//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"

  Рет қаралды 1,106,807

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 879
@wintab9571
@wintab9571 2 ай бұрын
ብልጥ የሆነ ሰው ከዚህ ድራማ ብዙ ይማራል ❤❤❤❤❤ተባረኩ
@tigist9810
@tigist9810 2 ай бұрын
በትክክል
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@edantirfe8994
@edantirfe8994 2 ай бұрын
Amen enkuan abro aderesen
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
@@edantirfe8994 አሜን💓💓💓💓
@NogsHsan
@NogsHsan 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 2 ай бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 2 ай бұрын
ዉድ የመዳም ቅመሞት እኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏♥️
@የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ
@የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BbHbh-h8f
@BbHbh-h8f 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amesiyas_
@Amesiyas_ 2 ай бұрын
ላይክ ፍለጋ ነው 😮ስራ የለሽም
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 2 ай бұрын
አረ የመዳም ቅመም ነኝ የምን ላይክ እኔ ላይክ አልፈልግም እኔ እምፈልገዉ በሰላም ሀገሬ ገብቼ ሰላም ኑሮ መኖር ነዉ 🎉🎉🎉❤❤
@arefaahmed
@arefaahmed 2 ай бұрын
ዛሬ የመስኪ (የ ሂሩት )ልደት ነዉ መልካም ልደት መስኪየ 🎉🎉እንኳን ተውለድሽ በሏት ምትወዷት በ like አሳዩኝ ❤❤
@TebarekBedir-gn7jj
@TebarekBedir-gn7jj 2 ай бұрын
Atashkabt
@TebarekBedir-gn7jj
@TebarekBedir-gn7jj 2 ай бұрын
Atashkabt
@NetsanetAlemu-t7v
@NetsanetAlemu-t7v 2 ай бұрын
Like aladergm gn H.B.D
@EphremObsa-p1h
@EphremObsa-p1h 2 ай бұрын
H.B.D 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YohannesShumet-f6w
@YohannesShumet-f6w 2 ай бұрын
Ye meske birth day new
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 2 ай бұрын
ምርጥ ሴትኮም ነው ቶሎ ተመለሱ እንዳንረሳችሁ መስከረም አበራ እና አለማየሁ ታደሰ የእውነት ትችላላችሁ በስንቱ እና ሂሩት የእውነት የምናቀው ቤተሰብ እንዲመስለን ነው ያደረጋችሁትን 😮🎉🎉🎉🎉🎉
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 2 ай бұрын
ማን ነዉ እንደኔ ሂሩት የእዉነት እርጉዝ የመሰለችዉ እስኪ በ like አሰዩኝ
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 2 ай бұрын
እውነት አደለም እንዴ ወፋፍራለች እኮ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 ай бұрын
የእውነት እርጉዝ ትመሰለኛለች
@FlAZ55
@FlAZ55 2 ай бұрын
እና 😢😢
@_waifu-4548
@_waifu-4548 2 ай бұрын
​@@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀመቸ አገባችና የእውነት ታረግዛለች
@tgworku4170
@tgworku4170 2 ай бұрын
የእውነት ነው እርግዝናዋ.. ደብቃው ነው
@ayulove2027
@ayulove2027 2 ай бұрын
መስከረም አበራ ( ሂሩት ) እንኳን ተወለድሽልን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን😊
@helenregassa6597
@helenregassa6597 2 ай бұрын
የእውነት የምላችሁ እኔ ይህ ክብር ማየት ናፍቆኛል ግን ልጅ መውለድ አልቻልኩም እግዚአብሔር ልመናዬን እንዲሰማ ይህ የምትመለከቱ ሁላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@HerutHerut-wh8ir
@HerutHerut-wh8ir 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MisrakTsega
@MisrakTsega 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 2 ай бұрын
አላህየተባረከልጅይሦጥሽእህቴ
@helenregassa6597
@helenregassa6597 2 ай бұрын
@@Jemilawelyewaeslamnehiweta አሜን አሜን አሜን
@helenregassa6597
@helenregassa6597 2 ай бұрын
@@MisrakTsega አሜን አሜን አሜን
@HappyCurling-mq1mn
@HappyCurling-mq1mn 2 ай бұрын
ሒሩቴ (መስከረም አበራ)መልካም ልደት❤❤❤ አይ በስንቱ የሒሩቴ ራስ ምታት ትመቸኛለህ❤❤ ምዕራፍ ሁለትን አታስናፍቁን ደግሞም በሳምንት 2 ጊዚ አርጉልን ምዕ 2 አፋጥኑልን ሳምንቱ አይገፍልንም❤❤❤❤
@FEREHIWOTTHEGAYE
@FEREHIWOTTHEGAYE 2 ай бұрын
አዎ በሳምንት 2 ጊዜ አርጉልን❤❤
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 2 ай бұрын
ምዕራፍ 2 እኮ ተጠናቀቀ!!! ቀጣዩ ምዕራፍ 3 ነው..
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 ай бұрын
ሂሩት ትችያለሽ እርግዝናው የእውነት ይመሰላል🤲🥰🥰🥰🥰
@AgerFuj
@AgerFuj 2 ай бұрын
ሂሩትየ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ ታምራላችሁ የምር❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@AffectionateFlyingSaucer-yk9me
@AffectionateFlyingSaucer-yk9me 2 ай бұрын
በስንቱ ቡድን ዪገባል ዲሞክራሲ ዲፕሎማት ቢሮ እንቅስቃሴ ዩኒቨርሲቲው ከሆነ
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 2 ай бұрын
ደሴ ላይ ደሴ ላይ ስትል ልቤ መታ ውቢቷ ሀገሬ ደሴ ናፈቀችኝ በቅርብ አይሺ ይሆናል❤❤❤
@absol1621
@absol1621 2 ай бұрын
ደሴቶች አላችሁ ደሴን የምትወዱ ❤❤❤
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 2 ай бұрын
አለንማረ💚💛❤😘
@biruk735
@biruk735 2 ай бұрын
ዛሬ ልደቴ ነው መስከረም 17 Happy birthday to me
@MeronEshetu-hl9wt
@MeronEshetu-hl9wt 2 ай бұрын
HBD to you🎉🎉🎉
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
Happy birthday to you 🎂 ❤❤
@Funnyvedio4yy
@Funnyvedio4yy 2 ай бұрын
hbd
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 2 ай бұрын
መልካም ልደት ቀሪ ዘምንህ ይባረክ
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 2 ай бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ🎉
@fifilove2515
@fifilove2515 2 ай бұрын
እናመሰግናለን የእዉነት ክበሩልን ትናፍቁናላቹ ጎበዞች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@eman3582
@eman3582 2 ай бұрын
በስዬ ዛሬ ደሴን ሰላም በልልኝ ደስ ብሎኛል ሀገሬ ስለሄድክ❤❤❤❤❤
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 2 ай бұрын
እኔም እንደሄሮቴ አግብቸ የዛሬምት እንዳንች ርጉዝዬ ለመሆን ያብቃኝ እኪ ሀሳብሽ ይሳካልሽ በሉኝ መርቁኝ
@Melkam-t6g
@Melkam-t6g 2 ай бұрын
Yasabshin yemulalshi
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
ያሳካልሽ
@kamilaibrahim-r9o
@kamilaibrahim-r9o 2 ай бұрын
ያሣካልሽ
@MussieAnbessie
@MussieAnbessie 2 ай бұрын
ስውሯ ማርያም የሃሳብሽን ትሙላልሽ
@super12star
@super12star 2 ай бұрын
እስከ ዛሬ አልወለድሽም የማማ አስካለ ልጅ😂
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አረ በስዬ አንደኛ 😂😂😂😂😂 ሒሩቴ መጥተን እናይሻለን እንኳን በሠላም ተገላገልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 2 ай бұрын
ትክክል እብየው 👌🏻አሪፍ ነው ሙሉ ቀን 🥰
@dawitl6796
@dawitl6796 2 ай бұрын
this is the best tv drama by far..... I can't wait to see season 3...
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
አይ በስንቱ ደሴ ላይ ስንጠብቅህ አንተDC ላይ ታየህ😂😂 ሁላችሁም የምትገርሙ ናችሁ ሆናችሁን ነው የምትከውኑት ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ያሳካልን ፈጣሪ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ቤተሰቦቻችሁን አላህ ይጠብቅላችሁ ሰላማቸውን ያብዛላችሁ👍👍👍አሚን በሉ የደሴ ልጆች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ👍
@beminethabta1505
@beminethabta1505 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤
@kamilaibrahim-r9o
@kamilaibrahim-r9o 2 ай бұрын
አሚን አሚን ❤❤❤❤የኔ ውድ የሁላችንም ይሣካልን
@Journalist-j8m
@Journalist-j8m 2 ай бұрын
"የመዳም ቅመም"ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው የአገሬ ልጆች😀?
@temramuhamed
@temramuhamed 2 ай бұрын
Aminn aminn aminn
@Love-if4qj
@Love-if4qj 2 ай бұрын
ደምሩኝ እንደማመር🎉🎉
@mekdesdessalegn3356
@mekdesdessalegn3356 2 ай бұрын
አባት መሆን እየፈለጉ ያልቻሉ ብዙ ናቸው, እነሱን እንቁልልጬ የሚል ድባብ አለው. መልካም መልእክት አለው ግን አካታች አልመሰለኝም.
@YellowFace114
@YellowFace114 2 ай бұрын
እስቲ ተመልካቾች በLike ይህ ድራማ ይችላል የምትሉ! 👍😅😂
@zewdeab-9301
@zewdeab-9301 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣
@HanaTegolel-n4i
@HanaTegolel-n4i 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደበስቱ አይነት ባል ስጠኝ🙏🙏🙏
@dessalegngetu1495
@dessalegngetu1495 2 ай бұрын
ደሴ ትቀየምሀለች😂😂😂
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
ደሴ ላይ😂😂❤❤❤❤❤❤አቦ ምችት ይባላችሁ
@AmeenaAmeena-oq2gt
@AmeenaAmeena-oq2gt 2 ай бұрын
የሂሩቴ ለቅሶ የሰቀው ማነው😅😅😅😅😅
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Mercy-w9-d
@Mercy-w9-d 2 ай бұрын
Me😂😂😂
@smret.6783
@smret.6783 2 ай бұрын
እኔ 😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
😂😂😂😂 me too
@Emeye633
@Emeye633 2 ай бұрын
እኔ
@ሩቂነኝየደሴዋ
@ሩቂነኝየደሴዋ 2 ай бұрын
ደሴን ሰላም በልልን በስቱ😅😅😅😅
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 2 ай бұрын
😂😂
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረ ለኔም ሰላም በሉልኝ ደሴ እንዳትቀየመኝ😊
@ሩቂነኝየደሴዋ
@ሩቂነኝየደሴዋ 2 ай бұрын
@@اناالمسلمالحمدلله ክክክክክክ
@AMER0521
@AMER0521 2 ай бұрын
እናንቱ ካላችሁት ይላል😅
@HamidAhamed-r8b
@HamidAhamed-r8b 2 ай бұрын
ለኔም
@Heni-Abi
@Heni-Abi 2 ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን የሰላም የፍቅር አመት ያርግልን አሜን
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ምዕራፍ 3በጉጉት እጠብቃለው እንኳን ማርያም ማረችሽ ኢሩቴ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-pk2024
@user-pk2024 2 ай бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እንኲን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ😊
@BbHbh-h8f
@BbHbh-h8f 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShegawAbebew
@ShegawAbebew 2 ай бұрын
አብሮ አደረሰን
@lskg23ska6
@lskg23ska6 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@AleftamratKebede
@AleftamratKebede 2 ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd 2 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ የኔ ውድ ህሩት ወይም መስክ እምወድሽ እማደንቅሽ🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐
@girmatalore2339
@girmatalore2339 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ❤❤❤
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 2 ай бұрын
Amen 😊❤
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 2 ай бұрын
ለራሡም አልዳነ
@GizachewAbera-u1y
@GizachewAbera-u1y 2 ай бұрын
አሜን
@አማራፋኖ-ገ1መ
@አማራፋኖ-ገ1መ 2 ай бұрын
እኳን ሊያድን እራሡንም ማዳን አይችል😂ካዳነ ለምን ከስቅላት አልዳነም😂😂😂
@ber_tube
@ber_tube 2 ай бұрын
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍጥራል፣ ያድናል፣ ይገድላልም...
@yasmin-rx5nb
@yasmin-rx5nb 2 ай бұрын
መልካም ልደት ሂሩት 🎉🎉🎉❤
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ዉድድድ ነዉ የማረጋችሁ
@የእፉዬ
@የእፉዬ 2 ай бұрын
እንኳን ወደ ebs ቤት መጣችሁ ምን ልታዘዝ❤😂😂😂😂😂😂😂
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ሂሩትዬ እንክዋን ማርያም ማረችሽ🙏🏾🌺♥️🌼
@s0lomon150
@s0lomon150 2 ай бұрын
ሂሩት ❤ ምንተስኖት❤ ሥሙ እራሱ ገዥ ነው ለጥበብ የፈጠርሽ ፈርጥ ነሽ አንቺን የወለዱ እጅግ ክበር ይገባቸዋል ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
እውነትህን ነው በስንቱ😃First families 👍
@teferaasmerom5933
@teferaasmerom5933 2 ай бұрын
✨"#መስቀል💛የአምላካችን መለኮታዊ ፍቅር የተገለጠበት ክርስቶስ መሥዋዕት ሆኖ ራሱን የሠዋበት እውነተኛ መንበር ነው"✨ ✝️✝️✝️ "የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው" 1ኛ ቆሮ 1፥18 #ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዮች መልካም ደመራ ✨
@beminethabta1505
@beminethabta1505 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@ADANECHLIKISALikisa
@ADANECHLIKISALikisa 2 ай бұрын
በአል ስመጣ ብቻ ነው ክርስቶስን የምትሰብኩት
@susuyube151
@susuyube151 2 ай бұрын
የደሴ ህዝብ ቤቱን አይው በጣም ሀርፍ ነው ስላሉ በስቱ አይቀርም 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@Hajsittiew-gl1fi
@Hajsittiew-gl1fi 2 ай бұрын
እንኳን አደረስችህ የተውህዶልጅች ለመስቀል ብአል
@lskg23ska6
@lskg23ska6 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@tadesseyacod6480
@tadesseyacod6480 2 ай бұрын
Weyne meski sorry happy birth day salelsh enkuan teweledsh❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 2 ай бұрын
ምዕራፍ ሶስትን ከሶስተኛ ልጅ ጋር።❤ ቶሎ ኑልን❤❤❤
@GfgGyt-z5y
@GfgGyt-z5y 2 ай бұрын
መልካም ልደት መስኪ
@yohannesdessalegn6503
@yohannesdessalegn6503 2 ай бұрын
የዛሬው ይለያል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ በቀጣይ ምዕራፍ ደሞ እስክንገናኝ እንናፍቃችኀለን፡፡
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን በርቱ😂😂🎉🎉🎉
@Nahitubeofficial
@Nahitubeofficial 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳቹ...ላገራቹ በሠላም ያብቃቹ.... 5:12 ውሃ ጠብሼ የበላሁ 'ያራዳ ልጅ...| በስዬ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ደምሪኝ🎉🎉
@TabuTabuye
@TabuTabuye 2 ай бұрын
ድሉ የኢየሱሰ ነዉ!
@FM.0737
@FM.0737 2 ай бұрын
ልቤን አቆሰሉት እሷ ስጮህ አብረዉ ይጮሀሉ አይ በስንቱ😂😂😂😂😂😂😂
@SitiNasir
@SitiNasir 2 ай бұрын
Ebs is my Everything to
@RihanaMohammedAbubeker
@RihanaMohammedAbubeker 2 ай бұрын
ሀገሬን በተመለከተ ነው ዛሬ በስንቱ የሰራው እውነት ከሆነ አሳዮን ደሴን❤
@HamidaMahmud-u9k
@HamidaMahmud-u9k 2 ай бұрын
ሀሊማ ቡሎ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ምክር በቀልድ የተዋዛ ❤❤❤❤❤
@tsegagudeta8081
@tsegagudeta8081 2 ай бұрын
Tnafkunalachu ay በሴ በስንቱ❤❤❤❤❤❤❤
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 2 ай бұрын
እንኳን ደስስስስ አለሽ ሂሩት 🎉🎉🎉🎉
@KedanemaryamEl
@KedanemaryamEl 2 ай бұрын
ወይ ደሴ ስ እንዳትቀር ባይሆን ሂሩቴ ከወለደች በሃሏ ነው እምትሄደው አይ በስንቱ
@aai3499
@aai3499 2 ай бұрын
ደስ ሲል ሂሩቴ ወለደች 🥰🥰🙏
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 2 ай бұрын
ከፋን በስየ ደሴ እዳትቀር ዛሬ 😂😂😂
@DanielGenene-7
@DanielGenene-7 2 ай бұрын
በስንቱ እና ሒሩት በጣም ነው የምወዳቸው ገፀባህሪ ናቸው እናተስ???
@TesfaneshMelese
@TesfaneshMelese 2 ай бұрын
በስንቱ😅😅❤❤❤😅😅❤❤
@Kalkidan-g5v
@Kalkidan-g5v Ай бұрын
ሙሉቀን❤❤❤❤❤
@gezahegnmetaferia9100
@gezahegnmetaferia9100 2 ай бұрын
ሂሩት እንደ ድራማው ትወናሽ በሪል ህይወትሽም እንዲህ ከሆንሽ በጣም በጣም የምትወደጅ ሴት ነሽ:: አንችን ያገባ በጣም የታደለ ነው:;
@AskelAskel-x6n
@AskelAskel-x6n 2 ай бұрын
አሜንእኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@feradesa9188
@feradesa9188 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ 2 ай бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጅቺ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹህ አደርሰን 🥰🥰🥰
@vxxi2108
@vxxi2108 2 ай бұрын
በፍቅር ነው የማያችሁ ምርጦች❤❤❤❤
@LeulMesfin-m8x
@LeulMesfin-m8x 2 ай бұрын
ILOVE YOU BESNTU ❤❤❤
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 2 ай бұрын
ልጁ """""ማርኮን ይሁንልን ያ ትንሽዬ ልጅ ።❤❤❤
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 2 ай бұрын
ደሴላይ ደሴላይ❤❤❤❤
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 2 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ ውይ በስዬ ሂሩቴ የፈገግታዬ ምንጭ ናችሁ
@pentube6273
@pentube6273 2 ай бұрын
ሊባኖስ የሚኖሩ ዜጎቻችንን መንግሥት ወዴ ሀገር እንድመልስ ድምፅ ሁኑ
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 2 ай бұрын
ሊባኖስ ማለት የት ሀገር ነው
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 ай бұрын
መንግስትን አማክረው ነው የሄዱት?
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 ай бұрын
​@@tigistgirma6941 ትክክል
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa 2 ай бұрын
መንግስት አለ እንደ ሲጀመር
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 ай бұрын
ደሴን ሰላም በልልን በስየ❤😂
@LeilaShamil
@LeilaShamil 2 ай бұрын
ምን መሰለህ ሆርሞን መቻሉን ይስጥሽ ሂሩቴ ❤️🌹❤️ ስወዳቸው እኮ 💞🥰🥰💕
@MesafentKassawDefersha
@MesafentKassawDefersha 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
@tsionedie181
@tsionedie181 2 ай бұрын
በምዕራብ 3 እንደው ሙሉቀን ተለውጦ የምናይበት እንዲሆን የሚፈልግ ማነው እንደኔ
@sonofelamida
@sonofelamida 2 ай бұрын
ሙሉቀን ድምቀት ነው ለድራማው
@sonofelamida
@sonofelamida 2 ай бұрын
ሙሉቀን ድምቀት ነው
@tsionedie181
@tsionedie181 2 ай бұрын
@@sonofelamida አይደለም አላልኩም በአዲስ ነገር ማለቴ ነው 😏
@sonofelamida
@sonofelamida 2 ай бұрын
@@tsionedie181 ይመችሽ በቃ 🤞😂😂😂
@Tube-wy4oy
@Tube-wy4oy 2 ай бұрын
ሙልዬን አግብቷት እውነት የራሱን ኑሮ ይዞ ሲኖር ማንም ሳይቀልድበት😢እንደወንድሜ ነው የሚመስለኝ ዝምብዬ ሳየው ያሳዝነኛል ተለውጦ ባየው እኔም በጣም ደስ ይለኛል❤
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 2 ай бұрын
Hirut yechochwn yakl ene sewold edsewa alchohukum wawwwww ❤tesrawalch
@AnwarHashim-h9s
@AnwarHashim-h9s 2 ай бұрын
Ye besi yemechereshaw nggr❤❤
@Samira-vn9lj
@Samira-vn9lj Ай бұрын
ደስሲል ቀስቱ ደሴ አገራችን ሄደ🎉🎉🎉
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 2 ай бұрын
ዳይ ውደ ኮምንቱው በስንቱው ፈታ የሚያድርግው ላይክ ያድርጉው
@EliasEshetu-x1y
@EliasEshetu-x1y 2 ай бұрын
ኧረ ማስታወቂያውን ቀንሱት እንዴት 20 ደቂቃ ማስታወቂያ በጣም ነው ሚያሰለቸው አስብበት ያሳፍራል 😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 2 ай бұрын
አሳልፊ
@migolove2075
@migolove2075 2 ай бұрын
20 ደቂቃ? ከራስህ ጋር አልነበርክም እንዴ😂
@KidistLemma
@KidistLemma 2 ай бұрын
እውነት ነው
@jamila1496
@jamila1496 2 ай бұрын
የግድግዳ ቲቪ መሰለህ ስልክህ ላይ አይደል አሳልፈዉ
@Messay2012
@Messay2012 2 ай бұрын
ምነው ስልኬ forward የለውም አልክ
@bei77
@bei77 2 ай бұрын
መስከረም አበራ መልካም ልደት❤
@Amanuel-12
@Amanuel-12 2 ай бұрын
ende hasab adisu ye besintu lij smu mnale bihon emitu like
@fatihaali389
@fatihaali389 2 ай бұрын
ዛሬ ልኝ ነው dramaw ለወሎዬውች❤❤❤❤😂😂😂😂
@judishifa-bz9xc
@judishifa-bz9xc 2 ай бұрын
የተዋህዶልጆችበሙሉ እኳን ለብርሀነመሥቀሉ በሰላምአደረሳችሁ❤❤
@AbelWale
@AbelWale 2 ай бұрын
ያምራል ያምራል ❤🎉🎉🎉😂😂
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 ай бұрын
እልልልልልል ሂሩትዬ ተገላገለች 😂😂😂❤
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 2 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ነውበርቱ
@AffectionateBirdNest-mf1dj
@AffectionateBirdNest-mf1dj 2 ай бұрын
ere fer aydelem ende egan be dibret lemedfat new ende demo tikesesubetalach😊😊😊
@_waifu-4548
@_waifu-4548 2 ай бұрын
ትክክል ነው ራስንና ቤተሠብን ነው ማዳመጥ አይ በሴ የበሴ አድናቂዎች የት ናችው😂 ባል ምጥ ነው ይላል ወንድም ንዴት ነው ይላል😆😆😆
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 2 ай бұрын
ሂርቴ ወለደችተልልልል🎉🎉🎉🎉😂😂ገፎእንበላለን😂
@FasilFasil-tg7vl
@FasilFasil-tg7vl Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Toybጦይቢtube
@Toybጦይቢtube 2 ай бұрын
ፍትህ ለበዝዬ የፍቅርዋ ደሴ ይሂድ😂❤🎉
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 ай бұрын
Wiy aleqe betolo temelesu Bese Ekan des alehi 😂 🎉❤❤ , Meski Ekan teweledish melikam lidet 🎉🎉🎉 Yenm lidet gin newi akibire alawiqim yawi beali ayidel !
@LuliyTesfay
@LuliyTesfay Ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊😊
@TayeGizachew
@TayeGizachew 2 ай бұрын
ከወታደር ቤት ወጦ ዶክተር የሆነው ቅኔው ከባድ ነው 😂😂😂😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fevenashenafi8753
@fevenashenafi8753 2 ай бұрын
😂😂😂 ስንት አለ ከወታደር ቤት ወጥቶ ዶክተር የተባለ 😂😂😂😂
@AedrisSayde
@AedrisSayde 2 ай бұрын
😂😂😂​@@shawaye5579
@nigusmengstie5353
@nigusmengstie5353 2 ай бұрын
😅
@NBAll-z8b
@NBAll-z8b 2 ай бұрын
Betamax's des ylal❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@NBAll-z8b
@NBAll-z8b 2 ай бұрын
Betamax's yasky
/በስንቱ/ Besintu EP 55 ''የአዕምሮ ሀይል"
41:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,4 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu EP 52 "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
35:52
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 639 М.
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "ዝሆን መሆን ነበር"
31:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 152 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 16 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 16
25:56
EBC Entertainment
Рет қаралды 254 М.
//በስንቱ// Besintu "አሳፈራችሁኝ"
31:25
ebstv worldwide
Рет қаралды 260 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 15 "እጅ ከፍንጅ "
47:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 2 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 17 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 17
21:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 117 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 745 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 639 М.