"ኧረ ሙዚቃውን መጫወቻ አረጋችሁት..."😂😂አዝናኝ የካሪዮኪ ጨዋታ ከመሰሉ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 88,699

ebstv worldwide

9 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 246
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 9 ай бұрын
ዪኒ የebs ድምቀት ቅን የዋህ ሠው አክባሪ የጨዋታ ድምቀት ነህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤
@abumohammed8274
@abumohammed8274 9 ай бұрын
.a
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p 9 ай бұрын
ዮኒ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ የባሰው የዛሬ ተመቸኝ ከነልጆችህ ከነባለቤትህ ዘመናችሁ የደስታ ይሁን። አይከፈልበትም ቅን መሆን ያለ ክፍያ ለሰውልጅ ጥሩ መመኘት ከሚሊዮን ብር ስጦታ በላይ ነው
@ImegnGuta-lf6mf
@ImegnGuta-lf6mf 9 ай бұрын
ዮን የኔ ወንድም እረጅም እድሜ ጥሩ አባት ነህ የዋህ ታድላለች ባለቤትህ
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 9 ай бұрын
ኧረ ዮኒ በሳቅ ገደልከኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኢቢኤስ አንተ ከሌለህ እኮ ዮኒ አይደምቅም በጠም ነው የምወድህ ❤❤❤
@YerabeLulie
@YerabeLulie 9 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ዮንዬ በጣም ያምራል በርታልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@neimak2207
@neimak2207 9 ай бұрын
ዮኒዬ ትለያለህ የኔ መልካም❤❤❤❤❤
@TensayGetaneh-u8x
@TensayGetaneh-u8x 9 ай бұрын
መሰሉ ሁሌም አለባበስሽ እነደዚህ ይሁንልን ውዴ ❤❤❤
@TigeteTigete
@TigeteTigete 9 ай бұрын
መሰሉ በፈጠረሽ አምላክ ቀሚስ እዲህ ልበሽ 😢😢😢 እኛ ሴቶች ተሳቀቅን በልብስሽ
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 9 ай бұрын
100=%❤❤❤❤❤❤👈👌
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 9 ай бұрын
ሉሊ እና ዩኒ ስወዳችሁ ❤❤❤እር በሳቅ ገደላችሁኝ መሰሉዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ድምፅሽን አሁንም በመዳም ኩሽና ሁኘ ሁሊም ድምፅሽ አይጠገብም አለባበስሽ ግን እደዚህ እርጃጅም ብትለብሽ ጥሩ ነው ከተቻለ ከዚህ በዃላ ወደ ንስሀ ግዜው ከፍቷል❤
@alem7474
@alem7474 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ስታስጠላ፣ ነገረኛ ሴት ትመስላለች፣ ምድረ ቀፋፊ! መሰሉ ቆንጆ በዚህ ቆንጆ ድምፅሽ አንድ ቀን ጌታን አመስግኝበት!💚
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 9 ай бұрын
ዮኒ የሙዚቃ ❤😂😂😂 የመሰሉ እረጅም ቀሚስ ታሪክ ነው😂😂😂❤
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 9 ай бұрын
😂😂
@روزاروز-د7ق
@روزاروز-د7ق 9 ай бұрын
ሉላ❤ እና ዮኒ ❤ስወዳቸው መስሉ😂 ድሮ ቀረ
@hanadebas8108
@hanadebas8108 9 ай бұрын
አሁንስ ምን ያንሳታል❤❤❤❤
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 9 ай бұрын
መሰሉ ለካ ማታ ማታ ነው የምሰክሪው 😂😂😂አቤት አለባበስ ይልመድብሽ ዮኒ የሰው ልክ ሉላየ የኛ ሎጋ
@genettesema8908
@genettesema8908 9 ай бұрын
እረ ዮኒዬ ሁሉም የሚያምርብህ ሳቅም ዘፈንም ሩህሩህነትም ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ያምርብሀል ይመችህ ፍልቅልቁ ዮኒ ጤናውና እድሜህን ያርዝምልህ ከነሞላው ቤተሰብህ።
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es 9 ай бұрын
መሰሉ አለባበስ waw ይመቻችሁ ሁላችሁም❤
@bayosh7590
@bayosh7590 9 ай бұрын
❤❤❤❤ መሰሉ ሁልግዜ ረዥም ቀሜስ ልበሽ አባክሽ ልክ እደዛሪሽ😂😂
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 9 ай бұрын
ዮኒየ የኢቢኤስ ድምቀት💛
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 9 ай бұрын
ዮኒዬ ሁሉነገር የሚያምርብህ የምወድህ
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ 9 ай бұрын
ዮኒየ የኔ ወንድም ስወድህ ፒሲንካ ነው ድምፅህ❤
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 9 ай бұрын
የወኒዬ ስወድህ አይ ሉላ እደት እዳሳቅሽኝ ዳስ የመሰሉነው አላለችም
@Wasintu
@Wasintu 9 ай бұрын
ክፉ አይንካችሁ ኢቢኤሶች❤
@Jamila-h3t
@Jamila-h3t 9 ай бұрын
እሚያዝናኑችሁ እደኔ በላይክ👍👍👍❤❤😂
@sarabd6657
@sarabd6657 9 ай бұрын
እናተኮ ትለያላችሁ የEbs ድምቀቶች ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
@bitybity4949
@bitybity4949 9 ай бұрын
ዮኒ ዘና አደረጋችሁኝ መሰሉ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ዘፈኖችሽን አደምጣቸዋለው በርቺ ❤❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 9 ай бұрын
ዯኒ የebs. ድምቀት እድሜና 3:14 ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያን ያብዛልን ቅን ሰው ሰው አክባሪ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ደጉባላገር
@ደጉባላገር 9 ай бұрын
የምር ፈታ አረጋችሁኝ❤❤❤❤❤
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ 9 ай бұрын
ebcዎች የስደተኞች ኦክሲጅን ደብሮኝ ነበር ሳያቹ ሳቄ መጣ ፈታ አልኩ❤👍👍🥰
@Zero-zero80
@Zero-zero80 9 ай бұрын
መሰሉ ማንንም እንዳትሰሚ አንቺን ሚያስደስትሽ ከሆነ ሆሌም አጭር እንደውም በጣም አጭር ልብስ ልበሽ የውሸት እየኖረ የእውነት ለሚሞት አስመሳይ ቦታ እንዳትሰጪ ትንሽ ግን ሆድሽ አካባቢ ያለውን ድራሹን አጥፊና አጭር ቀሚስ አርገሽ አሳየው ላላየው ነው❤❤❤
@seblewolde5045
@seblewolde5045 9 ай бұрын
ዮኒዬ ሲያምርብህ ፍልቅልቅ ኑርልን
@bute5158
@bute5158 9 ай бұрын
እኛን ለማሳቅ ነው የሚያደርጉት እባካችሁ ኮሜንት ላይ ስድብ አትፃፉ ተሳዳቢዎቹ መስተካከል ሞክሩ ምክሩን ተቀበሉ በጣም ያስቃል ዮኒ በሳቅ ጨረስኪን መቅዲ የለችም እንጂ ታሻሽለውም ነበር ሉላ አሳቃችሁን ይህን ልታደርጉ አይደል ተሳክቶላችኋል ይህችኛዋ ዘፋኝ ነች
@limatkasu8390
@limatkasu8390 9 ай бұрын
ዮኒዬ ይመች አቦ ወደሃለው
@zuriyashworkgetachew5506
@zuriyashworkgetachew5506 9 ай бұрын
hulachihum betam des tilalachihu Mekdi ezih program lay btenor endet endemidemk
@TigeteTigete
@TigeteTigete 9 ай бұрын
😂😂😂😂ካለባለቤቱ አይነድም እሳቱ ሉላየ😂😂😂
@medinegni7792
@medinegni7792 9 ай бұрын
ሉላየ ዘፈን ነው ለቅሶ ተቀላቀለብኝ 😂😂😂
@KaluKal-kn3ht
@KaluKal-kn3ht 9 ай бұрын
Des sitilu kenun mulu debiroye neber ahun gin des asbilachuyal e g yetebikachu kekifu yetebikachu hulachunim ewidechiwalew❤
@ፋጡማየኑስኡመር
@ፋጡማየኑስኡመር 9 ай бұрын
ስወዳችሁ መሰሉየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤አድናቂሽ ነኝ
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 9 ай бұрын
ይመስገን እዚህ ላይ ሙሉ ልብስ ለብስሽ በመምጣትሽ ልቦና ይስጥሽ ለጭፋራ ለብር ክብር የሌለው ልብስ ለብስሽ የዘለልሽ የታናሾችሽ መሳቅያ አትሁኚ ትውልድን እርቃና ሆኖ መዝለል አታስትምሪ ሳይመሽብሽ ንስሃ ጊቢ😮
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 9 ай бұрын
እንደዉ ስወዳትነበር አሁን የሰሞኑ አለባበስ የዛሬዉ ቀሚስግን ይልመድብሽ ልብ ይስጥሽ
@Dagmawitwbe6992
@Dagmawitwbe6992 9 ай бұрын
ሉላና ዮኒ❤❤❤❤❤
@frykhalifa
@frykhalifa 9 ай бұрын
ዬኔሻ የእውነት ነው የድነሰው ተረገፈገፈፍ እኮ በርታ አባቴ😂😂😂😂😂
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 9 ай бұрын
መስዬ 😍የወኒ አደኛነህ😍😍👍
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 9 ай бұрын
ለኔ መሰሉ ምንም ብኩን ምንም ብለብስ ሙዚቃዎቿ ይመቹኛል እወዳታለሆ ሰዉን ካደነቁ ከወደድ ከነምናምኑ ይባላል ዮኔ አደኛ ሉላዬ አሬፍ ቁይታ ነበር
@meremamerema7164
@meremamerema7164 9 ай бұрын
ዮኒየ የኔ የዋህ አላህ እረጂም እድሜ ይሰጥ ከጤናጋ
@eid214
@eid214 9 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ስውሉላዬ ስወድሽ መሲዬ ሁሌ አለባብስሽ እንዲ እረጋ ያለ የሴት ወይዙሮ ቢሆን ያምርብሻል
@susutube2726
@susutube2726 9 ай бұрын
ዪኒየ አንደኛ ❤❤❤❤❤ ፍልቅልቅ 😂😂😂😅😅 ዋው ❤❤❤
@aminaali6790
@aminaali6790 9 ай бұрын
አስፍዬ በሠላም ተመልሶ የምናይ ያድርገን
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 9 ай бұрын
ፍቅሬ ደህና ሁን በጣም የምድው ዘፈን
@fikrtefikrte4260
@fikrtefikrte4260 9 ай бұрын
በእውነት በአማራ ህዝብ በፈሠሠው ደም ተረማመድሽበት የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቂ😮
@Leyuwork
@Leyuwork 9 ай бұрын
እንደዛሬ አስቀኸኝ አታቅም ዮኒ😂😂😂😂😂😂
@NuriyaNuriya-r2s
@NuriyaNuriya-r2s 9 ай бұрын
መቅዲየ ናፍቃኝለች ይወኔ ምን ልሁንልህ የኔ የዋህ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 9 ай бұрын
መሠሉ የዛሬው አለባበስ ጥሩ ለአጭር ለወፋራም አጭር ቀሚስ😂😂😂😂😂😂
@ዙልፋመሀመዲ
@ዙልፋመሀመዲ 9 ай бұрын
ዮኒዬ. ያኔ. ደርባበ. ያኔ. ሠዉ. አክበሪ. ኢድሜነ
@ሳሉነው
@ሳሉነው 9 ай бұрын
ዮኒ የእኔ ፍልቅልቅ ሁሉን የምትችለው ነገርስ !!! ❤ የዳንሱ ነገርስ 😂😂😂ል😂😂😂😂😂 ልዑላየ የእኔ ትሁት ደሞ ከሳምንቱ ደሞ የዛሬው አንደኛ
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 9 ай бұрын
Yoni makes my day keep it it ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@aishataha2657
@aishataha2657 9 ай бұрын
አይ ሉላ ቢቀርብሽስ ምኑም አይመስጥ ድምፅሽ😊
@herimar5081
@herimar5081 9 ай бұрын
መሰሉዬ ቀሚስሽ በጣም ያምራል ሁሌ ልበሽ ያምርብሻል ❤
@bitybity4949
@bitybity4949 9 ай бұрын
ሉላይ ድምፅሽ አልሆነለትም ዮኒ ተሻለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@seblewolde5045
@seblewolde5045 9 ай бұрын
ሉላዬ የእኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ያምርብሻል
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 9 ай бұрын
ሉሊ እና ዩኒ ምርጥ በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤😂😂😂 መሰሉ ግን ባለቀ ዘመን ቅጥ አጣሽ አለባበስሽ በተለይ ዛሬ እደውም ትሻያለሽ ንስህ ግቤ
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza 9 ай бұрын
Betme new mewdeesheee❤berase metmmenuuuu denke new berechieee wedefeteeee❤
@yaredethio2200
@yaredethio2200 9 ай бұрын
ወይኔ ኩኩ ሰብስቤ! ለሉሊላ የሚል ዘፈን እንዳላት ዛሬ ነው ያወኩት
@MeremFentaw
@MeremFentaw 9 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂ዮኒ ምረጥ ሰው ሰረተህዎል 👏👏👏
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
አንጀድ ይቺ ሴት ጎበዝ ናት ቦታ ታከብራለች ልብስ ለብሳ ነው የመጣችው ❤❤ዩኒ🤦‍♀️ሉላ😅
@tiz59905
@tiz59905 9 ай бұрын
መሰሉ ዛሬ አልሰከርሽም 😂ቀሚስሽ ጨዋ ነው የምር መጠጥ አቁሚ
@selam3762
@selam3762 9 ай бұрын
ማርያምን እናቴ ራሱ የዚች ሰትዮ ዘፈን ሰትሰማ ወይ ፍቅር የጀመረክበት ወቅት ነው ትለናለች ነገር ግን እናቴ አርጅታለች እቺ ግን የኔ እኩያ ሁኗ ቁጭ
@selam3762
@selam3762 9 ай бұрын
@@ሳሌምሳሌም አር እሱ በጣም ትልቅ ነች እኮ የመጀመርያ ዘፈንዋ ራሱ ሰንት አመት ሆነው ጉድ እኮነው
@balager21
@balager21 9 ай бұрын
ዮንየ የኔ ጨዋ እና አስተዋይ ስወደው❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 9 ай бұрын
አይ ያንተ ነገር 😂 ዘፈን ብሎ ዝም ❤❤❤❤❤
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 9 ай бұрын
ወንድማችን ተሳክቶለሀል የሌለነው😂😂😂
@aneshamood6033
@aneshamood6033 9 ай бұрын
ማሻአላህ የሰው ልጅ ሲጀመር በሰነምግባር ያደገ ልጅ እናት እህቱን አባቱን ቆሻሻ ሰድብ አይሳደብም ኢትዮጵያዊ ጨዋ የጨዋ ልጅ የጀግና ልጅ የሚባለው በሰነሰርሃትና በሰነምግባራችን ነው አህትህ እናት ቤተሰብ ሲሳሳት ትመክራላችሁ አይደል ተመልካች ወላጆች የሰውንም ልጅ ሲያጠፋ ቀሰ ብሎ ሄዶ አጠገቡዋ እህቴ ወንድሜ እናቴ አባቴ የተቀረውንም የጨዋ ልጅ ሄዶ ተው ይህ ጥሩ አይደለም ባህላችን አይደለም ብሎ ማሰተማር ለምን ወደሌላ ነገር ወደ መጥፎ መሳደብ ብልግና ነው እረ ፍቅር ይበልጣል መዋደድ ጨዋነት ያዋጣል አንድ መጥፎ ሲሆን አንድ ጨዋ መካሪ መሆን ነው እና ልክ ለቤተሰቤ ለልጆቼ እንደምመኘው ለሁሉም ክብር ያሰፈልጋል እና ይህ ሁሉም ሰው መሆን ያለበት ነው ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ለመጥፎውም ለጥሩውም ልብ ይሰጠው እላለሁ ኢቢኤሰ በጣም አመሰግናለሁ
@sahrahassan825
@sahrahassan825 3 ай бұрын
yese you kine yiunae go ilve you ❤❤❤❤❤❤❤
@eseyemuluye1440
@eseyemuluye1440 9 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ መሰሉ በጣምእወድሽአለሁ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 9 ай бұрын
ቢሲካ፣ድምፅ፣አይ፣ዮኒ፣ስወድህ፣እኮ፣ቆንጅት፣ሁለታችሁም፣አንዴኛ😂😂😂😂🎉🎉
@mesertdamen4951
@mesertdamen4951 9 ай бұрын
ዮኒ ለማዳም ቅመሞች የሳቃችን😂😂❤❤❤ ምንጭ
@jammojammo-i5j
@jammojammo-i5j 4 ай бұрын
❤❤❤ለመስሉዬ ስወድሽ
@asiaseman9904
@asiaseman9904 9 ай бұрын
ዪኒዪ ስወድህ ይመችህ አቦ ❤❤❤
@amanueltela349
@amanueltela349 9 ай бұрын
Yoni melkam sew meslu gn ahun betam werdsh kelitam
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 9 ай бұрын
👏👌👌👌ሉላዬ ዬኒና መሠሉ❤❤❤🎉🎉የebs ድምቀቶች❤
@telosmart3401
@telosmart3401 9 ай бұрын
Uuuuuyabade nw yoni❤❤❤😂😂😂
@birukworkneh6790
@birukworkneh6790 9 ай бұрын
Yoni yene melkam siwedih eko
@yaredethio2200
@yaredethio2200 9 ай бұрын
ኸረ ዬኒ በናትህ ተውግን ግሪስ የደረቀበት በር ነው የሚመስለውኮ ድምጽህ ሀሀሀሀሀ
@emusenafe627
@emusenafe627 9 ай бұрын
ዬኒዬ እውነት ደስ ትላለህ ጉበዝ
@dhvfuh1387
@dhvfuh1387 9 ай бұрын
ዩኒየ የኔ የዋህ የኔ አመለ ወርቅ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሉላየ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@momychannel2840
@momychannel2840 9 ай бұрын
ሉላዬ ገና ዛሬ ገና ገባኝ ቮይሴን መልሸ መስማት ያስጠላኛል የምትይበት 😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 ай бұрын
ዮኒዬ ትለያለክ እኮ የኔ ትሁት 😂😂😂 እደዛሬ ስቄ አላቅም የebs ድምቀት እኮ ነክ ዮኒዬ ሁሉ ያምርብካል ፒሲካ
@friehiwotassefa1265
@friehiwotassefa1265 9 ай бұрын
Woyne sew gn yamewal lemednew msedbwat mejemeria rasn mawok aykelm beka serawa nw yerasachun atnorum ede ere tew sewn -ve negerun atengerut.........first tell good thg about that person kezawch live ur life .....she is smart beka
@ምስራቅ
@ምስራቅ 9 ай бұрын
Hi Ebs
@GetayenewDesalew-f3b
@GetayenewDesalew-f3b 9 ай бұрын
እኔ ስወዳት 🥰🥰መሱልዬ ሁሉ ነገር ያምርብሻል
@aminatali3535
@aminatali3535 9 ай бұрын
እር ሉላየ ዜማውን አራት አይነት አርግሽው
@yarot6270
@yarot6270 9 ай бұрын
Uffff echin askeyami amtachuhuben🤣
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
ዮኒዬ የኔ አድማቂ አቦ ይመችህ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 9 ай бұрын
ዮኒዬ የኔ ፍልቅልቅ❤
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 9 ай бұрын
ተመሥገን ዛሬ ሤት መሠልሽ እንድህ ረዢም ቀሚሥ ሥትለብሽ ሠው መሠልሽ
@ለሚYube
@ለሚYube 9 ай бұрын
ዩኒዬ የኒ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@ዳዊት-ከ5ሸ
@ዳዊት-ከ5ሸ 9 ай бұрын
ሉላዬ ድምፅሽ ያበደ ነው ጥበብ ጠራችሽ በቃ😂😂😂😂😂😂
@hanadebas8108
@hanadebas8108 9 ай бұрын
መሰሎ የኔ 1 ደኛ❤❤❤❤
@Seada521
@Seada521 9 ай бұрын
መሱ የኔ ደርባባ 🥰
@zekariasatinafu3615
@zekariasatinafu3615 9 ай бұрын
wow amazing @Lula
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ 9 ай бұрын
ዬኒና ሉላ እንወዳችሆለን❤❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
ደስ የሚል ፐሮግራም❤
@tadigutema9620
@tadigutema9620 9 ай бұрын
Wuye yoniye yemeche 👌👌😀😀🥰🥰🥰