilon100
@zabilon100 Күн бұрын
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ
@teshaydegefu2858
@teshaydegefu2858 9 күн бұрын
በጣም ደስየሚሉ ባለትዳሮች 🎉
@kebelegese4034
@kebelegese4034 10 күн бұрын
እትዪ አልማዝ ደጀኔ የኔ ኩሩ ትልቅ ሠው እንኳን አየሁዋችሁ አሁንም የለመለመ ዘመንን ያድላችሁ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማራቸው ውድ ባለቤትሽን አከብርሻለሁ ትልቅ ሠው ነሽ
@tgworku4170
@tgworku4170 10 күн бұрын
መቅዲ ጎበዝ ጋዘጠኛ ነሽ!!
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 9 күн бұрын
በአገራችን የቲያትር እና ፊልም ታሪክ ላቅ ያለ ክብር እና መወደስ ከሚገባቸው የመጀመሪዎቹ የኪነጥበብ ባለሙያዎ ደበበ ነው። እ/ር ይማርህ፤ ረጅም ዕድሜ እና ጤንነት እመኝልሃለሁ።
@eyobfiseha1127
@eyobfiseha1127 8 күн бұрын
የህፃናቱ እና የእናቶች አምላክ ይፍረድባቹ የተረገመ ሰውዬ አሁን ነበር አንተን ለጅብ መስጠት
@proudtigrawity2177
@proudtigrawity2177 5 күн бұрын
@@eyobfiseha1127 🤣🤣🤣🤣🤣 Karma, Karma, Karma ❤️💛
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት ጋሽ ደቤ
@MelatGebru-b5q
@MelatGebru-b5q 5 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ይማሩ ጋሼ 😢
@niyatm.3938
@niyatm.3938 10 күн бұрын
ፈጣሪ ይማሮት
@tigistbirku6452
@tigistbirku6452 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ደማርህ ❤❤ 🤍🤍🤍🤍🤍🤍❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🙏🙏🙏🙏💕💕💕🇪🇹🇪🇹
@fgggfhhu
@fgggfhhu 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ጋሽ ደቤ
@dallasdallas3805
@dallasdallas3805 10 күн бұрын
አላህ ይማርህ ጋሽ ደቤ።
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 10 күн бұрын
አቤት መታደል ፍቅር እስከ መቃብር ዋዉ
@fatmah6936
@fatmah6936 10 күн бұрын
በጣም
@tensaymengesha8431
@tensaymengesha8431 5 күн бұрын
ወይጉድ አልማዝዬ ሙሉዬን ቁጭ ነው የምትመስይው እናትሽን ነው የምትመስይ
@negasiaregay8650
@negasiaregay8650 10 күн бұрын
ለማንኛውም ንስሀውን እንዳይረሱት!
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 8 күн бұрын
አላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል ለዚህ አባት ምትናገርበት ጥበብ አለህ?
@getahuneidajohn8064
@getahuneidajohn8064 9 күн бұрын
ጋሼ ደበበ እግዚአብሔር ይማርህ አንተ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና አባት ነህ ።መቅደስ ትዳር አይደገምም ምክንያቱም ከንቱ ነው በሚዲያ የምትታወቁ ጋዜጠኞች በተለይ በተለይ ተጠንቀቁ የሰዎችን ተሞክሮ ለሕዝብ ስታቀርቡ ሕዝቡ የእናንተም ይታዘባልና።
@MedesMedes-y4j
@MedesMedes-y4j 10 күн бұрын
እ/ግ ይማረክ
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 10 күн бұрын
አርትሰት እሸቱ የበዱሉት ሕዝብ ካለ ይቅርታ ይጠይቁ በሚዲያ ።
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 10 күн бұрын
He committed genocide in Tigray
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 9 күн бұрын
​ብሎ ነገር የለም ጄኖሳይድ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ብላችሁ ጀመራችሁ የሆነው ሆነ
@jo4801
@jo4801 9 күн бұрын
ስለ ትዳራቸው እያወሩ ያሉትን ሰዎች " ለምን እንዳለቀሱ ገባኝ ጥበብ ዋጋ አልከፈለኝም ብለው ነው ትያለሽ ?" አታፍርም
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 8 күн бұрын
ጋሽ ደቤ የኪነጥበብ ንጉስ ክበርልን ❤
@g-studio2025
@g-studio2025 10 күн бұрын
እንግዲህ ጅብ በልቶ ይቀደስ 😅😅😅😅 ጌዚ ደጉ ብዙ ያሳየናል ።ከ ካሳየ ጨመዳስ ትገናኛላችሁ?😂😂😂😂😂
@mennabekele5985
@mennabekele5985 10 күн бұрын
@@g-studio2025 እመስግናለሁ ጅቡን ጅብ በላው አሉ🤣🤣🤣🤣🤣
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 10 күн бұрын
This man had blood in his hand , he committed genocide, rape, ethic cleansing in Tigray
@mamebekele4484
@mamebekele4484 10 күн бұрын
መቼ ነው የምታረሙት አሁንም በስድባችሁ ቂም እያስያዛችሁን ነው ግን ልብግዙ እናንተ አት ታመሙም ብረት ናችሁ እሳቸው ዕድሜ ላይ አትደርሱም
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 10 күн бұрын
@ you are probably participated in the genocide, rape, ethic cleansing in Tigray . We need justice.
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 9 күн бұрын
@@mamebekele4484 ብትችሉማ ከምድረገፅ ባጠፍቹን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት አሜን 🙏🏻🌸
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጨርሷ ይማርውት
@melesszaid6636
@melesszaid6636 10 күн бұрын
Beltewn saykedesu frdu ye egziabiher new
@MakyahMakyah-j5g
@MakyahMakyah-j5g 9 күн бұрын
ጋሽ ደቤ ትልቅ የጥበብ ሰው እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሁ አቤት የፍቅር ጥግ በእናንተ ቤት ታየ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤❤
@kukutilove
@kukutilove 9 күн бұрын
ጅብ በልቶ ጅብ መሰለ
@duliti7133
@duliti7133 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ጋሼ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 10 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ጋሸ ደቤ
@WayMake
@WayMake 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ። በቅንጅት መከፋፈል ወቅት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሰራኸው ክህደት በታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጣል። ሌላው እድሜ ልኩን ሲጋራ ካጨሰ ሰው ምን ይጠበቃል። 😊
@susansusan3329
@susansusan3329 10 күн бұрын
አንደኝያ ነኝ ላይክ ስጡኝ❤❤❤
@سامري-د7ر
@سامري-د7ر 7 күн бұрын
ፈጣሪ ጨርሦ ይፈውሥልን
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 9 күн бұрын
Yegeremale kezehe befeteme melesha endegena bagebate dese yelegale belewale ❤❤❤ye ewnete fekere legame yenanetene fekere yesetene abooo❤❤❤
@BethlehemAbera
@BethlehemAbera 10 күн бұрын
እትየ አልማዝ ምርጥ ባለትዳሮች
@aminabegum8180
@aminabegum8180 10 күн бұрын
ግዜ ደጉ😂😂😂😂
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 10 күн бұрын
ተባረኩ።
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 10 күн бұрын
እውይይይይይ ጋሽ ደቤ የአባቴ እና የእናቴን ፍቅር አስታወስከኝ ደስ ስትሉ ❤❤❤ ወ/ሮ አልሚ ደርባባ ሴት ኖት❤❤❤
@misrakbaye7865
@misrakbaye7865 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@birtukan120
@birtukan120 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሮት❤
@elenitekeste7489
@elenitekeste7489 7 күн бұрын
ሰዉ ታቶ ነዉ
@gwalsheka1709
@gwalsheka1709 9 күн бұрын
የትግራይ ሕዝብ እንዲያልቅ ብዙ ቅስቀሳ ያደረጉ ጅብ ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ በማለት ቅስቀሳ ይደረጉ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይማርዎት መቅደስ ደበሳይ ስለትግራይ ሕዝብ ምንም የሚሰማሽ አይመስለኝም ምክንያቱም ኤርትራዊ ትመስይኛለሸ ።ዳንኤል ተገኝ የትግራዋይ ጠላት አምላክ የእጅህን ይስጥህ !
@proudtigrawity2177
@proudtigrawity2177 5 күн бұрын
@@gwalsheka1709 absolutely True but what goes around comes around and it’s their time now!!!!
@zemzemseid-p6q
@zemzemseid-p6q 6 күн бұрын
ጨርሶ ይማርህ ጋሽ ደቤ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 8 күн бұрын
አባትችን ፈጣሪ ይማረወት ወይኔ ኮሜንት ግን ገራሚወች ናችሁ የታመመ ሰው በዚህ ልክ ምድረ ዘረኛ
@zekitadesse
@zekitadesse 7 күн бұрын
zergnam anchi nesh sewe yedrsebete weym yawerawen mastawese albet
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 7 күн бұрын
@zekitadesse እኔ እማ ዘረኛ አይደለሁም ወንድሜ እዛው ሆሆሆሆሆ
@tensaymengesha8431
@tensaymengesha8431 5 күн бұрын
መንበረን እናቴን ሰላም በይልኝ dr የሺዬንም ተባረኩ
@nathnaelgebreziabher4972
@nathnaelgebreziabher4972 5 күн бұрын
ትግራይ ለማጥፋት እዘምታለው ... ጅብ... ምንም በምንም ኣታሳዝነኝም ያንተን ስቃይ ያብዛው ኣሜን ኣሜን! ለዚህ ላሳየሄኝ ኣምላክ ተመሰን ነው:: ኣሁንም ስቃይህን ያብዛው ኣንተ ጅብ...
@Mulat-s4z
@Mulat-s4z 10 күн бұрын
Lemn doing aylem yihe dedeb amara
@aronuymengstu345
@aronuymengstu345 10 күн бұрын
tebareku 💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞_💞_💖💖💖💖💖💞💖💞💞💞💞💞💞
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 9 күн бұрын
ጋሸ ደቤ እግዚአብሔር እምላክ ቀላሉን ያርግልዎ
@tensaymengesha8431
@tensaymengesha8431 5 күн бұрын
ጋሽ ደቤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውስህ
@mayo5105
@mayo5105 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት ጋሼ የጥሩ ትዳር ተምሳሌት ናቹ
@makimimi3650
@makimimi3650 10 күн бұрын
እግዚአብሔርን ፍሩ በፈጣሪ ስራ አትግቡ
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 10 күн бұрын
ጋሽ ደበበ እግዚአብሔር ይማሮት😇🙏🏻
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 6 күн бұрын
ሁሊም ለወዳኞቺ ወንድ ልጅ ይደንግጥብሽ አላለው...
@zekitadesse
@zekitadesse 7 күн бұрын
YETIGRYEN hezeben belten entsedek yalkewe eskahune joroye laye ale wegnochachen endiyalku endirabu enditefu telkun mina techawethal kefu kefu sewe nehe gen egzabher yemarhe
@konjittedla2099
@konjittedla2099 8 күн бұрын
Get well soon 🙏
@Helen22222
@Helen22222 8 күн бұрын
ሴትዮዋ ግን ታላቅ እህታቸው ነው የሚመስሉት 😂😂
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 10 күн бұрын
God bless you guys 🙏🙏🙏
@melatcode4111
@melatcode4111 9 күн бұрын
በህይወት እያለ ጋሽ ደቤን ማመስገን አለብን ? ይህንን ፕሮግራም ሌሎቹ ልክ እንደ ጋሼ መሀሙድ የክብር ፕሮግራም ያስፈልገዋል?
@proudtigrawity2177
@proudtigrawity2177 5 күн бұрын
@@melatcode4111 karma, Karma, Karma, Beseferut kuna mesefer ayekerme! Be a voice for your voiceless people!!!!!
@wasihunyalew-gm8jf
@wasihunyalew-gm8jf 9 күн бұрын
አንድ ለ ናቱ ላይ ትዝታ አለብኘ የ ጋሽ ደቤ
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
"ኩንስንስ" በላይነሽ አመዴ |የእሁድ ሰበዞች
26:28
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 М.