/በስንቱ/ Besintu EP 44 "በስንቱ ፀረ በስንቱ"

  Рет қаралды 1,249,074

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 424
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም የህክምና ውጤቱ ጥሩ እንደሆነ እና መልካም ሁኔታ ላይ በመሆንዎ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በይበልጥ ድነው እንደምንሰማ ተስፋ አደርጋለሁ 💐
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
Amen Amen. Amen
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
እኔ እራሱ ዛሬ ሳያቸው ደስ አለኝ
@AlexAlexander-gy6tv
@AlexAlexander-gy6tv Жыл бұрын
Gasha egzabehar Tanana edema yestote
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Amen amen amen Egziabher ymesgen
@behredindedu2449
@behredindedu2449 Жыл бұрын
Go5
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
ጋሽ ስዪም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት በሰላም ለአገሮት ያብቃዎት እንወዶታለን አባታችን
@realitymedia800
@realitymedia800 Жыл бұрын
🙏
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
ይሄን ድራማ በጉጉት የሚጠብቅ በየ ሳምንቱ🤙😊😊😊😊😊
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
ዮሃንስ እኮ ምርጥ ተዋናይ❤ነው
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 Жыл бұрын
ሲወደቹ ሁለቹም ትችለለቹ ተምረለቹ በስንቱ የተገፈ እውነትነው የተገፈ ፈጠርተ ከተመከ የዲገሀል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SILESHIABEYEHOY
@SILESHIABEYEHOY 5 ай бұрын
i am
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
እውነት ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ሶሻል ሚዲያ ላይ ካፈጠጡ የለት ከለት ስራቸውን መስራት ያቃታቸው ነፍ ቦዘኔወች አውቃለሁ ይሄ ትምህርት ነው ሰወችዬ ተጠንቀቁ ማንኛውንም ነገር ስትጠቀሙ በልክ አድርጉት ሁሉንም ነገር እኛ እንጅ ኮንትሮል ማድረግ ያለብን ምንም ነገር ኮንትሮል ሊያደርገን አይገባም።
@tewodroszeleke1346
@tewodroszeleke1346 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እንወድሀለን!
@saramengesha2174
@saramengesha2174 Жыл бұрын
አሞታን እንዴ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Жыл бұрын
​@@saramengesha2174 Wuchi hager eko samonun oberashin tedergawal damo sefu lay erdat setayak nbr eko😊
@saramengesha2174
@saramengesha2174 Жыл бұрын
@@gelanemegeresa-nb8xc እግዚአብሔር ምህረትን ይላክለት
@user-mm4ki1qx1bmbhbgv
@user-mm4ki1qx1bmbhbgv Жыл бұрын
Hi
@newaygirma1794
@newaygirma1794 Жыл бұрын
Khgkl
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የአቶ ስዩም ቁፍጥን የሚሏት ነገር ስወድላቸው ከነ ቁጣቸው ❤❤❤
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
እኔ በስንቱን የማደንቅው አማቾቹ ሲስድቡት አይቀየምም ሙሉቀን ደግሞ የሚደንቅ ስራፈት ሂሩቴ ጠንካራ እናት ሚስት
@admikbelehu1277
@admikbelehu1277 Жыл бұрын
ሂሩቴ እኮ ነብስ ያላት ድንቅ ተዋናይ ናት::
@SILESHIABEYEHOY
@SILESHIABEYEHOY 5 ай бұрын
hirut you nooooooooooo
@RuhamaGashaw
@RuhamaGashaw 9 ай бұрын
በስንቱ ራስህን ራስህን የምታደንቀው ነገር በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤
@ኤልሳሚኪያስ
@ኤልሳሚኪያስ Жыл бұрын
በሱዬ የኔ የሳቅ ምንጭ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
የበስቱ አድናቂወች አለን በሉ 👍👍👍👍
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አሌክስዬእድሜህ ይርዘም ትተውነዋለህ ይህን ቅኔ ❤ የደነዘዘውን የሚያነቃ ምርጥ ድራማ
@Lol-ru1si
@Lol-ru1si Жыл бұрын
የዛሬውን በስንቱ ድራማ መታሰቢያነቱ ለነ ሞጣ ቅራንዪ ይሁንልኝ😂
@erer8512
@erer8512 Жыл бұрын
አሜን
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ይህ ድራማ በጣም አስደናቂ ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💥
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Erifff zare degemo besenetu lay weredubet,asegerami episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
@akrammohammed8003
@akrammohammed8003 Жыл бұрын
የእውነት ነው ምላቹህ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ሲትኮም ነው ደራሲው ተዋናዮቹ ሁላቹሁም ልትመሰገኑ ይገባል
@betymahibety8185
@betymahibety8185 Жыл бұрын
በስንቱ ድራማን የምወደው እኔ ብቻ ነኝ እስቲ የበስንቱ ድራማ አድናቂ የሆናችሁ እስቲ በLike አሳዩን
@SILESHIABEYEHOY
@SILESHIABEYEHOY 5 ай бұрын
besntu no oooo
@MesiKonjo-v4n
@MesiKonjo-v4n 2 ай бұрын
እኔ በጣም በጣም ነው የምወደው
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Жыл бұрын
ጎበዞች ልጆች ኳሌታ ላይ የነበረችውን ማንሳታችሁ ትልቅነታችሁን ያሳያል በርቱልን ተግሳፅን መስማት የአስተዳደር ወጉ ነው
@workefaris9447
@workefaris9447 Жыл бұрын
በስንቱ በ social media አልተቻለም የማታ ማታ ግን ችግር ላይ ወደቀ 😂😂😂😂😂😂😂😂አቦ ይመቻች ኑርልኝ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ 🟩🟨🟥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Medhanemichael-k1i
@Medhanemichael-k1i Жыл бұрын
ሙሉቀን በጣም ነው የሚያስቀኝ😂 ምርጥ ትወና
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
በስንቱ ባንዳ ሲል እኔን ብቻነው ግን የሚያስቀኝ😂😂🤔
@EmuHiba
@EmuHiba Жыл бұрын
እኔ ጓዶኞቸን ባንዳ ስላቸው አንች ልጅ ውሎሽ የት ነው ይሉኛን 😂😂
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
እኔ አለው በጣም ነው የሚያስቀኝ
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
እኔም ያስቀኛል😂😂
@meskeremadugna3706
@meskeremadugna3706 Жыл бұрын
😂❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😂😂
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ሙሌ ነኝ የግንፍሌው ጮሌ😂😂😂😂 ሁላችሁም ትችላላችሁ የሶሻል ሚዲያ ሲስተምንም በደንብ አስረድታችሁናል እናመሰግናለን አሌክስ አድናቂህ ነኝ የጥንት የጠዋቷ የመዳን ቅመም ነኝ❤
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Ayi besa😂😂😂😂😂
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Жыл бұрын
እኔም😂😂😂😂😂😂
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
ሙሌ የግንፍሌዉ ጮሌ❤❤❤❤😂😂😂😂 ወይኔ ሙልዬ በሳቅ ነዉ ያንፈራፈርከኝ ሙልዬ! ለማንኛዉም ሙለርን ፎሎ አድርጉት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ጋሽ 💝ስዩም እረጅም እድሜ ይስጥልን 💝💝💝ወይዘሮ ፍቅተም 💝💝💝
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
የበስቱ አድናቂወቺ በላይክ አሳዩኚ
@SILESHIABEYEHOY
@SILESHIABEYEHOY 5 ай бұрын
besntu noooooooooooooooo
@etabuli6343
@etabuli6343 Жыл бұрын
የበስንቱ ገጸ ባሕሪ ብዙ የማውቃቸውን ሰዎች ይመስላል
@ማርያም-ፈ4ገ
@ማርያም-ፈ4ገ Жыл бұрын
የፌስቡክ ነገር እዉነት ነው ቡና ሲልላት ሻይ እሱም ሚገርም ቡና ነዉ አላለም😂😂😂
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 11 ай бұрын
😂😂
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Жыл бұрын
አላሜ በሳቅ ገደለን በስንቱ ይመቹኛል💚
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
በሳቅ😂😂 በስንቱ የዛሬው ይለያል ዮኒማኛ ቁች
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ Жыл бұрын
ለምስራቅ አፍሪካ ሴቶች አርአያ የሚሆን ድንቅ ፕሮግራም በርቱ 👏
@danielhaileeyesus
@danielhaileeyesus Жыл бұрын
😂😂
@Customerservice441
@Customerservice441 Жыл бұрын
​@@danielhaileeyesus❤❤❤❤❤❤
@MrSherqi
@MrSherqi Жыл бұрын
ፀረ ወንድ የምእራቡ ፕሮፖጋንዳ ነው
@Damu6.
@Damu6. Жыл бұрын
ገራሚ የጥበብ ሰዎች 😂❤❤😊😊😊
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
እስቲ ebs አድናቂዎች 👍👍👍❤
@SILESHIABEYEHOY
@SILESHIABEYEHOY 5 ай бұрын
i am noooooo be🤐🤐sntu
@SILESHIABEYEHOY
@SILESHIABEYEHOY 5 ай бұрын
soooooo
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
I love this show the best show ever❤❤❤❤❤
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
እሰይ እኛ ኮማቾች ድምፃችን ተሰማ
@ashenafidejene9512
@ashenafidejene9512 Жыл бұрын
atnesam wey atnesam wey yhe melkt lante adelem wey ere wegen eyenakan melkut legna new mensat alebn 💪💪💪💪💪💪 , keza kuch enalen
@ancientethiopia
@ancientethiopia Жыл бұрын
"የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ እና አመጋገብ" ከሚለው የፌስቡክ ግሩፕ ወደዚህ የመጣሽ ማሚ ኮሜንቴን ላይክ አድርጊ ለጥናት ተፈልጎ ነው🤩🥰
@aai3499
@aai3499 Жыл бұрын
ጥናቱ 😅
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr Жыл бұрын
አቤት
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
እኔማ አለገበሁም ግን ስወደቸዉ ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ ወላ ኮሜንት ሰነብ ነዉ እምዉለዉ አንደንዴ ብሎክ እየረጉ ይመልሱኛል😅😅😅😅
@ልጄእወድሻለው
@ልጄእወድሻለው Жыл бұрын
አለው
@Tigst-mu4ub
@Tigst-mu4ub Жыл бұрын
አለሁ ውሎየን እዛው ነኝ 😂
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም አላህ ጤናወን እኳንም መለሠለወት እድሜ ጥና
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም የሰደብካት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በይፋ ይቅርታ ሳትጠይቅ ... የንሰሃ ህድሜ ይስጦት
@NathanBirhan
@NathanBirhan 8 ай бұрын
በእዉነት አንተ በሌሎች ሰዎች ላይ ከመፍረድህ እና ከመኮነንህ በፊት አንተ እኔ ማን ነኝ ብለህ ታዉቃለህ(እንዳይፈረድባችሁ እናንተም አትፍረዱ፣ እንዳትኮነኑ እናንተም ማንንም አትኮንኑ ይላልና ቃሉ።
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 8 ай бұрын
@@NathanBirhan መኮነን ሌላ ያደረገውን መመስከር ሌላ
@FANOጀግናነው
@FANOጀግናነው Жыл бұрын
የአንተ ድራማ በጣም የመቸኛል Espically ለመንፈሳዊ ሰዎች እና ለጨዋ ቤተሰቦች ያዝናናል 😂😂 እኔ በ world Dish እከበታተልሀለሁ every Thursday ( ሀሙስ )
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አትነሳም ወይ 😂አዲስአቤ መሳቁን ትተህ በስንቱዬን ፎሎ አርጉት ተነሱ እንደ ንፍሮው ሳትጠፉ😂😂😂😂 አሌክስዬ ተባርካሃል እኮ ስወድህ ❤❤❤❤
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ Жыл бұрын
እኔም እናንተን ለእንቅልፍ ማየቴን ብታቁልኝ ደስ ይለኛል።ባለቤተማ ቀድሞኝ እየተኛ ባናየውስ እላለሁ እንዳንዴ።
@Tigst-mu4ub
@Tigst-mu4ub Жыл бұрын
ከግዜ ወዲህ ነው ማየት የጀመርኩት ፈገግ የሚያረገኝ ጨዋታ 👌
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
❤❤❤አሌክሶ በሳቅ ገደልከኝ የአክስቲቪስነቱ የተለዬ ነው ❤❤❤😂😂😂😂😂ፀሎት እሚለው ዘመደ መሠለኝ
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Жыл бұрын
ወይኔ ጋሽ ሥዬም በሣቅ😂😂😂😂ግን የሆነ ሠውን አሥታወሠኝ አየ የወኒ ማኛ እእ ማለቴ በስቱ😂😂😂
@etheth8142
@etheth8142 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ዋው የልጆቹ ልብስ ተቀየረ በጣም ደስ ይላን እናመሰግናለን
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 Жыл бұрын
በስንቱ ዛሬ አሪፍ ስራ ነው ይዛችሁ የመጣችሁት: ሁከት ችርቻሪ የKZbin ጡረተኞችን በደምብ ሸንቁጠኻቸዋል👏👏👏
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል 😅 በሳቅ ነው የሙትኩት በሲ 😮😮😮ሂሮቲ ትለያላቹሁ 😮❤❤❤
@qonjo6613
@qonjo6613 Жыл бұрын
ሙሌ የግፍሌው ጮል 😁😂አንተን ለማየት ነው ድራመውን የምከታተል🥰
@AlemuDebele
@AlemuDebele 3 ай бұрын
😂😂😂😂ይገርማል
@እማየእወድሽአለው
@እማየእወድሽአለው Жыл бұрын
ኢሂድራማ በጉጉት ነው የምንጠብቀው እንወድቸ አለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Aliahmed-dy3km
@Aliahmed-dy3km 5 ай бұрын
በስቱ የምወደው ተዋናይ ነውኮ ❤❤❤❤❤❤❤
@yenenehminda9763
@yenenehminda9763 4 ай бұрын
❤😂🎉😢😮😮😮😢🎉😂❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
እረ በስዬ በሳቅ 🤣🤣🤣ገደልገኝ ወላሂ አሆን ላይ ያለ ነዉ የሚዲያዉ ነገር
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
አለማየሁ ታደሰን በ1983አና1984 ይሁን ይሆናል በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ውስጥ አስታውሳለሁ በደማቅ ቡናማ ኮቱ ደረት ላይ አበባ ሰክቶ ይዘንጥ ነበር ደግሞም እኔምፍሎ እያደረኩት ነበር ከዚያም በወርቅ ማዕረግ ተመረቀ ከተመረቀም በኋላ ብዙ ድራማዎችን እንደተጠበቀ አስክደዋል አለማየሁ ታደስን እወደዋለሁ አንዴ የማስታውሰው ሺምርምሪ ቶታ ለብሶ ፒያሳ ግብፅ ኢግዚቪዥን ፊት ከበረዳው ላይ ቆሞ የአያሌውን ሙዚቃ ቤት ጎን ያለው ዳር ማር ጫማ ቤትን አስፋልቱን አሻግሮ ያይ ነበር ያኔ ሰራተኛ ሰፈር ሳይፈር ነበር በግምት
@peacetube1099
@peacetube1099 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሶሻል ሚዲያው ጦርነት ተመችቶኛል በስዬ አውቆታል እሄን ህዝብ የአንዳድ ዩቲዩበሮች ጉድ እሄ ነው ሙሌ የግንፍሌው ጮሌ👏👏👏
@Lol-ru1si
@Lol-ru1si Жыл бұрын
የዛሬውን በስንቱ ድራማ መታሰቢያነቱ ለነ ሞጣ ቅራንዪ ይሁንልኝ😂
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማሮት
@yafettewolde-k9i
@yafettewolde-k9i Жыл бұрын
wow i think this is the ethiopia best movie
@AlemuDebele
@AlemuDebele 3 ай бұрын
ሂሩቴ like
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ Жыл бұрын
የድራማው ድምቀቶች በስንቱና ሙሌ 😂😂😂 ጋሽ ስዮም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 2 ай бұрын
ሄኖክስ አዝግ የሆነ ልጅ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በስንቱ መምህሬአርአዬ ነው የሰው ልጅ ጋዜጠኛ መሆን እንደሌለበት እማርበታለሁ 🤣🤣
@taibaaweet4449
@taibaaweet4449 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@PawelosTebarek
@PawelosTebarek 7 ай бұрын
ጋሽ ስዩ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Milliblackcreativities-pi1ms
@Milliblackcreativities-pi1ms Жыл бұрын
አብርሽ እናመሰግናለን
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
አትነሣም ወይ - አትነሣም ወይ የዕድሩ ንፍሮ - የአንተ አይደለም ወይ?!" 😀😆😅🤣😀🤣😆
@temroazanaw9915
@temroazanaw9915 Жыл бұрын
በይዘቱ አዝግ ክፍል። ሲቀጥል ልጆች ራሳቸው ነበር ከትምህርት ቤት የሚመለሱት ወላጆች አምጥታዋቸው አያውቁም የው ትምህርት ቤት ቀይረው ከሆነም ስለመቀየራቸው የተነገረ ነገር የለም።
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 Жыл бұрын
ይመቻችሁ ጎበዞች
@aberahiwot8760
@aberahiwot8760 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ለዘመኑ የሚሆን ድራማ ❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
እእእእእእል ልክ ልካችንን❤
@mygod-c9f
@mygod-c9f Жыл бұрын
ህሩት ❤❤❤❤
@salomes.tasful7835
@salomes.tasful7835 Жыл бұрын
Bitam astmariwoch nachu amsgnalw 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ❤❤❤
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
እስኪ እባካችሁ በስዬን ፎሎው ላይክ ኮሜንት ሼር እና ታፕ ታፕ እናድርግለት:: 😂 😆 😹
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 4 ай бұрын
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:12
@NesuAmen
@NesuAmen 4 ай бұрын
በስንቱ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤
@hiwothiwot8735
@hiwothiwot8735 Жыл бұрын
ዬሂ ሾርኒው ለዬኔ ማኛ ነው ዋዎ አሪፍ ሾርኔ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 በስንቱ በርታ ምርጥዬ 😅😅😅😅😅
@mekedesbereket7163
@mekedesbereket7163 Жыл бұрын
ጋሽ ስዪም ስወዶት እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማሮት😘😘
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 Жыл бұрын
Alemayehu 💚💛❤
@arhibukokitube6239
@arhibukokitube6239 5 ай бұрын
Wowwwww Bisentu❤❤❤
@yenenehminda9763
@yenenehminda9763 4 ай бұрын
Now
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አሁንታዊ የሚዲያ ሰዎችን የሚገልፅ ድንቅ ስራ ነው 😂😂👏
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ላልተማሩ ፖለቲከኞች ጥሩ መልዕክት ነው
@esmaeldawed
@esmaeldawed Жыл бұрын
አንድ ቀን ይሄንን ስርዓት ስትተች አትታይም።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
ወይ አሌክሽ የተዋጣላችሁ ናችሁ ሁላችሁም💚💛❤💕🌺🌷👏👏👏😂☝☝😂😂😂😂😂
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
የይቱብን ነገርኮ ባጭሩ ገልጣችሁታል😅 ይመቻችሁ
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 Жыл бұрын
“ከዕውቀት ነፃነትህን እወደዋለሁ“ “ሲዖል በጅቡቲ በኩል ቅርብ ነው “
@mengistierebsso9591
@mengistierebsso9591 9 ай бұрын
I IOVE YOUR VIDEO BERTU🤣😇🤣🤣🤣😆😃😘😘😘😘
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
ግን መቸ ነው በስንቱ አለመቻሉን የሚያምነው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
እኮ
@bettyaddisu
@bettyaddisu Жыл бұрын
የሜገርም ሰራ ነው
@Damu6.
@Damu6. Жыл бұрын
😂😂የአመቱ 1ኛ ፊልም 1ኛ ድራማ👌🙌👌🙌
@salomes.tasful7835
@salomes.tasful7835 Жыл бұрын
Betly besntu ena mistu 👋👋👋👋
@Mekelle123
@Mekelle123 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ😊😊😊😊😊😊
@EFRATATADESE-x2w
@EFRATATADESE-x2w 5 ай бұрын
good sitcom❤
@lalysdhgg
@lalysdhgg Жыл бұрын
ስወዳቹ😘😅
@mygod-c9f
@mygod-c9f Жыл бұрын
ሰወዳችሁ ❤❤😂
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ሥወዳች እኳንደናመጣችሁ😂
@ohbboy8416
@ohbboy8416 Жыл бұрын
Er endaze ayeneton meste yestane....amen balo
@Eritrose1991
@Eritrose1991 Жыл бұрын
ዮኒ መጋኛ ስታይል
@mesfinmedolo3539
@mesfinmedolo3539 Жыл бұрын
😢ታዲያ ለዝህ ነዋ ሃገር የምትበጠብጡት ሃይ ሶሻል ሚዲያ መስኪ ይመችሽ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
ወይኔ ሙሌ የግፍሌው ጮሌ ጉድ አደርገው በሴን😂😂😂😂😂😂😂😂
@TheDailySpark360
@TheDailySpark360 Жыл бұрын
ይሔንን አዝናኝ ኮሜዲ በጣም ወደዋለው ነገር ግን ስለሱ ለመጻፍ ሳይሆን ስለ EBS ጣቢያ ለመናገር ፈልጌ ነው። ይሔን ድራማ እያየሁ በየጥቂት ደቂቃው ድራማውን የሚያቋርጠው የKZbin ማስታወቂያ ከሌሎችም በተለየ መልኩ ሴቲንግ የተደረገለት መሆኑ ጣቢያው ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ገንዘብ መሰብሰብ የሚፈልግ መሆነን ነው የሚያሳየው። በተጨማሪም የህዝብ ድምጽ እንደማይሆን በተለያዩ ጊዜያትም ህዝብ ችግር ሲደርስበት ትንፍሽ የማይል የስግብግቦች ጣቢያ ነው ስለዚህም ይህን የተረዳ ሁሉ ተቃውሞውን ለጣቢያው ማሰማት አለበት።
@የዕውቀትማህደር
@የዕውቀትማህደር Жыл бұрын
VPN new yehulum new
@እኛለኛእኛስለኛ
@እኛለኛእኛስለኛ Жыл бұрын
ታተይ የወባ ፍቅረኛ😂😂ቲቲ የዮባ ፍቅረኛን ነው እኮ😂😂😂
@marthahagos1762
@marthahagos1762 Жыл бұрын
😅😅
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@SILESHIABEYEHOY
@SILESHIABEYEHOY 5 ай бұрын
🤣 besntu noooo🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
የሳቅ ምጮች ምረጥ ድራማ ይመቻችሁ
/በስንቱ/ Besintu EP 45 "እንድገም?"
34:56
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 626 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 49| 9Gnaw Shi Part 49
30:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 340 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 48  "ስፖንሰር"
33:13
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
ሁለት ቤት አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 9 Hulet Bet new comedy series
27:56
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,5 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН