የኮሪያ ሰፈር ትዝታዎች / ትዝታችን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 15,012

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@benyumtechane8400
@benyumtechane8400 Ай бұрын
መላው ለሰፈሬ ልጆች ክብር ምስጋና በያላችሁበት ይድረሳቹ ኮሪያ ሰፈሬ 06 የባለብዙ ታሪካዊ ሰፈር ነች ዮኒ እዳለው በአንድ ፕሮግራም የሚቀርብ አደለም እጅግ በጣም ብዙ ታሪክ ስላላት ብዙ ግዜ ሊፈጅ ይችላል አንለይ የሰፈሬልጅ በጥቂቱም ቢሆን ስለሰፈራችን የሰጠከውን ማብሪያራ እናመሰግንካለን 🙏የጀነራል ደበበ ቤትን እረሳከው እሱ እራሱ አንድ ታሪክ ነው
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 Ай бұрын
ዮኒዬ ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩባት ወልጄ የልጅ ልጅ ያየሁባት ውድ እናት ሰፈሬን ስለጎበኝሀት ክብር ይገባሀል።
@samsonkebede8878
@samsonkebede8878 Ай бұрын
ዮኒዬ ሰፈራችንን መተህ ስለጎበኘህልን ደስ ብሎናል እናመሰግናለን አንለይ ከኮሪያ ሰፈር አንተ ደሞ ትክክለኛ የሰፈሩ ልጅ ነህ ስላደረከው ገለፃ ከልብ እናመሰግናለን ሰፈሩን እንደዚህ የሚገለጽ ሰው ደስ ይላል በርታልን ወንድማችን
@Helen-s6i8i
@Helen-s6i8i Ай бұрын
እንዳዬ እና እሙ አነልጆቻችሁ እጅግ በጣም የማደንቃችሁ እና የምወዳችሁ ቤተሰብ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ናችሁ
@NewLookBeautySalonDMV
@NewLookBeautySalonDMV Ай бұрын
ተወልደን ያደግንበትን ሰፈር ስለጎበኘክ እናመሰግናለን የኮርያ ሰፈር ታሪክ እጅግ በጣም ሰፊ ነው ከተነገረው ያልተነገረው ይበልጣል ይህንን ላዘጋጃቹ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለው
@solomonbeyeneamenu1524
@solomonbeyeneamenu1524 Ай бұрын
በዚህ ወቅት ተወልጄ ያደኩባትን ፍቅር እና የጀግኖች መንደር የሆነችውን ሰፈሬን ፕሮግራም እንደዚህ ባማረ መልኩ ትዝታችን በኢቢኤስ ላይ ቀርቦ በማየቴ እድለኛ እና ደስተኛ ነኝ። ይሌ፣ አንለይ፣ ጋሽ ተካልኝ፣ ክፍለፃዲቅ እና ሌሎችም ለሰጣችሁት ማብራሪያ ልትመሰገኑ ይገባል።
@sabataye2264
@sabataye2264 Ай бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ ይህ ታሪክ በጥቂቱም ቢሆን በዚህ ወቅት እንዲዘገብ ያደረጋችሁ ልጆች ተባረኩ ።
@Rakiዘብሄረሸገርሸገርያንስ
@Rakiዘብሄረሸገርሸገርያንስ Ай бұрын
እናመሰግናለን ዮኒ🙏ሰፈሬ
@selamawitwedaje3005
@selamawitwedaje3005 Ай бұрын
ሰፈራችን 06 ዮኒ እናመሰግናለን ❤❤❤
@YimserachYimserach
@YimserachYimserach Ай бұрын
10q ዮንዬ ከመፍረሱ በፊት በትዝታችን አስቀርተሀዋል ❤❤❤
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Ай бұрын
I remember going to my mom’s aunt. Thank you yoniye🙏
@AbelAbel-t8t
@AbelAbel-t8t Ай бұрын
ሰፈሬ❤❤❤❤
@Nebro-j1g
@Nebro-j1g Ай бұрын
በጣም ትልቅ ትዝታ ያለኝ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈሬ 06 ግን This guy ይሄ ሰውዬ እና ብርሀኑ ነጋ የገቡበት ሁሉ ይፈርሳል : አይ ላቭ ፎርኤቨር 06 ቀበና
@pomy3080
@pomy3080 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@benyam8137
@benyam8137 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዬኒ ክብር ለኮሪያ ሰፈር 06
@TigstAshmafi-xn3xv
@TigstAshmafi-xn3xv Ай бұрын
06 ሰፈሬ ናፍቆት ሊገለኝ ነዉ🥹
@bezudegu
@bezudegu Ай бұрын
እናመሰግንሀለን ! ዮኒዬዬዬ😍❤🫶
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 Ай бұрын
ተወልጄ ያደኩበት ሰፈሬ
@haymiastatke8055
@haymiastatke8055 Ай бұрын
ተወልጄ ያደኩብሽ ሰፈሬ ይገርማል ከሾላው በታች ያሉ ቆንጆዎች የት ነው ያላችሁት ወጣ ወጣ በሉ🤣🤣🤣🤣
@sabawoldeyes509
@sabawoldeyes509 Ай бұрын
ke mamete zemnena ke tsehaye jemeri 💯
@NewLookBeautySalonDMV
@NewLookBeautySalonDMV Ай бұрын
አለን
@AyugirmaAyu
@AyugirmaAyu Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@jerrymk1641
@jerrymk1641 Ай бұрын
Sefreeee😢😢😢😢
@pomy3080
@pomy3080 Ай бұрын
✋✋✋
@beshahassefa-l2c
@beshahassefa-l2c Ай бұрын
O6 1ኛ
@girumtadesse1555
@girumtadesse1555 Ай бұрын
06
@kidistTeshomee
@kidistTeshomee Ай бұрын
ዮኒ ግን ሰፈራችንን ለማስፈረስ ነው አይደል መንግስት የማያውቀውን ሰፈር እያሳየህ የድሮ ሰፈር እየዞርክ ትዝታ የምትሰራው
@አድስ5053
@አድስ5053 Ай бұрын
😂😂😂
@telisijohn2054
@telisijohn2054 Ай бұрын
🤣 Yoni betam asbelan. Endaymetubin. Weyne gudachin fela.
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Ай бұрын
መች ቀረልን ጀምረውት አደል😂
@goreja100
@goreja100 Ай бұрын
ያሳዝናል ይሄን የመሰለ ታሪክ ያለው ሰፈር በ አብይ ልታስበሉት ነው?
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ለትንሽ አዲስ ሙሉ ፊልም | LETINSH Full Length Ethiopian Movie 2024
1:29:14
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН