//ስለውበትዎ// "አምስት ልጆችን ከወለድኩ በኋላ ሰውነቴ አልስተካከል ስላለ ነው ቀዶ ጥገናውን የወሰንኩት" //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 96,626

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 292
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 10 ай бұрын
የሚያስደስትሽን ነገር ለማድረግ ስለቻልሽ መልካም ነው የስውነት አቋምሽ እንደምትፈልጊው እንደሚሆን አምናለሁ። ልጆችሽም ደስ ይላቸዋል ማሚ ቆንጆ እና ደስተኛ ስትሆን
@remlakemal1398
@remlakemal1398 10 ай бұрын
happy to see you Dr. Teddy he is our hero after Allah he safe my brother life....we all thank him the rest of our life😍 and when I get USA I start studying helath to be his assistant...i really went to work with him! hope one day!
@selwasiraj4272
@selwasiraj4272 10 ай бұрын
Ohh remley subhanelah agatami eyayehut fuaden yeseraw doctor nw eyalku nbr keza agatami comment lay sayesh geremegn betam...ohh alhamdulilah
@hiwot6862
@hiwot6862 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ መስተንግዶ እጅግ ትሁት ጎበዝ ዶ/ር 🙏በሀገሬ ኩርት ነው ያልኩት ማርሻዎች በርቱልን እኔ በ6 ሳምንት ካለምንም ህመም ሽንቅጥ ብየ ስራዬን እየሰራሁ ነኝ 🙏
@UyTr-h3e
@UyTr-h3e 10 ай бұрын
ሰላም ማማዬ ዋጋው ስንት ነው
@sarasisay1787
@sarasisay1787 9 ай бұрын
ለኔም እባክሽን ቀጠሮ ስላለኝ ነው
@KidistAddis-ql9dk
@KidistAddis-ql9dk 9 ай бұрын
Wagawn ngerin please
@haregfasil2703
@haregfasil2703 5 ай бұрын
የዚችን ሴትዬ እባካችሁን ውጤቷን አሳዩን አሁንላይ 4 ወር ሆኗታል ውጤቱ ይታያል የሚባልበት ግዜ ገደብ 3ወር ነው መልስ እንደማገኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ እኔም ፕላን ስላለኝ 🙏
@EnuWoled
@EnuWoled 10 ай бұрын
በስማም አውን ከዝህ የባሶ ስንት ወፍራሞች አሉ በግድ ችግር መጥራት ተመስገን አምላኬ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 10 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ የምናደርገውን አናውቅምና ይቅር በለን 😥ምን አይነት ጉድ ነው ኧረ ተው ሰለ እግዚአብሔር ብላችሁ ተው ፈጣሪያችሁን ፍሩ የሱ ስጦታ ነው ደግሞስ ብተፆሙና ብትሰግዱ አይሻልም ወይ ለነፍስም ለስጋም ፈውስ ነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢🙏
@SolMulualem-f5o
@SolMulualem-f5o 10 ай бұрын
አቤቱ. ፈጣሪ ይቅር በለን የማንሰማዉ የለም 5 ልጅ ከወለድሽ በኋላ መልሰሽ ልጃገረድ አትሆኝ መቸስ ምንድነዉ ጉዱ የሆዷን ወደ መቀመጫዋ ስትል እንዴት እንዳሳቀችኝ ፈጣሪየ ድረስልኝ. ቆይ ከዚህ በኋላ ስንት ዓመት በህይወት ልትኖሪ ነዉ አይ የሰዉ ልጅ ከንቱ አፈር መሆናችንን እየረሳን ተቸገርን እኮ ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@koki2942
@koki2942 10 ай бұрын
Segete 101
@BancayehuDesalegn
@BancayehuDesalegn 10 ай бұрын
አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 10 ай бұрын
የሉላን አይታ ነዉ😂😂😂
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 10 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን በልኩ መመገብ ሰውነትሽን ከምታስቀድጂ እስፖርት መስራት ፆም ፀሎት ስግደት ለነፍስም ዋጋ ያሰጣል ስጋችንም ሲደክሙ የተጠራቀሙ ፋቶች በውሉ ይቀልጣሉ ።
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 10 ай бұрын
Ya tekkkle
@EthioDaily331
@EthioDaily331 10 ай бұрын
ዱንዙዝ አትሰሚም ዶክተሩ ያለውን በርግዝና የመጣነው …ተነግሮሽም አይገባሽም እንዴ
@Elegant-r2e
@Elegant-r2e 10 ай бұрын
@@EthioDaily331😂 😂 😅
@muluwengelseifu4914
@muluwengelseifu4914 10 ай бұрын
Atefereji🙏🙏🙏
@koki2942
@koki2942 10 ай бұрын
​@@selamawitgebretsadik3097 ያንቺን: ልክ ነው ባልሸውና በቻልሽው መንገድ አስተከልሽ: እንኳን ደስ አልሽ። ስለ ሌላ ሠው አስተያየት መስጠት ግን ስግጥና ነው: Unless they do not Use your body
@ቀኑብሸyoutube
@ቀኑብሸyoutube 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አቤቱ ማረን ይቅር በለን አይደለም ጦርነት ገሞራ ቢነሳብን አይያሠንም ጌታ ሆይ ማረን 😢😢😢😢
@Btey-e6u
@Btey-e6u 10 ай бұрын
ክክክክ ገምራ ያሥብላል በተለይ መቅሰፋት የሚአመጡብን ባለሀብቶች ናቸው
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc 10 ай бұрын
I really appreciate Dr. Teodros from the time i heard about him. My next summer plan. Now am curious about our women artists 😜 😊
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 10 ай бұрын
ቢዝነሱን ሊያፋፍም እንጂ የጤና ጉዳት አለው የለውም ይላል😂😂😂
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 10 ай бұрын
የለውም እዚህ የልጁ ሚስት አሰርታለች ከዛም ወልዳለች
@jojolove791
@jojolove791 10 ай бұрын
EBS ጀግኖች በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የምከታተላቹ ❤🎉
@smms6004
@smms6004 10 ай бұрын
አቤት የማይመጣ ነገር የለም ቦርጭ ባይጠፋም ቢቀር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@koki2942
@koki2942 10 ай бұрын
በስፖርት ና በዳይት ሲጠፋስ Uጢያት ነው ? ዘመዴ ሌላውን ሀጢያት (ሌላ ሰው የሚጐዳውን) ይቅር በለን ብትይስ ?
@salcnail6660
@salcnail6660 10 ай бұрын
@@koki2942 🤣🤣🤣 ይቺ ሆዳም ባትበላ ኖሮ አትሞትም ነበረ🤣🤣 ሾርባ እና እርጎ ብቻ ነው የሚወሰደው አሉ ሲሰረጀሩ
@Saratadesse1345
@Saratadesse1345 10 ай бұрын
ምኑ ነዉ ሀጥያት ቆይ ተጨማሪ ነገር አላስጨመረች ዉፍረት ደሞ እኛ ያመጣነዉ እንጂ ከላይ የተሰጠ አደለም ሀጥያቱ እኔ አልታየኝም
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 10 ай бұрын
አቤቱ የፈጣሪ ትግስቱ ኧረ ትውልዱ በቁሙ ነው የሞተ 😭😭😭😭😭
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 10 ай бұрын
እንደምትፈልጊው እንዲሆንልሽ ምኞቴ ነው❤ ሉላዬ ግን ለምንድነው በደንብ አትጠይቂም ? ለጤና ጉዳት ያመጣል? ምንድነው ሳይድ ኢፌክቱ? ተመልሶ ይመጣል? ሊገድል ይችላል ይባላል ከተወሰነ አመት ቦሀላ አስጊ ሊሆን ይችላል ይባላል ከኒሳ ኒዘርላንድ የነበረችው አሁን ዱባይ ነው የምትኖረው ቲክቶና ብዙ ዩቱብ ላይ ታዋቂ ነች ባለፈው አርትስ ቲቪ ኢትዮጵያ ቲቪ ላይ ቀርባ ነበር እሷን ብዙ ሰው የሚያውቃት ይመስለኛል እናም እሷ አሰርታለች ህክምናም ተምራለች እናም እሷ ስታወራ ከባድ እንደሆነ ነው ግን ሉላዬ በደንብ መጠየቅ ያለበትን አልጠየቅሽም ማስታወቂያ እንደሚሰራ ሰው መልካም ጎኑን ብቻ ነው የጠየቅሽውም የገለፅሽውም እና ይሄ ትክክል አይመስለኝም
@ssaa3540
@ssaa3540 10 ай бұрын
አላህ ይቅረ ይበልሽ ለልጆችሽ ቢትኖሪ ጥሩ ነበረ ካሁንቡኋላ ያንች ቁጅና ልጆችሽ ናቸው
@Hayet-tb2jh
@Hayet-tb2jh 10 ай бұрын
ኧረ ተጅ ሰዉነቷን መጠበቅ አለባት ምክኒያቱም ባል ካለ ከለለም ቁጅነዋን መጠብቅ አለባት እኛ ሀበሾች ካከባን ቡሇላ ከወለድን ቡሇላ ራስችንን እንጥላለን ያለን ትኩረረት እልጅላይ እቤትላይ ይሆናል ባል ይረሳል የቤት እቃ ይሆናል ከዛ ባል ወደሌላ ሴት ይሄዳል ዙሮ ሴቶች ራሳችሁን ጠብቁ በተለይ ያገባችሁ ለባሎቻችሁም ቆጆ ሁኑ ባሎቻቹሁም ወደሌላ ሴት አይሄድም ራሳችሁን ካልጠበቃችሁ ግን ወዶች ወደዉጭ ነዉ የሚዩት ልጅም የራሱ ቦታ አለዉ ቤትም የራሱ ቦታአለዉ. ባልም የራሱ ቦታአለዉ ዙሮ ሁሉንም ግዜችሁን አንድላይ አታድርጉ እሽ
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 10 ай бұрын
Ere enem adrgalew bagegn
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 10 ай бұрын
ትክክል ከእንደዚህአይነትአላህይጠብቀን ከመጀመሪያው መቀነትእየተጠቀመች ብትወልድ እንድህአይሆንም እናቶቻችን እሥከ 9ልጆችየወለዱት ሁለትምየወለዱአይመሥሉም ምግብምላይጥንቃቄ ያሥፈልጋል
@selinaygmenkem236
@selinaygmenkem236 10 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አባት ሆይ ይቅር በለን አንተ በስራህ ፍፁም ትክክለኛ ነህ በሰጠኸን በፀጋህ እንድኖር እርዳኝ ፀጋህ ይበቃኛል። ልቦና ይስጠን። በመጠኑ ኑሩ።
@Selam-tu4tj
@Selam-tu4tj 10 ай бұрын
አሜን እወነት ነው😢
@TarikFeseha
@TarikFeseha 9 ай бұрын
Ethiopia ውስጥ ትራፊክ ይህንን አነዳድ ሊቃወም ይገባል :: በአንድ እጅ እንደገና ስልክ እያወራች መንዳት ምን ማለት ነው ስትሰሩ ትምህርትም እየሰጣችሁ መሆን አለበት :: ህግን ተከተሉ
@melat2223
@melat2223 10 ай бұрын
Such good information thank you
@meseretfiromsa6859
@meseretfiromsa6859 8 ай бұрын
አድራሻቸውን እና ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጡልን
@yonathanshibru5855
@yonathanshibru5855 10 ай бұрын
It's such a nice program I just want to give one comment about the video, while your reporter was driving she was talking through the phone at the same time which is illegal action this video should educate others if you keep seeing this kind of details it would be great!!!
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 10 ай бұрын
Thus is Ethiopia!!!
@mwolde6274
@mwolde6274 10 ай бұрын
i noticed that too that is dangerous. if She can connect the car with her phone that is good otherwise she can put the speaker on and can talk hand free i hope next time she will learn from her mistake.
@Werkenesh-h8r
@Werkenesh-h8r 10 ай бұрын
አቤቱ ማረን የማዳም ሲገርመኝ የአገሬ ልጃች ተበላሹ አንድ ማኪያ እየበለሽ መኖር ምግብ እያማረሽ ትኖርያለሽ ጤና ብቻ ይስጠን ሌላዉ ሁሉ ትርፍ ነዉ
@HawaHassen-m2q
@HawaHassen-m2q 10 ай бұрын
😅
@bisrat1269
@bisrat1269 10 ай бұрын
Shut up!
@HelenPolite
@HelenPolite 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 10 ай бұрын
😢😢😅😅😅
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 10 ай бұрын
Min chigir alew
@susi3035
@susi3035 4 ай бұрын
Ereeeee selkachun😢😢😢 please 🥺🥺😰
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 10 ай бұрын
ይህ አድስ የሆነው በሃገራችን ነው በሃገረ አሜሪካን ገንዘብ ያለው ያሰራል የሞቱም አሉ
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 10 ай бұрын
አንዷ በሰርጀሪ ማግስት ጥብስቅ አርጋ በልታ ሞተች አባትየውን ስታሰለቅስ ውላ አባትየው እከሳለው ሆስፒታሉን አላለም ጥቁር አሜሪካ እንባ እየተናነቀው ለራሴ በጆሬዮ የነገረኝ ልጄን አጣዋት አለ ሲያጌጡ ….እቺን ጨርሱልኝ የምታቁ😂😂
@እስማኢልሀያት
@እስማኢልሀያት 10 ай бұрын
ይመለጉጡ😂​@@tinsaonimu8507
@fatuma7299
@fatuma7299 10 ай бұрын
ቀጣዩን አሳዩን ከሰርጀሪው በሆላ
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 10 ай бұрын
አይ አለመታደል: ሰው ከሌለው ገንዘብ ላይ ቀንሶ የበጎ አድራጎት ስራ ይሰራል: እንዲህ የጠገበ ደግሞ ስንት ሺ ብር ከፍሎ ሰውነቱን ያስቆርጠዋል: ካንሰር ቢይዝሽ እግዚአብሔር ልታማርሪ ይሆናል እኮ: ልቦና ይስጥሽ እህቴ
@emebettilahun1297
@emebettilahun1297 10 ай бұрын
ትክክክል
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 10 ай бұрын
😂😂😂 what cause cancer ? so funny
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 10 ай бұрын
Mebetua new yeflgechewn taderge
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዉብ አርጉ ፈጥርናል ምን አስፍለገሺ ባል አለሺ ልጅች አሉሺ ምን አስፈለገ እድ ማያክል ጃክሰን እዱትፍራራሺ
@hayatquin2249
@hayatquin2249 10 ай бұрын
ይህ አረብ አገር የተለመደ ነገር ነዉ እኛ ሃገርም ተጀመረ አካበዳቹ ጎንዮሽ ጉዳት ከሌለዉ ምን ችግር አለዉ ቢሰሩ
@gojamfano5362
@gojamfano5362 10 ай бұрын
እህቴ መጥነሽ ብይ እስፖርት ስሪ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 10 ай бұрын
እንግዲእ የማደጋችን ምልክት ነው!!!!በውጭ አገር የነበረ ዛሬ አገራችን ላይም አለነ እያሉ ነው!!!ሁሉም ነገር ጎጂ ጎን ይኖረዋል!!!ማየት ነው ሉላዬ ሳቂ ምን አለብሽ???
@ፍቅር-ፈ1ኘ
@ፍቅር-ፈ1ኘ 10 ай бұрын
Ebs በጣም የምወደው የቴሌቭዥን ጣብያ ነው ግን ያለኝ አስተያየት ብዙ ጊዜ ስልክ በእጅ ይዛችሁ እያወራችሁ ትነዳላችሁ እሱ አግባብ አይደለም ለህብረተሰቡ ምንድነው የምታስተምሩት ?አስተያየቴን ተቀብላችሁ እንደምታሻሽሉ ተስፋ አደርጋለሁ።
@NinaEt807
@NinaEt807 10 ай бұрын
I can't wait my appointment day 😊
@melatgirma8067
@melatgirma8067 4 ай бұрын
አድራሻዉ የት ነዉ
@saragoytom5543
@saragoytom5543 5 ай бұрын
እኒ ሂጀ ነበር ወደ ዳክተሩ መግቢያ 3 መቶ ብር ከፋልኩኝ እና ነረኝ ይቻላል አለ ሂሳቡ ታች ተነጋገሬ አለኝ 40,000 ሺ ብር አሎ እና ወደ ቢቲ ገባህ ውድ ነው ያሰፋራል በዛላየ
@SantaLamrot
@SantaLamrot 4 ай бұрын
Ewne tshn new mare
@RozaZenebe-f3f
@RozaZenebe-f3f 28 күн бұрын
yet akababi new slkachewes
@nejuRedi
@nejuRedi 7 күн бұрын
አርባ ሺ
@SamriElmar
@SamriElmar 10 ай бұрын
ባልከሳስ እንደዚህ መቸገር በሥላሴ😮
@Seni_ethio
@Seni_ethio 10 ай бұрын
በእኛ ሀገር ግን ይከብዳል የኑሮ ሁኔታ ው የአመጋገብ ዘይቤው ትሪት ማድረግ ይኖርበታል ምንም ቆንጆ ቢሆን ከጥቂት ግዜ በኃላ እንደበፊቱ ላይሆን ይችላል
@meazawoubshet3178
@meazawoubshet3178 10 ай бұрын
ኮሜንታተሮች እስቲተረጋጉ ሰውነት ሲወፍር እንዴት እንደሚረብሽ የደረሰበት ያውቃል
@medina8208
@medina8208 10 ай бұрын
ከምቱ አሟሟቱ ከጉዳቱ እፍረቱ ቢቀርስ እኔም ቦርጭ አለኝ የራሱ ጉዳይ 😂😂
@jerryzebe7436
@jerryzebe7436 10 ай бұрын
ጎመን በጤና
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu 10 ай бұрын
አቤቱ ማራን😢😢😢
@hanageremew1994
@hanageremew1994 10 ай бұрын
እየነዱ ስልክ ማውራት 😢
@salcnail6660
@salcnail6660 10 ай бұрын
😂😂ዶ/ር ጮማ መለገስ አይቻልም😂😂 ተመችቶኛል
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን 10 ай бұрын
ኢትዬጵያ ውስጥ መኪና እየነዱ ስልክ ማውራት ይቻላል እንዴ?
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 10 ай бұрын
ዶክተሩ ፀጉሩ ምንድነው እሱም ፕሮሰስ ላይ
@lozamel8061
@lozamel8061 10 ай бұрын
የዉጪዉን እያዮ ጉድ እኮ ነዉ። በሱ የሞቱም ሰወች እሉ
@gezahegnabiye-bl6ou
@gezahegnabiye-bl6ou 3 ай бұрын
ውጤቷ ምን ሆነ?
@fev984
@fev984 10 ай бұрын
Wow beautiful i like it 👌🤩
@woynimartube8860
@woynimartube8860 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ መፍትሄ ነው
@titiayele4499
@titiayele4499 10 ай бұрын
የሚያስደስትሽን ነገር ማደረጉ ጥሩ ነው! ብሞክረው ኖሮ ብሎ ከመፀፀት መሞከሩ አሪፍ ነው! እኔ አለሁ ለልደቴ ቀን እንኳን ሜካፕ የማይፈቀድልኝ 😂😂
@WubShewa
@WubShewa 10 ай бұрын
የት ነው እኔም ጡቴን መስራት እፈልጋለሁ
@RRuth8852
@RRuth8852 10 ай бұрын
Betam desyelal ❤❤❤
@kiyyaatube-te1mj
@kiyyaatube-te1mj 10 ай бұрын
Bantechu tabese fete layee matefate efalgalo men yeshelengal dubai nw yelewute 😢😢😢😢😢
@mayahikmat5216
@mayahikmat5216 10 ай бұрын
ቁጥራቸውን
@እሙሙሀመድአብዱሮህማን
@እሙሙሀመድአብዱሮህማን 10 ай бұрын
እሶ እድህ ለሆነችዉ እኔ ተቀጠቀኩ ምነዉ ቢቀርብሽ እኳን ቀዶ ጥገና መርፌ አሎድም ሲያመኝ ሀኪም አሎድም
@እስማኢልሀያት
@እስማኢልሀያት 10 ай бұрын
ቢቀርሳበአላህ ሆ ሊላትምርት ሰጭነገር አቅርቡ አላህይቅርይበለት
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 10 ай бұрын
እኔ ለመወፈር ዱአ አደርጋለው የምሬን ነው 42 ኪሎ ነኝ እፍ ቢሉኝ እሄዳለው 😂😂😂
@erityousuf3509
@erityousuf3509 10 ай бұрын
ዋጋውን ንገሩን
@emmy1365
@emmy1365 10 ай бұрын
Love it! Its un expensive procedure here UK ❤
@yordanosgashaw7677
@yordanosgashaw7677 10 ай бұрын
Price?bewukew
@mekhlitissayas1457
@mekhlitissayas1457 10 ай бұрын
ሉላ ሰውስ መለገስ ይችላልል ብላ የጠየቀችው ልትለግሳት አስባ ነው ግን ?
@FatumaMohammed-d6z
@FatumaMohammed-d6z 10 ай бұрын
😂😂
@SamrawitNegusse-z6i
@SamrawitNegusse-z6i 10 ай бұрын
Amelake ke Ethiopian ayen ena afe tebekah amennnn ❤❤❤
@milli12354
@milli12354 10 ай бұрын
ማለት😂😂😂
@SamrawitNegusse-z6i
@SamrawitNegusse-z6i 10 ай бұрын
@@milli12354 eeeeeee
@SamrawitNegusse-z6i
@SamrawitNegusse-z6i 10 ай бұрын
@@milli12354 eeeeeeePrayer good 👍
@helenlemma6032
@helenlemma6032 10 ай бұрын
ስንቱ የነፍስ ጉዳይ ይዞት ይሰቃያል ለቦርጭ …………….እ/ር ይቅር በለን
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 10 ай бұрын
ስፖርት ስሪ 🙆‍♀️🥺🥺😳😳
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 10 ай бұрын
እዚህ የጠላሁት አገሬም ገብቷል የሚገርም ነው
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 10 ай бұрын
እገዚኦኦኦኦኦ ሜን የማሰማወ አለ
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 10 ай бұрын
ክክክክክእውነትሽነውእኔሁልጌዜመዳሚታደርገዋለች
@rahelashenafi3860
@rahelashenafi3860 10 ай бұрын
ዋጋዉስ ስንት ይሆን
@kibkablove6136
@kibkablove6136 10 ай бұрын
የት ቦታ ነው አድራሻ
@user-nz7zs9ub7e
@user-nz7zs9ub7e 10 ай бұрын
እግዚዎ ነው የሚያስብል ዘንድሮ ስንቱ ፈረነጅ ከግዜ በሁዋላ ስንቱ ተበላሽቷል:: የሚሻለው ምግብ መቀነስ ፆም መፆም ነው የሚያዋጣው::
@ማረጌማረጌ
@ማረጌማረጌ 10 ай бұрын
የት አከባቢ ነው አዲስ አበባ
@UyTr-h3e
@UyTr-h3e 10 ай бұрын
ደበል ጀርባ ነው
@rahelashenafi3860
@rahelashenafi3860 10 ай бұрын
እኔ በጣም እፈልጋለሁ እባካቹ
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 10 ай бұрын
ምን ያስተምራል ይህ ቅብጠት እዳስጠላችሁኝ
@ysiehvvdgd7317
@ysiehvvdgd7317 10 ай бұрын
ይመለሳል አሰሪዬ አሰርታ ነበር እየተመለሰ ነው
@SARATubeqn5ws
@SARATubeqn5ws 10 ай бұрын
በነፃ ቢሆን እራሡ አልሞክረዉም እንኳን ከፍዬ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
እ😮 እሰፈዋለሁ😮😮😮
@elisaMebratu
@elisaMebratu 10 ай бұрын
ምን አገባቹሁ ታድርግ ገንዘብ ካለ እንደ ዘመኑ መሆን ጥሩ ነው
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 10 ай бұрын
ሁሉት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም: በዚህ ዘመን እንኳን ተነካክተሽ እንዲሁም ካንሰሩ በዝቷል: አርፎ መቀመጥ ይሻላል
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 10 ай бұрын
ምን ችግር አለው
@awetbirhane
@awetbirhane 10 ай бұрын
ዋጋውን እና አድራሻቸውን ብታሳውቁን ጥሩ ነበር
@UyTr-h3e
@UyTr-h3e 10 ай бұрын
ደበል ጀርባ ማርሻል
@fikermamolema508
@fikermamolema508 10 ай бұрын
ባለፉት ሳምንታት መካፒ አስተዋወቀች ተብሎ በመሠረት በዙ በተከታታይ አንድዋ እህታችላይ መአት ትችት ስጎርፍ ነበር ስለዝህስ ምን ይባል ይሆን?????
@haregfasil2703
@haregfasil2703 10 ай бұрын
እሷ ሜካፕ ሳይሆን ብሊችነው ያስተዋወቀችው
@meseret7512
@meseret7512 10 ай бұрын
​@@haregfasil2703ብሊች ምንድነው?
@fikermamolema508
@fikermamolema508 10 ай бұрын
@@haregfasil2703 ጎዳቱን እኮ ነው ያጎሉት እሄስ አይጎዳም ?
@alainfef176
@alainfef176 10 ай бұрын
😂😂😂😂ሆ. ጉድ. እኮነው. ለዚች. እዱኒያ. እደዚህ. መጨነቅ. ዘላለም አንኖር ቢጠለጠል. ቢዘረገፍ. ወልደሽበት. አለምሽን አይተሽበት ነው
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 10 ай бұрын
እኔም ማደረግ እፈልጋለሁ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 10 ай бұрын
አምስት ልጅ ወልዳ ሆሆሆ ብሩን መጣያ አጣችሁ ወላሂ የኔን ሴትዮ ያየ ሰዉ ከሶስት ጉርሻ በላይ አትመገብም በቀርብኝ እያለች ትፅፅታለች
@Jemilahusen-xf1uq
@Jemilahusen-xf1uq 6 ай бұрын
ብዙብር ፈጀባት ያማን እንደትሆነች
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 10 ай бұрын
ያንዳድሰው እድል ይገርማል እኔስ እግሬን ያቋቋመልኝ ቦርጫ ነው ስንቱን ዳገት ቁልቁለት በግሬ አላሸንፈውም ነበር ዝብለሽ ነው የተቀመጠ ያገለግል ነበር ይእው ለቂጥሽ አገለገለ አይደል 😂😂😂በርቺ ገለቴ አለ እሯ..አይ ሉላ ምናለብሽ
@WintaKidane-xv3ei
@WintaKidane-xv3ei 6 ай бұрын
Address
@Zamani1983
@Zamani1983 10 ай бұрын
ቁራጩ ሠውነትሥ ሊቀበር ነው ሊጣል😳
@azebshewa6197
@azebshewa6197 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ሉላ ዩኒቲ ዩንቨርስቲ አብረን ስንማር ወልዳ በጣም የሚያስጠላ ሰውነት ነበራት።ዶክተር ቴዲሮስ ነው ያስተካከለላት። አብዛኛው አርቲስት እዛ ካስተካከሉ ብሃላ ልክ በስፓርት እንደተስተካከሉ አስመስለው ጂም ገብተው ፎቶ ይለቃሉ😂
@rahalekiros1470
@rahalekiros1470 10 ай бұрын
😂
@tigistamare128
@tigistamare128 10 ай бұрын
በዚህ ኦፊረሽን ምክንያት ብትሞች ስያገጡ ይመላልጡ አይደል😂
@AsterDerbew-h2e
@AsterDerbew-h2e 10 ай бұрын
Zem belshe lejocshen atasdgem 😢😢😢
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ 5 ልጅ ወልጃለሁ ቦርጭ የሚባል ሸተረር የለኝም ሆዴየ እንደ ልጃገረድ እነቴየ ናት የባሌ ቤተሰቦች ነቀዝ ነሽ አትወፍሪ አቀጥኝ ይሉኛል ከልጆቸየ ጋር እኩል ነኝ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 10 ай бұрын
ሸንተረርግን በመውለድነው እንደ የሚመጣው እኔ ገና በአስራወቹእድሚየጀምሮ አለኝ በብዛት ግን አልወለድኩም
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 10 ай бұрын
@@GggGggg-cg3wdwefresh setekenesh yewetale
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 10 ай бұрын
​@@GggGggg-cg3wdበመውለድ ብቻ አደለም ወፍረሽ ስቀንሽ ሸንተረር ውወጣል እኔም እንዳንች በፊት ወፍራም ነበርኩ ስቀንስ ሸንተረር ወረሰኝ ግን በእስፖርት እያስተካከልኩት ነው
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 10 ай бұрын
@@ዜድየደሴልጅ እረውፍረት ወደኔዞርም ብሎአያቅም ቀጫጫነኝ ከድሮውም እሚጠፋበት መላካለሽ ብነግሪኝ
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 10 ай бұрын
@@GggGggg-cg3wd እኔ እማቀው ተይው ባክሽ ዋናው ጤንነትሽ ነው
@zewdutilahun9913
@zewdutilahun9913 10 ай бұрын
አድራሻውን ንገሩን
@abaydemis866
@abaydemis866 10 ай бұрын
ልትቀደጂ ነው😂😂😂
@Natiye23
@Natiye23 10 ай бұрын
የአድራሻ ስም 👉🗡⚔️😂😂
@ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
@ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ 10 ай бұрын
ደበል ጀርባ ነው እህቴ
@hayattegegne214
@hayattegegne214 10 ай бұрын
ምን ለመሆን 🏃🏃🙉🙉😛🙆🙆😂💪💪
@tsetsi469
@tsetsi469 10 ай бұрын
Selk while driving😢😢😢
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 10 ай бұрын
እህት ገንዘብሽን ለሚሳኪን ሰትተሽ ብትቀመጭ ምናለበት እዚህ እኔ ያለሁበት ጓደኛየ አሰሪዋ እንደዚሁ አስርት አንድ አመት አልቆየም መመገብ አይችልም ከዛም በዚሁ ሰበብ ተሰናበተ አላህ ይርሀመው
@meazawoubshet3178
@meazawoubshet3178 10 ай бұрын
ዋጋውን ንገሩኝ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
አሁን ወፈርኩ ብለሽ ነው ባትቀልዱ ምን ነበር ወደ አፍ የምትወረወረውን ትንሽ መቀነስ ሰው በሰውነት ሆድ ውስጥ ሲቀመጥ ወይ ዘንድሮ እማማ ተዋበች ጮማ እየበሉ 98 ዓመት ኖረው ምን ሆኑ አንቺ ምን አለሽ ቀጭን ነሽ እኮ ምንም እንዳታደርጊ ሰውነትሽን እንዳታስነኪ ገንዘብሽንም ጤናሽንም ያዥ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል በኇላ ይቆጭሻል 5 ልጆች ማሳደጉ በራሱ ያከሳሻል 20 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ዶክተር ስሙ ማን ነው ? Google ላይ ይፈለጋል ማስታወቂያ እየሰራችሁ ከሆነ ኮቪድ ስላለ ስትል ሰማሁ የት መቼ ? እግዚአብሔር ይሁንሽ
@MililoveAdeyeyaalemey
@MililoveAdeyeyaalemey 10 ай бұрын
የንየ መዳም ,እንደዚ ኣድርጋ ሰውነትዋ ቀነሰች 😂😂ግን ስቃይ ነው ያተረቹ ,ፀባይዋ ሳይቀር ተቀይረዋል በጣም ጨቅጫቃ ሆናለች በዛላይ ምግብ ኣትበላም ,ከልጀችዋ ከባልዋ,ከንየ ምንም ኣትስማማም,,በፊት ጥሩ ሰው ነበረች ,
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 10 ай бұрын
እኔ የ5ወር እርጉዝ ነው የሚመስለው ሄዴ😂😂😂 የሩዝ ውጤት ከማጠሯ መወጠሯ ማለት ለኔ ነው ቱ😂😂😂😂
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 10 ай бұрын
እሩዝ ከእነ ብቻ ነው አልሰራ ያለው 48 ኪሎ አንድ እንኳ አልጨምርም የምበላው የት እንደሚገባ አላቅም
@SolMulualem-f5o
@SolMulualem-f5o 10 ай бұрын
​@@AminaMuhammed-cw2fx እኔም አለሁ እንግዳ እኔ ቤት መጥቶ ሁለት ሳምንት. ከቆየ ወፍሮ ይመለሳል እኔ ግን 24ሰዓት ሳላቋርጥ ብበላ እንኳ መወፈር የምችል አይመስለኝም. ግን ባለኝ ተመስገን ነዉ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 10 ай бұрын
@@SolMulualem-f5o እድለኛ ነሽ ውፍረት በሽታ ነው ምን ይሰራልሻል
@HawaHassen-m2q
@HawaHassen-m2q 10 ай бұрын
በሳቅ kkkkkkkkkkkkkkk
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 10 ай бұрын
@@AminaMuhammed-cw2fxBetam teseri wey tenjesakeshi yehonale wey demo tenegha yemigeb nefechete Tekelo akew Hodesh
@FelekuGetaneh-w7s
@FelekuGetaneh-w7s 10 ай бұрын
ለፈጣሪ የማንመች ሰዎች በስመአም አች ከዚህ ቡሀላ ምን ለመሆን ነው ልጆች ወልደሻል ወይ ጉድ😅
@Ethi912
@Ethi912 10 ай бұрын
የት ነው አዳራሻው ?
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me 10 ай бұрын
እኛቤት መለቴ እዛ ነዉ
@pitr4399
@pitr4399 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
@ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ 10 ай бұрын
ደበል ጀርባ ነው
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 10 ай бұрын
አደራሻ ሰጡኝ
@milli12354
@milli12354 10 ай бұрын
አረ ይቅርብሽ ሆ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 10 ай бұрын
@@milli12354 😭ቦረጮ
@tizitaalemayehu5254
@tizitaalemayehu5254 10 ай бұрын
❤❤
@sabberhan3177
@sabberhan3177 10 ай бұрын
Amizinge ❤
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 10 ай бұрын
አይ እምየ እትዮጵያ ስንት አይነት ሰዉ ነዉ ምኖርብሽ አይ አይ አይ
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 10 ай бұрын
ቦታው የት ነው አካባቢ ነው
@UyTr-h3e
@UyTr-h3e 10 ай бұрын
ደበል ጀርባ ወደውስጥ ገባብሎ ማርሻል ብትይ ሁሉም
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН