//የኩሽና ሰዓት//አጃኢብ የሚያስብሉ የቱርክ እና የአረብ ምግቦችን በመሀል ቦሌ // በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 131,038

ebstv worldwide

ebstv worldwide

17 күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 462
@user-yf6mq5sy6p
@user-yf6mq5sy6p 15 күн бұрын
መሻአላህ እስልምና ውበታችን ነው አልሀምዱሊላህ።
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 14 күн бұрын
Betam Alhamdulillah😊
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 14 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 10 күн бұрын
😅😅😅😅
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 10 күн бұрын
@@MunneraM-kc3mg ምን ያስቃል
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 9 күн бұрын
ትክክል
@ethokelem23
@ethokelem23 8 күн бұрын
ሲጀመር ምግብ መብላት በሙስሊም ቀረ በደብ ይችላሉ ንፅህና ቢሉ ውበት ስርአት ሙስሊም ላረከኝ ጌታ እልሃምዱሊላህ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 3 күн бұрын
በሳቅ??????????ግሞች
@nejamenu1762
@nejamenu1762 3 күн бұрын
Geim ema man edhon taklchu medere sekaram
@jy7fiy253
@jy7fiy253 2 күн бұрын
ያግማማሽ ካፊር​@@GoldCell-lp4dw
@wowo-rahme
@wowo-rahme Күн бұрын
​@GoldCell-lp4dw ግምማ አቺ ነሽ
@mariyem1186
@mariyem1186 9 сағат бұрын
الحمد الله❤❤❤❤😢😢
@bintahmed
@bintahmed 14 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ የለበሰችው ድሪኢ ሲምርባት ማሻአላህ ውበትሲለካ በሂጃብ ነውለካ
@abduyasinabdu
@abduyasinabdu 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ሆነ የአፍሪካ ብሎም ለአለም ሙስሊሞች የሚመጥን Restaurant Mashallah
@husniabdellah
@husniabdellah 14 күн бұрын
Mashallah 🥰🥰🥰
@halimo1255
@halimo1255 13 күн бұрын
ማአሻሀ አላህ እንደት አባቱ ነዉ ያማረቢሽ የሙስልም አለባበስ ታይ ቀጥይበት የሙስልም ሴቶች ናቸዉ የማሪያምን ወግ እየቀጠሉ ያሉት❤❤❤❤
@ToybaKebede-ow7xj
@ToybaKebede-ow7xj 14 күн бұрын
ተባረክ እረህማን. በጣም ደስ ይላል. እኝንም አላህ ይረዝቀን ባገራችን ሪዝቀን ዋሲአ ያረብ.
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒአመተልኢስላም ማሻአላህ ደስይላል ሁሉንያሟላ መስገጃ ቦታያለው ሪስቶራንት ማገኘት እጅጉን ያስደስታል ሀገራችን ስንገባ እንመጣለን በአላህ ፍቃድ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 3 күн бұрын
ትስለም አይደል??????"አላሀም ዱሊላህ.....
@selmejons5098
@selmejons5098 9 күн бұрын
እኔ የኦርቶዶክሰ እምነት ተከታይ ነኝ ፕሮግራሙ ደሰ ይላል አንድ ነገር ጋዜጠኞቹ ቤቱን ወይም እምነቱን ያማከሉ ቢሆኖ በጣም ያምር ነበር የኔ አሰተያየት ነው
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 7 күн бұрын
እውነት ነው የኔም ሀሳብ ይህ ነበር ።ግን ሀገራችን ሙስሊም ክርስቲያኑም ፍቅር የሆን ሰዎች ነበርን ?አሁን ግን
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 6 күн бұрын
የማያምኑበትን እምነት ልብስ ለምን ይለብሳሉ ? የእስላም ጋዜጠኛ ቤተክርስቲያን ነጠላ አርጋ ትመጣለች እንዴ ? አትልመጥመጥ
@ommohmed1843
@ommohmed1843 6 күн бұрын
በትክክል
@hermanos7255
@hermanos7255 6 күн бұрын
ነጠላ ማነው የሀይማኖት(የክርትያን) ልብስ ነው ያለው ? የሀበሻ ልብስ ነው ስሙ ሀበሻ ደሞ የሙስሊሙ ሀገር ናት!@@SahluSahlsha
@hermanos7255
@hermanos7255 6 күн бұрын
​@@SahluSahlsha ከኢትዮ ውጪ ያሉ ክርስትያኖች ነጠላ ስለማይለብሱ ድሪአ ባህለቸው የሆኑት ሙስሊም ናቸው እያልከኝ ነው?
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 3 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን እንደት ነው የሚያምረው በአላህ ስደቱን የጠበቀ ከሁሉም በላይ የሠላት ቦታ ማዘጋጀታችሁ እንድሁም ለኒቃቢስቶች ምቹ የሆነ
@SophiaAwale
@SophiaAwale 12 күн бұрын
ከሁሉም በላይ የሰላቱ ቦታ 🕌👍👍👍👍👍👍🌹🕋👈👍👍👍👍🍎ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅክ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 14 күн бұрын
ቤቱ አፖተይት ይከፍተል እጅግ ማራኪ እና ዉብ ነዉ ማሸአለህ
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 14 күн бұрын
አሏህ ሃገራችንንሰላም ያድርግልንያረብ ኢቢኤስች እንውዳችኋለን
@mrsadi3119
@mrsadi3119 15 күн бұрын
ማሻአላህ አምሮባቿል ብሩክቲ አቤት ሂጃቡ እንዴት ውበቱ እንደደፋብሽ
@Seaada
@Seaada 8 күн бұрын
መሸአላህ ሙስሊም ስለሆኩኝ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ሆነን ገደለን❤🎉🎉🎉
@halimatube6731
@halimatube6731 8 күн бұрын
እስልምናችን ውበታችን ነው አልሀምዱሊላህ ማሻ አሏህ ተባረክ እረህማን አላህ ያግዝህ ወንድማችን እህታችን በጣም ነው አልለባበሱን ያማረብሽ
@Aaaa-so5fi
@Aaaa-so5fi 9 күн бұрын
መሻ አላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርል ያረብ ዴሞኮ ቆጆ ነህ መሻ አላህ ወላሂ ኢስላም ሢያድግ ዴሥ ይለኛል
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 8 күн бұрын
በጣም የሚያምር የምግብ አዳራሽ ነው ማሻአላህ
@user-vu8qb9um4e
@user-vu8qb9um4e 13 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረካላህ በጣም ደስ ይላል እስልምና ውበታችን ነው
@zeyine
@zeyine 15 күн бұрын
ኢዱል ሙባረክ አለይና ወአለ😅ይኩም ተቀበል አላህ ሚነ ወሚንኩም ሧሊህል አእማል ❤❤❤
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 15 күн бұрын
ዋው ብሩክቲ የሚጣ የቤቢሾ እናት ልትሆነው
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 11 күн бұрын
ማሸ አለህ ለኒቀብስቶችም ብ ጠም ምቹ ነው🎉🎉
@amanueltadesse6783
@amanueltadesse6783 14 күн бұрын
❗❗❗ሰላም ጤና ይስጥልኝ የebs አባላት በሙሉ የዛሬው ፕሮግራማቹ ደስ ይል ነበር ግን ግን ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር የተሰራውን/የቀረበውን ምግብ በህብረት ሊበላ የሚችል ሰው ፕሮግራሙን ቢሰራ የበለጠ በአሉ ያምር ነበር ኢሄን የሚያሳየው ሙስሊም ጋዜጠኛ እደሌላቹ ነው የሚያሳየው❗❗ ❗ አስብበት አስብበት አስብበት ።
@sitrazee13
@sitrazee13 13 күн бұрын
አባይ ሚዲያ በልጧል በዚህ
@user-md1lr1um7i
@user-md1lr1um7i 11 күн бұрын
ትክክክል
@HamdiyaHassen
@HamdiyaHassen 4 күн бұрын
😒😒🤫🤫
@SophiaAwale
@SophiaAwale 12 күн бұрын
ማሻ አላህ ተበረከል ረህማን አላህ ያግዝክ ወድማችን ለብዙዎች ተምሰሌት ትሆናልክ
@amirapannier9668
@amirapannier9668 15 күн бұрын
MashAllah tebarkAllah betam dessss yilale thank you Ebs Tv❤❤❤ Eid mubarek 🎉🎉🎉🎉🎉
@godisgood2672
@godisgood2672 15 күн бұрын
ብርክቲ እርጉዝ ትመስያለሽ እንኳን ደስ አለሽ🎉
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 6 күн бұрын
ካለባል😅
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 6 күн бұрын
​@@rhamethabtemuyoutube7632ህዝቤ ያስርግዛል. ያስወልዳል. ያጋባል ያፋታል. ይህነዉ ክክክክ
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 12 күн бұрын
ማሻ አላህ በጣም የሚያምርና ጥድትያለሬስቱራንት ነው ሁሉ ነገር የተሞላ ውብና የሚስብ ነው የመስገጃ ቦታ መኖሩ ደሞ በጣም አስደስቶኛል የካዬች አርማም በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ ብያለሁ
@kedijahussin
@kedijahussin 3 күн бұрын
መሻላህ ተባረክ እረህማን አልሀምዱሊላ እድሜ ለስደት ሞያ ተምሬ አለሁ ወላሂ ሁሉንም እሠራለሁ ስራየም የምግብ ስራ ነዉ ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም የጀመአ ሠሉ አለነቢ❤❤❤❤
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 15 күн бұрын
ዋው በጣም ነው ሚያምረው
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 7 күн бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያህፍዝኩም ባረክ አላሁ ፊኩም ውድ ያገሬልጆች ያረብ ለሀገራችን ሰላሙን ኢማንን ፍቅር አድነትን ከድህነትም አላህ ይገላግለን ለኢትዮጵያ ህዝብ ረህመቱን በረከቱን በአሏህ አድነት እምነትን ሀይሩን ድሉን አላህይወፍቀን ያረብ
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 15 күн бұрын
ጋዜጤኛዋ እርጉዝ ናት
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 14 күн бұрын
😂😂😂😂ግርምትሉኛላችሁ
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 14 күн бұрын
😂😂😂​@@HaySss-lx6keበጣም ይገርማሉ ጉድ እኮ ነው 😂😂😂😂
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 14 күн бұрын
ሀዳሳ😂😂😂😂😂😂
@user-fm3ep9ge5w
@user-fm3ep9ge5w 13 күн бұрын
ምን ይጠበስ ጉድ​@@HaySss-lx6ke
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 9 күн бұрын
😂😂😂😂አቤትእናሥ ምንይጠበሥ እማያገባችሁቦታ ባትገቡ ምንአለበት
@halemtessema9256
@halemtessema9256 15 күн бұрын
በጣም የሚያምር ሬስቶራንት ነው። አዲስን አንዱ የምወደው ያለው የምግብ variety ነው።
@emuyahya9351
@emuyahya9351 6 күн бұрын
አላህ ይጨምርልህ አባ❤ጀግና ነሺዱ ድምፅና መልክቱ አጂብ ነው❤
@F-vb9dd
@F-vb9dd 12 күн бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ኒኢምተል ኢስላም አላህ ይጥብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-jc6vm1cu9b
@user-jc6vm1cu9b 15 күн бұрын
ماشاء الله ربنا يبارك لك
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 10 күн бұрын
እኔ ታኩር ሢያስተዋዉቅ አዪቸ ሢያምር እያልኩ ነበር መስራቺዉ ትቺላለህ ገና ወጣትነህ ከዝህ በላዪ እጠብቃለን
@Muntaha-kt2rd
@Muntaha-kt2rd 15 күн бұрын
መሻአለህተበረከአለህአለሀይጨምርልክ፣አገረችልንምለይ፣እንደዝ፣እንደዱበይ፣ደስስል❤❤❤❤
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 9 күн бұрын
ማሻአላህተባረከላህ አላህይጨምርላችሁ ደሥእሚል
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 15 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ሁስኒ በርታ ወድሜ አላህ ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jmelashukratube799
@jmelashukratube799 8 күн бұрын
መሸአለሀ መሸአለሀ መሸአለሀ መሸአለሀ ቢሎ ዚም ነዉ እነመሰግነለን ebs h Tankue so mahe
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 11 күн бұрын
ለኢድ ብቻ ነዉ ሙሰሊሞን እምታዉቁት
@mareym-gy4ii
@mareym-gy4ii 15 күн бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 8 күн бұрын
ማሻላህ ተባረከላ
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 13 күн бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 14 күн бұрын
ማሻአላ ዉብ ነዉ ኢዲ ሙባረክ
@SaaA7116
@SaaA7116 15 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@khadraalisaid5635
@khadraalisaid5635 15 күн бұрын
Masha allah ❤❤
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 15 күн бұрын
God Bless your hand
@user-nz6zn9ok6t
@user-nz6zn9ok6t Күн бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው
@user-jk8vo5ce5p
@user-jk8vo5ce5p 10 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረከሏህ
@user-vx5rn9fl2f
@user-vx5rn9fl2f 2 күн бұрын
ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 15 күн бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉🎉
@brtukan8684
@brtukan8684 15 күн бұрын
ዋው በስማም በጣም የአምራል የወናስ የዋህ ትህትናህ ደስይለኛል ተባረክ በጣም የአምራል❤❤❤❤
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 13 күн бұрын
ማሻአላህ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 9 күн бұрын
❤❤❤
@user-ey3he3oc3k
@user-ey3he3oc3k 9 күн бұрын
አሁን እዚህ ዘርን ምን አመጣው
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 8 күн бұрын
መሽአላህተባረክአላህ አላህይጨምረልህ
@IyFg-po9qg
@IyFg-po9qg 14 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 14 күн бұрын
ማሽአላህ🎉
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 15 күн бұрын
ይህ ነው እስልምና ማለት አልሀምዱ ሊሏህ
@user-ku8pq8rr9h
@user-ku8pq8rr9h 6 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ
@marifatofik6075
@marifatofik6075 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል❤❤❤❤
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i 7 күн бұрын
ማሻአላህህህ ተበረከላህ!!
@KhanKhan-cl3eg
@KhanKhan-cl3eg 15 күн бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ❤❤❤
@hananahmed1434
@hananahmed1434 15 күн бұрын
Mashallah its such a beautiful place and z food looks so yummy ❤❤❤
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 9 күн бұрын
እንደዚህ የተከበረውን ጀለብያ ለብሳችሁ ከአጂ ነቢ ሴት ጋ የምትጋፉ ወንዶች አላህን ፍሩ ወይ ልብሱን አውልቁት ወይም ከሴቷ ጎን እራቁ ምን አይነት አቅል ነው ግን ያላችሁ 😠ዲኑን አታሰድቡ ለአላህ ሀያዕ ባይኖራችሁ እንኳ ሰው ፍሩ
@foziyaalimea4752
@foziyaalimea4752 9 күн бұрын
እውነት ነው ወላሂ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 6 күн бұрын
ልብሱ ኮ የባህል ልብስ እንጂ የእምነት አይደለም
@omsalih
@omsalih 6 күн бұрын
አይ አዲስ ጀማሪ ነሺ መሰል እኛ ሙስሊሞች ልብስ አናመልክም ምን አስበሺ ነው እደዉ ትንሺ ሀዲስ ካዳመጣችሁ ደአዋ ካልሰጠን የምትሉትስ ነገር
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 9 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@mamayouTube-hq4my
@mamayouTube-hq4my 9 күн бұрын
ማሻ አለህ ደስ ይለል🥰
@waskan6351
@waskan6351 14 күн бұрын
ማሻአላህአላዪጨምትልህ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 15 күн бұрын
ማሻአላህ ሲያምር
@amma4705
@amma4705 13 сағат бұрын
ማሽአላህ ተባረክረህማን ደሥሢል አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገን
@qalidumar2798
@qalidumar2798 13 күн бұрын
Masha allah
@zenbenaser5313
@zenbenaser5313 9 күн бұрын
Mashaa Allah betam des ylal Eid Mubarak ❤❤🎉
@user-kk8un5eb5u
@user-kk8un5eb5u 7 күн бұрын
ማሻ አላህ ሁሉም ደስ ይላል
@HananTube-ee2sx
@HananTube-ee2sx 8 күн бұрын
mashalah Mashalah nice 👌 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BHzxb
@BHzxb 15 күн бұрын
ማሻአላህ. ሳምር.🎉🎉
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 4 күн бұрын
መሸለህ መሸለህ አለህይጨምርል ዋድም
@taybatube194
@taybatube194 8 күн бұрын
ማሻ አላህ🎉 አሏሁ አክበር
@istme4224
@istme4224 8 күн бұрын
ማሻአላ መብሩክ❤❤❤
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 9 күн бұрын
Masha Allah ❤❤
@Hayubaarbi-ye6fn
@Hayubaarbi-ye6fn 14 күн бұрын
Wwwww mashallaah edi mubarak❤❤❤❤❤
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 14 күн бұрын
ማሻአላህ🎉🎉
@tebarekabas1919
@tebarekabas1919 10 күн бұрын
Ebs enamesegnalen programachu hulum tafach nachew .
@QarreDambi
@QarreDambi 5 күн бұрын
❤ ماشاء الله تبرك الله جزك الله خير ا
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 8 күн бұрын
ማሻ አሏህ🎉🎉
@zozo2808
@zozo2808 15 күн бұрын
ማሽአላህ❤❤❤❤
@sitinahussen1311
@sitinahussen1311 11 күн бұрын
ማሻ አላህ❤
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 10 күн бұрын
ማሻ አላህ ሢያምር
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 5 күн бұрын
ዋውውውውው🥰ማሻአላህ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ፅድት ያለ ቤት
@habibamuktar6407
@habibamuktar6407 4 күн бұрын
Masha'allah
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 15 күн бұрын
እንዃን አብሮ አደርሰን
@user-ss5he7bd7h
@user-ss5he7bd7h 10 күн бұрын
ማሻአላ❤
@walotube33
@walotube33 6 күн бұрын
ማሻ አላህ
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ዋዉ የምራል
@Umuatika-wu3yc
@Umuatika-wu3yc 4 күн бұрын
መሸአላህ ተበራክ አላህ
@user-jj7hs5tv3n
@user-jj7hs5tv3n 10 күн бұрын
كل عام وانت بالف خير
@aminat4274
@aminat4274 11 күн бұрын
ብሩክቲ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@user-rm6sy7yo1k
@user-rm6sy7yo1k 13 күн бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 14 күн бұрын
አቤቱ የቤቱ ዉበት ቢስሚላህ
@hananahmed1434
@hananahmed1434 15 күн бұрын
Yonas n brukti u guys look so great 🥰🥰
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 2 күн бұрын
ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mx9od3ee9m
@user-mx9od3ee9m 6 күн бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
@user-bb9zj5oz2e
@user-bb9zj5oz2e 12 күн бұрын
ኢቢኤስ ቅንነታችሁ❤❤❤❤
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 39 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 8 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 138 М.
የአስገራሚው ጨዋታ ሙሉው ተለቀቀ❗️
8:50
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 10 МЛН
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 12 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 5 МЛН