//አዲስ ምእራፍ// “ገንዘቤን ብሎ እንደቀረበኝ ያወኩት ከእርግዝና በኋላ ነው አሁን ባዶ ቀርቻለው... ”//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 53,613

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@helabayou1715
@helabayou1715 Ай бұрын
እንዴ እንዴት አንዲት ሴት ከመጀመርያው አልፋ ቢያንስ ከ ሁለተኛው አትማርም እንዴ ጭራሽ ሶስተኛ አረ ከባድ ነው ያንቺስ ከፋ እኔ በወንዶቹ ሳይሆን ባንቺ ድክመት አዝኛለው ከ ሆለተኛው በውሀላ ልጆቼን ሺ አርግልኝ ብለሽ አምላክሽን አመስግነሽ ስራሽን እየሰራሽ ልጆችሽን ብታሳድጊ ምን ነበር አምላኬ ሆይ ይቅር በልኝ ብዙ መፍረድ አልፈልግም ጌታ ሆይ አንድ ባል ፈታችሁ 3 እና 4 ልጅ ለምታሳድጉ እናቶች ክብር አለኝ እናተ የኔ ጀግናዎቼ ናችሁ ከናተ ብዙ እንማራለን ❤❤❤❤❤
@beza390
@beza390 Ай бұрын
ሴቶች እባካችሁ ከአንድ ተማሩ ከሁለት ተጠቀቁ ሶስተኛ በራሳችሁ መኖር ልመዱ እስከመቸ ለዎድ እየተለቀስ ይኖራል😢😢😢
@SharjaDubai-s7o
@SharjaDubai-s7o Ай бұрын
ውነትነው
@MelatAseffa
@MelatAseffa Ай бұрын
10Q
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 Ай бұрын
ትክክል
@MBaba-f5x
@MBaba-f5x Ай бұрын
ትክክል
@etccom-j3b
@etccom-j3b Ай бұрын
ትክክል ቢያንስ የወሊድ መቆጣጠርያ መጠቀም ከማይረባ ወንድ ከመዉለድ
@betelasrat2255
@betelasrat2255 Ай бұрын
ebc ሶች በጣም ወዳችዋለው ትልቅ ሚዲያ ነው የደሃን የተቸገረን የሚያለቅሱትን እባ ኣባሽ ሚዲያ እደናንተ ኣዛኝ እረጅ ያብዛልን ፕሮግራማችውን በፍቅር ነው ምከታተለው እውዳችዋለው እረጅም እድሜ እመኛለው ከፍ ብላችው ታይው❤❤❤❤❤
@hayatali5809
@hayatali5809 Ай бұрын
ይህም ያልፍል ፈራጆች ግን ልቦና ይጣችሁ ሰው እሚያገባው ለአንድ እና አንድ ነገር ብቻ አይደለም አሁን በሚዲያ ስለሆነ እምንሰማው ነገር አዲስ አስመሰላችሁት ስንት ሰዎች አሉ ከዚህም በላይ ሲያገቡ ሲፈቱ አንዱ ሰምሮላችው እስከመጨረሻው የምያምርላቸው እሷ እንደድል ሆኖባት እንጅ
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 Ай бұрын
ሴት ልጅ ነኝ የሁለት ልጆች እናት ነኝ መፍረድ አልፈልግም ግን ከመጀመሪያዉ ትዳር የማትማሩት ለምንድ ነዉ በጣም ያስጠላል ወላሂ ከልጆቸ አባት ጋር 9 አመቴ ከተለያየሁ ማንም ወንድ እሂወቴ አንጥቸ አላቅም ልጆቸን እያስተማርኩ ነዉ አልሃምዱሊላህ አንደየ ወድቃችሁ ሁለተየ ለመዉደክ ለምን እድል ትሰጣላችሁ ይሄን ስል ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነዉ
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k Ай бұрын
ልክነሺ የሰውልጂ ሰተቱን ሁለተኛ አይደግም ም እኔም እዳችው የሁለት ልጆች እናትነኝ ነገር ግን ልጆቸን ያለማንም እረዳትነው እያሰተማረኩና እያሳደኩ ያለሁት ግን ሌላሂውት መቀጠል አደለም አሰቢውም አላቅ
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 Ай бұрын
@TiruwerkAsefa-z9k አብሽሪ ዉደ ሁሉም በግዜዉ ይሆናል እኛም ዉድቀትን ላለማምጣት ለልጆቻችንም ሌላ የማይሆን ሰዉ አንጥተን መጨቆን ነዉ ጠካራ መሆን አለብን የእኔ ጀግና 🥰🥰🥰
@MeskAmbissa
@MeskAmbissa Ай бұрын
እረ ምንም አልፈረድሸም ትክክል ነሸ ከአንዴም ሦስት ባል ሚገርም ነዉ
@HanaSolomon-z9v
@HanaSolomon-z9v Ай бұрын
እረ ትክክል ነሽ ምንም አልፈረድሽም
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg Ай бұрын
እኔም ይኼንን ፈርቼ ከተለያየው 12አመት ልጄን ማስተምረው እኔ ነኝ አሁን እግዚአብሄር ይመስገን የ​ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆናልኛለች ተመስገን ነው@@TiruwerkAsefa-z9k
@በረንታ
@በረንታ Ай бұрын
እግዛብሄር ልቦናችንን ይመልስልንጅ አንሰማም ሴቶች ልብ የለንም በራሳችን መቆምን ወንድ እንምረጥ የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ይለያል የማይሆንን ሰዉ በጊዜ መተዉ ህይወታችንን ማትረፍ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Yemedan
@Yemedan Ай бұрын
የኔ እናት ከዝህ በሃላ ወንድ ይቅርብሽ የሆነ ሆኖል ዳግም እዳትሳሳች ልጆችሽን አሳዲጊ አሁን ደግሞ ገንዘብ አገኘች ብለውቢመጡ እንዳትቀበያቸው ልጆችሽ ሴት ናቸው የእድሜ ልክ ፀፀት ነው የሚሆንብሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
እስኪ እንስማዉ መቸም የሴት ልጅ በደልና ለቅሶ ማቆሚያዉ አላበቃም
@rahmaRedwan-bc6er
@rahmaRedwan-bc6er Ай бұрын
😂😂
@MickyEthio
@MickyEthio Ай бұрын
ebsእግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤
@FanuuTulu
@FanuuTulu Ай бұрын
ትዳር ውስጥ ሲትገቡ እግዚአብሔርን ጥይቃቹ ግቡ እንድ እንዴ በራሳችን ችግር ይሚመጡ ችግሮች ቢኖሩም እግዚአብሔር ካል ፍቀድም ጥሩ አይሆንም በይ እምነታችን ጠንክርን እንፀልይ እይዞሽ እህቴ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Ай бұрын
እዉነትነዉ
@amen-x5t
@amen-x5t Ай бұрын
የሴት ልጅ እድል አንዴ ነዉ ለዚህ ቃል በጣም ይቅርታ አንዴ እዉነት ነዉ
@الحمدالله-ض3ن
@الحمدالله-ض3ن Ай бұрын
የዛሬቱ ባለታሪክ በጣም ነው ያሰጠላችኝ ከአለ ወንድ መኖር አይቻልም መሰላችሁ ስንት ትዳራቸውን ፈተው ልጆቻቸውን በስነስዓት እሚያሳድጉ ጀግና እናት ትሴቶች አሉ እንዴት ሁለተኛ ጥፋት ጣጠፊ አለሽ🤥
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ Ай бұрын
አይባልም አትፍረጂ በማታቂው ነገር
@AddisuTirfe
@AddisuTirfe Ай бұрын
አይባልም
@bsquadreact
@bsquadreact Ай бұрын
⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
@hana-f2c
@hana-f2c Ай бұрын
አድርገናል በርታ
@HikmaAbdulmejid
@HikmaAbdulmejid Ай бұрын
ወንድ ላይ ለመንጠልጠል ሳይሆን አጋዥ ስለሚያስፈልጋት ነው ያገባችው እንጂ በራሷ የቆመች ጀግና ሴት ናት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
😥😥😥 አይዞሽ ልጆችሽም ያድጋሉ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል
@AlazarSamuel-s9y
@AlazarSamuel-s9y Ай бұрын
ወይኔ ጌጥሻ ምንድነው የምሠማው ፡ቤዛዘመድሽ አይደለም፡እናም በድሎሽ ሄደ የገዛሽውሥ ቤት ምደረሠ ወይኔ እኔ በጣም አዝኛለው ጌጥሻ ለነገሩ ዘንድሮ ችግር ሁሉም ጋ ነው አይዞሽ እህቴ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Ай бұрын
መፍረድ እንዳይሆንብኝ እንጂ ችግሩ የራሷ ነው
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k Ай бұрын
እኔ ግን ግርም እሚለኝ ሰው አደየ ይሳሳታል ሰውም በዘግ አይሰለልም ግን ሁለተኛ ከዛም በላይ ሌላ ጥፋት መሰራት ምን አሰፈለገ ገዘብ ትነሺ ሲኖርን ሴቶች ሰንባል ያለፈነበትን እንረሳለን በተለይ ከወለድን እራሳችንን ሆንን አኖርም
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Egzhabhir yebarkachu EBS ❤❤❤
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Ай бұрын
አንዳንድ ሴቶች ግን ምን እየሆናችሁ ነው? ሰው ካለፈው ስህተቱ እንዴት አይማርም???
@HanamariamKitaw
@HanamariamKitaw Ай бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሄር ይስጣችሁ ባለታሪኳ ግን አሁንም 4ኛ ማግባቷ አይቀርም እንደነዚህ አይነት ሴቾች ናቸዉ ለልጆቻቸዉ መደፈር ምክንያት የሚሆኑት እንጀራ አባት እያገቡ
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg Ай бұрын
ሴት ልጅ እያለ ሁለተኛ ትዳር አያስፈልግም
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Ай бұрын
sorry may God give you strength
@KiyaFikadu-z7u
@KiyaFikadu-z7u Ай бұрын
እግዚሐብሔር ይስጣችሁ
@edlawitbelie
@edlawitbelie Ай бұрын
😢😢😢በእውነት እህቶቸ በርትታችሁ ከሰው ጥገኛ ላለመኖን እንጣር ማስተዋል አድለን ከምር ቤተሰብ አድድጉኝ ቅመሞችዬ
@Hanan9628
@Hanan9628 Ай бұрын
Betam Yaseznael Ayezoese Geta Melkem New ebs Egzabher Yebarkache
@NetsanetMesfin-m3v
@NetsanetMesfin-m3v Ай бұрын
በጣም ነው ሚገርመኝ ቆይ ሴቶቹ ካለወንድ መኖር አይችሉም
@MaskermMaske
@MaskermMaske Ай бұрын
አረባካችሁ ሴቶች 1እሺ 2ይሁን ሶስተኛ እዴት ት ትሸወዳላችው አረበፈጣሪ ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችው መከራው ለልጆች ይተርፋል
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Ай бұрын
መቼም በወንድ ተስፍ አላረግም ብቻ አያምጣው
@beza390
@beza390 Ай бұрын
@@keyriaissa1538 ደምሪኝ ውዴ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ቤት አከራይሽንም እግዚአብሔር ይስጣችው ጨምሮ
@HikmaAbdulmejid
@HikmaAbdulmejid Ай бұрын
ፈራጆች አፋቹን ዝጉ የሰው ልብ አትስበሩ
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Ай бұрын
ሠው እንዴት ሦሥት ግዜ ይሣሣታል በግ
@Mulutemesgen-s3h
@Mulutemesgen-s3h Ай бұрын
ወንዶች የተረገሙ ውሾች ስለሆኑ ነው ወንዶች አፈር ብሎ 😢😢😢የሚመለከታችሁ ወንዶች ብቻ አፈር ብሎ
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
በይ ኑሮ ሲስተካሰልልሽ ይቅር በይኝ ብሎ ይመጣል በጭራሽ እዳታስጠጊያቸው
@tsedfa7295
@tsedfa7295 Ай бұрын
እንደው አንዳንድ ሴቶች በአንድ አትማሩም በችግር ላይ ችግር በአንዱ ላይ ሌላ ችግር እየወለዳችሁም ልጆችን ማሰቃየት
@HikmaAbdulmejid
@HikmaAbdulmejid Ай бұрын
አይዞሽ
@JafarMohamed-n8i
@JafarMohamed-n8i Ай бұрын
Love you mom ❤❤❤❤❤
@geteworku9715
@geteworku9715 Ай бұрын
ግን ካለወንድ ልጅ መኖር አይቻልም በጣም ይደብራል ከአንዱም ከሁለቱም ትምህርት መውሰድ ናበራብሽ ሁሌ ልመና
@mahdermichael2029
@mahdermichael2029 Ай бұрын
Tikikilegna comment
@SEMIRASEID-vs2sx
@SEMIRASEID-vs2sx Ай бұрын
ለራሳችሁ ሂወታችሁን እያበላሳችሁ መልሳችሁ አታልቅሱ ሲጀመር ይሄ ትዳር አይደለም ዝሙት እንጂ
@NebiyatHailgorgis-v5u
@NebiyatHailgorgis-v5u Ай бұрын
This. Is. Sipreat. Pray. Pray
@NardosAmha-l3v
@NardosAmha-l3v Ай бұрын
Ezih program lay meki tenure
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 Ай бұрын
Eney yhaw eske 1 wond mekrb ferchew besdt 8 ametye magbat yel mwuld yel ye mdam tras akfye sraygn eyesrahu new
@Nanihusen-d8p
@Nanihusen-d8p Ай бұрын
Kopaa mafii hin jiratini😢😢
@Almeknetu
@Almeknetu 24 күн бұрын
Ar wonde ysyetane wotemdoche bezu nachwe ytbark enedal Hulu enme amegne Abate nwe bey hithane teche sera behede lejune dfero nwe yhedwe Selase yefardwe
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Ай бұрын
🎉🎉🎉🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌🏾👍🏾💪🏾
@eyerusbetselot7552
@eyerusbetselot7552 Ай бұрын
እናተግን በዘመድ ነው እመሰሩት ስት አሚረዳ እይለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
ለመለመንም በዘመድ ትላላችሁ 😏
@MonBi-m9x
@MonBi-m9x Ай бұрын
🤲🤲❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AddisuTirfe
@AddisuTirfe Ай бұрын
በማንም ላይ አትፍረዱ
@Maream-d9z
@Maream-d9z Ай бұрын
😢😢😢😢
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ Ай бұрын
ከመጀመሪያው መማር ሲገባ ማያዋጣ ባል ቅድብ ይስማል አሁንም 4 ተኛ ወድ ጨምሪ
@mahdermichael2029
@mahdermichael2029 Ай бұрын
Kelewend menor atechiyem? 1,2,3 beandu atimarim lemena bicha
@BetiTesgaye-u2k
@BetiTesgaye-u2k Ай бұрын
ያንችስ የሌለ ነው የሚያቁሽ ምን ይበሉ አርፈሽ አለምኒም
@shemsuabdu1855
@shemsuabdu1855 Ай бұрын
ማለት ታዉቂያታለሽ
@AhmedMohammed-il6wt
@AhmedMohammed-il6wt Ай бұрын
ግደታ ለመረዳት ለቅሶ አያስፈልግም አርፈሺ አውሪ ለምነሺ ለቅሶ😅😅😅
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey Ай бұрын
😢😢
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl Ай бұрын
አች ለተበዳሽ አጠግቢምደ ተዛም ተዛም የምትወልጂዉ ብርግዲ ለምን ከፈትሽ እምስሽን
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA Ай бұрын
ዐይባልም ዕግዚዐብሔር ልቦና ይስጠን
@zemzemseid1053
@zemzemseid1053 Ай бұрын
ኧረ እደዚህ አይባልም
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s Ай бұрын
እረ አይባልም ከጥመት አላሁ ሙሥታአን
@user-Nezhia
@user-Nezhia Ай бұрын
ብርግዲ😂😂😂
@AhmedMohammed-il6wt
@AhmedMohammed-il6wt Ай бұрын
ላይላሀሊለላህ ምነው 😢😢😢 9:27
@RuthNigussie
@RuthNigussie Ай бұрын
እረ እንዴት ነው ሰው መጠቆም ሚቻለው በጣም የተቸገሩ ቤተሰብ አለ የቻልነው አድርገናል አሁን ከአቅም በላይ ሆኖዋል እባካችሁ ምታቁ ካላቹ ጠቁሙኝ
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН