ግርማ ተፈራ እና አበባ ደሳለኝ "ተው ዘገየህ " የመሀሙድ አህመድ እና የሂሩት በቀለን ተወዳጅ ሙዚቃን //ልዩ ዝግጅት//

  Рет қаралды 88,785

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 152
@keri6611
@keri6611 2 күн бұрын
የዚህ ሙዚቃ ደባሪ ፓርቱ ማለቁ ብቻ ነው።💛 nostalgia
@Didi-i5b
@Didi-i5b 2 күн бұрын
😂
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 6 сағат бұрын
ጥሩ ብለሃል
@kalukidan8969
@kalukidan8969 2 күн бұрын
ከዘር የፀዳ ዘፈን፤ ከዘረኝነት በፀዱ ሰዎች ሲዘፈን እንዴት ያምራል፡፡ ኑሩልን
@TomasTsgaye
@TomasTsgaye 2 күн бұрын
ሁለታቹሁንም በጣም ነው የማደንቃቹህ እረጅም እድሜ ይስጣቹህ አብዬ በጣም ጠፍተሻል ይሄን ድምፅ ተጠቀሚበት ለኛም እዘኝልን ቶሎ ቶሎ ልቂቂብን❤❤
@tianastyle2139
@tianastyle2139 11 сағат бұрын
አቤት ደስ ሲል በልጅነት የማውቀው ዘፈን 2 መሀመድ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ❤
@mebrahtubahta9274
@mebrahtubahta9274 2 күн бұрын
አበባ ደሳለኝ የእውነት ኢትዮጵያዊት
@GorbeAbas
@GorbeAbas 2 күн бұрын
ይገርማል ሳልኖርበት እንደኖርኩበት ወደ ኋላ ተመልሼ የሚገርም ትዝታ ውስጥ ነው የምገባው ❤❤❤❤❤❤❤🎉ሁለታችሁም ትችላላችሁ
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 2 күн бұрын
ዘመን የማይሽረው ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የነበረ የሙዚቃ ቃና ነው ሁለታችሁም አበባ ደሳለኝ እና ግርማ ተፈራ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁይስጣችሁ💚💛❤🌹🌹🌹🌹
@demismariam969
@demismariam969 Күн бұрын
ይገርማል አበባ ቁርጥ ብዙነሽን ሆነችብኝ በጣም ደስ የሚል ነው👌❤ ግርማና አበባ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 сағат бұрын
Wow wow wow! Abeba miry voice, mirt enkisikase with great smile. I love this song much. Embayen afesesachihut.
@munakasim4411
@munakasim4411 2 күн бұрын
አባባዬ ከዬት መጣሽልን የኔ ፍልቅልቅ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@queenofsheba871
@queenofsheba871 2 күн бұрын
መሃሙድ በጣም እድለኛ ነው ሳይሞት በህይወት እያለ ይሄን ክብር በማየቱ። የማዝነው ለነሂሩትና ብዙነሽ ለመሳሰሉ ብርቅና ድንቅዬ አርቲስቶቻችን ማንም አስታዋሽ በማጣታቸው ነው!!
@tesgatube633
@tesgatube633 2 күн бұрын
እደዚህ ወዝ ያለ ሙዚቃ ድሮ ቀረ ለጆሮ ለስለስ ብለው አደበትን በእውት የሚለቱ እራስን የማግኘት ጥፍጥና አላቸው❤
@AweyetuStudio
@AweyetuStudio 23 сағат бұрын
ግርማ ና አበባ ጥምረታቸዉ አሪፍ ነዉ በስቱዱዮ እንደገና ይስሩት
@mimialam9805
@mimialam9805 2 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ድምፅ ስርቅርቅ የማይቀየር ፍቅር የሆነች
@ጆርናታmedia
@ጆርናታmedia 15 сағат бұрын
አበባ ልዩ ነሽ ይበልጥ በዚህ ሙዚቃ ነፍሴን ነው ያስደሰታችሁት ❤❤
@ZikieShimelis
@ZikieShimelis 2 күн бұрын
እንዲህ ውብ ዜማን የሚያሰሙንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@SimretKebede-o6o
@SimretKebede-o6o 2 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሜሰኝ ወደ ሓላ መለስ የሜረግ ዘፈን ነው ጥሩ አርጋቹ ተጫውታቹታልጋሽ መሀሙድም ደስብሎት አንዳሳለፈ አርግጠኛነኝ ከብር ለማሀሙድና ለብዙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfindejene8353
@mesfindejene8353 2 күн бұрын
ጋሽ መሃሙድ አህመድና ሂሩት በቀለ ናቸው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 күн бұрын
እናከብራችኃለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@mohamedsultan4893
@mohamedsultan4893 Күн бұрын
አበባ እና ግርማ ሀሪፍ ቅንጅት ነዉ ባንዱም ልዩ ነበር በጣም ደስ ይላል
@Jerry-e27
@Jerry-e27 2 күн бұрын
ግርምሽ እና አበባ እደ ጋሼ ለክብር ያብቃቹ 😍🤌🏼
@Orange06909
@Orange06909 2 күн бұрын
መስተዋልና አበባ ደሳለኝ በጣም ይምሳስላሉ ::
@TaddyTaye
@TaddyTaye 2 күн бұрын
አሜን
@adonawitsamuel
@adonawitsamuel 2 күн бұрын
በትዝታ አወዛወዛችሁኝ። ህይወት ያለ ሙዚቃ ለቃ ታስጠላች? ጥበበኞች ስለአበርክቶአችሁ እናመሠግናለን።
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 2 күн бұрын
ሁለት ጨዋወች ግርማ እክብርሐለሁ አባትሕን ስለተካሕ
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 7 сағат бұрын
ፖለቲከኞች ሆይ እባካችሁ የድሮዋን ኢትዮጵያን መልሱልን😢😢😢😢
@abebedebie3557
@abebedebie3557 21 сағат бұрын
አበባ ሁሉንም የሰጠሽ ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከሙሉ ቤተሰብሽ ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ🙏
@hareggebre
@hareggebre 15 сағат бұрын
አሜን ፫ 🙏💯
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Күн бұрын
Abebaye ende semesh Abeba yehonsh leje omg what an amazing voice both of you are amazing 🙌🏼👏👏👏👏👏
@TaddyTaye
@TaddyTaye 2 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው ።🏆🏆🏆👑👑👑
@terhasberhane71
@terhasberhane71 2 күн бұрын
የድሮ ዘፈን በሰላሙ ጊዜ ወድም ወድሙን ሳይገድል
@peacelove4778
@peacelove4778 2 күн бұрын
😢😢😢😢
@marmar803
@marmar803 2 күн бұрын
በጣም ትክክል እንዳሁን በአውሬ ሳንወረርና, የአራዊት መንጋ ምድሪቱን አሳተዳድራለሁ ብሎ ማረድ ሳይጀመር 🥵😡👹🤬👺🥹
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ Күн бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@birukayele04
@birukayele04 22 сағат бұрын
😢😢😢
@MisrakKibret-l1d
@MisrakKibret-l1d Күн бұрын
ዋው ምርጥ ጥምረት እድሜ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mintetad2000
@mintetad2000 2 күн бұрын
ግርምሽም አቢቲም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ሥራ ነው !
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 2 күн бұрын
አቢ ድምፅሽ ልዪ ነው ግረማም እንዲሁ
@AstuAstu-y6x
@AstuAstu-y6x 2 күн бұрын
አብዬ የኔ ውድ ትችያለሽ እኮ ❤❤❤❤
@limenehtebabal5518
@limenehtebabal5518 2 күн бұрын
እርጅኝ አብሮ አደጌ አቢቲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@enawgawtadesse7641
@enawgawtadesse7641 2 күн бұрын
Abeba Desalegn is one of my favorite female Artists
@benyamgirma
@benyamgirma 2 күн бұрын
ይህን ዘመን አልደረስኩበትም ግን ሳስበው በክፉ ሳይሆን በፍቅር የምንተያይበት ነበር!!❤😂
@layan9260
@layan9260 2 сағат бұрын
😂😂😂
@Tigistzeleke-v6y
@Tigistzeleke-v6y 2 күн бұрын
ምርጦቹ በስመአም ስወዲቹሁ አበባ ስወድሽ እኮ አይ ድምፅ ኑሩልኝ
@sibarksibark1247
@sibarksibark1247 Күн бұрын
Abeba is such an underrated talent. Wow
@tigistgiwe6168
@tigistgiwe6168 Күн бұрын
በጣም ደሰ የሚል ድምፅ wawww
@Jenberu-c9g
@Jenberu-c9g Күн бұрын
በጣም ደሰ የሚል ድምፅ ነው!!ለዛ ያለው ኩልል ብሎ የሚገባ!!!
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 2 күн бұрын
ጋሽ መሀመድ መቼስ እንዴት ደስ እንደሚለዉ እድሜ ይስጣቹ
@Henok-z2t
@Henok-z2t 16 сағат бұрын
ደስየሚል ጥምረት ❤❤❤
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 2 күн бұрын
My Powerful Ethiopians, we will establish the Ethiopia ayzon enberta !! ❤ Wetatoch benhonm tezetachun tenkeken enakalen...Egzaer yetebekelen
@wondemenehseyfe865
@wondemenehseyfe865 2 күн бұрын
Can't stop of hearing this music, Abeba she's amazing as always, a very few in generation I feel she in place of Hiruta and the legends , I believe , wish she deserves & worth all the conforts to make her loveable music.
@Mesfin5
@Mesfin5 2 күн бұрын
ግሩም ድንቅ ቅንብር ልዪ የወፎ ዝማሬ
@eshaiY
@eshaiY 2 күн бұрын
ስንቴ እንዳዳመጥኩት በስደት ላይ ያላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😊😊😊
@WaleBir
@WaleBir 17 сағат бұрын
Ezih hager wstim sidet beyiw mengistachin endezegaw ayayen zmblen yhen tium zema enatatim
@Tamratabebe-e4t
@Tamratabebe-e4t 14 сағат бұрын
amen🙏
@Tekleyohanis-g3o
@Tekleyohanis-g3o 4 сағат бұрын
እንዴት ድንቅ ነው !!
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 2 күн бұрын
ያኔ ድሮ ሰው ሳይረክስ የተዘፈነ ዘፈን አሁንማ መዘግዬቱ ሳይሆን ሞቱም ቀልድ ሆነ😢😢😢😢😢😢
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 күн бұрын
የተለዩ ችሎታ ያላቸዉ ዘፋኞች ስትችሉ
@MohammedSeid-x8c
@MohammedSeid-x8c Күн бұрын
ኦኡህህህህህ ሁለቱም እፁብ ድቅ ❤❤❤
@KonjetKonget-g2h
@KonjetKonget-g2h 2 күн бұрын
Good 👍 God bless you all ❤
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h 2 күн бұрын
Wow lovely voice!
@hareggebre
@hareggebre 15 сағат бұрын
አባቲና ግርማ በጥምረት እንደምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን በነካ እጃችሁ አስደምሙን🙏
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ Күн бұрын
የሚገርም ድምፅ በውነት አበባ
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh Күн бұрын
በጣም ግሩም ድምፅ አላቸዉ.❤
@susansusan3329
@susansusan3329 2 күн бұрын
ዋውውው አንደኝያ ነቸው❤❤❤❤❤❤
@dejenereda8976
@dejenereda8976 Күн бұрын
I love two of them(Girma&Ababa)
@amanbekele1181
@amanbekele1181 2 күн бұрын
አበባ ትለያለሽ ❤🎉🎉🎉🎉ግርምዬም ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@babuabush6590
@babuabush6590 18 сағат бұрын
Omg ... she is super talented!
@Emode-v2e
@Emode-v2e 56 минут бұрын
አበብዬ ስወድሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
@zalam6676
@zalam6676 Күн бұрын
ሁለቱም ስወዳችሁ ኑሩልን
@EyobMitiku-v2c
@EyobMitiku-v2c 6 сағат бұрын
አበባ ደሳለኝ❤ ❤❤
@AyichewAmanuel
@AyichewAmanuel Күн бұрын
Abeba yene tizta anchen bemayete timecheghe❤❤
@enyewmekonnen572
@enyewmekonnen572 2 күн бұрын
Vety Nice
@birukayele04
@birukayele04 22 сағат бұрын
የሙዚቅ ኃይል።።።ወሰደኝ እኮ
@sisaywerotawyeshitla6096
@sisaywerotawyeshitla6096 Күн бұрын
ገራሚ ጥምረት !
@TerseyTersey
@TerseyTersey 2 күн бұрын
በስማም ድምፅ ጤናቹን ይስጣቹ
@TadlaDavid
@TadlaDavid 2 күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eshetufente1118
@eshetufente1118 Күн бұрын
Wow amazing you are ours icons
@aschalewargaw5370
@aschalewargaw5370 2 күн бұрын
ወይ ጉድ ደስ.ስትሉ
@ተሥፋሁንዓለምነው
@ተሥፋሁንዓለምነው 18 сағат бұрын
Abeba Ewnetm abeba❤
@tube5630
@tube5630 2 күн бұрын
ኧረ ምን ልሁንላችሁ ..የ አበባ ደሳለኝ መጥፋት ግን ሁሌም ያሳስባል ይሄን ድምፅ በድጋሚ አልበም ብናገኘው
@consciousLife777
@consciousLife777 2 күн бұрын
አበባ ደሳለኝ ያልተዘመረላት ንግስት❤❤❤
@tewodrosferede5775
@tewodrosferede5775 Күн бұрын
ሂሩት በቁሟ እያለች አበባን ተክታለች! ምርጥ አበባ❤🎉
@Wonders_win
@Wonders_win 2 күн бұрын
Wow❤Abity... Wow Girmish❤...ዝም ...
@HappyDubala-nd3qk
@HappyDubala-nd3qk 2 күн бұрын
😊❤ mohamud
@rahelemeshaw3684
@rahelemeshaw3684 2 күн бұрын
አብዬ በጣም የምትደነቂ ነው አይ ሂሩት ነፍስሽን ይማረው
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h 2 күн бұрын
Wow❤
@Eathen1112
@Eathen1112 21 сағат бұрын
❤❤❤ ❤❤❤
@TigistLemma-ij8qr
@TigistLemma-ij8qr 2 күн бұрын
Ye ande sefer lejoch nachew .❤❤
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 2 күн бұрын
ለአንጋፋው ሙዚቀኛ ጋሼመሐሙድ አህመድ እረ ዝም እድሜና ጤናን ይስጥው ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችና አስተባባሪዎች እናመሰግናችህኻለን እግዚአብሔር እረ ዝም ህድሜና ጤና ይስጣችሁ
@FoziyaEdris-k9t
@FoziyaEdris-k9t 3 күн бұрын
መጥተናል እኛም በሰአታችን ቤተሰብ😂😂😂❤
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 6 сағат бұрын
ወደ ነፃነት መለሰ እየሄደ ነው ቅላጼሽ ጎተትሽው
@حواسراج-و2ق
@حواسراج-و2ق 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@GetahunNegusse-e8t
@GetahunNegusse-e8t Күн бұрын
እጅግ ታምራላችሁ
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 2 күн бұрын
Wow wow beka techelalachehu 👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Sinu-d7v
@Sinu-d7v 3 күн бұрын
❤🎧
@muhamedYenasew
@muhamedYenasew 2 күн бұрын
አበባ❤🎉
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 2 күн бұрын
😍😍😍
@kalukidan8969
@kalukidan8969 2 күн бұрын
ሰይፉ ይህን ሾው ካቆመ እንዴት ነው የምንሆነው፤ ጨነቀኝ እኮ! ማንስ ይተካዋል?
@chuchuyeshitla7733
@chuchuyeshitla7733 Күн бұрын
🥰🥰🥰
@MeskiyaMusefa
@MeskiyaMusefa 2 күн бұрын
ድሮ፣ሁሉንም፣ነገር፣ይናፍቃል፣እድሮ፣ቢሆንስ
@MeskiyaMusefa
@MeskiyaMusefa 2 күн бұрын
🎉❤❤❤❤
@AzmirAmeha-bw9xs
@AzmirAmeha-bw9xs 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@etsyliben2126
@etsyliben2126 2 күн бұрын
Yefersay lejoch ❤
@lioulewnetu4243
@lioulewnetu4243 2 күн бұрын
🎉🎉🎉
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 20 сағат бұрын
አበባም ግርማም ቆንጆ አድርጋችሁ ስለተጫወታችሁት እናመሰግናለን ።ወደሃላ ከሰላሳ አመት በፊት መለሳችሁን ጋሽ ማህሙድ ለዚህ እድል በመብቃትህ ደስ ብሎናል እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@YohannesKebede-w4s
@YohannesKebede-w4s 2 күн бұрын
Wow wow yemgerme nw
@Lore9072
@Lore9072 2 күн бұрын
የነሱ ዘምን ላይመስ ሄዷልና በዚሁም በህበረት እምነት፣ ቋንቋ ሳንልን ተዋደን የኖርንበትን ኢትዮጵያዊነትን እንሰናበተው።
@telosmart3401
@telosmart3401 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
@fitsumteshome-op9pi
@fitsumteshome-op9pi 17 сағат бұрын
Abeba endate endemewedesh yena derebaba
@TesfayeBorena
@TesfayeBorena 2 күн бұрын
ድምፀ መረዋ እህቴ, ያገሬ ልጅ, አበባዬ ስወድሽ የሚለው ቃል አይገፅልኝም ደርባባዋን ሒሩት በሐገር ልብስ ተሽሞንሙና በዐይነ ህሊናዬ አስቃኘሽኝ የሒሩትዬ ዘፈኖችን እኮ ከሷም አስበልጠሽ እንደዘፈንሻቸው ይታወቅሻል ? ድምፅሽ ብቻ አይደለም ብቃትሽ ትህትና,እክብሮት, ፍቅር በጠቅላላው ስው የሚያሰኙሽን ባህሪያት የተላበሽ ነሽ ብዬ አምናለሁ:: ነሽ አይደል ?
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,2 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 19 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,2 МЛН