//የሻይ ሰዓት// "176 ቦቲ ጫማ አለኝ...ቦቲ ጫማ መዘነጫዬ ነው" በረከት ገበሬዋ //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 90,595

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 Сағат бұрын
ስለጋበዛችዋት በጣም እናመሰግናለን ከቃላት በላይ ጀግና ነች 👌🙏
@mekoyetwondim1853
@mekoyetwondim1853 7 сағат бұрын
ምንም ቢሉ በረከት እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ እንዳንች አይነት ባለ ብሩህ አይምሮ ሰዎችን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BzuworkDanielG.
@BzuworkDanielG. 2 күн бұрын
በረከትየ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝሸ መልካም ሥራ ነዉ በርቺ
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry Күн бұрын
“ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ።” - ሮሜ 10፥9
@yimerShumu
@yimerShumu Күн бұрын
😂😂😂😂እየሱስ ሰው ነኝ ይላል እሱንም ጥቀስ ትል ነኝም ይላል ።
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Күн бұрын
ተባረኪ ዘመንሸ ይለምልም የኔ እህት የኢትዮጵያ ጀግና ሴት ነሽ በተግባር ሰረተሸ ያሳየሸ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Күн бұрын
ጎበዝ ሴት በእውነት ጎንበስ ብዬ አመሰግኜአለሁ 🙏 ... እግዚአብሔር ጉልበቱን አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ... 👌🥰
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Күн бұрын
She married rich white man. She didn’t work hard like most Ethiopian who lived onboard. It’s not big deal.
@MaazaEthy
@MaazaEthy 2 күн бұрын
ጎበዝ እውነት ነው ማን እንደ ሀገር ኢትዮጵያ ዊነት ኩራት ኑው ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 Күн бұрын
Aameen ❤❤❤❤❤❤❤
@BayeAbebe-i5g
@BayeAbebe-i5g 2 күн бұрын
ኑሪልን በረከት አስተዋይ ሰው ነሽ
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 2 күн бұрын
ወላሂ. ገብቸ አላቅም ነበር በረከትን. ሳይ. መጣሁ. ጀግና ሴት ነሺ❤❤❤
@EsraelAlemu-q7i
@EsraelAlemu-q7i Күн бұрын
ማንም ተኝቶ ምንም ቢላት ስራዋ ግን ድንቅ ሴት መሆኗን ይመሰክራል.ኑሪልን ለሀገራችን በረከት ነሽ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 2 күн бұрын
ኢትዮጲያኖች የዉጪ ዜጋ ካገባችሁ አይቀር እንደሷ ጠንካራ የሚደርጋችሁን ሰዉ አግቡ ጀግና ጠንካራ ነሽ
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 2 күн бұрын
የእውነት ግን ጀግና ሴት ነቾ ስላቀረባችሁልን ዮኒያና ፀጊዬ እጅግ እናመሰግናለን መልካም የገና በዓል ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 күн бұрын
ፈረንጅ አግብታ ሀገሯን የጠቀመች ጀግና ሌላው ለሚዲያ ነው ሾዉ ሊያሳዩን ለወሬ ጊዜ ይላትም ብራቮ 👏🏽👏🏽👏🏽
@kellydavid7646
@kellydavid7646 2 күн бұрын
Sweetheart and Hero , ኢትዮጵያውያን ከእውቀት ማነስ የተነሳ ሲሳድብ ገበሬ ይላሉ. በአሜሪካ ምን ይባላል No Farmers No Food so respect Farmers also everyone need to farm to fight hunger. አልጀር ውስጥ መንግስታቸው ሁሉም ይረስ ብሎ እራሃብ አጥፍቶል . ስለዝህ ኢትዮጵያውያን ስራ አትናቁ እና እራብን አጥፉ . Way to go strong Lady God bless you ❤🙏
@heavenzemelak62
@heavenzemelak62 Күн бұрын
Thank you very much🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 Күн бұрын
Yes it's true
@EimaneAbedi
@EimaneAbedi Күн бұрын
ለቡዙዎች አስተማሪና አነቃቂ ነሽ በርቺ❤
@meryambekelemery
@meryambekelemery 2 күн бұрын
የኔናት ኑሪልኝ በርቺልን የአገር ለህዝብ ቅን ምኙትሽ ኑሪልኝ እህቲ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SarahGirmay
@SarahGirmay 2 күн бұрын
Bereket she is amazing hard worker strong icon. People especially our peoples talk 🗣️ but they will never take your ability. You are like a man kind also you are doing so many charity a good example to others who have money and can’t help the poorest. Be proud you are a queen.
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 20 сағат бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት የሴት ጀግና በረከከት ገበሬዋ ሁሌም 1ኛ ነሽ በርች ❤🎉❤🎉
@salameskyes7240
@salameskyes7240 6 сағат бұрын
በጣም በጣም ነው የምወድሽ በረከት እደስምሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 2 күн бұрын
እሰየ የኛ ጀግና ለብዙ ሰው ራሱ የስራ እድል ሰጥተሻል ጎበዝ እግዚአብሔር ያበርታሽ ከዚህም በላይ ካንች ብዙ እንጠብቃለን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@SelamawitAbebe-c3m
@SelamawitAbebe-c3m 19 сағат бұрын
በረከት የመልካሞች ተምሳሌት አድናቂሽ እና አክባሪሽ ነኝ ተባረኪ ስወድሽ❤
@tinayimer9365
@tinayimer9365 7 сағат бұрын
Ethiopian iron lady! love this woman ❤
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 2 күн бұрын
ጀግና ናት የሴት አንበሳ🇪🇹♥🇪🇹ሀገርዋ ወዳች ናት ምኞቴ ኢንሻ አላህ እንደሰዋ ገበሬ መሆን ከስደት መልስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@Aida-cf6uo
@Aida-cf6uo 2 күн бұрын
Inshallah ❤
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 2 күн бұрын
ለሚያውቅ ነዋ ትክክል ነሽ አስተምር
@seyoumworkagegehu5356
@seyoumworkagegehu5356 Күн бұрын
አናቶች በጣም ያሳዝኑኛል ብለሻል የወለደች እናትሸን ሰሟን ሰታነሺ ሰለአባትሸ ብቻ ነበሮ የምታወሪው ከእናትሸ መገኘትሸን አትርሺ!
@NejatUmerMohammed
@NejatUmerMohammed 17 сағат бұрын
Welaj enatua atmeslenyim enatua bithon silelijua endeza ataweraam neber
@helan.salamo4033
@helan.salamo4033 4 сағат бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@CbCv-p9z
@CbCv-p9z 2 күн бұрын
የኔኮሜትግን አይታያችሁምዴ በረከት ጀግናሴትነሽ በርች
@om_Ryane
@om_Ryane 2 күн бұрын
😅😅ለኔ ታይቶኛል
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 күн бұрын
ጀግና ሴት የምታስገርመኝ ሴት!❤
@twosene
@twosene Күн бұрын
Wow!! I don’t know how you describe this hero!!
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 2 күн бұрын
በእውነት እዴት ጀግና እደሆንሽ የዘመናችን ጀግና❤❤❤❤❤
@kuwkk759
@kuwkk759 2 күн бұрын
ጀግና በርከ ገበሪዋ❤ አርብ አገር ምርር አለኝ ኡፉ
@om_Ryane
@om_Ryane 2 күн бұрын
እኔም አስጠልቶኛል ግን ጭራሽ ሊሳካልኝ አልቻለም😢
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Күн бұрын
እኔም እደዛው የልጄ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Күн бұрын
እኛ አንዱ ስንል አዱ የኛነገር በጣም ይገርማል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
ጎበዝ ሴት በርቺ ወሬኞችን ተያቸው አንቺ ስራሽን ስሪ ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾❤️🇪🇹
@meryambekelemery
@meryambekelemery 2 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ማኛ ዮኒ ኢ ቢ ስ ድምቀት የእውነት የኢትዮጵያ ሴት ጀግና ጠንካራ እህት ምርጥ እንግዳ ቅዳሜ ከሰዓት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@s.y8641
@s.y8641 Күн бұрын
What an awesome person 👏🏽 👏🏽👏🏽 Keep it up my apologies for picking on her for one word!
@honey10165
@honey10165 Күн бұрын
After all the good the good points she made, you chose to focus on one single word just to criticize her. Let’s focus on the value of the message rather than nitpicking.
@s.y8641
@s.y8641 21 сағат бұрын
@@honey10165 you are absolutely correct and I did edit what I wrote yesterday. To be honest I didn’t listen to the whole story ! ይቅርታ🙈
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 4 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Күн бұрын
We have different goals in our family, different jobs, and I want to follow her. Respect you❤🎉
@mekoyetwondim1853
@mekoyetwondim1853 7 сағат бұрын
በኪ ጀግግኒት እህት ነሽ አስተሳሰብሽ ❤❤❤
@ኢትቶጵ
@ኢትቶጵ Күн бұрын
በረከት ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ከባዕድ አምልኮ ውጭ ሀብት ዝና ያልፋል
@asefa_eshete
@asefa_eshete 2 күн бұрын
የአባቷ ውጤትማነች😊። ከምር ጀግና ናት። አርዓያ መሆን የምትችል ❤
@keriyayasin8714
@keriyayasin8714 2 сағат бұрын
You are brave. Jegna.
@naneshsisay9378
@naneshsisay9378 12 сағат бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ ባራኮዬ ስወድሽ
@rahel236
@rahel236 Күн бұрын
ሰአቱ አጠረ ብዙ ነገር የምትለው ነበራት ሰፋ ባለ ሰአት ብትቀርብ ብዙ ቁምነገር ታስተላልፍልን ነበር
@DawitAyele-r4c
@DawitAyele-r4c 2 күн бұрын
ጀግና ነሽ ብሬዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bereket-l6k
@Bereket-l6k Күн бұрын
ክቡር ወ/ሮ በረከት አንቺ በሁሉም ዘርፍ አርአያ የሆንሽ ነሽ። እኔም ሀገሬ እንደገባሁ መጥቸ አንቺን ለማግኘት እፈልጋለሁ። እንዳንቺ የተማረ የሀገር ሀብት (ገበሬ) ለመሆን እፈልጋለሁ። ያንቺን መልካም የግብርና እውቀት እንድትሰጭን እፈልጋለሁ ። መልካምነትሽ ልዮ ነው። ከልቤ ነው። በርቺልን ለሀገራችን ታስፈልጊታለሽ! ebs እናመሰግናለን። መልካም በኣል ለሁላችን።
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 2 күн бұрын
በረከት አንገትሽ ላይ መስቀል ስላየሁ እጅግ በጣም ነው ደስስ ያለኝ።
@Yalem-k6l
@Yalem-k6l Күн бұрын
እደዚህ አይነት ኮሜንት ምንድን ነው ሀይማኖት እኮ የግል ነው የፈለገችውን መከተል ሀሳቦን ብቻ መረዳት በቂ ነው. ከቻልሽ ጥሩ መልእክት አስተላልፌ ካልቻልሽ ዝም ልብና ይስጣችሁ😮😮😮
@ህሊናዳኘ
@ህሊናዳኘ Күн бұрын
ይችን ጀግና ሴት ለማሸማቀቅ ያልተሰራ ስራ የለም እሚገርመው ግን በደንብ በርትታ እድትሰራ አረጋችሆት መስራት ባትችሉ የሚሰራ ሰው ላይ እንቅፋት አትሁኑ. አንች የሀገር ኩራት ነሽ እግዚአብሄር. እሚጠሉሽን ይዋጋልሽ!! 🙏
@LAILA454-y3s
@LAILA454-y3s 16 сағат бұрын
ትክክል እዉነትም በርከት
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 Күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 weyne i love her and her ideas .
@aselefechselassie
@aselefechselassie Күн бұрын
ጀግናዎ በረከት ውነትሽነው ይረሱበት ከሚያወሩ ትክክል!!!! ግን ወሬ የለመደ ስራ አያውቅም በርቺ የሴት ጀግና!!!!!
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Күн бұрын
thank you EBS I like her❤❤❤🎉🎉🎉
@KeaobakaBakgoeng-ko7dw
@KeaobakaBakgoeng-ko7dw 2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🎉
@FawziehKebebew
@FawziehKebebew 2 күн бұрын
የሀገራችን ጀግና ሴት
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Күн бұрын
በረከት ገበሬዋ ጎበዝ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Күн бұрын
You know what I'm really saying? Ethiopia has a lot of things. Yes, let's work on it. Together don't fight done
@halimaali4383
@halimaali4383 Күн бұрын
Bereket tebareki Allah edmena tena yistish gobez ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitzegeye5754
@samrawitzegeye5754 Күн бұрын
I appreciate you, bereket
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Күн бұрын
She is very strong, just like my sister.👍
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 Күн бұрын
በረከት አይዞሽ በርች!!!በአማራ ክልል ኢንቨስት አላደረግሽም! ነይ ሰፊ ለም መሬት አለ።
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 күн бұрын
ጀግና❤❤❤
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Күн бұрын
Thank you guys merry Christmas❤❤❤🎉🎉🎉
@NajatMohammed-j9t
@NajatMohammed-j9t Күн бұрын
Ye Jegna Allah ahunm yabertash
@rahel236
@rahel236 Күн бұрын
I am Proud of You Bereket!
@yaredethio2200
@yaredethio2200 2 күн бұрын
ዋወዋ ደንቅ ሴት ❤❤❤
@ሠምራአሊ
@ሠምራአሊ 2 күн бұрын
ጀገናነሸ
@awidimamedia
@awidimamedia 2 күн бұрын
የእናቶች ወግ የእኛ ቤት 🙏
@amanfreta9814
@amanfreta9814 2 күн бұрын
Yoni und Tsegi shkorat ❤
@woubshetemiruashagrie3761
@woubshetemiruashagrie3761 Күн бұрын
በጣም ጀግና ነሽ !
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Күн бұрын
Because I want to see the Ethiopian people eat and be satisfied.🇪🇹❤️
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t Күн бұрын
There are many people who have enriched Ethiopia but are not on social media. Please learn from them. I love my family my family is so so strong
@AbebaGetanhe
@AbebaGetanhe 2 күн бұрын
ወአው ጀግነአ ነሸ❤
@AbebechTesfaye-l9v
@AbebechTesfaye-l9v 54 минут бұрын
ጀጊንት❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Күн бұрын
She is stonger lady❤❤❤❤❤
@AbebaKebede-c8w
@AbebaKebede-c8w Күн бұрын
She is my hero
@saras4093
@saras4093 2 күн бұрын
ጀግና
@hardsg
@hardsg Күн бұрын
Jegna..egzier yebarkelesh
@muhamedYenasew
@muhamedYenasew 2 күн бұрын
እወነተ በረከት ስራ ወዳድ ስው
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Күн бұрын
ይቺ ጀግና ሴት ነች ስሞን ለማጥፋት ብዙ ሞክረዋል ግን አትበገርም ጀግነዋ
@toubetube2703
@toubetube2703 2 күн бұрын
ጀግናችን በረከት❤❤
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 17 сағат бұрын
ሁላችንም እንደሷ ብንሰራ አንድም ሰው ጐዳና ላይ አናይም ነበር 😢
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 Күн бұрын
ምን ደሞ የክርስቶስን ልደት ነው ያከብራሉ ያልሽው ወይስ ሳንታን
@abdisamadnuribamude3180
@abdisamadnuribamude3180 2 сағат бұрын
ሀገር ማውዳድ በተግባር ይለሀል እሄ ነው
@birtukangirma4625
@birtukangirma4625 2 күн бұрын
ይከነስሉታል😅😅😅😅
@jarsoroba-pu8ox
@jarsoroba-pu8ox 14 сағат бұрын
jegna set
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 Сағат бұрын
ሞትኩ 🤣🤣🤣
@NajatMohammed-j9t
@NajatMohammed-j9t Күн бұрын
Ebaksh Berket keftari yageyniwalesh bet gizyilin ye 52 amet eat neyni bebet kirayi teseqayichalehu
@yimerShumu
@yimerShumu Күн бұрын
S.P.LA አላለችም ጃንጃዊስ 😂😂😂 እረሳሽዉ ድማይንግ ነበረች ልበል😂😂😂
@yeabsirazewdu-t5n
@yeabsirazewdu-t5n 18 сағат бұрын
ወንድ ልጅ የማይደፍረው ስንቱ ያለቀበት ፊልድ ዲማይንግ ኢትዮጲያ እንኳ ጥሩ ይከፈል ነበር
@yimerShumu
@yimerShumu 17 сағат бұрын
@yeabsirazewdu-t5n 100.000 ጥሩ ነው እያልክ ነው እንደዉም አይደርስም 50 _60 መሠለኝ 😂😂😂👀
@saras4093
@saras4093 2 күн бұрын
@HelenGetachew-d6x
@HelenGetachew-d6x Сағат бұрын
አሁን ላይ ጥሩ ስራ እየሰራች ሊሆን ይችላል ነገር ግን ደቡብ ሱዳን ሆና ስትሰራ የነበረውን (ለሃብቷ) መነሻ የሆናትን ግን እውነቱን አላወረችም አታወራምም ከእያንዳንዱ ሃብታም ጀርባ . . .አለ የሚባለው ብሂል እዚህም ይሰራል
@meratwondesne1971
@meratwondesne1971 2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍
@AzizaSherif-jb7uv
@AzizaSherif-jb7uv 10 сағат бұрын
Jimma betmachi teru newu. Le ersha
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@tadessedegu1660
@tadessedegu1660 2 күн бұрын
jegna emebet nesh
@arditube7340
@arditube7340 Күн бұрын
በረከት በሰራሽ አጀንቅሻለሁ ነገር ግን መልስ አልሰጠሁም ያልሽው ዋሽተሻል ስለ ሉሲፈር ግጥምሽ ስለ እናትሽ ወጥተሽ ከእህትሽ ጋር ስለ እናትሽ መልስ ሰጠሻል ውሸትን ምን አመጣው?
@GirumGemeda-us5mx
@GirumGemeda-us5mx 2 күн бұрын
ጀግንት ስልክሽ ስደውል አታንሽም? እባክሽ ከደወልኩሽ ስልክሽ ሃሉ በይኝ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 6 сағат бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ ኦርቶዶክሶች የክርስትና እምነት ተከታይ ሆናቹሁ ግን የእየሱስ ተቃዋሚ ናቹሁ ለስሙ የገና ባአል ያከብራሉ
@halimaali4383
@halimaali4383 Күн бұрын
Egna ethiopianoch senefoch silehonin kemiserut kememar yilik mankuwasheshin enmertalen lezih nw Ethiopian le dihinet yedaregnat😢Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinur 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch 🇪🇹 ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu 🇪🇹
@salameskyes7240
@salameskyes7240 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tt55-m2i
@tt55-m2i 3 сағат бұрын
Yikenesilutal...???😂😂😂
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 Күн бұрын
"ይከነሰቱታል!" 😂ወይ የቋንቋ “ዕድገት!” ጉድ እኮ ነው!
@honey10165
@honey10165 Күн бұрын
ከተናገረችው ስንት መልካም ነገር ይችን አንድ ቃል አወጣሽ? አይይ
@ጼዴንያ1021
@ጼዴንያ1021 2 күн бұрын
ለአፍ ዳገት የለውም 😅 ገና ዛሬ መስማቴ ነው
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН