//ቤተሰብን ፍለጋ// "ጣልሽኝ ብዬ አላዝንብሽም ዘጠኝ ወር መሸከምሽ በቂ ነው እናቴ..." አሳዛኝ ታሪኮች //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 119,341

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@Rockofliberty-lv1jw
@Rockofliberty-lv1jw 19 күн бұрын
ዮርዳኖስ ተኽለ ሓጎስ / Yordanos Tekle Hagos ኤርትራዊት ወይ ትግራዊት ኢኺ በጃኺ ንጓልኪ ርኸብያ! ወይ ኩልኻ ትግርኛ ተዛራቢ በጃኹም ንኹለን ዮርዳኖስ ተኽለ ሓጎስ ትፈልጥወን መልእኽቲ ኣሕልፉለን...
@TenyeBernu
@TenyeBernu 19 күн бұрын
እንካን አደረሳቹ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል ሁላቹሁም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ አገራችን ሠላም ያድርግልን ቅዱስ ገብሬል አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 19 күн бұрын
ዐሜን ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 19 күн бұрын
❤አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@gfg4073
@gfg4073 19 күн бұрын
እንካን አብሮ አደረስን❤❤❤
@ZewudetFeleka
@ZewudetFeleka 18 күн бұрын
በናችሁ የናቴም እህት አንድት ነበር ስማ ላቀች ተሾመ ትባላለች ከጠፍች ብዙ አመቷ ግን እናቴ ሁሌም ትፈልጋታለች ፎቶም የላት ግን እባካችሁ እሷኳን እንኳን ባትኖር ልጆችእዳላት እንድንተዋወቅ እባካችሁ እኔንም ተባበሩንኝ እናንተ መልካም ሠወች
@SelamSelam-h8k
@SelamSelam-h8k 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 18 күн бұрын
አላህ የሁለችሁን ያስገኝላችሁ ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት እህህህህ ሶስት ልጅ ያአላህ አላህ ይርዳሁ የኔ እናት
@AshaAlimohamed
@AshaAlimohamed 19 күн бұрын
ለፈላጊ ሁሉ አላህ ይርዳቸው አሚን እኔንም ጭምር
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 18 күн бұрын
አሚን
@Medinaseid-w9i
@Medinaseid-w9i 18 күн бұрын
እኔባአላህበየትነውየምገኛቸውንገሩኝበአልህ
@MedinaHussen-i9r
@MedinaHussen-i9r 18 күн бұрын
አሚን ያረብ😢
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 18 күн бұрын
​@@Medinaseid-w9i ቁጥር የሚለቁቅ አለኮ በዚያ ተመዝገቢ
@Medinaseid-w9i
@Medinaseid-w9i 18 күн бұрын
@@AshaAlimohamed ቁጥሩስንትነውኳወቅሽውንገሪኝበየትስእንደማገኛው
@Yemaryam21Yemaryam21
@Yemaryam21Yemaryam21 18 күн бұрын
አለሁ እኔ እህቴን አጊቼ ደስ ብሎኝ አዉርቻት ጥያቄዋ ግን ከባድ ነው ስንነግራት አላምንም አለቺን እግዚያብሔር ልቧን አራርቶልን እድመጣ ያርግልን 😥🙏
@BeziDenbu
@BeziDenbu 19 күн бұрын
መላእኩ ቅዱስ ገብርዬል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 18 күн бұрын
ዐሜን ዐሜን
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 18 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ 19 күн бұрын
የልጀን አባት አፋልጉኝ ስሙ ቀናው አለሙ ይባላል የተገናኙነው ኩየት ነው የባህር ዳር ልጅ ነው የድሮው መናሀራያ አካባቢ ነኝ ብሎኛል በስዓቱ ነብሰጡር ሁ ኘ አሞኝ አገር ገባሁ ከመጣሁ ይደውል ነበር ስልኬ ተበላሽቶ አድራሻው ጠፋብኝ እና ልጅህ አድጋለች እየፈለገችህ ነው ቤተሰብ ካለ አለሁ በሉኝ
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 18 күн бұрын
ባህር ዳር ሂደሽ ፈልጊዉ ካልቻልሽ ዒቢ ዔስ ቀርበሽ ፈልጊ ዕህቴ ልጅሽ ጥያቄ ዕንዳይፈጠርቢት ካጠፋዉ ይቅርታ
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ 18 күн бұрын
@SIMENGYEMATA እኔ አሁን ስደት ነኝ ምንም ጥፋት የለሽም ውነትሽን ነው እንዴት እደመዘገብ ግራ ገባኝ እህቴ
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 18 күн бұрын
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ ዐይዞሽ ዐጠያይቂ ካገኘዉ ዕኔም ዕተባበርሽ ዐለዉ ዐይዞሽ ዕህቴ መልካም ስራ
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 18 күн бұрын
እባክሽ እኔም አልሠራም አለኝ ሥልካቸዉ​@@SIMENGYEMATA
@enatendawoke116
@enatendawoke116 18 күн бұрын
የልጅሽ አባት ፎቶ ካለሽ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 18 күн бұрын
አይ እናናናንተ ‼‼‼‼ ዛሬ ደሞ ሌላ ስም ልስጣችሁ ‼‼ ቤተሰብ 👏👏 አፈፈላላጊ ፣👏👏 መካሪ ሽማግሌ 👏👏 ሁሉንም የምትወክሉ ወጣቶች ናችሁ 👏👏👏 እወዳችሆለሁ በርቱ ❤❤❤❤ ለፈፈላጊዋች መልካም እድል እመኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏. 20/4/17
@AsegedechSiyum
@AsegedechSiyum 18 күн бұрын
ውይ ጸጊዬ እናንተን ባገኛችሁ ደስስስስስስ ይለኛል
@Tarikkediro
@Tarikkediro 16 күн бұрын
የኔ እናት አይዞዎት😢😢😢😢 ልጅ ጨካኝ ነዉ
@madena1330
@madena1330 9 күн бұрын
አላህ በስላም ያገናኛችሁ
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 18 күн бұрын
All mothers are the same from which ever country come from God bless these families who are looking for their loved ones.
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 19 күн бұрын
ፈጣሪ፡ያገናኛቹሁ እናቶቼ❤
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ 17 күн бұрын
@@saraaamarech5920 አሜን የኔ እህት
@Hanan9628
@Hanan9628 19 күн бұрын
መልካም እድል ለሁላችሁም
@sauditaif7667
@sauditaif7667 19 күн бұрын
እግዚአብሄር ይርዳቹህ
@anooshyamino6612
@anooshyamino6612 17 күн бұрын
ለፈላጊ ሁሉ እግዚአብሔር ያገናኛቹ ❤️❤️
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 19 күн бұрын
አላህ ያገናኛችሁ 😭
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 17 күн бұрын
እስኪ ለእኔም አግዙኝ የእናቴን ቤተሰቦች የትዉልድ ሐረጋቸዉ የእናቴ እናት አክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን አካባቢዉ ሲሆን አያቴ የወጣች በልጅነቷ ነበር ዘመዶቿን ሳታገኝ እንዳለቀሰች ነዉ የሞተችብኝ ስሟ ደብሬበርሔ ትባላለች የእናቷ ስም ደግሞ ለምለም ትባላለች እባካችሁ ጠፍታ የቀረች ቤተሰብ ያላቸዉ ያግኙኝ አኛ የልጅ ልጆች አለን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 19 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@Tigestmillion
@Tigestmillion 15 күн бұрын
አልምዬ አይዞሽ ፈጣሪ ካለ ያገናኝሻል
@የማታአራት
@የማታአራት 18 күн бұрын
ፈጣሪ ሁሊችሁንም ከቤተሰብ ያገናኛችሁ❤❤❤❤
@peterouse2121
@peterouse2121 19 күн бұрын
እንካን ኣደረሳቹ Ebs, ሁሌ የምከታተለው ፕሮግራም ነው ነገር ግን የሚፈልገኝ አንድም ሰው እንደለለ ኣውቃለሁ ግን ሁሌ እከታተለውኣለሁ ።የቤተሰብ መገናኘት ጀምሮ እስከ ሚያልቅ በእንባ ነው የምጨርሰው።በዚያ ላይ የእናቴን መቃብር ኣላውቀውም።(ከተማው፣ቤተክርስቲያኑንኣውቀውኣለሁ) ቦታውን ግን እላቀውም።ዮናስ መቸም እኔን የሚፈልግ ሰው አቅርብልኝ ኣይባል።በስደት ስኖር አንድም ቀን ኣገር ቤት ሕጄ ኣላቅም መሄድም ኣልፈግም ምን ኣለኝ ብዬ።እና ይህ ፕሮግራም ሳይ ደስ ይለኛል ውስጤም ይረበሻል በዚህ ስሜት የምከታተለው ሾው ነው።እናመሰግናለን Ebs
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 18 күн бұрын
ዐይዞሽ ዕህቴ ዕመቤቴ ትጠብቅሽ
@peterouse2121
@peterouse2121 18 күн бұрын
ጴጥሮስ ነኝ
@YalemGedelu
@YalemGedelu 18 күн бұрын
hagereshen kawekesh matehije weyme ebs kerebi mene cheger alewu
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 18 күн бұрын
እኔም ታላቅ እህቴ ከጠፋች ብዙ አመት ቆይታለች ሰሞ የሺ ዘገየ ይባላል ግን ሰሞን ቀየራ ሰአዳ ትባላለች ተብለናል እደምሰማው ከሆን ባለቤቶ አፋረነው ይባላል እረግጠኛም ባንሆን ሚሌ እሚባል ነው እምትኖርው ይባላል እናትና አባታችን እጂጉኑ በጣም ይፈልጓታል እሶም ሆነች ልጆቾም ካላችሁ አለን ብትሉን ደሰ ይለናል
@ZeynebWagaye
@ZeynebWagaye 18 күн бұрын
ሰላም የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ እህት ወንድሞቸ እኔያለሁት በሀረብ ሀገርነው አክሥቴ ጠፍታነበር አፈላልጉልኝ። ሥሟአስናቀች። ወርቁ ፈለቀ ክስ። የናቷ ሥም ሙልነሽ በየነ ነው
@elsa3589
@elsa3589 18 күн бұрын
ከአመት በፊት ከፈረንሳይ የመጣች ሴት ነበረች ከእናቷ ጋር DNA አድርጋ ነበር ውጤቱ ምን ሆነ ? አልነገራችሁንም እኮ
@RRuth8852
@RRuth8852 18 күн бұрын
Egzhabhir yerdachu ❤❤❤
@neibyatkifle7406
@neibyatkifle7406 18 күн бұрын
May God help you to find your kids 😢 it’s heart breaking watching this video 😢😢😢
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 18 күн бұрын
ለሁላችሁም ፈጣሪ ዓምላክ ይርዳችሁ ።
@MekaAhmed-u7j
@MekaAhmed-u7j 10 күн бұрын
እኔም ወላሂ አባቴከጠፋብኝ18አመትሁኖታል ምንአለእኖም ባገኝው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ayeshaAy-n2z
@ayeshaAy-n2z 18 күн бұрын
ለሁላችሁም አላህ ያስገኝላችሁ
@BurteBaye
@BurteBaye 18 күн бұрын
እንዴት ነው መመዝገብ እሚቻለው
@NicIvym
@NicIvym 18 күн бұрын
እናት ልጄ እንደምትለው ልጅእናቴ አይልም
@TagelmesfenWendemo
@TagelmesfenWendemo 13 күн бұрын
ውድ ኢቢ ኤስች እኔ የምኖረው አዋሳ ከተማ ነው ወንድሜ 1971 አ ም ከቤተሰብ ከሁለት ጓደኞቹጋ እንደወጣ እነሱ ሲመለሱ እሱ ግን አልተመለሰም ስሙ ሀብታሙ ዳኘው ታደሰ የቤት ስሙ መለሰ ይባላል አድራሻው ሀዋሳ ታቦር ትምህርት ቤት በስተጀርባ ሲሆን መላው ቤተሰቡ በመፈለግ ላይ ይገኛል እባክቹን ያገኛችሁ እንዲያሳው በትህትና እንጠይቃለን
@SelamSelam-h8k
@SelamSelam-h8k 13 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@luluethio
@luluethio 18 күн бұрын
አላህ ያገኛችሁ ሁላችሁንም
@TagelmesfenWendemo
@TagelmesfenWendemo 13 күн бұрын
ይሄን ፕሮግራም በምን አይነት መንገድ ነው
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 18 күн бұрын
እኔን የኔ ናት አላህ ያግዛቹ
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 18 күн бұрын
ሻለቃ ታረቀኝ አየር ሀይል ጀት አብራሪ የነበረ ደብረዘይት ነበረ,አስመራም ነበረ ,መኖሪያዉ ቤቱ አዲስ አበባ ነበረ ምታቁት ቤተሰቦቹ ወይም ልጆቹን የምታቁ ወለጋ ሰዉ ናቸዉ የመካን ኢየሱስ ተከታይ ነበረ የምታቁ ተባበሩን ባካቹ
@YeheyaTeleha
@YeheyaTeleha 10 күн бұрын
Befor 40 years yemalakaten sis eyefeleku new america gyby acste alat yedero kesel tera aa
@mekdesassefa6368
@mekdesassefa6368 15 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን Ebs የእናቴ እህት አክስቴ ጠፍታብናለች ስሟ ጥሩነሽ ፈይሳ ትባላለች ፎቶ የላትም ለመጨረሻ ጊዜ ያገኘኛት በ1977 ነው በጊዜው የ2 ዓመት ህጻ ን ልጅ ይዛ ነበር አዲስ አበባ የመጣችሁ ከፋ ክፍለ ሐገር ቦንጋ ልዩ ስሙ ቤዳ የሚባል ሀገር የሄደችው እናቴ በጊዜው በጣም ስትፈልጋት ነበር እዛ ሐገር ሚያስተምሩ መምህራኖች ነበሩ ደብዳቤ ትልካለች ይመለሳል ብቻ ምን ልበላቸሁ ከአፈ አትነጥላትም እሷ ን ባነሳች ቁጥር ማልቀስ ብቻ ነው ስራዋ ታናሽ እህቷ ስለነበረች አዝላ ያሳደገቻት እናቴ ናት ስለዚህ በጣም ነው የምትወዳት እባካችሁ የእናቴ አደራ ናት እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ አገናኙን 😭😭😭
@MartaRone
@MartaRone 19 күн бұрын
Yoni yehe program yalnte aywtlgnm yewnt kelbh semt west gebth selmtsraw nefs tezrabtalh benath atker eshi!!!
@EkramHabibiti
@EkramHabibiti 18 күн бұрын
በማንኛዉም ቀን ብንመጣ ያስተናግዳሉ
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr 18 күн бұрын
በሀር ዳር የጠፉኝ አጎቶቼ ሙሀመድ ማህሙድ ዳዉድ ሙስጠፋ ማህሙድ ዳዉድ ፎዚያ ማህሙድ ዳዉድ ስም ከተሳሳትኩ ይቅርታ ግን የሙሀመድን አልጠራጠርም❤😢
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 18 күн бұрын
አረ የአፋልጉኝ ስልክ ቁጥር ስጡኝ የት ነው የማገኘው አገር እስክገባ ወረፋው ይደርሰኛል ብዙ የጠፉ ዘመዶች አሉኝ አክስቴም ሁለት ልጆቿን እንድትፈልግ በዚ እንኳን ላግዛት
@senaittola5346
@senaittola5346 18 күн бұрын
በናታቹ ወንድሜን አፋልጉኝ ስሙ ደርጀ ሹመቴ ይባላል የጠፍበት ቀን ግንቦት 201983 ሰፈር ውስጥ ሰልፍ ነበር የዛን ቀን እንደወጣ አልተመተሰም🙏🏾
@DinoMan-u9z
@DinoMan-u9z 18 күн бұрын
Me lakkofesa isine iratihi aregadhu nafe baresa ase jalatih rabbihi jaha
@waliatube9583
@waliatube9583 18 күн бұрын
ፋሲል ተከስተ ሽመልስ አብቴ ተምራል?
@michaeltekle7228
@michaeltekle7228 18 күн бұрын
Exactly she is not from ethiopia
@elenitesfaye1278
@elenitesfaye1278 17 күн бұрын
አጥናፉ አብርሃም የሚባል ሰው ትግራይ ልጅ ያለችው የሚያውቀው ወይም እሱን የሚያውቅ ካለ ልጅቷ ሴት ልጅ ናት ካለህ እባክህ
@fekirlov
@fekirlov 7 күн бұрын
አብራርተክ ቤትነግርን 23:50
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 18 күн бұрын
የወንድሜ ልጅ ፎዚያ ሁሴን አወል እናቷ መአዛ ሰይድ መሀመድ ትባላለች በ1997 ናዝሬት ይኖሩ ነበር የምታውቋቸው ካላችሁ ተባበሩኝ በአላህ
@lemlemlemlem-p5z
@lemlemlemlem-p5z 18 күн бұрын
እኒድገኝ ላችሁ እመኛለሁ
@AbcAbc-hs1kc
@AbcAbc-hs1kc 18 күн бұрын
በናችሁ አባቴን አፋልጉኝአባቴ ኤርትራዊነዉ መብራቱ ፍስሀ ይባላል እባካችሁ😢😢
@AbcAbc-hs1kc
@AbcAbc-hs1kc 16 күн бұрын
@SamuelTeweldebrhan አረወድሜ እግሊዘኛ አላነብም
@SamuelTeweldebrhan
@SamuelTeweldebrhan 16 күн бұрын
Ebs metat alebih eza bzuh seb ymleketal wry wendime weydemo akotih nagenaleh good luck
@AbcAbc-hs1kc
@AbcAbc-hs1kc 16 күн бұрын
@@SamuelTeweldebrhan አላነብም
@NetsiKere
@NetsiKere 15 күн бұрын
selam ye afalagy perogram betsboch yenaten betsboch leflg beya selkachwn ataw mokeralw gn ayesakalgnm እባካቹ እስቲ ተባበሩኘ ስልካቸውን በመስጠት
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 18 күн бұрын
የእኔም እህት አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች በ1995 አ ም ወደ በአዲሰ አበባ ከተማ ለኖሮ ብላ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅም በተጨማሪ የዛሬ ሁለት አመት ebs ከእህቴ ጋር መጥተን ነበር ለፅሐፌዎች ነግረን ሰሟንና የትውልድ ሀገሯንና የእኛን ሰም አሰሙ ተሰፍሁንና ዋሱ ብርሃኑ አድገህ የወንድምና የእህቷን አሰመዝግበን ነበር ግን እሰካሁን አልጠሩነም ከላይ ሰሟ የተጠቀሰችውን ሰው የምታውቁ አሳውቁን እሰኪ
@michaeltekle7228
@michaeltekle7228 18 күн бұрын
She is not from Ethiopia she is from Eritrea ò tigray
@jaab1582
@jaab1582 18 күн бұрын
Zebene yemibal sew Ambo Guder ketema ale. He has been living there for years. He is homeless/mentally unstable.
@Higy-jx1jq
@Higy-jx1jq 18 күн бұрын
😢😢😢
@fentayesisay952
@fentayesisay952 17 күн бұрын
ሠላም ኢቢኤሶች ምናልባት በአሰብ ከተማ የተወለደች ማህሌት ሲሳይ፣ እየሩሳሌም ሲሳይ እና ወንድማቸው አሸናፊ ሲሳይ የተባሉ ህጻናት ከአሰብ ወደ አዲስ አበባ በ1991 ዓ.ም መጠተን ከትንሽ ጊዜ በኀላ አባታቸው ሲሳይ ተፈራ በሞት ሲለይ በጉዲፊቻ ለአንድ ነጭ ተሰጠተው ነበር እስከአሁን ቤተሰባቸውንም ለመጠየቅ አልተመለሱም
@mariaadaweh5888
@mariaadaweh5888 16 күн бұрын
Yordanos tekle hagos est une trigreen ,elle vivait a Djibouti exactement dans le région obock , elle a été vendu au français
@mariaadaweh5888
@mariaadaweh5888 16 күн бұрын
Ma mère la reconnu
@Brulux-dt8uk
@Brulux-dt8uk 16 күн бұрын
Comment ça ?!
@Brulux-dt8uk
@Brulux-dt8uk 16 күн бұрын
Vendu ?
@mimigetnet4370
@mimigetnet4370 18 күн бұрын
Ene yabate beteseb eyefelekugn beme brhan tebarugn.
@MishaAbdi-e6b
@MishaAbdi-e6b 18 күн бұрын
Enemy agate ketefa betam koytual
@YeheyaTeleha
@YeheyaTeleha 10 күн бұрын
Befor 40 years yemalakaten sis eyefeleku new yeteweledechyw yedero kesel tera a a america gyby acste alat
@DinoMan-u9z
@DinoMan-u9z 18 күн бұрын
Yoni banate awaranye
@selumiYT
@selumiYT 18 күн бұрын
እኔም ወንድሜን እፈልጋለሁ ሰሙ እሸት ወይም ሙሀመድ ሀቢበ ይባላል የትውልድ ቦታችን ጎንደር ዞሪያ ጮሂት ምትባል ከተማ ነው እና ወንድሜ እባክህ እየፈለግንህ. ነው አለሁ በለን ለልጆችህ ሰትል እኔም እፈልግሀለው እባክህ የትም ሁን አለሁ በለን እሸትየ እባክህ እንደወጣህ አትቅር እኔ እህትህ ያሳደከኝ ያሰተማርከኝ ካሚላ ነኝ እባክህ አለሁ በለኝ
@MedinaHussen-i9r
@MedinaHussen-i9r 18 күн бұрын
አላህ ያገናኛችሁ እህቴ እስኪ የኔእህት አሁን ያለሽው መንአልባት ጭልጋ አካባቢ ከሆነ ያለሽው ሰው ልጠይቅሽ አያቴ ናት አስያ ለገሰ ደስታ ትባላለች የኔህ እህት በአላህ ተባበሪኝ 😭😭
@selumiYT
@selumiYT 18 күн бұрын
አሜን የኔ ናት እኔ ሀገር ከወጣሁ ቆየሁ ለዛ ነው አበሸሪ እንጠይቃለን የጭልጋ ልጆች አይጠፈም እጠይቅልሻለሂ እኔም ወንደሜ ጠፈቶኝ ነው
@selumiYT
@selumiYT 18 күн бұрын
አሜን የኔ ናት እኔ ሀገር ከወጣሁ ቆየሁ ለዛ ነው አበሸሪ እንጠይቃለን የጭልጋ ልጆች አይጠፈም እጠይቅልሻለሂ እኔም ወንደሜ ጠፈቶኝ ነው
@MedinaHussen-i9r
@MedinaHussen-i9r 18 күн бұрын
@@selumiYT መርሀባ አላህ ይርዳሽ ሁላችንንም አላህ ይርዳን
@aschalewmengistie1394
@aschalewmengistie1394 19 күн бұрын
ዮኒስ፡አንተ ደግሞ፡ትንሽ፡ለቅሶ ጣል አርግጂ፡አትድረቅ
@אאב-מ4ד
@אאב-מ4ד 19 күн бұрын
😂
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 19 күн бұрын
😅😅😅
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
@እማፍቅርሶልያናእናቴ 19 күн бұрын
😂😂😂😂
@meserettesfaye3309
@meserettesfaye3309 18 күн бұрын
Ewnet new
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 18 күн бұрын
😂ሳልፈልግ ነው የሳኩት
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 18 күн бұрын
👉ተፈላጊ አበበ ሀይሉ ቸኮል ይባላል። * ትውልድ ቦታው ደቡብ ጎንደር አንዳቤት ወረዳ። * የጠፋበት ዘመን በ1970ዎቹ የደርግ ሰራዊት ገብቷል።በወቅቱ አብረውት ዘመቻ የሄዱ ጓደኞቹ የተሠው ወታደሮች መርዶ ለቤተሠብ የመጣ ሲሆን የእርሱ መረጃ ግን ለቤተሠብ አልመጣም። 👉በእርግጥ ወላጆቹ፣እህቶቹ እርሱን በመፈለግ አዝነው ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል።በህይወት ካለህ ወይም ልጆቹ ካላችሁ በፈጣሪ ፈቃድ ብንገናኝ ደስ ይለኛል።
@almazaragaw203
@almazaragaw203 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Passeio de bondinho pelo centro histórico de Santos
11:51
Larissa Roque
Рет қаралды 3