የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 6 / Yebeteseb Chewata Season 8 EP 6

  Рет қаралды 80,288

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 197
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 5 жыл бұрын
#ናና_የምስጋና_ጌታ ናና የምስጋና ጌታ ናና የምሕረት ጌታ ማዳንህ ተገኝታለችና ሰላምህ ተገኝታለችና ኢየሩሳሌም ሆይ ምስጋናን ጀምሪ መለከትን ንፊ ነጋሪት ጎስሚ ሰላምሽ ታውጇል መዳንሽም ቀርቧል ጌታ ሊጎበኝሽ ከበራፍሽ ቆሟል ያልታደልሽው ሀገር ጌርጌሴኖን ሆይ ለምን ተቃወምሽው አምላክሽን ስታይ የከተማውን በር መዝጊያውን ቆልፈሽ ከሩቅ የሸኘሽው ሲመጣ ሰላምሽ የቢታንያ ድንጋይ አንደበት አውጥቶ ምስጋናን ጀመረ አምላኩን ለይቶ ሳርና ቅጠሉ ዘንባባው ሰገደ ፍጥረት ሊያመሰግን አምላኩን ወደደ ሕፃን ሽማግሌው ምስጋናን ሲያቀርቡ ተቆልፎ ነበር ፈሪሳዊው ልቡ ዛሬም በምስጋና ልባችን ይለወጥ የሆሣዕና ጌታ ይመላለስበት #ይቀላቀሉ_ይሄው_ማስፈንጠሪያው ✝✝✝✝✝✝✝✝ ✝@frehaymanote✝ ✝@frehaymanote✝ ✝@frehaymanote✝ ✝✝✝✝✝✝✝✝
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
Etg etg ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰናይትጎንደሪዋየእናቷናፋ
@ሰናይትጎንደሪዋየእናቷናፋ 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@bezuneshababa2832
@bezuneshababa2832 5 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትንያሰማልን
@kubkub7881
@kubkub7881 5 жыл бұрын
የሙስሊሞች እረመዳን በሰላም አላህ ያድርሰን አሚን
@ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ
@ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
Kub Kub አሚንንንን ያረብ
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
አሜን
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
@@ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ አሚንንንንንንያርብ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ 5 жыл бұрын
አሚን ማር ግን መቸ ነው
@madinahmadi7827
@madinahmadi7827 5 жыл бұрын
Kub Kub اللهم امين
@ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ
@ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ። ወበረካትሁ። ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ለተከበረው የረመዳን ወር አላህ ያድርሠን ፁመውም አጀር ከሚገኙት ያድርገን ስደትን በቃችሁ ብሎ ከቤተሠቦቻችን ጋር የምንፀም ያድርገን
@seadaahmeb1153
@seadaahmeb1153 5 жыл бұрын
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ በስላም ሁላቺንም ያዲርስን
@meremehabesheawet8516
@meremehabesheawet8516 5 жыл бұрын
አሚንንንንንኔ አላሁመ አሚን ውዷ እህቴ
@አልሀምዱሊላህሙስሊምነኝ
@አልሀምዱሊላህሙስሊምነኝ 5 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ አላህ በሰላም ያድርሰን በኸይር የምንፆም ያድርገን አሚን አሚን
@jjjyyyy-l5z
@jjjyyyy-l5z 5 жыл бұрын
@@seadaahmeb1153 አሚንንንን ማር
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 5 жыл бұрын
Wealikum Aselam
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ 5 жыл бұрын
አሏህ ሆይ ለእኔም ለጓደኞቼም ኸይሩን ምረጥልን ስደተኞች ነን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብብብብ
@ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ
@ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
Halawiya hsnsn አሚንንንን ሀያቲ
@bvvb4056
@bvvb4056 5 жыл бұрын
አሚን
@mohammedmustafa1719
@mohammedmustafa1719 5 жыл бұрын
አሚን አሚን ውድ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ 5 жыл бұрын
አሚን
@madinahmadi7827
@madinahmadi7827 5 жыл бұрын
Halawiya hsnsn amiiiin
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 5 жыл бұрын
ረመዳን መጣልን ማነው እስኪ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ኢንሻ አላህ በሰላም ያድርሰን ጥሞው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ያረብ
@ማሚኢማኝኚእመጣሊሻለውአድ
@ማሚኢማኝኚእመጣሊሻለውአድ 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@በድሪያይመር
@በድሪያይመር 5 жыл бұрын
አሚንእህት
@medinamohammed9005
@medinamohammed9005 5 жыл бұрын
አሚን እህት
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 5 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@keranikerani7586
@keranikerani7586 4 жыл бұрын
አሚን ኢሻአላህ በሰላም አብሮያድ ርሰን
@ወለተገብርኤል19
@ወለተገብርኤል19 5 жыл бұрын
ውዴ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቸሩ መደሀኒአለም አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@alomalom6671
@alomalom6671 5 жыл бұрын
አሜን ወለተ
@meazifikrtube2783
@meazifikrtube2783 5 жыл бұрын
አሜን
@aubady3233
@aubady3233 5 жыл бұрын
Amen
@tadilatadila3662
@tadilatadila3662 5 жыл бұрын
አሜን
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ድንግልሆይለምኝልን
@ድንግልሆይለምኝልን 5 жыл бұрын
መድሃኔአለም በያላችሁበት ይጠብቃቹ
@merondubai7959
@merondubai7959 5 жыл бұрын
amenn amenn amenn
@selamselam2318
@selamselam2318 5 жыл бұрын
አላህዬ ለሀገራሽን ሰላም ስጠን በስደት ላሉት ወገኖቼ ድረስላቸዉ
@selammeaza7533
@selammeaza7533 5 жыл бұрын
ሲስ ደስ ይላል። የአሰፋ ቤተሰብ ማለት ኩሩ ነገር ነው
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ነፂ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህልን የቤተሰብ ጨዋታንየሚወድ #like
@kassihela4383
@kassihela4383 5 жыл бұрын
OSSAYE BEUTFUL NAME IN HADDIYA LANGUAGE I LOVE IT!
@rahmamurada7890
@rahmamurada7890 5 жыл бұрын
ስወድህ ነፄ በጣም ነው የምታዝናናኝ👍
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ነፂ የሳቅ ምንጭ እንዴት እኮ እንደምታዝናናን ለኛ ይመችህ እረጅም ዕድሜ ተመኘሁልህ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
1 ga wow selam nasy😍
@eframewolde8716
@eframewolde8716 5 жыл бұрын
Osaye iyaya simishn edatikayer yimachish 💖💖💖👈👈👈
@messyzewd168
@messyzewd168 5 жыл бұрын
ነጺ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ በጣም ፖዘቲቭ ነህ ዘና ታረገናለክ
@aninaomer4411
@aninaomer4411 5 жыл бұрын
ለኔ ነፂየ ምርጥ ነዉ ከሀሳብ ከጭንቀት ነፃ እሚያደርገኝ ምርጥ አክተሬ ነዉ
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል 5 жыл бұрын
ለአለሙ ቤዛ ለቀራኒዮ ንጉሥ ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሀኒአለም አመታዊ የክብር በአል በሰላም በጤና እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤🙏🙏🙏 ነፂ እንኳን በደህና መጣክ
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ 10 ነኝ እንኳን ደህመጣቹህ እስኪ ነፂን የሚወድ ላይክ ግጩ ቸሩ መዳሀኒአለም በያለንበት ይጠበቅን ያሰብንው ይሳካልን የሀገሬ ልጅች እወዳቹሀለሁ ሰላማቹሁ ይብዛ
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ቆይ ለእኔስ መቸ ነው የምትሸልመኝ ነጺ የእኛ መልካም
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ነጺ ምርጥ የድብርት መድሃኒት እንካን ደህና መጣህልን
@merondubai7959
@merondubai7959 5 жыл бұрын
😂😂😂😂yena astwayy
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት አመሻቹ ውድ ያገሬ ልጆች በመላው አለም ምትገኙ እኔ ደና ነኝ ክብሩ ይስፋ አረብ አገር ለሚኖሩ እህቶቻቺን ምትሳደቡ ሰዎች ከሰው በታች ያሳድራቹ ወገባቹ ይስበራቹ ከምሬ ነው እሳቸው ሰርተው ለመለወጥ እንጂ ሰው ሊያዋርዳቸው ሊሰድባቸው አይደሉም የተሰደዱ ጸዴ ቅዳሜና እሁድ
@laylasaada9798
@laylasaada9798 5 жыл бұрын
ላይክ ግጪኝ ወፍራም ነበርኩ ቀጠኩ
@wellotube8381
@wellotube8381 5 жыл бұрын
ክክክክ ጉድ በል ጎንደር
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 5 жыл бұрын
አረ ለኔም ነገሬኝ የማቀጥን ማር ካለ
@hizx330
@hizx330 5 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ወላሒ ፈገግ አደረግሽኝ ይመቸሽ አቦ ጀግና
@ejgneshadino4944
@ejgneshadino4944 5 жыл бұрын
ለኔም ሹክ በይኝ መቀነስ እፈልጋለሁ
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 5 жыл бұрын
የቀጠንሽበትን ምክኒት ንገሪኝ ላይክ እድገጭሽ
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ነፂየበጣምታሥቃለህአተና ሃንየፕሮግራማችሁበጣምያዝናናኛል አላህይጠብቃችሁ
@skathayu8346
@skathayu8346 5 жыл бұрын
ነፂ የሳቅ ምጭ እዴት እኮ እደምታዝናናን ለኛ ይመችህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 5 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@hannu7898
@hannu7898 5 жыл бұрын
Osaye confidence des yilal
@የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
@የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 жыл бұрын
ኦሳየ አሳቅሽይ እህቴ/
@buluculu1945
@buluculu1945 5 жыл бұрын
I read all comments, all about religion but this is a public game & you can say something about the game, the leader & participates or audience.
@teebahaqeel4623
@teebahaqeel4623 5 жыл бұрын
Nete yarda lej yemciehe
@Man-tb8gu
@Man-tb8gu 5 жыл бұрын
ክክክክክክ የምስጥ አገላለፅ ተመቸኝ
@negishtube3519
@negishtube3519 5 жыл бұрын
Ere gudi eko new ስስይ ayineye wisti gebitewali mni yishaleingali netse mela beleing yeniye sakita edimiye enu tienu yisiteh.😘
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
እረ በሳቅ የሌባ አይነ ደረቅ እሚለው ላይ ክክክክ
@dyetube8616
@dyetube8616 5 жыл бұрын
Eere enem enat hinistan betam new yemadeniqew
@ውዴመኖርህያኖረኛል
@ውዴመኖርህያኖረኛል 5 жыл бұрын
እረጉድ ነው ዛሬ ጁሙአ ሽቃሊት ጥግረራ ላይ ናቹ ጭር አለ ሸቃሊቶች ባንኖ ማን ይኮምት ነበር ዌል ነፅዬ የኛ የሣቅ ምንጭ
@merondubai7959
@merondubai7959 5 жыл бұрын
achs min ltbay new
@ውዴመኖርህያኖረኛል
@ውዴመኖርህያኖረኛል 5 жыл бұрын
@@merondubai7959 ማዳምሽ ነኝ ምን አናደደሽ ሸቃላ ማለት ሰራተኛ ማለት ነው ስድብ መሥሎሽ ነው ሢሥቱ
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 5 жыл бұрын
@@ውዴመኖርህያኖረኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 жыл бұрын
ወይኔ አክስቶዎቼ ታሽነፍ እና ኦስዬ አይዘችሁ እሁንም ሞክሩ አንድ ቀን ታሽነፍለችሁ
@aman6k341
@aman6k341 5 жыл бұрын
የዛሬው ከባድ ነው ቀጣዩን ሳምንት ቀለል አርጉላቸው
@ኣዶኤፍሬም
@ኣዶኤፍሬም 5 жыл бұрын
welcome
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
well cam nesi ዋውዛሬ37ነጺ ምችት ይበለህ የሣቅ ምንጭ
@hellahellapen5595
@hellahellapen5595 5 жыл бұрын
well come nesi
@siscotube3412
@siscotube3412 5 жыл бұрын
What language is he talking?
@abdukemissie7225
@abdukemissie7225 5 жыл бұрын
Yih ya hilena meznagna bota new s7 geza yashanafawu tiru tukus weha yitatebal
@Semira109
@Semira109 5 жыл бұрын
We llcome
@egzaberfiqirenewangel1388
@egzaberfiqirenewangel1388 5 жыл бұрын
Well come natsi
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
እስኪ እዴኔ የመረረዉ አለ ላይክ በሉኝ ዴአ አርጉልኝ ዴሞ
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 3 жыл бұрын
ስለ ክልል ያስረዳሃው ግራ ለገባቸው ፓለቲከኞች መሳቂያ ሆኑ ስራ የለ ስለ ክልል ያወራሉ አረ በሳቅ
@agameeyuadey120
@agameeyuadey120 5 жыл бұрын
Uffff Besnt amete zare 1 honku des yemil program new
@belayshow3294
@belayshow3294 5 жыл бұрын
Welcome
@samsungphone4827
@samsungphone4827 5 жыл бұрын
ነዒ ማስታወቂያው አላበዛህውም የምሬ ነው
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 жыл бұрын
ኮይሳ ምንድነው ? ሰላም ናችሁ ወይ ?
@እናቴሂወቴቱብ
@እናቴሂወቴቱብ 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@samerazayna3717
@samerazayna3717 5 жыл бұрын
ጎሰዬ ስታምር❤
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
ክክክ
@kamilame7875
@kamilame7875 5 жыл бұрын
እኔ ላሚን ስትላቁት አይማጠልንም
@kamilame7875
@kamilame7875 5 жыл бұрын
እኔ በጠም ነዉ ሙዉደዉ
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 жыл бұрын
ነፂ ማኛ ስወድህ ዘናነዉ እምታደርገኝ 💖👍👍
@martaz9311
@martaz9311 5 жыл бұрын
ነጺ ምርጥ ሰው እንካን ደህና መጣህልን. የቤተሰብ ጨዋታ ከወደዳችው ወደኚ ቻናል ጎራ በሉ.
@hamdaali2734
@hamdaali2734 5 жыл бұрын
ነፂ ስወድክ
@zuzubetbaba1503
@zuzubetbaba1503 5 жыл бұрын
👍
@hiwohiwot9446
@hiwohiwot9446 5 жыл бұрын
hy netsi
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Ena sliwashe 7teja negn like gechugn. Zara shekalochi yeti hedachuh new?
@ousmanhaje126
@ousmanhaje126 5 жыл бұрын
ጥያቄው አድሎ አለበት
@alekavrgen9375
@alekavrgen9375 5 жыл бұрын
well
@Ageri2
@Ageri2 5 жыл бұрын
ነፃነት እኛስ የይቱብ ተመልካቹችህን ምን ትሸልመናለህ..በል ማስተርስ የሚማርውን ልጂ አስተዋውቀኝ.
@demospaewe2888
@demospaewe2888 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@DesTubeWorld
@DesTubeWorld 5 жыл бұрын
1gna like like like
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 5 жыл бұрын
Wuy lenezih hulet unversty temariwoch sibal inkuanim alalefu wey anegager teletetubn iko
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ 5 жыл бұрын
ማር
@mareking6332
@mareking6332 5 жыл бұрын
w!!ኦሰዬ
@menamelakuweletebrhan639
@menamelakuweletebrhan639 5 жыл бұрын
ወልካም
@eliyasgetahun9866
@eliyasgetahun9866 5 жыл бұрын
ነፃነት አንተ ላወራኸው እኔ ደከመኝ ማስታዋቂያው አልበዛም
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
አር ይሄ ነገር ለምን አመለጠኝ🙄🤔ነፂን በጉጉት ስለምጠብቀው ነው ወይስ🤔
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
አቦነፂ ልፍላፈህቀነስ ይበል
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 5 жыл бұрын
ነጲ ወልካም
@zinashhaile2232
@zinashhaile2232 5 жыл бұрын
Netsanet poletika beante aymirbihim 🙄
@eyeruseyerus2380
@eyeruseyerus2380 5 жыл бұрын
Selam
@ቤቴልሄምጎንደሬዋ
@ቤቴልሄምጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
እስኪ ነጻነትን እምትወዱ እነማን ናቹ መጣላቹ ፈታ በሉ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ክክ እረ ነፂ አሳካኝ እኮ ዊ
@ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ
@ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ 5 жыл бұрын
ሳውድ ጅዳ ስራ ፈልጉልኝ በአላህ
@kaledai6105
@kaledai6105 5 жыл бұрын
መኪናው ስም የለውም
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 5 жыл бұрын
ዌልካም ነፂዬ
@mmmmaaa247
@mmmmaaa247 5 жыл бұрын
አንተ ለወራህው እኔ ደከመኝ ቀስ ብለህ አታወራም እዴ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@msandsmbesetcell9286
@msandsmbesetcell9286 5 жыл бұрын
❤️❤️😁😁😁😁
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ክክክክክበሣቅ
@ፈይሩዛኑርየ
@ፈይሩዛኑርየ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ መታወቂያ ቀንስ እንደ
@መጨረሻይኣጸብቀለይ
@መጨረሻይኣጸብቀለይ 4 жыл бұрын
እንደ ኢሰያስ የኤርትራ ይገድላል ትህቲ ምድሪ የስፍራል
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 жыл бұрын
ነጺ ዌል ብለና ያገሬ ልጆች ስላማቹ ይብዛ😘😘
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 5 жыл бұрын
Walle
@አለህብቻበቂናዉ
@አለህብቻበቂናዉ 5 жыл бұрын
3
@firdousfasika6207
@firdousfasika6207 5 жыл бұрын
ዱባይ ያላቹ አናግሩኝ ችግር ውስጥ ነኝ
@በድሪያይመር
@በድሪያይመር 5 жыл бұрын
ምን ሆነሽ ነዉ እህት
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 5 жыл бұрын
ምን ሁንሺ ማር
@bzuneshkebede9459
@bzuneshkebede9459 5 жыл бұрын
ሀይነፂ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
Kikikikik
@ousmanhaje126
@ousmanhaje126 5 жыл бұрын
ሁሌየ ለአነዚህ ቀላል ጥያቄ ነው እሚጠይቋቸው አድሎ አለበት አስተካክሉ
@samirasadeq7644
@samirasadeq7644 5 жыл бұрын
Nasisha.siwodik
@samirasadeq7644
@samirasadeq7644 5 жыл бұрын
Ymwod.saw.Layik.Yadirg
@binihaile4984
@binihaile4984 5 жыл бұрын
ወሬኛ ነገር ነህ አይደል ??? ቶሎ ብለህ ጥያቄህ አትጠይቅም
@sosenayegonderlijneg2933
@sosenayegonderlijneg2933 5 жыл бұрын
Selam
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 9 МЛН
የኔ ቅመም እድግ በይልኝ!!
5:58
Belayneshiwujira
Рет қаралды 10 М.
"ጦርነት ይቁም!"፣ "ውይይት! ንግግር! ድርድር! አሁንም ድርድር!"
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.
ዲዚ   በ20:30 ቀረበች
1:20
Helena
Рет қаралды 200