No video

የማን ይጣፍጣል ልዩ የምግብ ማብሰል ዉድድር ከእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች ጋር

  Рет қаралды 230,625

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 377
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
ቆይ እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ብንውዳድር ኢትዮጵያ የምግብ ሞያ ተምረው ድግሪ የያዙትን እናሽንፍ ነበር ከውጣውጥ እስከ ኬክ ስራ ከኬክ እስከ ፈጣይር አ ሯ ተዉ ሙድ አትያዙብን😳😳😳😳
@abduseid9503
@abduseid9503 4 жыл бұрын
በትክክል በተለይ ሺኩርት አከታተፍ /0 / ናቸዉ በጣም የፈተናቸዉ ሴቶቹን ነጭ ሽኩርት መላጡ ነዉ እንዳይተዉት ዉድድር ነዉ እንዳይልጡት ደሞ ቢለዋ ቢለዋ እሚሀል ጥፍር ሊሰበር ሆ
@omuamarseada3899
@omuamarseada3899 4 жыл бұрын
የኛን እግር እጣቢ አይደርሡብንም የነሡ ሙያ ሜካፐ ተለቅልቆ መውጣት ነው
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
@@abduseid9503 በትክክል ወላሂ እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ብለው ሲንቁን ይገርመኛል ዱቄት ብቻ
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
@@omuamarseada3899 በትክክል ውዴ እኛን በድራማ ምናምን እያሳብቡ ያቋሹሹናል
@user-eh9lf9be4k
@user-eh9lf9be4k 4 жыл бұрын
ትክክክክት
@turmitube4275
@turmitube4275 4 жыл бұрын
ሁላችንም በየእምነታችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም እንዲያረግልን እንፀልይ እስቲ🙏🙏
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY በቅንነት እንዛመድ
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 жыл бұрын
ሴት አላያችሁም አንደኛ ነኝ በ10ደቂቃ ነበር ቁጭ ማረግልክ እድሜ ለናቴና ለስደት አስተምሮኛል። እረ አልበሰለም ፓስታው እንቅስቃሴዎች በጣም ደስ ይላሉ
@bekiabdisa7566
@bekiabdisa7566 4 жыл бұрын
Programu ጥሩ ነው ግን ሰንትዘር ተጠቅሞ ወደ እሳት አከባቢ መጠጋት ለ አደጋ ያጋልጣል alcohol ስላለው
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 4 жыл бұрын
ከመጀመርያ ጀምሬ እነትንሱ እደሚያሸንፉ አዉቄ ነበር ስደግፍ ነበር ደስስ አለኝ ለማንኛዉም ጎበዞች ናችሁ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
እኔ ብመጣ አንደኛ ነበርኩ ምግብ ሰርቸየ መዳሜ እግዳ ቢኖር እራሱ ማሻ አላህ ይስለም የዲክ ነው የሚሉኝ አንደኛ ጠባካ ነኝ እግሬየን አመመኝ እንጅ የምቆምበት
@poomypoomy5445
@poomypoomy5445 2 жыл бұрын
በሰላም ሀገር ይመልስሽ
@sofitube6902
@sofitube6902 Жыл бұрын
በጣሞ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
ሳንኒታይዘር ተቀብታችው ምግብ መንካት ይደብራል መታጠብ አይሻልም
@amiraamurii8512
@amiraamurii8512 4 жыл бұрын
Ere minum kit yelewim wirdet new yihema
@beluyeethiopan4282
@beluyeethiopan4282 4 жыл бұрын
Eko
@habtemichaelalem1780
@habtemichaelalem1780 4 жыл бұрын
ጥሩ እይታ አለሽ ተባረኪ! ከነኩ በኋላ መታጠብ ነበረባቸው
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ኧረ በጣም ይደብራል ደግሞኮ እኔ ሽታውን ስጠላው
@keyakeya2199
@keyakeya2199 4 жыл бұрын
እሱ ብቻ አይደለም እንደገና እሳት ስር ነው የሚጠጉት የመንደድ ባህሪ አለው ያስፈራል
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 4 жыл бұрын
በደቡቡ አፍሬካ እንጀራ መጋገር ውድድር ተደርጎ እንዴት ሳየው ደስ እንዳለኝ የኛዎቹ ኢትዮጵያኖች ገን ስናቋሽሽ ሳይ በጣም ነበር ያዘንኩት።
@demamuankober6384
@demamuankober6384 4 жыл бұрын
አቤት ከአስፋው ጋር ያለችው ለዛዋ ደስ ሲል
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Makdiye❤❤
@user-bh1lo1qv1j
@user-bh1lo1qv1j 4 жыл бұрын
በሳይኒታዘር ምግብ አትስሩ። በሳሙና መታጠብ በቂ ነው። የእራሱ የሆነ ሽታ አለው
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
በጣም ሽታው ይቀፋል
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 4 жыл бұрын
ሙያ ኑ ከአረብ ሀገር ሴት ተማሩ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY በቅንነት እንዛመድ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማማዬ 😘😘😘
@hyethyethyethyet9739
@hyethyethyethyet9739 4 жыл бұрын
Btkkl
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 4 жыл бұрын
አይይይይይይይ ተዉላቸዉ የመዳም ቅመሞች አንድ የምሳ ብቻ የምናቀርበዉ ምርብ ተቆጥሮ አያልቅሞ የሸቃላዎች ተዉላቸዉ እኛ ነን እንጂ ጀግና
@user-fy8xt9hp9t
@user-fy8xt9hp9t 3 жыл бұрын
ትክክል
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
እውነት የሁሉም ቆንጆ ጣፍጭ ይመስላል ማዎዳደር ይከብዳል ጎበዝ ናችሁ 👍🏾👏🏾👏🏾
@yordineguse6600
@yordineguse6600 2 жыл бұрын
ናፍቂዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ !!!
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 жыл бұрын
ስአት አጥሩል ቢያንስ ግማሽ ስአት ቢሆን አሪፍ ነበር
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@betyatk5570
@betyatk5570 2 жыл бұрын
የኔ መልካሞች እንኳን ሰላም መጣችሁ
@hiwe569
@hiwe569 4 жыл бұрын
አስተማሪ እና አዝናኝ ብለው የሚያቀርቡት ፕሮግራም እንዴት እንደሚገርመኝ 🙄 ሰው እንዴት በቲክ ቶክ ፕሮግራም ይጃጃላል ይልቅ ጠንከር አድርጉት ፕሮግራማችሁን አትንቦጫረቁ አሁን ለዚህ ፕሮግም የሚጓጓም አይጠፋም እኮ😄😄 አክቲግ እየደጋገሙ መዝናኛው ፕሮግራሙን ይጨርሱታል ከናንተ ኮልጌት ያስቀኛል 🙄 ይሄን የመሰለ መድረክ 4 ሰው ሲቦጫረቅ ወዮ እነ መሳይ ወንድሜነህን ባየንበት 🤔
@Tube-kr2nh
@Tube-kr2nh 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@user-on7vz3yy8x
@user-on7vz3yy8x 4 жыл бұрын
አገራቸነን ስላም ያድርግልን ያርብ በሳኡዲ አርቢያ ልሚግኙ እህት ወንድምቻችን ፍትህህህህህህ እባካቹህ አየሩ ይከፍትልን
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
የናቴ ሽሮ ትሻለኝኛለች የዚህን አይነት ምግብ በልቼ አላውቅም
@user-uq2ko3ms4b
@user-uq2ko3ms4b 4 жыл бұрын
*ውድድሩ አለም አቀፍ ነው የሚመስለው በተለይ በስተመጨረሻ ውጤት ሲነገራቸው አስተያየት ሲቀበሉ ያለው ፊታቸው ላይ ያለው ድባብ*
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 жыл бұрын
በጣም
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው የሚበረታታ ነው አዝናኝም ነው።
@abebetube1172
@abebetube1172 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ምነው ደግሞ ሳኒታይዘር አድርጎ ምግብ ማብሰል መጨራሻ ላይ ሊበላ ነው ሊጣል የእረ ስልጣኔ ለማነኛውም ሳኒታይዘር ተደርጎ ምግብ አይነካም
@user-ts9tt8mz9t
@user-ts9tt8mz9t 4 жыл бұрын
እኔውሀጠፍቶመሠለኝ:ክክክ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@beluyeethiopan4282
@beluyeethiopan4282 4 жыл бұрын
Eko
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ለእሳት ጥሩ አይደለም እንጂ ለምግብ ችግር ዬለውም ሽታው ከተመቸሽ ተቀብተሽ መብላት ይቻላል እኮ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
@@munanasir3493 ኧረ ኡፍፍፍ ሽታውኮ በጣም ነው የሚደብረው ደግሞ ያ ብቻ ሳይሆን አልኮል ስለሆነ ለጤናም ጥሩ አይመስለኝም
@mesitube8396
@mesitube8396 4 жыл бұрын
ግን ሰው ታከብራላችሁ አቤት ደስስቱሉ። በርቱ ቱናውን ግን በትንሽ ውሀ ቢያጥ.ብት ሀሪፍነበር። ሰአት ያሳል እ ነትሱ ሀሪፍ ነው አሰራራቸው
@askme7620
@askme7620 4 жыл бұрын
የእጅ መታጠቢያና ውሃ ያስፈልጋችኋል( በጣም አስፈላጊ ነው) - በተረፈ ግፉበት 👍
@Tube-kr2nh
@Tube-kr2nh 4 жыл бұрын
ምናለ ማህበረሰቡን የሚያስተምረ ነገረ ብታቀረቡ
@user-et5fm5pn4j
@user-et5fm5pn4j 4 жыл бұрын
ሜግብ መስራትን ለሸቃሊቲ ተውት
@samsunguae5952
@samsunguae5952 4 жыл бұрын
በትክክል ማር 😃😃😃😃
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 7 ай бұрын
እውነትነው❤❤❤❤❤
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 7 ай бұрын
ሳህ😅
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY በቅንነት እንዛመድ
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 4 жыл бұрын
የ10ኛ ክፍል ማትሪክ አስመሰላቹህት እኮ ክክክክክ ጥሩ ይመስለኛል አሪፍ ነው
@semutitube5377
@semutitube5377 4 жыл бұрын
ይሄን ውድድር ህዶች ቆዩሚሰሩት በኛም መጣ አሪፍ ነው
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
እናስፋው ናቸው በበኩሌ ምክንያቱም ፓስታውንና ሶሱን ቢደባለቅ ጨው አይበዛም ነበር
@hananjed4696
@hananjed4696 4 жыл бұрын
👍👍👍Mash alhe mash alhe setamru wow mash alhe yen maroche sewadechu uko
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
ይህ አስተማሪ ነው እያላችሁ ነው🙄 ሽንኩርት አልታጠበም ብሮክሊው አልታጠበም ፓስታው አልበሰለም አይ ሙያ🤔ጨው የበዛው ሳኒታይዘሩ ነው እስከነ ስተታችሁ በርቱ
@user-be2vd6og3x
@user-be2vd6og3x 4 жыл бұрын
ኧረ ገጠር እራሡ የማይሠራው ነው የሠሩት
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
@@user-be2vd6og3x ትክክል ሳኒታይዘር ተጠቅመው ወደ ጋዝ መቅረብ የለባቸውም ይህ እራሱ ትልቅ ስህተት ነው አሁን እነሱ ሲጠቀሙ አይተው ሌላ ሰው እንደ እነሱ ማድረጋቸው አይቀርም
@user-wc8zf8ir5j
@user-wc8zf8ir5j 4 жыл бұрын
በሳኒ ታይዘር እጂ ሥለነኩት ለዛ እደሆነ ያላጠቡት አይ ይደብራል
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
@@user-wc8zf8ir5j ሳኒታይዘሩ አልኮል ነው ወደ እሳት ከቀረቡ ያቃጥላቸዋል እንግዲ ለምግብ ማጠብያም እየተጠቀሙበት ማለት ነው🙉
@meseretmamuyem4354
@meseretmamuyem4354 4 жыл бұрын
Mejemeriya atebew new wed sera ymigebut
@sadasosa3350
@sadasosa3350 Жыл бұрын
ምን አለ እኛን የመዳም ቅመሞች በተወዳደርን የሙያ ጥግ እናሳያቹ ነበር አስፊቲ ከሴቶቹ እናንተ ትሻላላቹ በርቱ ጥሩ ነው
@selamethio9512
@selamethio9512 4 жыл бұрын
ነጭ ሊያሸንፍ ነው ብየ ጥቁር ሲል ደስ አለኝ የተንሱ ደጋፊነኝ😁😂✌
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
ዋው ጥቁሮች ጡሩ ችሎታ አላቸው ዋውውው
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 4 жыл бұрын
ራኬብ አለማየሁ ከዚህ ሾው ከለቀቀች በኋላ እሁድን በኢቢኤስ ተንበጫብጯል። ራኪ የፕሮግራሙ ድምቀት ነበረች።
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
ብሮኮሊውን የፈላ ውሃ ውስጥ ቢርጉት ይበስል ንበር
@zdzd6173
@zdzd6173 4 жыл бұрын
ዘዎ ትንሽ ገፈል ቢያረጉት ጥሩ ነበር
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 жыл бұрын
ሙያ እኮ የመዳም ቅመሞች ጋ ነፍ ነው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
ውድድራቹ አለም አቀፍ ነው ሚመስለው ምግቡን ጨርሳቹ ስታቀርቡ አስተያየት ስትቀበሉ ደስትላላቹ ትሱ አትኮርጅ
@hewaithewait9859
@hewaithewait9859 4 жыл бұрын
ያምራል ዋዉዉዉዉ
@muhammednasir3581
@muhammednasir3581 4 жыл бұрын
ናፍቆት ጥሩ ነገር አይተንብሻል
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
መቅዲ የምር ቀበጥ ነሽ እኮ ናፎቆትም እደዛው ሁላታቹህልም ደስ ትሉኛላቹህ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
አይ ፈተና ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር እራሱ ፈተና ነው??????????
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
የምግብ ውድድሩ በጣም አሪፍ ነው ።
@senoritalove6015
@senoritalove6015 4 жыл бұрын
Wow ewenti new tikuruchu achinafi nachew congera
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY በቅንነት እንዛመድ
@user-ts9tt8mz9t
@user-ts9tt8mz9t 4 жыл бұрын
እኔምለው:ውሀጠፍቶነውእንዴ:ሥታጥቡ:አላየንም:ከሽንኩርትጀምሮ
@teofjh7107
@teofjh7107 4 жыл бұрын
He say true! the block group she work nice!
@masskaramasaye1838
@masskaramasaye1838 4 жыл бұрын
በትክክል manem aydersenem👌👌👌
@user-so2rq2xi5t
@user-so2rq2xi5t 4 жыл бұрын
አስፋዉ ከተፋላይ ምንም አይልም👍👍👍👍👍
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 4 жыл бұрын
ጎበዞች በጣም ጥር ፕሮግራም ነው
@tarikubirhanu7334
@tarikubirhanu7334 4 жыл бұрын
ቻናላችን ስብስክራይብ በማርግ እኛንም አበርታቱን
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
በባባ ስም መከፈቱን በምን እርግጠኛ ነን?
@zakariamorgan1045
@zakariamorgan1045 4 жыл бұрын
😙😙
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 3 жыл бұрын
እትለንም
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 4 жыл бұрын
በርቱልን።
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 4 жыл бұрын
ምርጡች እንካን ደህና መጣችሁ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY በቅንነት እንዛመድ
@yeshisweet3458
@yeshisweet3458 4 жыл бұрын
አስፍው ምርጤ💜
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 4 жыл бұрын
yene asfeshi 1degna
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 4 жыл бұрын
የተለየ አሰራር ጠብቄ ነበረ ሁለት አንድ አይነት እኔን አወዳድሩኝ በማርያም 🙏🙏
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 жыл бұрын
የኔ ምርጫ ጥቁር ነው በርቱ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@gdhdhfvxbxhdhfhf1444
@gdhdhfvxbxhdhfhf1444 4 жыл бұрын
ሺኩራቱ አይታጠብም እደ 👌
@samerasamera2556
@samerasamera2556 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ወይ ወንዶች ምንም አትሉም
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY በቅንነት እንዛመድ
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 жыл бұрын
ውይ እነሡ ለሚወዳደሩት የኔ መጨነቅ አብሬነው የተጨነኩት ያረቢ በርቱ ቀጥሉበት
@user-kr7yw3do5e
@user-kr7yw3do5e 4 жыл бұрын
ትሱ ስወድህ የኔ የዋህ
@fifi-kp6iv
@fifi-kp6iv 4 жыл бұрын
Master chef
@adontyeb8631
@adontyeb8631 4 жыл бұрын
yas
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" መጠየቅ የምትፈልገውን ቀርበህ ጠይቅ "
@user-cj6xv3nz8j
@user-cj6xv3nz8j Жыл бұрын
Ene ye mekid aserer temechegn
@user-ot1lu4mm8y
@user-ot1lu4mm8y 4 жыл бұрын
እረ ኡኡኡ የተላጠው ሽንኩር ሳይታጠብ ገረደፊት ክክክክ በተረፈ ደስ ትላላችሁ
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
ደግሞ ፓስታ ይቺን ነገር ለኛ ተውልን ግን እሩጫው ዘና ያደርገል
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 4 жыл бұрын
ዋዉ ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@amantube9784
@amantube9784 4 жыл бұрын
እናንተን ነበር ማዳም ቤት ማምጣት kzbin.info/www/bejne/nYXFdoRqiJ1pqJI
@sadasosa3350
@sadasosa3350 Жыл бұрын
የቱናው ዘይት መድፋት ነበረባቹ
@yahoalfalah8688
@yahoalfalah8688 4 жыл бұрын
ተንሱ ጎበዝ ነው
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 4 жыл бұрын
ከውጭ የተኮረጀ ነው እሄ ፕሮግራም
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
ትሱ ይኮርጃል 😂😂😂😂😂😂😂
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 4 жыл бұрын
Be 20 dekika shinkurt ènkuwan aybesilm lene
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 4 жыл бұрын
yene gemit nechu buden nw ashinafe
@user-it1se5hf4u
@user-it1se5hf4u 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 🙏🙏🙏🙏ሰላም ለሀገራችንሁ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኑ ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️
@maskrma4168
@maskrma4168 4 жыл бұрын
አቡሽ አከታተፍ ዋው ነው አስፊቲ ነጭ ሽንኩርቱዋ ላይ ዋው ነው ክክክክክ ሴቶችዬ ይመቻቹ አሪፍ ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY በቅንነት እንዛመድ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
እንደዚህ አሂነት ስራ ለእኛ ሽቃላሆች ብስጥን እጅ ተሚያስቆረጥም ምግብ ነበር ስርተን የምናበላችው ሙያማ ጨህቅ ነው. ሽንኩርቱ አልታጠብ ዝንብሎሆ ክትፋችው ጨመራችውት አይ ሙያ
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣች
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY በቅንነት እንዛመድ
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Ere kehulachihum yeniw ytafital. Alisemachihum
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@user-zv4qb9mx1r
@user-zv4qb9mx1r 4 жыл бұрын
አስፊቲ አሳዘከኝ እሽ እሽ 😂😂😂😂
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-oo9ys2or7e
@user-oo9ys2or7e 4 жыл бұрын
እ ህ ት ደ ም ሪ ኝ በ ቅ ን ነ ት
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
Enam yemre
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
ኪችናቹ ሲያምር ክክክክክክክክክ ይመቻቹ
@yaltefetahilmas230
@yaltefetahilmas230 4 жыл бұрын
Arif naw.
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል መቅድየ በጣም ነው የምወድሽ
@Lyu858
@Lyu858 Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ብንሆን በ20 ደቂቃ አራት አምስት ምግብ እንሠራ ነበር❤❤
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
አረ የነ አስፋው ፖስታ ግትር አለ መብሰል ይቀረዋል በደብ ነው የሚያስታውቀው
@Tube-kr2nh
@Tube-kr2nh 4 жыл бұрын
ኢቲዮ ላይ አለ የሚባል የሚወድድ ebs ነበረ አሁንስ አቦጫረቃችሁት በጣም አስጠላችሁ ጭራሽ ቲክቶክ ላይ የምትጃጃሉትን እዚህ ይዛችሁት መጣችሁ
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
ማሮቸ ውይይይይ አረ የት ነው የማያችሁ ባካል😍😍😍😍😍
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY በቅንነት እንዛመድ
@rahelasres4910
@rahelasres4910 4 жыл бұрын
Meraratu kerena migib mesrat jemerachu
@samiiraabdalla9866
@samiiraabdalla9866 4 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ። ወንዶች ስደት ላይ አላያችሁም ወንዶች ምግብ ስርተው ቤት አዥድቱው እንክራ እስፍተው ነው የሚጠብቁን
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
ውሀ በላይ በላይ እየተጨመረ ፓስታ ሲቀቀል😂
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
አይታይሽም ጣዕሙ ክክክክ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
@@user-tq9tl2fe6o 😂
@omuamarseada3899
@omuamarseada3899 4 жыл бұрын
ወዮዮዮዮዮዮዮ ምናለ እኛን ቢያወዳድሩን ደሞኮ ፓሥታ ደንባራ ሁላ
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
Siyasazinu yalem akefe wedidre ymeselal
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ!! የእለተ ሰንበትን ድንቅ የቅዳሴ ትምህርት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉ!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/mZ-wfHqun6mAoa8
@lulitaifetaif7
@lulitaifetaif7 4 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ታዘብናቹ እኛ ሙስሊሞች የኘን የአረፋ በአል አላዘጋጃቹም የናንተን ግን ቡሄ ደብረታቦር ምን ይቀራቹሀል ገና ላልደረሰው በአል ሽር ጉዳቹ እናንተ ብቻ ሳትሀሰኑ እነዛ ቅዳሜን ከሰአት አቀራቢዎችም ያቺ አፀደ ናት መናምን ሁላቹም ሙሰሊም ጠሎች ናቹ። እኘም ኢትዮጲያውያን ነን ወደዳቹም ጠላቹ ደሞ የሚከፈላቹ። ብር የሙስሊሙ ነው የሚያመዘነው የሄንን ታውቃላቹ??????
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 жыл бұрын
እረ በታም ጥሩ ነዉ በእውነት
@cgh478
@cgh478 4 жыл бұрын
ናፍቆት ግን ወላሂ አያያዞ በጣም ፍጥነት አላት
@KumariKumari-wp3ig
@KumariKumari-wp3ig 4 жыл бұрын
በርቱ💚💚💚💜💜💜💜
@tgabout930
@tgabout930 4 жыл бұрын
በርቱ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@bbbyyy1587
@bbbyyy1587 4 жыл бұрын
እናንተን ነበር ማዳም ቤት ማምጣት
@amalemamu8510
@amalemamu8510 4 жыл бұрын
መዳም መች ስራ ጠፋባት እሚሰራዉንና እማይሰራዉን መችዉ በሯላይም አታስደርሳት
@bbbyyy1587
@bbbyyy1587 4 жыл бұрын
@@amalemamu8510 እሱስ ልክ ነሽ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 15 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 4,6 МЛН
Winter’s Flavor Locked in a Jar: Lecho Salad from Our Village Kitchen
22:53
አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱
12:47
AWEL&SEADI
Рет қаралды 7 М.
August 12, 2024
7:14
Dabi Lemi
Рет қаралды 15 М.
Grandma’s Tandoori Chicken: Authentic Cooking in a Far Away Village
30:08
Caucasian Country Life
Рет қаралды 553
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН