የሕዳሴ ግድብ በቴክ ቶክ እጅግ አስደናቂው እና ግዙፉ/TechTalk

  Рет қаралды 245,428

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#TechTalk

Пікірлер: 491
@derejeh.woldegebreal6057
@derejeh.woldegebreal6057 2 жыл бұрын
የግድቡን የግንባታ ሂደት እስከዛሬ ካየናቸው ዘገባዎች በጣም በተሻለ ዝርዝር ስላቀረብክልን ምስጋና ይገባሃል። ከስራው ጋር ተያያዥ ሙያ ያላቸው የተሻለ የሚያውቁበት ሲሆን አዲሱ ትውልድ ደሞ በዝርዝር ለማወቅ የሚነሳሳበት ይሆናል ብዬ አስባለሁ። በርትተህ ቀጥል ፤ ፈጣሪም ይርዳህ።
@snr9054
@snr9054 2 жыл бұрын
እጅግ ተደምሜአለሁ!ይህን ዝግጅት እያዬሁ በሀገሬ የተፈጥሮ ፀጋ በመደሰት እና ይህ ትልቅ ስራ በስራ ላይ ስለዋለ አይኖቼ የደስታ እንባ አቀረሩ። ይህ ሁሉ እንዲሳካ ለረዳን እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏🏾በዚህ ስራ የተለያዬ በየስራ፣በእውቀት እና በገንብ ለረዱ ውድ ኢትዮጵያኖች ሁሉ አክብሮና ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው። ድል፣ሰላም፣ፍቅር እና ብልፅግና ለመላው ኢትዮጵያውያን እመኛለሁ። ይህን የሚመስጥ እጅግ ትልቅ ግድብ በቅርብ እጎበኘዋለሁ ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሔር ሐገራችንን ኢትዮጵያን በሰላሙ ይጠብቅልን 💚💛❤️ እጅግ ድንቅ ጥንቅር ነው እና የጥንቅሩን አዘጋጅ እጅግ አመሰግናለሁ🙏🏾🙏🏾
@eyob.bekele
@eyob.bekele 2 жыл бұрын
ገና ይከፍለናል ገና እንሰራለን ገና ማን እንደሆንን እናሳያለን ብቻ ጊዜ ይስጠን ፈጣሪ።
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 2 жыл бұрын
Aman Aman Aman
@ኡምአብዱረዛቅ
@ኡምአብዱረዛቅ 2 жыл бұрын
ለዚህ እድደርስ መፅዋት የከፈሉት. ወንድሞቻችን. ኢጅነር ስሙኜው. ከልብ እናመሰግናለን. ይሄን ደስታ ሳያይ ሂወቱ ስላሉፈ በጣም አዝናለሁ. ነገር ግን የለፋበት ነገር. ለዚህ መብቃቱ አስደስቶኛል. እልልልልልልልልልልልልልልልልላላላልልልልልል
@millii1
@millii1 2 жыл бұрын
በእንዲህ አይነት ጥራት እንድናየው ስላረክ እናመሱግናለን። እስካየው ጓጉቻለሁ።
@geteneshaweke6618
@geteneshaweke6618 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላ በዚ ህ ዘመን የተፈጠርን የኢትዮጵያ ዘጎች በጣም የታደልን ነን እግዚአብሔር ኢትዮጰያን የባርክ
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
@@geteneshaweke6618 Amen
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 2 жыл бұрын
ግዜ ለኩሉ...ልኡል እግዚአብሔር የሰጠኽን አንተው ነህ አልቆ እንድንጠቀምበት አንተው እርዳን 🤲🏿 እግዚያብሔር ሆይ እስካሁን የሆነብንን አስብ🙏🏿
@ethiopiatube9203
@ethiopiatube9203 2 жыл бұрын
ሰላም ሰለሞን እንዴት አመሸህ እውነት ለመናገር አባይ ገና ዛሬ ሙሉ ይዘቱን አየሁት ብል ማጋነን አይሆንም በጣም አሪፍ ነው በርታ በክፍል ሁለት ፕሮግራምህ ያገናኘን ። ሌላ ግን የአየር ሰዓቱ በጣም ተሎ ያልቃል ተጨማሪ ሰዓት ቢደረግለት ብቻ ፕሮግራምህ ከልብ ስለምወደው ይሁን ተሎ ያልቃል በተረፈ በርታ
@wowwow5075
@wowwow5075 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን!! Sol…. Best presentation of Abbay, Long live for Our mother land Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ ይላል አንተ ደግሞ በደንብ ነው የዘገብከው ትንትን አርገህ. እናማሰግናለን.
@habtukidane3178
@habtukidane3178 2 жыл бұрын
በገዛ ደጃፍ ቤትህ ፊት የሚጎርፈው ታሪካዊው አባይ አትንኩት ሲሉ ግብጻወያን በጣም ይቆጨኝ ነበር ; ኣሁን ግን ኤለክትሪክ ሃይል ማፍራት መድረሱ አሰይ ደስ ብሎኛል . ጎሽ ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰላማችሁ ይብዛ !!!
@عمادزكى-ض8غ
@عمادزكى-ض8غ 2 жыл бұрын
🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🤣🤣🤣💪💪💪💪💪💪🤣🤣🤣🤣🤣
@ethiopiatube9203
@ethiopiatube9203 2 жыл бұрын
ሰሌ ሚያሳዝነው ግን ይሄንን ሁሉ ሀብት ተሸክመን ስንዴ ለማኝ መሆናችንን ነው እኛ እኮ ለአለም መትረፍ ነበረብን ግን የሚቆጭ አመራር ሳይሆን በዘር እና በብሄር ቆጠራ ሚባላ አመራር በዛብን
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሶል። ሁሉ ነገር እኮ እንቆቅልሽ ሁኖብናል። አባይን ልጅ ውሀ ጠማው የሚለው አባባል ለሁሉም ጥሩ የሚገልፀን ይመስለኛል።
@ኡምአብዱረዛቅ
@ኡምአብዱረዛቅ 2 жыл бұрын
በትክክል. አባያችን እያለን. ልጆቿ በስደት አለቅን. ከዕውቀት ነፃ በመሆናችን. አሁንም ቅርብ ነው. እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ. የአባይ ልጆች
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 жыл бұрын
@@ኡምአብዱረዛቅ Agreed. We are not too late.
@habtamumehabaw2761
@habtamumehabaw2761 2 жыл бұрын
የምናየው እና የምንስማው ሁሉ ነገር አስቀያሚ በሆነበት ግዜ እንዲህ አይነት ደስ የሚል ፕሮግራም።
@johnnynadewseta9504
@johnnynadewseta9504 2 жыл бұрын
እንዲህ በዝርዝር እና በግልፅ ከጥሩ መረጃ ጋር ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን
@yaredkebede9519
@yaredkebede9519 2 жыл бұрын
ጎበዝ ችሎታ ያለው አቅራቢ። ሌሎች አቅራቢዎችን የሚያስተምር ነው። በርታ!
@abeylalibelalalibela9409
@abeylalibelalalibela9409 2 жыл бұрын
እባካችሁ የኢንጅር ስመኘውን አባት የአባይን ግድብ ልጃቸው ሲደክምበት የነበረውን አስጎብኟቸው አዝነው ከሚሞቱ የልጀቸውን መልካም ስራ አይተው ኢንጅነር ስመኘው እንዳልሞተ በስራው ህያው እንደሆነ ተረድተው ግድቡንና የኢትዮጵያን ሕዝብ ይመርቁትና ከመርገም ለበረከት እንዲሆን ለፈጣሪ እንዲለምኑልንና እንዲያስታርቁን የመነኮሳት አምላክ ከእነርሱ ጋር ነውና ወንድማችን እናመሠግናለን መድሐኒዓለም ይጠብቅህ በቀላሉ ልንረዳው በምንችል አቀራረብ ላሳየህን ዘገባ::
@umihabib541
@umihabib541 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ልእለ ሀያል ሀገር መሆኖዋ አይቀሬ ነው ለዚ ፕሮጀክት መሳካት ዋጋ የከፈላቹ ሁሉ ታላቅ ክብር ይገባቹሀል አስደማሚ ነው ይህ ግድብ እደዚ በማየቴ አይኔ እምባ አቀረረ ደስታዬ ወደር የለውም
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አይቀርም ጠላቶቿን አላህ ይያዝላት ያረብ#⃣ኢትዮጲያ#⃣ትቅደም #⃣ጠላቷ#⃣ይውደም
@truthbetold1279
@truthbetold1279 2 жыл бұрын
@@ሀሊማነኝከወደወሎ አሜን! የአገሬ ልጅ። ፈጣሪ ሰላምን እና መፈቃቀርን ይስጠን።
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
@@truthbetold1279 አሚን እህቴ😘🇪🇹💝
@truthbetold1279
@truthbetold1279 2 жыл бұрын
@@ሀሊማነኝከወደወሎ ወንድም ነኝ። ቢሆንም በጣም አመሰግናለሁ።
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
@@truthbetold1279 ኦኬ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ያረብ🇪🇹🙏💐
@lemmaayansa4669
@lemmaayansa4669 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ዘገባና አቀራረብ ነው በርታልን ያላየነውን ሁኔታና ገፅታ በአንተ አቀራረብና ትንታኔ አሳይተሃናል ይበልጥ በውጭ ሀገራት ላሉ ወገኖቻችን ትልቅ ግንዛቤ ፈጥረሃል እናመሰግናለን ሶል።
@yasingeda1114
@yasingeda1114 2 жыл бұрын
In My Opinion This Is One Of The Best Documentary Ever The Explanation The video Quality This Is Very Good Documontory Ethiopian Journalist They Should Learns So Money Things From This Program I Can't Wait For Part 2 When It Comes To Journalism Solomon You Are On The Top Of The Chart.
@gtdggc13543
@gtdggc13543 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ካየሁዋቸው በህዳሴ ግድብ ላይ ከተሰሩ ዘገባወች እንደዚህ ያረካኝ የለም፡ ሶል ተባረክ፡ ቀረፃው እና የ background ሳውንዱ አንደኛ ነው።
@ebz1040
@ebz1040 2 жыл бұрын
ዋው ድስ ሲል የስንት ደም ውጤት ነው ህዝብ ተስደደበት ሞተበት ብዙ መከራ አየበት በአባይ እያየንበትም ነው መጨረሻውን ያሳምርልን ግን ስለምን ይህ መብራት ለዛ ለገበሬ ለዛች በጭስ ለምትጨናበስው እናት ይደርሳል? ወይስ በመቸርቸር ብቻ ሊቀጥል ነው ይህ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ምን ያህሉ ለሀገር ፍጆታ ይውላል? ምን ያህሉለገበያ ይውላል?ይህ መልስ የሚያስፈልገው ነው ባለስልጣናትን እንድትጠይቅና እንድታቀርብልን እንፈልጋለን
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ምነው በአካል ባየሁት ኢንሸአላ አላህ ካለ አየው ይሆናል የአድነታችን ውጤት አባያችን ክብር ሂወታቸውን ገብረው ለዚህ ላበቁን ብርቅየ የሀገሬ ልጆች
@dawitmersha1335
@dawitmersha1335 2 жыл бұрын
ግሩም ፕረዘንቴሽን ነው ሰለሞን! በዛ ሀሩር የአየር ጸባይ ይህን የሀገራችን ኩራት የሆነውን የህዳሴ ግድባችንን የተለያየ መስዋዕትነት ከፍለው ለሰሩ፣ በየደረጃው ላሉ ባለሙያዎቸና ለጸጥታ አካላት ታላቅ ምስጋና አቀርባለሀ።
@HannaTeGi
@HannaTeGi 2 жыл бұрын
በርቱ በርቱ ወገኖቻችን አባይ ለኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ነጩ የኢትዮጵያ ጋዝ ነው ተመስገን አምላኬ ያተ ስጦታ ከማንም አይስተካከልም 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አለምን ያጫጫው ድቁ የእግዚአብሔር ስጦታችንን ሊቀሙን እየተሯሯጡ ነው በፍፁም ግን አይቻልም የኢትዮጵያ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yohanneshailut9820
@yohanneshailut9820 2 жыл бұрын
thanks to all leaders involved to make this happen.
@yonasaragaw359
@yonasaragaw359 2 жыл бұрын
ሶል በጣም ነው የማደንቅህ አንተ ስታብራራ መስማት በጣም ነው የምወደው እውቀት ይብዛልህ ኑርልን ወንድሜ 👍🙏
@sirajosman2152
@sirajosman2152 2 жыл бұрын
ፖለቲኮኞቻቺንን እርስበትስ የሚያባሉንን አላህ አጥፍቶልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እናመሰግናለን ወንድማቺን።
@xmediabox
@xmediabox 2 жыл бұрын
Well done Ato Selemon. Thank for all those Emgineers. God Bless you all of You who worked hard to relize this Ethiopian pride
@ethiopiatube9203
@ethiopiatube9203 2 жыл бұрын
ሰላም ሰለሞን እንዴት አመሸህ እውነት ለመናገር አባይ ገና ዛሬ ሙሉ ይዘቱን አየሁት ብል ማጋነን አይሆንም በጣም አሪፍ ነው በርታ በክፍል ሁለት ፕሮግራምህ ያገናኘን ። ሌላ ግን የአየር ሰዓቱ በጣም ተሎ ያልቃል ተጨማሪ ሰዓት ቢደረግለት ብቻ ፕሮግራምህ ከልብ ስለምወደው ይሁን ተሎ ያልቃል በተረፈ በርታ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
Thank you Solomon. I have never seen another person describing about GERD like you are. Ethiopians are now courageous and determined in seeing the Nations 🇪🇹 bright future. And Ethiopia prevails. ኢትዮዽያ የረሀብና የጦርነት ተምሳሌት መሆኗና የህዝቦችዋ መከራና ሰቆቃ የሚያከትምበት ዘመን ቅርብ ነው።
@akill5581
@akill5581 2 жыл бұрын
ተመስገን ነው! ቀጣይ ክፍል ለማየት እየጠበቅን ነው, ዛሬ ለ5ኛ ጊዜ ነው የደገምኩት
@melkamyaradalig6205
@melkamyaradalig6205 2 жыл бұрын
I just finished the video, it’s amazing love it! I do have a question Sol, if u can ask the GERD professionals “is enough measures are taken ደለል እንዳይሞላው?" በጣም የምሳሳለት ግድብ ስለሆነ ከ 5/10 አመት በሗላ ደለል ሞላብን የሚባል ወሬ እንዳልሰማ ብዬ ነው 10q
@puffns
@puffns 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ጥያቄ! በየግዜው ማኔጅ ካልተደረገ ደለል መጠራቀሙ አይቀሬ ነው። ያ ከሆነ ከሚፈጥራቸው ችግሮች ሀ) የደለሉ ክምችት በጨመረ ቁጥር የውሃው ክምችት እየቀነሰ ይሄድና የተለያዩ ችግሮች (የኤሌትሪክ ምርት መቀነስ፣ የግድቡ ውሀ ማለፊያ ቱቦዎችን በመጉዳት፣ ለግድቡ እስከ አንካቴው አደገኛ መሆን…) መነሻ ይሆናል። ማኔጅ ሊደረግ የሚችለው በሶስት መንገድ (3R's: Reduce, Route, Remove) ነው… 1) በዋናው ወንዝና በገባር ወንዞች አካባቢ ዛፎችን በመትከል ሲጀመር የደለል ችግሩን መቀነስ (ይሄ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው! የጠ/ሚው በየክልሉ ደን መፍጠር አነሳሺነት የሚደነቅና መዝለቅ ያለበት ነው።) 2) በየግዜው (በአመት አንዴ ወይንም ሃይለኛ ዝናብ በሚጥልበት ግዜ) ኤሌትሪክ ማመንጫ ከሆነው የውሀ ማለፊያ ሳይሆን በጣም ዝቅ ብለው የተሰሩ ማምለጫዎችን በመክፈት ደለሉ ግድቡን አልፎ እንዲሄድ ማድረግ (የግድቡ እቅድ ይህን እንደሚያካትት አልጠራጠርም) 3) የበፊቶቹ እርምጃዎች በቂ ካልሆኑ (በየጊዜው የደለሉ መከማቸትና መቀነስ መ*ለካት ቋሚ ስራ መሆን አለበት!) እየቆፈሩ (excavation & dredging) ማውጣት ያስፈልጋል።
@kinnigizaw9840
@kinnigizaw9840 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 very much and proud of Ethiopians
@gayagayo477
@gayagayo477 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia ,ሀገር Love 😍😍😍😍😍
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 жыл бұрын
ዋዉ !!ማሻአላህ ተባረክአላህ !!ከምንጊዜዉም የበለጠ ማብራሪያ አግኝቻለሁ !ልብን በለሴት ይሞላል ተባረክ ሶል
@TheMaggie656
@TheMaggie656 2 жыл бұрын
Good bless Ethiopia!!! Thank you Sol awesome presentation! I’m so proud!
@ሰላሚዝምሐበሻ
@ሰላሚዝምሐበሻ 2 жыл бұрын
ሰሌ በጣም እናመሰግናለን ብሮ የምር ደጋግሜ ነው እያየሁት ያለሁት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ አላህ ጠላቶቻችንን አንተው ያዝልን ወዳጆቻችንን አብዛልን 🇪🇹🙏
@NatiNati7826
@NatiNati7826 2 жыл бұрын
ሀገር በዝባዦች ሌቦች ባለ ስልጣኖች ከጠፉ ዋጋ አለው ጂጂዬ የሞዘቀችለት ህልሟ ተሳክቷል ሌቦችን ያጥፋልን🙏
@puffns
@puffns 2 жыл бұрын
ከግድቡ አበይት ከሆኑ ጥቅሞች ሲጠቀስ ያልሰማሁት ነገር ቢኖር ግድቡ እስከ መጨረሻው በሚሞላበት ግዜ ኢትዮጵያ 5 ሳንቲም ሳታወጣ ከአዲስ አበባ አዋሳ ድረስ የሚደርሰ የተሰራ "መንገድ" በአካባቢው አገኘች ማለት ነው!!! ህዝብን፣ የገበሬ ምርትን… ለንግድ የሚቀርቡ ቁሳቁሶችን፣ ወዘተ በመርከብ የሚያመላልሱ ድርጅቶችና በብዛት የሚቆጠር የስራ እድል ይፈጠራል ማለት ነው!
@merongebreyohannes134
@merongebreyohannes134 2 жыл бұрын
በጣም ነው ሶል ልቤ የተነካው ከዚ ቀደም በጣም አቅልዬ ነበር እማየው በጌታ ሁሉ ነገሩ አሁን ነው የተረዳሁት እውነትም ህዳሴ
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዜአብሔር ይመስገን ሰሌ እናመሰግናለን ተባረክ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን አኩሪ ሀብታችን ልጆቹን ሊመግብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 жыл бұрын
አቤት ፍቅርእና ሰላም ቢኖረን እኮ የሀብታም ሀብታም ነን ደግሞ ጌታ ያዉቃል መጪዉ ዘመናችን ጌታ ያሳምርልን ።
@buraburee
@buraburee 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰሌ!! ግብጽ እንዲ የምታምሰንና የምትቆላን በነጩ ዉሃ ምክኛት ነው! እነሱ የሚፈልጉት ጥቁሩን አባይ ነው። ውሃው እንደማይቀንስባቸው ፣ ኢትዮጵያም ድርቅ ቢመጣና ረዘም ላለ ጊዜ ዝናብ ቢጠፋ እንኳ ከክምችቱ እንደምትለቅላችው ጠፍቷቸው አይደለም። እነሱ የሚፈልጉት አፈሩን ነው! የግብጽ መሬት አሸዋ ሆኖ እያለ ያንን ሁላ ገብስ እና ሩዝ የሚያዘምሩት አባይ ከኢትዮጵያ መሬት እያጠበ በሚወስደው ጥቁር አፈር ነው። አሁን ይህ አፈር እዚህ ከምችት(ሀይቅ) ስር እየሰረግ ደለል ይሆንና ወደነሱ የሚሄደው ግን ነጭ ይሆናል። ይሄ ደለል የሚሰራ አፈር በአግባቡ ከተጠቀምንበት የአፋርና የሶማሌ በረሃዎች ላይ ወይን ማብቀል እንችላለን!! ዝም ተብሎ ከተተወ ግን ለግድቡ ጠንቅ ይሆናል። እና silt removal and management ስራ አሁን ከስሩ መጀመር አለበት! ሀገራችን አልፎላት እና ህዝቦቿ እርስ በርስ ከመባላት ወጥተው የዘሩትን የሚበሉበት ጌዜ ሩቅ አይደለም!
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 жыл бұрын
The most impressive video of the GERD I have ever seen..as expected from Tech... Talk...Brilliant 👌
@Visitethiopia251
@Visitethiopia251 2 жыл бұрын
You are doing marvelous job and we are proud about the GERD project! It has more than three benefits for our Ethiopia!!!
@puffns
@puffns 2 жыл бұрын
የደለል ጉዳይ… በየግዜው ማኔጅ ካልተደረገ ደለል መጠራቀሙ አይቀሬ ነው። ያ ከሆነ ከሚፈጥራቸው ችግሮች ሀ) የደለሉ ክምችት በጨመረ ቁጥር የውሃው ክምችት እየቀነሰ ይሄድና የተለያዩ ችግሮች (የኤሌትሪክ ምርት መቀነስ፣ የግድቡ ውሀ ማለፊያ ቱቦዎችን በመጉዳት፣ ለግድቡ እስከ አንካቴው አደገኛ መሆን…) መነሻ ይሆናል። ማኔጅ ሊደረግ የሚችለው በሶስት መንገድ (3R's: Reduce, Route, Remove) ነው… 1) በዋናው ወንዝና በገባር ወንዞች አካባቢ ዛፎችን በመትከል ሲጀመር የደለል ችግሩን መቀነስ (ይሄ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው! የጠ/ሚው በየክልሉ ደን መፍጠር አነሳሺነት የሚደነቅና መዝለቅ ያለበት ነው።) 2) በየግዜው (በአመት አንዴ ወይንም ሃይለኛ ዝናብ በሚጥልበት ግዜ) ኤሌትሪክ ማመንጫ ከሆነው የውሀ ማለፊያ ሳይሆን በጣም ዝቅ ብለው የተሰሩ ማምለጫዎችን በመክፈት ደለሉ ግድቡን አልፎ እንዲሄድ ማድረግ (የግድቡ እቅድ ይህን እንደሚያካትት አልጠራጠርም) 3) የበፊቶቹ እርምጃዎች በቂ ካልሆኑ (በየጊዜው የደለሉ መከማቸትና መቀነስ መ*ለካት ቋሚ ስራ መሆን አለበት!) እየቆፈሩ (excavation & dredging) ማውጣት ያስፈልጋል። በዚህ ጉዳይ ላይ የግድቡ ባለሞያዎች የሚሉትን ጠይቀህ ብታሰማን ጥሩ ይመስለኛል።
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 2 жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPAN get together one ETHIOPAN love and peace to ETHIOPAN 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@snr9054
@snr9054 2 жыл бұрын
🙏🏾Dear Eritrean!
@solomongirma8368
@solomongirma8368 2 жыл бұрын
Thank you sol for brief technical analysis, this s very intersting
@zt3628
@zt3628 2 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ባለሞያዎቹንም በበለጠ አምላክ ያበርታልን
@NewayTube
@NewayTube 2 жыл бұрын
በርታ በጣም የምንኮራበት የሀገራችን ብርቅዬ ሀብታችን ነው
@tedtekle2508
@tedtekle2508 2 жыл бұрын
Solo, great visit to the GRED, very proud of the success that will bring economic benefits to our home country and help our energy issues despite to protest from evil Egypt.
@yafet2121
@yafet2121 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@solomonaraya7618
@solomonaraya7618 2 жыл бұрын
The best compiled video of GERD I have seen. Thank you Solomon, eager to see part two.
@seblewengelbelete4727
@seblewengelbelete4727 2 жыл бұрын
This is very beautiful 🥰🥰🥰 proud of my people! Thank you Sol for the great program!
@mega8101
@mega8101 2 жыл бұрын
ገና ዛሬ የአይበገሬውን አባይ ግርማ ሞገስ አየሁት! Thank you Sol!
@emuabdurahman5151
@emuabdurahman5151 2 жыл бұрын
ምቀኛ ይሔን እያዩ እቅልፍ ይወስዳቸው ይሖን?
@yohan4494
@yohan4494 2 жыл бұрын
ሰለሞን የልጄ ሞዴል ሴት ልጄ አንተን ብቻ በመከተል UMBC ኮሎጅ የመጀመሪ ዓመት ተማሪ ሆናለችso ደሰይለኛል
@tamiratbekele8288
@tamiratbekele8288 2 жыл бұрын
ሰሎሞን ትክክለኛ የመረጃ ምንጫችን ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ አሁንም ለሕዝቡ ጉልበትና አቅም ይሁን እላለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቹን ይባርክ
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 жыл бұрын
So complex… your show made me more proud that we ETHIOPIANS made it happen with the help of God! Ty
@gullilateshetu379
@gullilateshetu379 2 жыл бұрын
Thanks to God.thanks to all Ethiopians.a great job.statue of the current generation!!!
@selamawitabrham4805
@selamawitabrham4805 2 жыл бұрын
Good to see you engineer shiferaw
@123MYPEOPLE
@123MYPEOPLE 2 жыл бұрын
Praise the Lord, the Almighty. Thank you brother
@tolasaberhanu569
@tolasaberhanu569 2 жыл бұрын
The best compiled video of GERD I have seen. Thank you Solomon, eager to see part two
@ezrameko7911
@ezrameko7911 2 жыл бұрын
A very good presentation! As you've stated, we've explored areas that were not discussed in any programme or documentary before - that seems to have been achieved in this episode. Looking forward to the next part of this documentary and good luck with your work!
@2danadem
@2danadem 2 жыл бұрын
Can we have a translation please?
@mesayfeleke4989
@mesayfeleke4989 2 жыл бұрын
its a gorgeous place, I saw last 4 years ago during the apparent time. I miss a lot
@HannaTeGi
@HannaTeGi 2 жыл бұрын
ተባረኩ ጀጌኖቻችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እደፀሐይ ለአለም የምታበሪበት ቀን እሩቅ አይደለም 🙏🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@leulgebre7488
@leulgebre7488 2 жыл бұрын
Sol, you are amazing! Teck Talk is the best TV program by a million miles for me. EBS is my favorite TV Chanel.
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 жыл бұрын
THANK YOU, SOLOMON! A SUPERBLY PROFESSIONAL COVERAGE about the GERD!! GOD BLESS YOU!! GOD BLESS ETHIOPIA!!
@getenettefera8170
@getenettefera8170 2 жыл бұрын
You are appreciated Soll. It's fascinating to me & you promoted our beloved country magnificently. Keep shining Ethiopia👍 🙏💪
@maqaram8997
@maqaram8997 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለዚ ቀን ስላደረሰን
@mulegetalgam2319
@mulegetalgam2319 2 жыл бұрын
God blessed King Hailesselasie Stablished adis Ababa university, To moderate Ethiopia This dame was planed by the king His dream is come true 👍 God bless males zienawie God blessed abiy Ahmed Good job keep up-to-date
@NADC2024
@NADC2024 2 жыл бұрын
Amazing!!! Thank you thank you thank you 🙏🙏🙏God bless mama Ethiopia 🇪🇹
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም አቀራረብ ነው እናመሰግናለን
@abdiyifat4799
@abdiyifat4799 2 жыл бұрын
እጅግ ተደምሜአለሁ!ይህን ዝግጅት እያዬሁ በሀገሬ የተፈጥሮ ፀጋ በመደሰት እና ይህ ትልቅ ስራ በስራ ላይ ስለዋለ አይኖቼ የደስታ እንባ አቀረሩ። ይህ ሁሉ እንዲሳካ ለረዳን እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏🏾በዚህ ስራ የተለያዬ በየስራ፣በእውቀት እና በገንብ ለረዱ ውድ ኢትዮጵያኖች ሁሉ አክብሮና ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው። ድል፣ሰላም፣ፍቅር እና ብልፅግና ለመላው ኢትዮጵያውያን እመኛለሁ። ይህን የሚመስጥ እጅግ ትልቅ ግድብ በቅርብ እጎበኘዋለሁ ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሔር ሐገራችንን ኢትዮጵያን በሰላሙ ይጠብቅልን 💚💛❤ እጅግ ድንቅ ጥንቅር ነው እና የጥንቅሩን አዘጋጅ እጅግ አመሰግናለሁ🙏🏾🙏🏾
@molladesta9922
@molladesta9922 2 жыл бұрын
You did incredible. I am very interested for the second part of your program. God bless you.
@henoka2
@henoka2 2 жыл бұрын
Excellent work! You stayed true to the core of your show by focusing on the technical/technology details. Great camera angles and movements as well. You are a class act, Sol. :)
@musietekle
@musietekle 2 жыл бұрын
Good job Solomon, I love the way you break it down so that the general public can understand it better. Quality work and professional journalism. Keep it up. Kudos !
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 жыл бұрын
በጣም እውቅና እንድንይዘብት ስላደረከን እናመሰግናለን
@dejenetefera8009
@dejenetefera8009 2 жыл бұрын
THANK YOU (SOL). VERY MUCH ! I SAW THE ABAY DAM CLEARLY THROUGH YOU! LONG LIVE ETHIOPIA 🇪🇹 !
@sitiahmed4574
@sitiahmed4574 2 жыл бұрын
Wow. Betam des yelal, bertu, eske mecheresha ketelu. Dam is for ethiopia
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 2 жыл бұрын
thank you sol i really appreciate what u are doing for our country
@handarge
@handarge 2 жыл бұрын
Great Presentation !!! Thank you!!
@djmamo5759
@djmamo5759 2 жыл бұрын
Amazing presentation I'm so proud of you Solo. After Easter fasting I would love to invite you for lunch with your family.
@binihabesha5096
@binihabesha5096 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ገለፃዉ ሁሉ ነገሩ ግሩም ነዉ ። ግን ዝርዝር የቴክኒክ ጉዳዮችንና ጠላቶቻችንን ሊጠቅማቸዉ የሚችሉ ሚስጥሮችን አሳልፈን ላለመስጠትና ላለማሳየት ጥንቃቄ ብናደርግ ብዬ የግሌን ሃሳብ ሰንዘር ባደርግ ደስ ይለኛል
@esubalewayana1312
@esubalewayana1312 2 жыл бұрын
We appreciate your efforts so much ....you are an eye opener specially for those of us who are not technological experts...and don't forget to write us an other book 🕊️
@DebteraMedia
@DebteraMedia 2 жыл бұрын
ሁለት ዓመት ሙሉ ሰራተኛ ሆኘ ደሜን ለግሸበታልሁ ለዚህ ደርሶ በማየቴ ደስታዩ ወደር አልነበረውም!
@kereyukereyu102
@kereyukereyu102 2 жыл бұрын
ሶል እጅግ በጣም ደስ ይላል፡በግልፅ ማሳየት ከደህንነት አኳያ እንዴት ታየዋለህ?
@birukkifle8447
@birukkifle8447 2 жыл бұрын
Impressive as usual. I am glad I spent thousands of dollars in this project. Stay blessed!
@e-gebeya_consulting2269
@e-gebeya_consulting2269 2 жыл бұрын
Thank you for showing us the truth behind the #GERD
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ❤❤❤❤❤😍🤲☝️አላህ አህፍዝልነ ያረብ ግድባችን 🤲🤲☝️☝️☝️❤❤😍😍
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Train some ethiopian reporters on program production, interviews techniques, preparation, and editing please .
@yitbarek350
@yitbarek350 2 жыл бұрын
Happy to see it.thanks man!
@mubarekyasin6565
@mubarekyasin6565 2 жыл бұрын
መጎብኝት እና ሄደው ማየት ለሚፈልጉ በአካል ለምን ፕሮግራም አታዘጋጅልንም ሶል
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes Ай бұрын
በጣም ይገርማል🤔እጅግ ግዙፍ ሐይቅ መፈጠሩን አላውቅም ነበር🤔
@wendelema3236
@wendelema3236 2 жыл бұрын
እጅግደስ ይላል በጥሩ ሁኔታነው ያብራራኸው።
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ዋና ከተማ መሆን አለበት እዚህ አካባቢ
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 2 жыл бұрын
It is very interesting! Keep it up!
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 2 жыл бұрын
Well organized very interesting show. Thank you
@samuelamare9386
@samuelamare9386 2 жыл бұрын
wow sol geta yibarkih konjo program nw tebarek
@rtfdift143
@rtfdift143 2 жыл бұрын
ሌቦች ከበፋልን እንለወጣለን ሌቦች ካሉ ምን ዋጋ አለው
//በስንቱ/ /Besintu "ፖለቲካ አይሆንልኝም"
28:06
ebstv worldwide
Рет қаралды 59 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 1,6 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 1,6 МЛН