KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//ትንሽ እረፍት// "አረ ይሄ 4000ኪ.ግ መኪና ደፍጥጦ ቂጣ እንዳያረገኝ"😂😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/
20:58
አርቲስት ገነት ንጋቱ! 5 ዓመት የለፋሁበትን በ አደባባይ ተዘረፍኩ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
20:14
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
//ውሎ// "...የሁላችን መነሻ ግንዳችን ኢትዮጵያዊነት ነው" ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ/
Рет қаралды 86,463
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 159
@emiyeee1490
Жыл бұрын
ሁሉም ከንቲባ ነን ባዮች ካንተ ይማሩ ! የእውነት ጀግና ነህ ። 🇪🇹የሁላችንም መነሻ ግንዳችን ኢትዮጵያ ነች 🇪🇹 ❤️❤️❤️ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ✍️......
@wogayehumerga5454
Жыл бұрын
Wow wow ewunt Ethiopia Wust new
@NegatAbebe-f8q
Жыл бұрын
የመልካም ስራ ውጤት ይህ ነው በሕዝብ መሀል ቀና ብሎ መሄድ እድል ይሠጣል ምርጥ መሪ ድሬዎች ኩሩ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ኢትዮጵያዊ መሪ ስላላችሁ !!!!!¡!!!!!!!
@kurkuraw5866
Жыл бұрын
በቃ እንደዚህ አይነት ሙሉ ክብርና ስርአት ያለው ሺ አመት ይግዛን ተባረክ::
@MekdesAsrat-d4k
4 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጣችሁ ድሬዎች❤❤❤❤❤❤❤❤ ከነከንቲባችሁ🎉🎉🎉🎉
@tigist2193
Жыл бұрын
ዋውውውው የሚደነቁ ከንቲባ እድሜ ከጤና ይስጦት እውነትም ትንሿ ኢትዮጵያ!
@werert2189
Жыл бұрын
ማነ ው እንደእኔ የኢትዮጵያን መዝሙር ስሰማ እምባው እሚቀድው ሀገር ሆኜ ቁሙ እንኳን ስንባል ምንም አይመስለንምነበር አይስደት ማሪኝ እናት ሀገሬ ናፍቆቴ በተላይ የገጠር ልጂ ስለሆንኩ አይየክርምት ባብድብ እስኪ ይሁን ሳላምሽ ይመልሰው እናት ሀገር ኢትዮጵያየ❤❤😢😢😢😢
@azeezaazeeza5825
Жыл бұрын
እኔ ወላሒ እባየመጣ
@frewshumi8495
Жыл бұрын
ክብር ነቶ ለርሷ ትልቅ አክብሮት አለኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ የእርሷን አይነት ያብዛልን የድሬ ፈርጥ ኖት ፈጣሪ ይጠብቆት
@Tamirufkadu
Жыл бұрын
በእያንዳዱ ቦታ ላይ ያሉ መሪዎቻችን ከአንተ ዘር አይማኖት መታሰብ እንደሌለበት አብሮነትን ሊማሩ ይገባል ምርጥ ኢትዮጲያዊ።
@etaferawgmariam-gf4pz
Жыл бұрын
በመላው ኢትዮጵያ ያላችሁ ከንቲባዎች ጆሮ ሰታችሁ ስሙ ተማሩ እጅግ በጣም ነው ያስደሰቱኝ እንድህ አይነት አስተዳደርም አለ ይገርማል ምን አይነት የተባረከ አገር ነው ባጃጆች የማታ ተረኛ ሁሉ አለ ሌላው ጋ በቀን ሰው ይገዳላል ይዘረፋል የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ስዘመር ድሮ በዚህ መልኩ ዘምረን ስላሳለፍን ስዘመር እንቧዬ መጣ ኤረ ከንቲባው አመራሩና ሕዝቡ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መሄድስ እዝህ አገር ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@MRIAMAlketbi
7 ай бұрын
ዋው ደስሲስል ድሬዎች ልትኮሩ ይገባል እንደዚህ እውነተኛ መሪ ስላላችሁ አላህ ይጠብቅላሁ❤❤
@baerhnmtiku
Жыл бұрын
አቦ ክፉ አይንካህ አነጋገሩ እራሱ 😢😢 እድሜ ይሰጥህ
@hannyhanny9280
Жыл бұрын
qጀግና ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ሌሎች ካንተ ትምህርት ቢወስዱ መልካም ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@halimahalima9707
Жыл бұрын
የዝዋይም ከንቲባ በጣም ምርጥ ሰው ነው አሁን ላይ ያለው ጡሩዋችን ያብዛልን እንደዚህ
@hanalema6094
Жыл бұрын
ኑርልን መሪያችን
@desb8971
Жыл бұрын
You are a true Hero You are very matured, professional very humble and honest person Ethiopia needs citizens like you at this critical time We all learn a lot from you
@misrakasfaw
Жыл бұрын
የኛ ምርጡና ደግ ጀግናው መሪያችን ሺአመት ኑርልን❤❤❤❤❤
@Anumma572
Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ማለት አንተ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተ አይነት ያብዛልን።
@tirsitgetachew6751
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ ግንዱ ኢትዮጵያዊነት ነው ያልከው ቃልህ የተሰበረ ልብን ይጠግናል❤❤❤እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ የልብህ መሻት ይከናወንልህ❤❤❤
@wardewarde9415
6 ай бұрын
ክብር ይገባሃል ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@kidusdd4126
Жыл бұрын
በጣም የምንወደው ደንቲባችን ❤
@bekelebekele6528
Жыл бұрын
ጀግና የድሬ ልጅ ድሬዎች ይመቻቹ ኢትዮጵያዊነት ድሬ ሠው ተግባቢ ነው መሪውም የተባረከ ነው በርቱ ድሬ ከአቢቹ ጋ ወደፊት
@NasirAbduselamAbduselam
6 ай бұрын
ዋው ከዲር የሰፈሪ ልጅ በጣም እወድሀለው በዚህ መልካም ስራ ቀጥልበት አኮራሀኝ አኮራሀን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@aloaloaloo3497
Жыл бұрын
ከድር ጁሃር ከቲባችን ስንል በኩራት ነው። ብዙ እንጠብቃለን በርታ ❤❤
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
እውነት ጀግና ነህ እኔም የድሬ ልጅ ነኝ ስደት ከወጣሁ በጣም ቆይቻለው ስለአንተ በጣም የድሬ ሰው ደስተኛ ናቸው ተባረክ አቦ ❤❤❤
@Nasir-rd1ky
Жыл бұрын
በእውነት ደስ ስትሉ ድሬውች ምረጥ
@zulfahussain852
Жыл бұрын
እሚገርም ከቴባ አቶከድ ጀግናከከቴባ የድሬ እቁከቴባ ስንወድህ አላህ ይጠብቅህ ከፈተና ማሻአላህ ለጆቿት
@sadi8416
Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከረህማን እድሜ ይስጥክ ያንተ አይነቱን በኢትዮጲያ ምድር ያብዛልን የድሬ ከንቲባ
@tsehaybg9939
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ ክብር ከንቲባ የስው ልጅ አንድ ዓይነት እቋም ሲኖረው ማንንነቱ ይታወቃል ይሄ ፕሮግራም ትላንትና ስይፍ ላይ የስጠውን ቃለ መጠይቅ አይቼው የዛሬ ዘጠኝ ወር ተመሳሳይ የዛሬ አስር ወር ለዋልታ የስጡት ተመሳሳይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AynalemKebede-ff9zw
Жыл бұрын
ካንተ ይማሩ ኢትዮጽያዊነትን ሁሉም ገና ብዙ ታስተምራለህ የኛ ልጅ እንኮራለን
@መድናmedina
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መዝሙር ስሰማ እባየ ነው የመጣው ግሩም ከንቲባ ነህ በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤❤
@gebrehannabalcha6280
Жыл бұрын
አቶ ከድር ጁሃር ኢብርሃም የድሬደዋ ከተማ ከንቲማ ያለዎትን ስርአት ግብረገብ አነጋገር ከገለፃዎ መረዳት ችለናል ፈጣሪ ይባርኮት ትሁት አገር ወዳድ ስለሆኑ❤ !!!❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
Жыл бұрын
ምርጥ ከንቲባችን መሪ ድሬ 🙏❤❤❤❤❤❤
@imranabdurahmanmisbah2618
Жыл бұрын
Proud to have you in my hometown. You're doing very important things more than we could imagine Respect 🫡 oboo kadir 👑 love you long life. 🙌👑 King
@RobelAsefa-b1p
Жыл бұрын
በጣም ነው ምንወድክ ክቡር ከንቲባችን
@kukulu99
Жыл бұрын
በዚሁ ከቀጠለ ድሬዳዋ ተስፋ አላት በርቱ
@RebqaRebqa-m9u
Жыл бұрын
ሺ አመት ንገስ ጀግና መሪ ነህ ፀባይህ አይቀይረው!!!🤗
@beletetigist9830
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤
@eveali6794
5 ай бұрын
ማሽአላህ አላህ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@በፀጋዉያኑረን
Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊነት የምንለው ይህ ነው ገብቶሀል ካሰሩህ
@aynutube7552
Жыл бұрын
ጀግና የሃገር ኩራት በሃቅ ሚሰራ ክብር ይገባሃል ምድረ ሙሰኞች ሁሉ ካንተ ይማሩ
@besfat6571
Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ስትሰራ እንዲህ ኮራ ብለህ ታወራለህ ስራ ምስክር ዘመንህ ይባረክ
@adame5925
Жыл бұрын
I would promote Mayor Kedir to be the head of Oromia Region. Mr. Mayor job well done. Thank you. May god bless you and keep you and your family safe.
@tigistabdisa-ob4sx
Жыл бұрын
እሰይ እሰይ ደስ ብሎክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወድምአለም አይዞህ ሁሉም ያልፋል 🙏
@mrsadi3119
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ የሚልና ቀለል ያለ ከንቲባ ይሄንን ሥነምግባርና ትህትና ለትላልቅ መሪዎችና ለሌሎችም ክልሎችና ዝሆኖች መማሪያ ይሆናቸዋል የሚገባቸው ከሆነ አላህ ካሥመሳይ ሰዎች ይጠብቀን ebs እንደዚ ለክልሉ ተግቶ የሚሰራን ከንቲማ ሥላሥተዋወቃቹን እናመሰግናለን
@abdulali3522
10 ай бұрын
I am proud of you doing the right thing to my hometown, long live my brother and I wish you all the best Mr Mayor Khdir
@ሰላም-ዐ1ሐ
Жыл бұрын
ግን የኛ የአማራ ክልል ኦርቶዶክስ ከንቲባዎች ከሙስሊም ከንቲባዎች ቢማሩ እላለው ማርያምን ከጥላቻ ቢፀዱ
@ሞሚያረህማንባሪያ
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@aisamahammod9547
Жыл бұрын
ምንም ጥላቻ የለም ሁሉም አንድ ነን❤
@hayatyalhamedlla4561
Жыл бұрын
እኮ❤❤❤
@EthioGurageTube
Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ በአመዛኙ ሙስሊም ሊደር ሺፕ ያለበት ቦታ ይሻላል እኔ ሙስሊም ስለሆንኩኝ አይደለም ይሄን ያልኩት ትዝብሽ በቦታው ነው ።
@ruthkassu6304
Жыл бұрын
ጀግና ከቲባ እንዲህ ነው ❤❤❤❤❤
@belleydoto
Жыл бұрын
Wowww ገራሚ ከንቲባ ነው 👏👏🙏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ያደግንበት አንዱ ያንዱን ሀይማኖት አክብሮና ልክ እንደራስ ወዶ መሄድ የሚያስደስት ነገር የለም ግን እኔ ምለው የጥዋት ሼክ የምትጠጣት ነገር ኒዶው ወተት ቢቀርብህ ስኻር በደም ከፍ የማድረግ ችሎቱ ከፍተኛ ነው ቴምሩ በስኻር ፈንታ ላንድ ሰው ከሁለት ባልበለጠና የተለያዩ ፍራፍሬዎች ከዛችም ከዛች ሚክስ በተለይ ቤሪ ተብለው ሚጠሩ ፍሩቶችን ከተገኘ የአኩሪ አተር ወተት ወይም አልመንድ ካሆነ ኖርማል ወተት ካሆነ ውሀ ብትጠቀም ለጤናህ በጣም ሰላም አለው ዕድሜህ ይርዘም ! አንድ ቀን ድሬ ለመጎብኘት የእግዚአብሔር ሰናይ ፍቃዱ ይሁንልኝ እናቴ ነብሷን ይማርልኝ እና ቁልቢ ገብርኤል አመት ካመት ከአስመራ ትመጣ ነበር ።
@andargeassefa1632
Жыл бұрын
ትክክለኛዋን ኢትዮጵያ ድሬ ላይ አየኃት::
@beyabeyachen3856
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ምንድነው ለርሶ ብለሽ መጠየቅሽ ይገርማል ጎንደር ወይም ጎጃም ብትሄጂ ይህን ጥያቄ እንደማትጠይቂ እርግጠኛ ነኝ ሌላው ኢትዮጵያዊ አይመስላቹሁም????
@amarsiyum3020
Жыл бұрын
ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያውያን የሚወድ መቼም አይወድቅም
@zeinebabdelkader9205
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኩራት በኢስላም ሃራም ነው ህዝብን በዚህ አይነት ደረጃ ዝቅ ብሎ ማገልገል ደግሞ የነብያችን እና የ ኽሊፋወቹ የነ ኡመር ፈለግ ነው
@selamethiopia5515
Жыл бұрын
❤❤ በደስታ😂😂እናመሰግናለን ድሬ የገባው ነው ፤ኡመተል ፈናን ኡመተል ቀሽት ፤ክቡር ከንቲባውን የፓሊስ ኮምሽነሩን 🙏🙏 ሌሎችንም ልቦና አምላክ ይስጥልን ።
@urganebiyat4231
Жыл бұрын
#ምርጥ ከንቲባው እና እኔ በጣም የሚወደው❤ ድሬ ከተማ ነው
@BT-yl3qg
Жыл бұрын
I love how you respect your people how you proud your country ❤
@kidistmesfinsebhatu
Жыл бұрын
እንኳንም የድሬ ልጅ ሆንኩኝ አቦ
@EthioGurageTube
Жыл бұрын
አሏህ ይጨምርልህ ሊደርሽ ሺፕ ከፍ አድርገህ ሰቀልከው ።
@mesiyegati64
Жыл бұрын
በጣም የምንወድህ ከንቲባችን በርታልን❤❤❤
@bayushsereke2419
Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊ።
@kiyayeasellawatube4721
11 ай бұрын
Wow bexem jegena nh endete ahinetun yebezelen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕👏👏👏👏
@KifleYes
Жыл бұрын
May God bless ur Carrier🙏🙏🙏
@alexzerefa3323
Жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም ይሰሰካልህ እነወድሃለን wow
@hayatyalhamedlla4561
Жыл бұрын
መርጥ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ ሊያ ስወድሽ
@BerhanuReta-ud8ew
Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ስላንተ ለመናገር
@Tgdire
Жыл бұрын
ኑርልን 💚💛❤️
@kumngreabera7536
Жыл бұрын
እኛ እርሶ የወሰዱ ግዜ ምን እደምንሆን እኔጃ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@HaymanotHailu-of5mb
Жыл бұрын
Good service amlk yetebkeh
@Bereket-i4p
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@saraabate1804
Жыл бұрын
እንዳንተህ አይነቱን ያብዛልን!
@bezazemekael7028
Жыл бұрын
1ኛ ነህ❤
@TarikuGezahegn-c7m
Жыл бұрын
አንተ ትለያለህ ብሔርን ማትመርጥ ልዩ ነህ እድሜ ይስጥህ እንደትግሬ 28አመት ግዛን ያኔ ከተማችን ዱባይ ይሆናል ድሬ
@habtamumolla7083
Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊ
@alemsisayaddise3660
Жыл бұрын
ስላም ላንተ ይሁን ሁሌም ስላም ይሁንልህ
@hiwotadisutube5950
Жыл бұрын
Mirt Ethiopian 🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹📖great leader ❤
@Othman-m3w
6 ай бұрын
ፈጣሪ ዪስጣቹህ
@holy8976
Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው👍
@Nebatsiyon
Жыл бұрын
Yene dire tinishua Ethiopiaye selamsh bzt ybel
@liyaroba3441
Жыл бұрын
Geta zemenihin ybark ❤❤❤❤❤❤
@abdulazizsufian253
Жыл бұрын
Amazing & others can learn from you Specially .......
@azeezaazeeza5825
Жыл бұрын
ኢትዩጲያን አየሖት ዛሬ ድሬወች እድለኞች ነችሁ
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
Жыл бұрын
የምር እድለኛ ናቸው ጥሩ ከንቲባ ኣላቸው 🎉❤
@maghdamaghda9698
Жыл бұрын
ምን አለ የአዲሳባ.ከንቲባ ብትሆንልን እግዚአብሔር. ይባርክክ
@Othman-m3w
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤እናመሰግናልን
@muradhussen9352
Жыл бұрын
ጀግና ወደፊት
@dxbdxa6375
Жыл бұрын
በዚህ ቀጥልበት ጸባይክ አይቀየር
@nasibabitimuzemil6070
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ
@youtubeethiopia2085
Жыл бұрын
አቤት ውበት እቺናት ኢ/ያ❤❤❤
@arafatasantii4312
Жыл бұрын
MashaAllah khadiro ❤❤❤
@mekdes5120
Жыл бұрын
Much respect! There is so much others can learn from you!!!❤
@husindlill9725
Жыл бұрын
Allhamdulilah ❤❤❤❤❤❤
@መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር
Жыл бұрын
የኔ ጀግና ❤❤❤❤
@PROFESSOR_sami_16
2 ай бұрын
ከድሮ 🥰
@aniabdi
Жыл бұрын
I Really love this mayor.
@betelhemdegu6464
Жыл бұрын
😍😍ምርጡ ከንቲባችን❤❤❤😍😍
@marksmukli
Жыл бұрын
እስኪ ebs አቅርቡልን ሌሎችም እዲማሩ
@semiraha5824
Жыл бұрын
Ethiopiayaye❤❤❤❤❤
@biratuolika574
6 ай бұрын
Respect
@mestawetmiste
Жыл бұрын
በጣም ምጥሰው❤❤❤❤❤❤
@hannahanita1575
Жыл бұрын
❤❤የኔ መሪ ሰው አክባሪ ❤❤
@TesfaneshJote
Жыл бұрын
እውነት ኮራውብህ
20:58
//ትንሽ እረፍት// "አረ ይሄ 4000ኪ.ግ መኪና ደፍጥጦ ቂጣ እንዳያረገኝ"😂😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 67 М.
20:14
አርቲስት ገነት ንጋቱ! 5 ዓመት የለፋሁበትን በ አደባባይ ተዘረፍኩ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 83 М.
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
16:04
ሰበር ዜና-|አብይና ጃዋር ጉድ አሰሙ-4 ኪሎ ታመሰ-|“ኮሽ ባለ ቁጥር አልበረግግም”-አብይ-|ለማ መገርሳ ተከሰቱ-ጃዋር ደገመው-|አሜሪካ አ*ጋ*ለጠች!
Addis News
Рет қаралды 37 М.
19:36
//ውሎ// "እኔን አይታ መስራትም ማውራትም ያቃታት ልጅ ነበረች"...ሼፍ መክብብ /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 259 М.
5:38
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ 🙏🙏🙏
Saajiin Mahammed Abdallaa
Рет қаралды 11 М.
1:03:20
ፕሮፖዝ አድርጌ ነበር !! ዘመድ ሆና ተገኘች !! #amlesetmuchie #amleset #dinktv #bobby
Amleset Muchie
Рет қаралды 62 М.
23:15
“ጥበቃው ሌባ ናት ብሎ በዱላ አሯሯጠኝ...” የከባድ መኪና አሽከርካሪዋ እንስት
Fana Television
Рет қаралды 62 М.
24:10
"እስከ ችግሯ ሀገሬ ሀገሬ ናት" ዉሎ ከመጀሪያዋ ሴት የኤር-ባስ አብራሪ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 660 М.
1:17:19
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg
Рет қаралды 127 М.
44:23
አርቲስቷን ኢንተርቪው እያደረኳት ምጧ መጣ::አርቲስት ፅዮን መላኩ::ክፍል 1...
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 33 М.
31:10
"ከአዞ አፍ ለጥቂት ተረፍን"… //ውሎ// ከአዚዝ ጋር /ገናን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 179 М.
20:57
//ውሎ//"እኛ ቤት ስዕል መሳል ምግብ የመብላት ያህል ቀላል ነው…" ሰዓሊ ደረጀ ለማ ጉያ /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 42 М.
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН