ትዝታችን በኢቢኤስ 4 ኪሎ እና ትዝታዎቿ/Tezetachen Be ebs se 11 ep 7 Dan Admasu 4 Killo

  Рет қаралды 34,243

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@derejetegaw3855
@derejetegaw3855 5 жыл бұрын
መፍረስ የለበትም ነበር ቢፈርስም ናሪዎቹ እዛው ነበር ቤታቸው መሆን የነበረት 4ኪሎ ባልወለድባትም ምርጥ ትዝታ አለኝ የኪሎ ልጅ ሰላማቹ ይብዛ
@Shanko12
@Shanko12 4 жыл бұрын
አራት ኪሎ ለኔ ከ አባት ከእናቴ ቀጥላ ያሳደገችኝ መንደር ናት ከ አራት ኪሎ ተለይቻት እርቄም ብኖር በኔ በሀሬ ላይ ዘላለማዊ አሻራዎን ጥላ አሁን እኔነቴን የምገልፀበት ማንነቴን የገነባች ሰፈር ነች አንዳንዴ ኢትዮጳዊነቴን አጠንክሬ ጎሰኝነትን እንድጠላ ያደረገችኝ ያቸ መንደረ ነች ብየ አምናለሁ ገና ሲነጋጋ ወደ ትምህርት ቤቴ ሰሄድ የማልፈው ያ ታሪካው የድል ሐውልት ነው ምሳ ሰዓት ላይ እየሰማሁ ያደኩት ከፓርላማው አናት ላይ የሚደወለውን ደውል ሰሳማ ነው ያደኩት የ ሁለተኞ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማርኩት በእመየ ሚኒሊክ ሰም በተሰየመው ዳግማዊ ሚኒሊክ ነው ወክማ ሌላው ኢትዮጵያዊነቴን እንድወድ ያደርገኝ ቤት ነው ሚኒሊክ ትምህርት ቤት ፍለፊት ያለው ህንፃ ሰር ነበር እኔና ጎደኞቸ ቁጭ ብለን ሰንጫወት የምንውለው ዳሸን የሚባል በርገር ቤት ነበር ገንዘቡ ያለ ለታ ባልሳሳት ፩ ብር በርገራቸውን እንበላ ነበር ፍቅር የሚታፈሰባት ሰፈሬ ምንግዜም ከህሊና አትጠፋም አዲሰ አበባ ሲሄድ ነግቶ አራት ኪሎ እሰኪሄድ ያለኝ ችኮላ ይህ ነው ብየ ለመግለፀ ያሰቸግረኞል እዛ ካልሄድኩ አገሬ የሄድኩ አይመስለኝም
@addisaddis3562
@addisaddis3562 6 жыл бұрын
አራት ኪሎ የማንነቴ መጀመሪያ ሰፈሬ አሁን እንዲህ አፈራርሰው ሰውን ከአካባቢው ከማጥፉታቸው በፊት የነበረች ልዩ ከተማ ኩራት ክብሬ ያደኩብሽ ኑሪልኝ ለዘላለም ።
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
እነ ቼጉቬራ፣እነ ኤልጀርሣ አረ ስጋቤቶቹስ በጌታ በቃ ምርጥ ሠፈር ፊት በር የነበሩት መንደሮች፣ገበያው ወየው ስንቱ እድሜ ለወያኔ ሠርቶ ላይሠራበት አፈራርሶ ሌጣ መሬት አደረገው ነዋሪዎቹንም በተናቸው😞
@janboaklilu9850
@janboaklilu9850 11 ай бұрын
Waw seeing berhanu aklilu afternoon long time. Why the sound muted please correct it ASAP
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 6 жыл бұрын
በጣም ደስ በሚል ተንተኑኖታል ዘፉኙን አናመሰግናለን የዘፉኙን ስም እባካቹ
@addisaddis3562
@addisaddis3562 6 жыл бұрын
ዳን አድማሱ ይባላል አስደስቶኛል ሰፈሬን ከማንም በላይ ስለዳሰሳት ።
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ዳን አድማሱ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ዮኒ እናመሰግናለን
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 6 жыл бұрын
ሚዲያዋች ና አቅራቢዋችን በጣም ነው የማመስግን
@Roman-zt5en
@Roman-zt5en 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እርጋግክ አነጋገርክ በቃ ስርአትክ ሁሉ ነገርክ ተደምሮ ምርጥ ሰው ያደርግልክ ጥበቡንም ይጨምርልክ በርታ
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 5 жыл бұрын
You are so perfect &amazing betam dies yelalie:ahkerharebeke🤴🤴🤴🤴🤴👌👌👌👌❤❤
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 жыл бұрын
Dan adimasu betam enwedshalin Dani mirt artist
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 5 жыл бұрын
i love this program pleas why you don't go to koria sefer or minelek jalemeda
@kassahunworkubelay1209
@kassahunworkubelay1209 4 жыл бұрын
ያካፋዉ ሚካኤል..........አንቺን ጥሎ አሣየን(ህዉሀት)!!!!
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 6 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ስወደው
@sobhiaboudan2589
@sobhiaboudan2589 6 жыл бұрын
Dan we repect you መኪና ሠፊ ወረድ ብሎ በጣም ነው የናፈቀኝ ሠፈሬ❤
@yemisrachdebela2432
@yemisrachdebela2432 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ!! ቆየት ያሉ ትዝታችን በኢቢስ ድምፁ ለምን ይቆራረጣል?
@eyoaletesfaye3024
@eyoaletesfaye3024 4 жыл бұрын
ante lej number 1 eko nehe.feta areken
@yonasgede7258
@yonasgede7258 3 жыл бұрын
Correction name of the singer was not saife. It is saifu.
@babytop3798
@babytop3798 6 жыл бұрын
በጣም የማደንቀው ዘፋኝ ነው ወደፊት በሙያቸው አንቱ ከሚባሉ ሰዎች መሀከል አንዱ እደምትሆን እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ ከጂጂ ጋርልታወጣው ያሰብከው ነጠላ ዜማ እዳለ ከዚህ በፊት ባደረከው ኢንተርቪው ሀልጸሀል እኔ በድጋሚ የናፈቀችኝን የጂጂን ድምጽ መስማቴን በጉጉት ነው ምጠብቀው አንተም ከውድዋ አርቲስት ጋር በመስራትህ እድለኛ ነህ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 6 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ኢትዮጵይ እንደምናሽልኝ እኔ አለሁልሽ እምየ ኢትዮጽያ በስው ሀገር እንገላታልሻለሁ
@ahmedzenebe9147
@ahmedzenebe9147 6 жыл бұрын
እይዞሽ እህታችኝ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 6 жыл бұрын
@@ahmedzenebe9147 እሺ ወንድሜ
@yilgo3196
@yilgo3196 6 жыл бұрын
Ayzon eje ansetem
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 6 жыл бұрын
ትዝታ ወደ ሃላ አስታወስከኝ ሚኒሊክ ትምርት ቤቴን ጆሊ ባርን ቅድስት ማሪምን የምፅልየበትን ግርጊሮ ስጋ ቤት ዳቦ ቤት ሚኒሊክ ት/ቤ ፊለፊት ያለው ሻይ ቤት አረ ምን ልበልህ ብዙ የማስታውሰው አሁን እሰው አገር በትዝታ እስቃያለሁ ለማንኛውም አመሰግናለሁ
@Exploratorium360
@Exploratorium360 4 жыл бұрын
You program is great ! But if you recommend or suggest hot spot for tourism and vacation around those area it will be great for the city too and drone view like restaurants ...entertainment spot... You can generate $ for your media too by advertising !
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 4 жыл бұрын
i know the journalist but i cant for the life of me where do i know him from
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 жыл бұрын
Dani adimasu mirt sew nehi Long live bro
@የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ
@የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ 6 жыл бұрын
እሁንማእፍርስው፣እባረውናል
@Btybe
@Btybe 5 ай бұрын
አራ ኪሎ የተባለበት ምክንያት ከቤተ መንግስት እስከ ሐወልቱ የመታሰቢያ ሀውልት የጣሊያን ጭፍጨፋ ሀውልት ድረስ ያለው ርቀት ነው አራት ኪሎ ያስባለው
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 6 жыл бұрын
@Yordi M Nobody said this term is exclusively used for Tigres.... But fortunately it is exclusively used to describe them after the first Italian Invasion to describe those Banda eritreans and tigrians who helped the italians! It means Gangs in italian. It has never been used to describe any other group of people in Ethiopia! Name your source if you say otherwise!
@nebilmesoud8916
@nebilmesoud8916 5 жыл бұрын
ዳን አድማሱ የምትችል ልጅ ነህ በተለይ መሳይ የሚለዉ ዘፈንህ ነፍስ ነዉ ።
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 6 жыл бұрын
*Dear Yonas, ዘፋኙ ስለ ባንዳ ታሪክ ሲናገር በጣአአአአአም አልተመቸህም ነበር. እንደውም ደንግተህ ካሜራ ላይ አያፈጠጥክ ነበር ከ @ **20:10** ጀምሮ. እንደውም ጨንኮህ እሳቱን ልትይዝ ነበር, ምን ሆነህ ነው ግን? ደሞ ሳያስፈልግ ካሜራ ወዲያው አዞርክ ወደ education minstry ህንፃ? Also, በፊት ስትጀምር ዝግጅቱን, የ ጃንሆይ ፎቶ ቭልሷ (VW) ላይ ከጎን ተለጥፎ ነበር, ነገር ግን ተገንጥሎ ተነስቶ አየሁት.... በፍቃድኅ ነው ያነሳሐው ወይ ብዬ በፊት ጠይቄ ነበር, ያለምላሽ ! ከዛ ጊዜ ጀምሮ ምታወራውን ባንድ አይኔ ነው ምከታተለው* DAN በጣም አስተዋይ ሰው ነህ... ያንተ ሀገር ወዳድነት ቫይረስ ለሌሎችም ዘፋኞች በተጋባባቸው !
@merci1093
@merci1093 6 жыл бұрын
ለምን አይደብረው ትግሬ እኮ ነው ባንዳ የባንዳ ልጅ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 6 жыл бұрын
@@merci1093 ያሳዝናል ግን... እኔ የ ንጉሡ እምብዛም ደጋፊ አይደለሁም... ግን ወደድኩም ጠላሁ ታሪኬ ነው. ታሪክ ተፍቆ አይነሳም ብዬ ስለማምን ነው ዮናስ stickerun ሲያነሳ (siyasnesut)ቅር ያለኝ. ያለ ጃን ሆይ እንዴትስ አንድ ሰው ስለ የቅርቧ ኢትዮጵያ ያወራል?
@merci1093
@merci1093 6 жыл бұрын
@@Lobo-Loboይሄማ ምኑ ይገርማል በጥፋት የተለከፋ ሰዋች እኮ ናቸው ወያኔና ተከታዬቻቸው ሃይለ ስላሴ በመሰረቱት የአፍሪካ ህብረት ህንፃ ውስጥ ሀውልታቸው እንዳይሰራ ከልክለው የጋናውን የቀድሞ መሪ ኩዋሜ ንኩሩማን ሃውልት እኮ ነው የቆሙት አሁን ግን በሰው ግፊት እየተሰራ ነው ይባላል።
@nouraalarjani9188
@nouraalarjani9188 6 жыл бұрын
ETHIOPIA agera wsta nesh Wow ager zem
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 жыл бұрын
Yoni mirt sew beta anbesaw
@yilgo3196
@yilgo3196 6 жыл бұрын
Yegebewal ena kebede tej bet wered sil tesfa gebre selasa matemya bet ke turist wered belo tobia ena almaz megeb bet arif sefer arif lijoch ene fasil dufucho ena jo ene elias kunecha ene fekade zewege ene sami delalaw techesebet be 4 kilo tadya meshet sil wede eribekentu wered malet hmmm naw tewat tebo west naw teshekemew werwerweh yemtgegnaw 4 kilo ye aradoch sefer naw
@addisaddis3562
@addisaddis3562 6 жыл бұрын
እህህህ ብቻ ሆነ የአራት ኪሎ ነገር የነበረውን እንዳልንበረ አደረጉ የስራቸውን ይስጣቸው ብቻ!!!!
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
ዉድ ጓደኞቻችን በቅን ልብ ቻናላችንን ጎብኙት በነፃ ነዉ አትከፍሉበት ቤተሰብ እንሁን አርህቡ
@senkisenki2198
@senkisenki2198 6 жыл бұрын
Hagere💚💛❤💚💛❤😍
@yonifirst9243
@yonifirst9243 5 жыл бұрын
FINFINE yemilut yehenen naw ?
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
Yoni First Ehesa 🤓
@Btybe
@Btybe 5 ай бұрын
አራ ኪሎ ለምን 4ኪሎ ተባለ 6 ኪሎስ ለምን 6ኪሎ ተባለ
@abbiteenee3851
@abbiteenee3851 6 жыл бұрын
ለሕጻናት የምታነብ ነው የሚመስለው።
@tsigerdatsigerda1334
@tsigerdatsigerda1334 6 жыл бұрын
liju simarti new Amisgn
@zd8595
@zd8595 6 жыл бұрын
EtHiO , LovE
@አህላምአልሀምዱሊላ
@አህላምአልሀምዱሊላ 6 жыл бұрын
💚💛❤e
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 4 жыл бұрын
I `m sorry that you forget " ye Fidel Abat Tesfa G\ Sellasie " ... What the Hell that you talked about " Tejebet " Yegebaual ", Girgiro and Mesta bete and etc ... but not Tesfa Printing Press ... OH MAN I `ve no word for you
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 21 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
Girum Tereka - ከሞት ጋር ትግል በቀይ ባህር - በግሩም ተበጀ @GirumTereka
38:59
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 9 М.
Tezitachen on EBS:  ካዛ ፓፓላሬ እና ትዝታዎቹ
26:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 39 М.
Old Ethiopian Music Collection 1950 -1965 |~ Part 2 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Non Stop | #ethiopianmusic
1:09:53
Lamba Infotainment l ላምባ ኢንፎቴይንመንት
Рет қаралды 208 М.
Неправильно поняли😆
1:08
 Режу Кадры
Рет қаралды 2,7 МЛН
Реакция на подарок 🎁 #глазуновкрут #shorts
1:00
A guide to a perfect date on a train😂
1:01
andr3w_wave
Рет қаралды 6 МЛН
Конец просто огонь 🔥
0:17
Radima_ kac
Рет қаралды 5 МЛН