"ይትባረክ አማርኛውን የኬንያ እንግሊዝኛ አደረገው "... ብራዳ 🤣 //ማን ያሸንፋል?//SE1 EP8

  Рет қаралды 47,045

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 41
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ፋንትሽ ስወድክ አድናቂክ ነኝ ስራዎችክ ሁሉም ይመቹኛል ትችላለክ በጣም ትወና❤😍👍👏🙏
@adeydramawithyoutube8484
@adeydramawithyoutube8484 Жыл бұрын
እና ውሸት ይችላል ማለት ነው
@familypromotion9552
@familypromotion9552 11 ай бұрын
ወንድምነት የስኬት ባለቤት እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ አቤላዬ❤❤❤
@meskelubade4369
@meskelubade4369 Жыл бұрын
ኧረ ሣቅ ሞትኩ እኮ😂😂😂ደሞ በእንግሊዘኛ ስሙ እየጠሩ በአማሪኛ የሚመልሱት ነገርሽ😂😂 ይህ የምልክት ጥያቄ ነው የቋንቋ😅😅
@yabuyemerkatow_1216
@yabuyemerkatow_1216 Жыл бұрын
አብሌክሶ አንቺ መድረክ ምሪ ምርጥዬ ይመችሽ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
😂😂😂በጣም ደስይላሉ አበሶች የሚያሸንፉ መስሉኝነበረ ከአጀማመራቸው ለካስ መጨረሻየን አሳምርልኝ ኖራእል የሚባለው 😂😂
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
😂😂😂
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ፋንቱዬ እንዴት እንዴ ምወድህ❤
@sanaasanaa-ue1je
@sanaasanaa-ue1je Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ወይኔ ፍንትሽ እንዴት እንደምወደው ምነው ጠፍህ❤❤❤❤❤
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት እደሳኩ አለቀ
@adeydramawithyoutube8484
@adeydramawithyoutube8484 Жыл бұрын
አዘጋጅ ኪችን ውስጥ እንደሚያድር አውቀናል
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
የውነት በሳቅ ፈታ አረጋችሁን😂😂
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 9 ай бұрын
ፋንትሽ በጣም ነው የምወድህ ትወናህ ዪመቸኛል በዚሁ ቀጥል 😂😢😮😅
@chelsea4307
@chelsea4307 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰጋቱራ ከብቶች የሚበሉት አለ 😂😂😂😂
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
አቢኔዘር ❤❤
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
Wow betam mirt fantisheya sewedik minem sira becha sira yamral yante film all
@alganeshasferaw5873
@alganeshasferaw5873 5 ай бұрын
ፋንትሽ ትወኒ ትችላለህ አክቲንግህ ዪመቸኛል እወድሀለው🙄❤💀😁
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 9 ай бұрын
በሌላ ቋንቋ ስሙን መጥራት አይቻልም ከጠሩት በአማረኛ ይፈቱና ይጠሩታል
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
😂😂ይመቻችሁ
@yosephubuntu
@yosephubuntu Жыл бұрын
መኝታ ቤት ውስጥ ምን እንደሚሰራ አላውቅም 😂😂😂
@YaasminMaxamuud
@YaasminMaxamuud Жыл бұрын
❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣
@user-jq8pm2rw5j
@user-jq8pm2rw5j 8 ай бұрын
😂😂😂😂ጦጢቶች
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
ኧረ ታስቃላችሁ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-dw6lb8kd2i
@user-dw6lb8kd2i 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@selamtesfaye3496
@selamtesfaye3496 Жыл бұрын
Endt endemwedachu eko❤
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Fantshi betam nw yamewodeh
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 11 ай бұрын
እንድዚህ ስቄ አላቅም
@UmbemniGal-fl7fn
@UmbemniGal-fl7fn 11 ай бұрын
የምር እነ ይትቤ ይመቻችሁ
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt Жыл бұрын
አሌክስ ያራዳ ልጅ
@shemsedinassen7121
@shemsedinassen7121 Жыл бұрын
tyakywn be english memeles ayichalm hayyyyyyyyyyy
@Guma1713
@Guma1713 Жыл бұрын
translation aderegut eko wudidirun
@user-qo9xs1bl2h
@user-qo9xs1bl2h Жыл бұрын
ዮናስ አሰፋ ናአለምሰገድን
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
ግን ለምን እንደ በፊቱ በምልክት ብቻ እማታደርጉት በጣም አሪፍ ነበር
@andualemgazhan334
@andualemgazhan334 Жыл бұрын
ትርጉም በአማርኛ የሚስጥ ከሆነ ...ተዛማጅ ቋንቋ መምረጥ እይሻልም
@ismailezra5808
@ismailezra5808 Жыл бұрын
Chewtaw Arif nw gn azegaju qeld batqeld teru nw
@dawudyimam226
@dawudyimam226 Жыл бұрын
ጫዋታው ይመቸኝኛል አጫዋችግን አላገኘም አይችልም. ሌላሰው አጣችሁ
@ismailezra5808
@ismailezra5808 Жыл бұрын
@@dawudyimam226 እውነት ነው ምንም ኣይችልም
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 9 ай бұрын
አረ ታው በሰው እንጀራ ጣልቃ አትግቡ
@ismailezra5808
@ismailezra5808 9 ай бұрын
@@zahrahmohemd3204 መች ገባን ዛህሪ
@MercyBizu
@MercyBizu 11 ай бұрын
እኔ የምለው የዛሬው ውድድር የማስረዳትና የመረዳት ብቃት መፈተኛ መሆኑ ቀርቶ እንግሊዝኛ ቃላትን በአማርኛ መተርጎም ሆነ እንዴ???? ወይስ ይሔም ሙስና መሆኑ ነው፡፡ አዘጋጁ የዚህ አይነት የወረደ ነገር ድጋሚ እንዳይለምድህ፡፡
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ዳይሬክተር ተብዬዋ የጉበት ስራ ምን እንደሆነ እንኳን አታውቅም እንዴ? ጉድ ነው ዘንድሮ እኮ ወይ ዳይሬከተርና ሆስቲንግ እንዲ ቀልድ ሆነ:: Take 5 ማለት እሚያህላት የለም:: ወሬ ብቻ
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 29 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
ሴሰኛ አለቃችን !! - በጣም  አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
6:01
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 71 М.
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 699 М.
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,9 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 3,6 МЛН