"ፑቲን ነኝ?" 🤣🤣/አዝናኝ ጨዋታ/ /እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 187,244

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 241
@bbvv9093
@bbvv9093 Жыл бұрын
ተዋናይዎች እርጋታቸዉ ደስ ሲሉ ሁላቹሁም ምርጥ❤❤❤
@muhidinyasin1348
@muhidinyasin1348 Жыл бұрын
😂😂😂😂ergatachew new yalshew
@bbvv9093
@bbvv9093 Жыл бұрын
@@muhidinyasin1348 😂🤔ሲስቁ ራሱ ፈገግ ብቻነዉ ኮ እሚሉት🙄❤
@simegngirma3128
@simegngirma3128 Жыл бұрын
መቅድዬ የእውነት ebs አንቺን ካጣ ውሃ በላው 😅😂😂😂 የእሁድ ፕሮግራም ድምቀት። እመቤቴን ትለያለሽ 😂😂😅
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂betam
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
😅😂🤣🤣🤣 በጣም ። ጭር ሲል አልወድም የሚለው ቨድዪ ላይ ግን በቡክስ ብላት ደስ ብሉኝ ነበር 🤣 ማሳቅም ማቃጠልም ትችልበታለች
@simegngirma3128
@simegngirma3128 Жыл бұрын
መቅዲ ጨዋታውን አሳመረችው
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
​@@eagle4452😂😂😂😂😂
@simegngirma3128
@simegngirma3128 Жыл бұрын
እራኬብም የራሳ አቅም ና አስተዋፅኦ አላት። ግን ጊዜ ዳኛ ነው። አሁን በዚህን ሰአት ከሚያቀርብት የebs ባለሞያዎች መቅዲን የሚያህል የለም። እሁድ በ ebs ነብስ ዘራችበት።
@mistirtube3096
@mistirtube3096 Жыл бұрын
መቅድ... የቤት እንስሳ ነኝ -> አዎ ሳር እበላለሁ -> አዎ... ዶሮ ነኝ 😂😂😂
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@የሁረልአይንተማሪነኝ
@የሁረልአይንተማሪነኝ Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@simegngirma3128
@simegngirma3128 Жыл бұрын
ትለያለች ጨዋታውን አሳመረችው
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Жыл бұрын
ወለሂ ነሰኩት ሰቅ እህህህህህህ😂😂😂
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ነብዩ የግሩም ወንድም ነው ስወዳቸው😂 ባህሬን የኔ አባት ስወዳችሁ❤
@halimaahmed6523
@halimaahmed6523 Жыл бұрын
ሜካብአለአላለችም
@fatimabashir5846
@fatimabashir5846 Жыл бұрын
​❤
@danaitzekarias5650
@danaitzekarias5650 Жыл бұрын
Yemsaselalu ke grum ermias gn mechem tertire alawqem sewdachew hletum ❤
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl Жыл бұрын
ነብዩ & ባህሬን እርጋታቸውን ስወድላቸው❤️❤️❤️
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
እነዚህን ልጆች በጣም ነው የምወዳቸው🥀🥀🥀♥️
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g Жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ጨዋታ ዋዉ እያዝናና ሚስኪኖቹን የሚረዳ ልዩ ፕሮግራም ምን ልበላችሁ ቃላት ያንሰኛል በርቱልኝ እንዲህ ነው ብልጠትን የታከለበት እርዳታ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
እኛንም አዝናናችሁን ተባረኩ❤❤😂😂😂😂😂
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
ማሪያምን መቅዲ በሳምንት ስምቱንም ቀን ብናያት አንሰለቻትም የቢኤስ ድምቀት ነሽ
@serkitameru5464
@serkitameru5464 Жыл бұрын
አንተለኔ ተሥፋሠጠከኝ መተንፈሥእየቻልኩ አማርርነበር፡ተባረክ ድነክለመናገርያብቃክ።
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
መቅድዬ😂😂😂😂😂❤ አስፍቲ😂😂😂😂😂😂❤ ነብዩ😂😂😂😂😂😂😂❤ ባህር😂😂😂😂❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
አይ መቅዲ ያልተቀጠቀጠ አላለችም አንቺ እኮ ድምቀት ነሺ🙏🙏🙏
@ያልተኖረልጅነት134
@ያልተኖረልጅነት134 Жыл бұрын
ወላሂ መቅዲየ በሳቅ ገደልሽን የአላህ እህ ድካሜ ለቀቀኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ዲብር ብሎኝ ነበር ፈታ አርጋችሁኝ 😂😂😂
@ሰናይትየመድዬልጅ
@ሰናይትየመድዬልጅ Жыл бұрын
ሜካብ አለው አይ መቅዲ😂😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ወይ እኔ መቅድ በሳቅ 😂😂😂😂ሁላችሁንም ስወዳችሁ❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@የወልዲየዋ
@የወልዲየዋ Жыл бұрын
ወይ መቅድ የኢቢ ኤስ ድምቀት ኮርማውን ያላገባ አላለችም እስሳ ያገባል እደ😅
@suleymanabde
@suleymanabde Жыл бұрын
ያልተቀጠቀጠ አላለችም😂😂😂😂 ወይ መቅዲ ሁሌ ደስተኛ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Жыл бұрын
ውይ መቅድ ስወድሽ ፍቅር እኮ ነሽ
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድስስ የሚል ጨዋታ😅
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
ሁለቱን ተዋናይ በጣም ነው ምወዳቸው❤❤❤❤
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ባህሬንዬ የምንወድህ
@ሀገሬሬ
@ሀገሬሬ Жыл бұрын
መቅዲዬ በሳቅ አፈረሽኝ😂😂😂
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
መቅዲ ስትወልዲ ምን ሊበጀን ነው
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤ የምወዳቸውን ተዋናዮች መቅድየ ድምቀት 😂😂እኮ ነሽ
@ሀገሬሬ
@ሀገሬሬ Жыл бұрын
መቅዲዬ የኢብኤስ አድማቂ ነሽ አቦ ይመችሽ በሳቅ ፉርስ አረግሽኝ
@meloveethiopia
@meloveethiopia Жыл бұрын
መቅዲዬ ማርያም ትቅረብሽ 🙏🏽🙏🏽
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ Жыл бұрын
❤❤❤መልካም ስው ሁሌም በሀገራችን ኢትዮጵያ ይብዛልን❤❤❤
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ Жыл бұрын
ግሩሜ እና ነብዩ ወንድማማች መሆናቸዉን ገና ዛሬ አወቅሁ
@KrdoKrdo-po3fn
@KrdoKrdo-po3fn Жыл бұрын
ዉይ ሆዴ ነፈረ መቅዲዬ የኔ ማር😘❤❤❤❤❤❤ዉድድድድ ሁላችሁንም
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
መቅዲ ቅመቀት የሰጠችው እኮ ፈታ ያለች ነች
@SelinasSelinas-hw3cd
@SelinasSelinas-hw3cd Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ መቅዲዬ
@hbi2024
@hbi2024 Жыл бұрын
አረ ይቀጥል ደሥ ሲል ደብሮኝ ነበር🎉❤
@emu3199
@emu3199 Жыл бұрын
ወይ ኧረ መቅድ የቤት እንሰሳ ሳር እሚበላ ዶሮ አላችም 😂😂😂😂😂
@abentmarkos4088
@abentmarkos4088 Жыл бұрын
ፈጣሪን ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤ ሌሎችንም አቀርቡልን
@TiwabechAbebe
@TiwabechAbebe Жыл бұрын
ሜካብ አለው 😅😅😅 ሴትዮዋ እዳትነሣ አለቻ አይ መቅዲ😅😅😅😅😅
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
Haha ደስ ትላላችሁ ሀሣባችሁን አሏህ ያሣካላችሁ
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 Жыл бұрын
እሱ በአሁን ሰአት የሚያስፈልገው ውጭ አገር ሄዴ መታከም ነው ኢቢኤሶች ስጦታችሁ ታክሞ ሙሉ ጤንነቱ ሲመለስ አይሻልም በዚህ ሁኔታ ከስራ ጋር እራሱን በራሱ ማስታመም ከባድ ነው እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll Жыл бұрын
እና በአሁኑ ጀኔረሽን ከቴዲ አፍሮ ውጭ ዘፋኝ አለ እንደ ?❤
@minatube6090
@minatube6090 Жыл бұрын
ይቅርታ ና መቅዲ እኔን ብቻ ነው አሰመሳይ የምትመሰለኝ ናፍቂ የዋህ ነበረች
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
ነብዩ እና ባህሪን ምርጥ ተዋናዮች ናቹሁ ወድሞቼ እወዳቹሀለሁ መቅዲዬ የቤቱ ድምቀት እኮ ነች የኔ እብድ😂😂😂😂 ሁላቹህንም እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤
@وَاِلیٰرَبِّكَفَارْغَبْ-غ4ت
@وَاِلیٰرَبِّكَفَارْغَبْ-غ4ت Жыл бұрын
በሳቅ ዛሬ የዱር እንሰሳና የቤት እንሰሳ አታውቁምዴ እንድሁም ምን እንዴሚመገቡ? ወይኔ በሳቅ አሳማ የቤትም የድርም የሚለው በጣም አስቆኛል
@senaytwerku5422
@senaytwerku5422 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 Жыл бұрын
ዋዉ ስወዳችሁ እኮ አዝናናችሁን 😂😂❤❤❤❤❤❤❤😊
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ Жыл бұрын
ዋው ብቃት ባሪንን ሰወደው
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 ዎውውው ዶሮም ሳር ይበላል
@woloyew
@woloyew Жыл бұрын
አወን ይበላሉ እርጥብ በሆነ ሰአት😂😂ይበላሉ በተለይ ፈረንጆቹማ ተይኝ😂😂😂😂😂
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
አዝናኞች፣ደሰሰትሉ፣ባህሬን በጣም፣ምወደው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kidist565
@kidist565 Жыл бұрын
bemariyam ehudn be ebssochi nafkotn amtuat ehin comment kaychihut endatalfut begebral abrachihu batseram gabzuat ere bmedhaniyalem endatalfugn pls pls
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
የግሩሜ ወንድም ነው እንዴ በጣም ነው የምወደው የት ኖራ በሚለው ፊልሙ ያሳዝነኛል
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
አዎ ወንድሙ ነው😊😊
@ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር
@ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር Жыл бұрын
እና ከቴዲ ውጭ ማን አለ❤❤
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
ሀቂቃ ዶሮወች ሳር ይበላሉ እረጥቡን ሙጃ በተለይ
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
ፑቲን አንድ ለ እናቶ 100000 ለ አሚሪካ እና አውሮፓ ። የ ኢትዪጽያ እና የ አፍሪካ ወዳጅ እድሚና ጤና እግዚብሂር ይስጠው ይቺ አለም ከ አሚሪከን እና አውሮፕ የ እጅ አዙር ባርነት ነፃ የምትወጣው ፑቲን ይህን ጡርነት ሲያሸንፍ እና እንደ ቻይና ያሉት ሲጠነክሮ የዛሪ አንባገነኖ ምእራባውያን ሀይላችውን ያጣሉ
@አአአአአአአአአ
@አአአአአአአአአ Жыл бұрын
መቅድ በሳቅ 😂😂😂
@fatimamuham
@fatimamuham Жыл бұрын
ያላገባ ያልተቀጠቀጠ መቅዲ 😂😂😂😂😂
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
መቅዲ ረጋ በይ ተረጋጊ በጣም አትንቀልቀይ 30 ሰከንድ የፈጣሪ ያለህ እሷ ብቻ ነች ምላሷ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 Жыл бұрын
የመቅዲ ነጻነት ❤❤❤❤😊
@madeenamadeena3212
@madeenamadeena3212 Жыл бұрын
ዎይኔ ማቅድ 🤣🤣🤣👍የሳቅቺን ምንጭ 😂😘😘☝️
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
አስፋዉ ስወድህ ተይ እደሱ አይታይም 😃😃😃😂
@sseqota6300
@sseqota6300 Жыл бұрын
ጉማሬ ሣር ተመጋቢ የዱር እንሰሳ ነው።
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 11 ай бұрын
ነባዬ አንተና ወንድምህ ትመቹኛላቹ ኪሩቤል ነኝ😢😮😅😊
@rahabtigab5559
@rahabtigab5559 Жыл бұрын
Inekobeqa Yemadergilachunagar girasigebany view indicemirilachu be tvm besilkim ayachuhalehu❤We Love You Guys Thank You❤
@እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ
@እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ Жыл бұрын
መቅዲ በናትሽ ትንሽ በርድ በይ በጣም ነው የምትቀለቀይው
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ሳር የሚበላ ይላታል ዶሮ 😂😂😂😂😂
@nafesasharef9640
@nafesasharef9640 8 ай бұрын
እየሳቀችደቂቃዉንገደለችዉጥርሳእዲታይነዉወይ
@genet19
@genet19 Жыл бұрын
በጣም ከፍቶኝ ነበር አዝናናችሁኝ
@kedirkassim1419
@kedirkassim1419 8 ай бұрын
አስፊቲን የሚተካ ግን አለ? ነብስ ይማር
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ Жыл бұрын
መቅዲ የምትቁነጠነጭዉ ነገርስ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@peace2all51
@peace2all51 8 ай бұрын
አቤት በሰከንድ መጫወት? ፈረንጆችአይጃጃሉም እያንዳንዱን ሰከንድ በደንብ ነው የሚጠቀሙበት
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
nebuyaaa bahran asfiti mekdizare besak gedelachugn
@tamema8928
@tamema8928 Жыл бұрын
ወይ መቅድየ በሳቅ ሆደን አቆሰልሽው ያልተቀጠቀጠ 😅😅😅😅ያልተወቀጠ😅😅😅አላልሽም ውይ ስወዳችሁ
@zinab8199
@zinab8199 Жыл бұрын
ኮርማ የሚለውን !! ያላገባ አላለችም እስሳ ደሞ ያገባልዴ😅😅
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
ክክክ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
መቅድየ ሆደ ቆስሏል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@FevenMerga-s7z
@FevenMerga-s7z Жыл бұрын
Mekdi please atleflfi meteneya adergiw nigegereschin
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
❤❤❤❤ዋው ስወዳችሁ
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
ዘና እናደረገ ለቁመገር ማወል ደስ ይላል ሁላችሁም ❤❤
@ሰለፍያየልባሞችእምነት
@ሰለፍያየልባሞችእምነት Жыл бұрын
ስታቀርቡ ምስኪኖችን ብታቀርቡ ይሻልል ምክንያቱም ሰርቶ የሚበላን ኸምትሸልሙ ለምስኪን ቢሆን ይሻላል ስታለ እያለቀሰ የሚኖር ካጠፋሁ ይቅርታ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ኦኦ ከልብሽ አይደለም የተከታተልሽዉ እነሱ የቀረቡበት ምክኒያት አለዉ ሽልማቱም ለልብ ህሙማን ነዉ
@እራሴነኝእኔ
@እራሴነኝእኔ Жыл бұрын
የትነበርሽ ለነገር እሮጫ😅😅😅
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
ሙኩኝ ላምነኝ😂😂😂😂😂
@Samdus
@Samdus Жыл бұрын
ጥሩ ታስመስላላቹ
@امينهامام-د8ل
@امينهامام-د8ل Жыл бұрын
መቅድኮ ሁሉም ሲያምርባት
@YdjjBdnkkd
@YdjjBdnkkd Жыл бұрын
ያላገባ መቅዲ😂😂😂😂😂
@ሀያትቢንትአወል
@ሀያትቢንትአወል Жыл бұрын
አግብቱዋል ወልዱዋል እህህህ
@keretubkidi3420
@keretubkidi3420 Жыл бұрын
እኔምለው መቅደስ የምትቅለበው ነገርስ
@susuyerayawa11susuyerayawa9
@susuyerayawa11susuyerayawa9 Жыл бұрын
ያላገባ😂😂😂
@lovemovie6690
@lovemovie6690 Жыл бұрын
የአለም ዋንጫ አለኝ የለኝም😂😂
@tigistya
@tigistya Жыл бұрын
መቅዲ እርጉዝ መሆኗ የሚታወቀኝ ለኔ ብቻ ነው???
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እርጉዝ ነች አዎ
@Hana-no9ci
@Hana-no9ci Жыл бұрын
Ebaki asifa betami chagareng
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Жыл бұрын
አዝናናቹኝ 😂😂😂😂👍❤
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
ባህሬንን ሥወዲዉ😢😢😢
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
ፍጥነት የለችም😂😂😂😂
@nurrkewollo417
@nurrkewollo417 Жыл бұрын
እና ሙዚቀኛ ቴድ ካልሆነ ማን ሊነሳ
@taricakne1
@taricakne1 Жыл бұрын
በርቱ ወንድሞቼ🙏🙏🙏
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
እኔም በፍቅር ነው እምወደው ፖቲንንን
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
እኔ
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
መቅድዬ😅😅😅😅😅😅😅😅😘😘😘👍👍👍👍
@bety6386
@bety6386 Жыл бұрын
መቅዲ አልተቻልሽም😂😂😂 ጦሽ ነው ያረግሽን
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
በቅርብ የመጣ አይደል ጃሉድ😃😃😃
@Ziyadahassen-rj5qh
@Ziyadahassen-rj5qh Жыл бұрын
ብሩ ካንቺ ነው የተባለች ይመስል አውቃ ታስበላለች ለልብ ህሙማን እየተባለች ድጋይ
@saraamha233
@saraamha233 Жыл бұрын
ወይ መቅዲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanna50lomitube
@hanna50lomitube Жыл бұрын
Mekiidy betam tekebetebetesh kenes argy
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Жыл бұрын
መቅዲማ ሽንትሽ ወጥሮሻል ተቁነጠነጥሽ😅
@ehfdchd7744
@ehfdchd7744 Жыл бұрын
ሄል ያለው ጫማ ልበሽና ለ5 ደቂቃ ቁሚ ከዛ ስሜቷ ይገባሻል😂😂ሽንት አይደለም
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Жыл бұрын
Love this ❤️😂😂😂
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 72 МЛН