KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሐረግ ( ክፍል 40)
32:50
ሰው እና ፈረስ አንድ ሆኑ?😄😂 በአጓጊው ጨዋታ ፉክክሩ ቀጥሏል//እሁድን በኢቢኤስ//
20:30
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Сестра обхитрила!
00:17
Правильный подход к детям
00:18
Chain Game Strong ⛓️
00:21
//አዝናኝ ድራማ//ድግስ ላይ ነን... የሆነውን ግን ለማመን ይከብዳል 🤣😂//እሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 168,199
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер
@Zahra83Zahra
Ай бұрын
ከምር ኢቢኤሶች ትለያላችሁ የኛ ውዶች በጣምነው እምወዳችሁ😂😂
@RukyaOumer-l8q
Ай бұрын
እርጉዝነኝ እስኪ ዱአአርጉልኝ😢😢😢
@ይደርስይሆን
Ай бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ እኔም እንዳንች እርጉዝ ነኝ የምልበት ቀን ናፈቀኝ 😢
@duratube
Ай бұрын
አላህ በሰላም ይፈረጅሺ ውድ
@fatumafatuma2029
Ай бұрын
አላህ ጤነኛና መልካም ልጅ ይስጥሽ ላቺም ለኡማውም የሚጠቅም
@Somayube
Ай бұрын
እመብርሐን ትቅረብሽ ፈጣሪ የሖድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ውዴ አይዞሽ የመጀመረያሽ ከሖነ ጭንቀት ይኖራል አይዞሽ በሰላም ተገላገይ ❤❤
@MuhammedAli-i5k
Ай бұрын
አላህጤነኛልጅይስጥሽ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
Ай бұрын
ኢ.ቢ .ኤሶች የምር በጣም ትለያላችሁ❤ህዝቡን ለማስተማር ያላችሁ ክብር የምር እናመሰግናለን❤
@TAl-z8n
Ай бұрын
መቸም ሳልበላ ሰርግ አልሄድ 😂😂😂😂😂የደረሰበት ያዉቀዋል 😂😂
@EyerusMengstu-d5v
28 күн бұрын
😂😂😂😂
@rabiamohammed5290
Ай бұрын
ደስ እንዳለኝ ደስ ይበላችሁ የውነት አሪፍ አስተማሪ ነው ዋውው ebs number one 🎉🎉🎉❤❤❤
@FATUMAALI-gl8wj
Ай бұрын
ኪኪኪ እኛ የገጠር ልጂወች እናትና አባቶች ክብር አለን 🌹🌹🌹🌹
@askidesta4271
Ай бұрын
ይመቻችሁ ትምህርት አዘል መዝናኛ ነው 👍👍👍
@ይደርስይሆን
Ай бұрын
የዘወትር አጎራረስ በዚህ ኑሮ ውድነት የሶስት ቤተሰብ የሁለት ቀን ምግብ ነው 😂😂😂
@TigistMekuria-v3k
Ай бұрын
ኡፍፍፍ በሳቅ ገደላቹኝ😁😁ዚክዬ የኔ ጌታ ሁሉም ቦታ ያምርብሃል በደንብ ብላልኝ😁😁😁
@ReemLink-v2e
Ай бұрын
እሰኪ በዱአችሁ እርዱኝ ጨቆኛል ወላሂ😢😢
@SdffgSdfggg
Ай бұрын
አላህ ያግዝሽ ውዴ
@toibaahmad2342
Ай бұрын
ጭቅሽን አሏህ ያቅልልሽ
@Aida-cf6uo
Ай бұрын
Allah kecheneketeshe yeferejeshe. Ehete
@ReemLink-v2e
Ай бұрын
@toibaahmad2342 አሚን የኔ ውድ😘
@ReemLink-v2e
Ай бұрын
@@SdffgSdfggg አሚን ያረብ😘
@MervatAbuEisheh
Ай бұрын
የዛሬዉ.ይለያል.አይለያችሁ🙏❤❤❤❤❤በጣም.ተዝናንቻለሁ😂😂😂😂😂
@SarolBgal
Ай бұрын
ይመቻቸው አንደኛ ናቸው🥰🥰🥰
@lubabahussain671
Ай бұрын
ሉላ ፈታ ፈታ ስትል ይምርብሻል
@toibaahmad2342
Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ 😂😂😂😂😂 ፈታ አረጋችሁነ
@efratatube286
Ай бұрын
በእውነት እንደዚህ አይጋነንም ግን ቪዲዮው ያስቃል😂😂
@ambaselyoutube4415
Ай бұрын
ጥሩ ትዝብት ነው ኢቢኤሶች
@نتنت-ث7ص
Ай бұрын
የኛ ሀበሻኮ እደዚህ ነን ወላ ምርጥ ትምርት ነው 😂😂😂😂
@nefisasemane
Ай бұрын
አረቦችም ላይ አለ በሰርግ ሔደው ሢመጡ ያማሉ ነገውኑም ያወራሉ
@GalaxyM12-u2t
Ай бұрын
ቀጥሉበት ድራማውን ሥታምሩ
@Umuhanifa5
Ай бұрын
እኔኮ ሰርግ ቤት ሂጀ መብላት አልወድም ለጨዋታ ነዉ የምሄደዉ 🤣🤣
@om_Ryane
Ай бұрын
ቅርብ ዘመድ ከሆኑስ ካደርሽ መቸም 1 ቀን 2 ቀን ፆምሽን አታድሪ
@lawaytarko2448
Ай бұрын
እኔም ለጨዋታው ብቻ🎉🎉🎉
@Hayat1998-c4l
Ай бұрын
አረ እኔስ ፍትፍትልበላነዉ የምሄድ ቀልደኛ ጨዋታ አልወድም ጫጫታ😂😂😂😂እራሴን ያመኛለ
@Umuhanifa5
Ай бұрын
@@om_Ryaneሩቅ ሰርግ አልሄድም በሰፈራችን ካለ ስርግ እንጂ ለዛዉም መግሪብ ሳያል በጊዜ ተመለሽ የምባለዉ ክክክክ
@AaAa-l7t
Күн бұрын
እኔም ይሄው እድከዛሬ ድረስ ሰርግ ሂጄ አልበላም ስደትም መጥቸ አለቀቀኝም እኔም ሰርግ አልሄድም አሁን አሁን@@Umuhanifa5
@SadSad-qe1su
Ай бұрын
😂😂😂 በጁ ዝቢቱን ሲያወጣ የእውነት ነው የመሰልኝ
@Higyg-c1u
Ай бұрын
ኧረ ኡኡ ክክክክ የሚገርም ትምህርት ❤❤❤
@faith163
Ай бұрын
ሊያ ሾ ሰምተሻል😂
@Hiwat-y4y
Ай бұрын
የዚክ አስተያየት😅😅😅
@simeyyassen7983
Ай бұрын
ሉላዬ የኔ ውድ ይመቻችሁ ኢቢኤሶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
19 күн бұрын
እንዲህ አይነት ሰርግ እርግጠኛ ነኝ ምንም አጋጥሞት የሚያውቅ ሰው የለም ። በፆም በቃሪያ ስንግ ከዛ ላይ ሙሽራ በቃችሁ ምናሞን የሚልበት ታይቶ ተሰምቶ የሚያውቅ አይመስለኝም ።።
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
Ай бұрын
ምግብ ዘጋኝ ዘጋኝ አለ ዳንኤል😂😂😂😂😂😂😂
@trr1069
Ай бұрын
አይ አመላችን መብዛቱ😂😂😂😂😂😂😂😂
@jdjtwy9829
Ай бұрын
በሰርቅ ቃሰሪያ ቁርጠማ😂😂😂 ዘና አረ ጋችሁኝ😮😮
@blackhabeshawit5954
Ай бұрын
🤣🤣🤣ወይኔ 🤣🤣ዳኒዬ እየተደቃቀናቹ 🤣ብትበሉ ጥሩ ነው 🤣🤣 አዘነበው 🤣🤣ምርጥ አስተማሪ 👌ነው
@adugnaabate507
Ай бұрын
😂😂አይ እኛ ስነምግባር ድሮ ቀረኮ አሁንም ከራሱ ጋ የተጣለው ነው የበዛብንኮ
@FevenKiya
Ай бұрын
ሉላ 😂😂😂
@Aberash-e3l
29 күн бұрын
በትክክል❤❤❤👍👍👍👍👍
@blackhabeshawit5954
Ай бұрын
ዳኒዬ ቆንጆ 💝ዘወትር 👌👄
@MesiGalaso
Ай бұрын
ሰርግ ቤት እድዝ ነው እዴ ዎዮ ጉዴ 🤣🤣🤣🤣
@belayneshaltaye9838
Ай бұрын
Ebs are so special you make my day ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AynlmeAbebe
Ай бұрын
ዳኒኤል ተገኘ አጋነነዉ🤣🤣
@KsaKsa-gz4yz
Ай бұрын
የኛሀገር አመጋገብ ዝቢቱን አዉጥቶ ጥጥት😂😂😂😂😂
@NatnaelWagderes
Ай бұрын
ዋው ያምራል
@sart7050
Ай бұрын
ቤብቤብቤብ አይሉላ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰
@ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
28 күн бұрын
ፍቅርዬ ሲል ሰማሁ ልበል ተጋብተው አይደለም እንደ 🤣🤣🤣🤣
@ሳሉነው
Ай бұрын
የጥፋቴ ጥፋት እየበለው እናንተን ማየቴ 😢 በቃ ዘጋኝ ዘጋኝ ነገም እምበላ አይመስለኝ 😂😂😂😂😂
@yene-m7z
Ай бұрын
ሉለ ቤብ😂😂😂😂😂❤
@New-o3f
22 күн бұрын
እውነት እናቴ በጣም ትላያላችሁ🎉🎉❤
@ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
28 күн бұрын
ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣
@PeacefulDaffodils-vd1fs
10 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ
@sarahfatima4319
Ай бұрын
በዚሁ ቀጥሉበት አንዳንድ ዘልማዶችን ያስተምራል።😅❤
@UaeDubai-d5r
Ай бұрын
Yanuroo wadanatuu nawe badee sahanee🙈🙈😂😂😂😂❤❤❤❤
@hannahanna826
Ай бұрын
እናመሰግናለን
@GsTw-y1d
Ай бұрын
ወይኔ የኔውዶች😂😂😂😂😂😂😂ጥቁረ አዝሙድየ❤❤❤❤❤
@HshsWtsgs
Ай бұрын
የድግስ ቤት ሀሜት የቡና ጠጡ ሀሜት አያልቅም
@mistrewodajo
29 күн бұрын
zewetr zewter des yibelih you made ma day bro
@AaaujShww
Ай бұрын
ሠርግነውእደ😂😂😂😂እርሉላ
@Alhamdulillah_2534
Ай бұрын
እሁድን በኢቢስ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤❤❤
@fhhg907
Ай бұрын
ወላሒ የመዳሜ እህቶች ብቻ ፋሚሊዮቿ በሙሉ እደዚ ናቸው 😅😅የለበሱት እዳሳዩ እራቱ መቼ ነው ሙሽራው ቀረ😂
@ETENESHAWOL
29 күн бұрын
መቅዴ አንደኛ ነሸ ለአሰተያየት ሰጪ
@why-m6k
Ай бұрын
ሰርግን ሚያሳምረው እና ሚያበላሸው እንግዳን ሚያስተናግዱ የሙሽራ ቤተሰብ ናቸው። አባቴ በደገሰው ድግስ ላይ ባዳ የሆንኩበት ነገር ግርም ይለኛል የተዘጋጀውን ምግብ አስተርፈው ወደ ቤቷ ለማጋዝ ስትጥር ከአክስቴ ጋር ተጣልተናል ድግስ ደግሶ መስገብገብ ተገቢ አይደለም
@SewuntAdanacho-jx1yd
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደከምኩኝ ሰሳቅ
@busyline1119
Ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅሆደቆስል
@MelesMm-i8z
Ай бұрын
ዳኔዬ አስትማሬ ነው አንድኝ ሁልችም❤❤❤❤
@NerdiAsefa-si2jq
19 күн бұрын
እረ ሉላ አምሮብሻል
@nazirweya
Ай бұрын
መድሻ ድራማው ላይ ሊዲያ እና ቃል የሉም ። እንብላ 🥂🏧
@hemudtthemudtt
22 күн бұрын
መቅዲ ሺል የያዘች እየመሰለኝ ነዉ ከሆነ ደስ ይላል
@HehsHeh-b4l
Ай бұрын
እናተማ እንኳን የሸመተ ያረሰም አይችላችሁ😂😂😂😂😂
@josephb4751
Ай бұрын
ከምሬ ነዉ ምላችሁ ዘወትር ሚመስል ሰዉ ኣዉቃለዉ፡ በጣምም ነበር ያሳቀኝ
@ZulfaZulfa-kj4yv
28 күн бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያሳቃቹኝ እቅልፍ ሊደፋኝ ነበር በቃ ተወኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AdanechMisganewAdu
28 күн бұрын
ende zewotir yasakegni yelem hulachihum yimechachihu😂😂😂😂😂😂
@azebwoldegebrel8482
Ай бұрын
አስተማሪ ነው ተባረኩ
@NaimaYassine-t7u
Ай бұрын
እገጠር ሰርግ ላይ ያለው ስነስርአት ይሻላል ሰለጠንን ከሚሉ ገገማ ከተሜወቺ. እንኳንም የገጠር ልጂ የሆንኩ አልሀምዱሊላ
@SenafichHajir
Күн бұрын
መቅድ ውስጥሽን አጨሱሺ😅😅😅😅😅😅
@وسنمكاشا
Ай бұрын
ማርያም ሞትኩኝ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@TastyTasty-e1b
Ай бұрын
ቤብ😂😂በጣምነውደየተጋባችሁት😂😂😂😂😂
@Kauwu-r9g
Ай бұрын
ውይኔዳኔሰርጋችንእኮነውእንብላእጂ
@NajatNajat-y1b
Ай бұрын
ኢቢ ኤሦች በሣቅ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@idreessyed5902
Ай бұрын
ሉላ አለባበስ ምርጥ ነዉ እና እግዶቹ መቅዲ ሁለየ ቆራጣ ልብስ ተወዳለይ
@Somayube
Ай бұрын
እውነት አሑን ላይ ያለው ስርአት እሔ ነው 😂😂😂የውነት ግን የናቴ ጠላ እዴት እደናፈቀኝ 🥹🥹🥹
@HehsHeh-b4l
Ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ሎላ ቢቤ አላለችም😂😂😂😂
@SesudaNuriee
Ай бұрын
Bebe😂😂😂😂
@ramla-tk1or
Ай бұрын
ትንሳኤ ነውድምቀቱ ለምንአስወጣችሁ😢
@FbcVnzh
Ай бұрын
ወላሒትንሡጃፒየናፈቀው
@mayatube1107
Ай бұрын
እኛ ቤተሰብ ቤት ሰርግ በአከባቢው ካለ ከቤት ይደገስልናል በልተን ለጭዋታ ለትንሽ ሰዓት በወንድ ቤተሰቦቻችንታጅበን ወደቤት ሰው ቤት ሆዳቹሁ አበላላቹሁ እንዳይገምት ትላለች አያቴ ሰረዓትና ነውር በየደቂቃው ይነገረናል ለዛውም ከስድብ ጋር 😅😅ልጀን ነውር ነው ስላት ፍጥጥ ብላ ለምን 😅እኛስ እሽ😢
@HshsWtsgs
Ай бұрын
ሰዎች ቤቻላችሁ ሰርግቤት ስትሔዱ በልታችሁ ነው መሔድ
@HehsHeh-b4l
Ай бұрын
ትምርትም አለው ያስቃልም😂😂😂😂
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
14 күн бұрын
እደዱር እንስሳ በሸብክ መታጠር አለብህ አላለችም መቅደ ክክክክ
@HymanotYibrah
Ай бұрын
Zeweter gn telyalh Kariya bela be bado😅😅😅😅😅😅😊
@ConfusedHangingGondola-qg8fj
Ай бұрын
ግን ሊያ አትመለስምደ እሷም ወጣችደ እደነትሱ😢😢😢😢😢
@seenaaguutaa597
23 күн бұрын
Ere yimechachuu 😁😁😂
@TamiratZewdu
28 күн бұрын
ITS AMZING WEDIJEWALEW THIS IS MY IDEA
@HalimaShaNuriHalimaShaNuri
Ай бұрын
ክክክክ😂😂😂😂
@halimaali4383
Ай бұрын
silesew yeminaweraw gin sile rasachin min yahil enawkalen?😢
@maranata213
Ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@ralamerialameri563
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@fhhg907
Ай бұрын
በሳቅ ሞትኩ
@mekdesterda9831
27 күн бұрын
እን ደ ኔ መቅደስ ን የ ሚ ወዳ ት አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KadegaKad
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😅😅
@Nasirabaoli
Ай бұрын
የእዉነት lulana ዳን bitgabu በጣም ደስ tilachu
@ethiopiainme23
Ай бұрын
ዘወትር በጣም ቁልጭ ቁልጭ አልክ ሃሃሃሃ😅
@lidetytub
29 күн бұрын
ቤብ😂😂😂😂
@EdenKetema-nf3wd
Ай бұрын
ዘወትር ምግብንማ አንተ ብቻ ብላት😂😂😂
@Aisha-u1l
21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@CHENDOdeCOPANDARO
Ай бұрын
18:27 Mekdes 👀 ♥️
@helengetachew9380
25 күн бұрын
እደዚህ አይነት ሠርግ የኢትዮጵያ ባህል አይደለም😏 የምር ይደብራል
32:50
ሐረግ ( ክፍል 40)
ለዛ
Рет қаралды 360 М.
20:30
ሰው እና ፈረስ አንድ ሆኑ?😄😂 በአጓጊው ጨዋታ ፉክክሩ ቀጥሏል//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 158 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
31:21
🛎️ወደ ቡታጅራ ሄደች ከዚ በኃላ እንደ ድሮ መሆን አንችልም😭💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 192 М.
22:26
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News January 3, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 19 М.
5:44
Liya vs Gigikiya 🫣
Habesha_drama
Рет қаралды 15 М.
19:23
ሉላን በባዶ እግር ያስሮጣት የ20ሺ ፍልሚያ🤣 ዋይ ዋይ ተለያየን... 🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 127 М.
20:20
/አስተርጓሚ/ "ሰዎችን ላለመረዳት/ሰውን እንዴት እንረዳው?? አዋዝተን በድራማ ሰራነው //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 235 М.
1:26:34
ዝምታ ነው መልሴ....ልኑርበት!!...7 የልጅ ልጅ አይቻለሁ....ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ | SeifuonEBS ክፍል 1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 349 М.
25:40
//አዝናኝ ድራማ //"የቀረው ይቅር ውሻ አላዝልም..."🤣 አስቂኝ ኤቢ ኮርያ ቤት ተቀጥራ ጉድ ሆነች 😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 494 М.
21:20
//ትንሽ እረፍት// "እስቲ ሰርፕራይዝ አድርገኝ ሁሌ ጠይቄህ ነው እንዴ?"😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 48 М.
33:22
//የቃጠሎ ፍልሚያ// ሞልቃቃዋና ነገረኛዋ ተገናኙ 😂🤣/እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 180 М.
26:35
//ትንሽ እረፍት// ትንሳኤ ማር እቆርጣለሁ ብሎ ጉድ ሆነ😂😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 167 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН