No video

የቅዝቃዜ ወቅት የአፍንጫ አለርጂ መንስኤ እና መፍትሄ // ስለጤናዎ በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 18,332

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 31
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 3 жыл бұрын
አለርጂ በሰው ሀገር አሰቃየኝ መቅዲ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ኤይሲ ነው ምያስነሳብኝ
@user-dg3xm4de7f
@user-dg3xm4de7f 5 ай бұрын
Mebtawun btnegrn doctor
@user-ih9hv5nt4n
@user-ih9hv5nt4n Ай бұрын
Thanks Dr....
@saraasagere-qn9zn
@saraasagere-qn9zn Жыл бұрын
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
ማነው በሳውዲ ሙቀት የተቃጠለ እንደኔ ላይክ ገጭ ገጭ ገጭ
@user-rz8mx3vn1k
@user-rz8mx3vn1k 4 ай бұрын
የትነሽ
@markonet4122
@markonet4122 3 жыл бұрын
\\\ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 10 ሳብስክራይበር ብቻ ነው የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜🇪🇹
@yasminferehan4871
@yasminferehan4871 3 жыл бұрын
d/r thank you
@user-tq3tn1pz9c
@user-tq3tn1pz9c Жыл бұрын
እናመሠግናለኝ
@burtetektay9960
@burtetektay9960 2 жыл бұрын
ሰላም
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 19 күн бұрын
እኔ መሞቴነዉ በምን እንደሚነሣብኝ ሣላቀዉ ዝግት ግት ያደረግኛል በየቀኑ ኡፉፉፉፉፉ
@martimarti7503
@martimarti7503 3 жыл бұрын
Sayns betamm new yemamg yalhdkbet akbat yelam gen aldnkum menalbat yezez akem selk bageg dese yelgal
@yonyyonyyony4091
@yonyyonyyony4091 2 жыл бұрын
አይስዌር እኔ ራሱ ስለ እኔ እንደዚህ አርጌ አልገልፀውም ስለኔ እኮነው እያወራ የመሰለኝ ቴንኪው ዶክተርየ
@alem-sy1lu
@alem-sy1lu 5 ай бұрын
Mfetehawene d/r betenageran
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 9 ай бұрын
ወላሂ እኔ አፍንጫየ ውስጥ ትርፍ ስጋ አለበኝ ግን ያ የሆነው መጅመሪይ ያስነጥሰኛል ከዛ ያን ስጋ ያብጥና ለመተንፍስ እስከምቸገር ድርስ ያደርሰኛል ከዛ እያለ እያለ እሁን ላይ ጣእም አላውቅም ሽታ ማሽተት አልችልም እና ምን አይነት ህክምና ባደርግ ይሻላል እና ደሞ የኔ በሁሉም የአየር ፀባይ ይነሳብኛል በተለይ እንቅልፍ በትክክል ካልተኛሁ ይነሳል
@genetifa5259
@genetifa5259 Ай бұрын
Surgery teseriwalesh gen kedemesh hakim gar tayi
@user-fv5lg8dx5p
@user-fv5lg8dx5p 5 ай бұрын
መፈትሆው እኔማ ፀጥ ሊያደረገኝ ነዉ
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 2 ай бұрын
እረ እኔ ልሞት ነው ሳውዲ ከመጣሁ ነው እደዚህ ያጋጠመኝ አክቤት ልሄድ ብዬ አስሞ ይሆንብሻል መዳኒቱን ከተጠቀምሽ አሉ አሁን በጣም ይሞቃ ግን ባሰብኝ
@burtetektay9960
@burtetektay9960 2 жыл бұрын
ለዶክተር ጥያቄ ላቅርብ ፈልጌ ነበር ይቻላል?
@BurtukanShewasema
@BurtukanShewasema 21 күн бұрын
Yet new yemiseraw
@helenbelew8701
@helenbelew8701 5 ай бұрын
Doc yet hospital new yemetegegnew
@Minaeeeeeee
@Minaeeeeeee Жыл бұрын
እኔም ዶክተር የናገራቸው ሁሉ ከጀመረኝ አድ ወሬ አይኔን እማ አሺቸ ልሞት ነው
@jemalhassen8931
@jemalhassen8931 2 жыл бұрын
Pls ye doctorun silk be allah
@fatumaseidkemal6569
@fatumaseidkemal6569 2 жыл бұрын
እኔ የአፍንጫ አላርጅ አለብኝ። በሸታ ነው የሚናሳብኝ።
@radiqueen364
@radiqueen364 Жыл бұрын
እረ እኔስ ከብዶኛል ቀን በቀን ታፍኜ ነው ኡፍፍፍ በዛላይ ስደት ላይ ነኝ 🥺🥺🥺
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 4 ай бұрын
እረበሠውሀገርአለቅንምንይሻላል
@amaathh4061
@amaathh4061 Жыл бұрын
ማዲ የሞተው በዝህ ነው ማለት ነው😭😭😭
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 9 ай бұрын
ጅሮየን አይኔን ጉሮሮየን ነው በቃ ወላሂ የሚያሰቃየኝ መዳን አይቻልም ደክተር
@halima7568
@halima7568 8 ай бұрын
የኔም እንደዛ ነው የኔውስ የተለ ሳይሆን አይቀርም
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 ай бұрын
አይዞሽ ውድ አላህ ምህርቱንይላክልን የስደት ትርፍ ይህው ነው
@Faeza852
@Faeza852 4 ай бұрын
እኔ በፊት በነጭ ሽንኩረት ነው የተወኝ አሁን ግን ከአረቦቹ ይዞኛል አሁንም እጠቀማለዉ እያልኩ ነው በነገራችን ላይ ይተላለፋል
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН
የአስም ሕመም መነሻና ሕክምናው | Healthy Life
12:25
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН