የሚቆረስ ነገር ጥሪ ... "ወሬ" 😂😂//የቤተሰብ ጨዋታ// SE22 EP 28

  Рет қаралды 147,375

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@HELLOWORLD-ux7gm
@HELLOWORLD-ux7gm Жыл бұрын
ወገን ንስሐ ግቡ መጨረሻው ዘመን ደርሷል !!! ጥበበኛ ሰው ስለ ዘላለማዊ ህይወቱ ያስባል !!! ሞኝ ሰው ግን በዚህች ታይታ በምታልፍ ብልጭልጭ አለም ይታለላሉ !!! ወገኔ ብልህ ሰው ከሆንክ ግን በዚህች አለም ብልጭልጭታ አትታለል !!! ሞኝ ሰው ብቻ ነው የሚታለለው !!! ሞኞች ሁሌ ለብር እንደተስገበገቡ ብር እንዳመለኩ ይኖራሉ !!! ለነሱ መኪና ብርቅ ነው ፎቅ ብርቅ ነው በቃ ሁሉም ነገር ለነሱ ብርቅ ነው !!! አንተ ግን ጠቢብ ከሆንክ ለዘላለማዊው ህይወትህ ጠንክረህ ወደ ፈጣሪ መንገድህን አስተካክል!!!
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Ewnate new 😢😢😢😢
@jxkkz4240
@jxkkz4240 Жыл бұрын
ደጋግ ኢትዮጽያውያን እባካችሁ እባካችሁ በሣውድ አረብያ 11 አመት ታሥራ አሁን ላይ የሞት ፍርድ ተፈርዶባት የሞቱን ፍርድ በብር የቀየሩላትን እህታችን እህታችን እንታደጋች አባካችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@Kasim278
@Kasim278 Жыл бұрын
ዱቂት ስንት የሚታዘንለት ሃገራቺን ሽማግሌ ገበሬ ሳይቀር በጥይት እሳት እዬነደዱ አንቺ በምርቃና ልጅ ለገደለቺዋ ድምፅ እንሁን ትያለሽ /ትላለህ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ሰው በእዬቀኑ እያለቀ ነው ለምን ሺግዜ አትታርድም
@seid5261
@seid5261 Жыл бұрын
​@@Kasim278አትፍረዱ ይፈረዱባችኃል አላህ ይዲረስላት
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Жыл бұрын
የላም ልጅ ነው😂😂😂ነፂ የበሬ😂😂አተምኮ ተሳስተሀል ጊደርኮ የምትታለብ ሳይሆን ያልወለደች ከጥጃ ከፍ ያለች የደረሰች በሰውኛ የቆነጀች እደማለት ነው👈
@ለወገኔሚዲያ
@ለወገኔሚዲያ Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል እየሱስ ይመጣል ወገኔ ዘመኑ እያለቀ ነው ንስሀ እንግባ የሀዋርያት ስራ 4 12 እድንበት የተሰጠን ከሰማይ በታች እየሱስ ቢቻ ነው እየሱስ ከሲኦል የምንድንበት ቢቸኛው መገድ
@Maryamsaed-m7i
@Maryamsaed-m7i 4 ай бұрын
ወሬ መቆረሥ ጀመረደ ክክክክክክ😂😂😂😂
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 Жыл бұрын
‼️ ጊደር ማለት ያልወለደች ከጥጃ ከፍ ያለች ማለት ነው :: እንጂ ልጅ ነፃነት እንዳልኸው የምትታለብ ላም ማለት አይደለም::
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju Жыл бұрын
በረቢኛ ጊን ዲስጥነዉ
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju Жыл бұрын
በረቢኛ ጊን ዲስጥነዉ
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 Жыл бұрын
Betikikil
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
​@@Samera-zl2juአማረኛ እኮ ነው እያወሩ ያሉት ክክክ
@Hussenali-tu9yc
@Hussenali-tu9yc Жыл бұрын
@@Samera-zl2ju ዲስጥ ምድነው
@eyobegeberehana2956
@eyobegeberehana2956 Жыл бұрын
ነች እኮ አትሰለችም! እድሜ ይስጥህ።
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 Жыл бұрын
😅😅😅ኮረኔር ጤፉክክክክ እውነትህንነው የኑሮ ውድነት በዝህ ከቀጠለ አይቀርም አላህ ይርዳን እንጂ
@asefa_eshete
@asefa_eshete Жыл бұрын
Highschool ላለማለት አፍራ ነው😀 አይዞሽ ከበረታሽ ትደርሻለሽ ለሌላው
@AMHARA24
@AMHARA24 Жыл бұрын
ወሬ አላለችም😂😂😂😂😂😂
@TrEa-kj2rn
@TrEa-kj2rn 5 ай бұрын
መክሊት ስታምር ዋው❤❤❤❤
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk Жыл бұрын
የላም ልጅ ነው 😂😂😂😂
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Жыл бұрын
ሊፋቅ የሚችል ቆዳ ነው ትክክለኛው ለምን ኤክስ ሆነ?
@fnottube2532
@fnottube2532 Жыл бұрын
ጊደር አላውቅም አላልችም የት ነው ያደገችው ከምድር ውስጥ ነው ወይስ ከደመና በላይ😂
@Maryamsaed-m7i
@Maryamsaed-m7i 4 ай бұрын
ወደ አብዛሄኛወቹ የሸገር ልጆች አያውቁም ላምና በሬነዉይሌላ አያቁም
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
Guess t-shirt ያገግሽው የቤተሰብ ጭዋታ ለዛውን አጠፋሺው አማርኛ አይገባኝም ትጫወቻለሽ በእንግሊዘኛ ይሁንልሽ?
@ሐይሚራያቲብ
@ሐይሚራያቲብ Жыл бұрын
የምወድዉ ፖሮግራም
@eyasusolomon2259
@eyasusolomon2259 Жыл бұрын
መክሊት ጉራ አለባት ቆንጆ ነኝ ብላ ስለምታስብ መሰለኝ ቁንጅና without ጸባይ ይደብራል
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
ጊደር የላምልጅነው ወይስ የበሬ😂😂😂😂😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
አይ አዲስ በቆሎ ይኮተኮታል ልጆቷእውነቷነው
@merhawitesfay3364
@merhawitesfay3364 Жыл бұрын
Netsi eneedehalen betam
@ሠሚራአምሀራ
@ሠሚራአምሀራ Жыл бұрын
አተ የብፅግና ቅልብ ፀረ አማራ ነህ አተ አስመሣይ ፀረ ህዝብ
@Shiatey
@Shiatey Жыл бұрын
😅😅😅😊👌
@abrehambelay-mt3zg
@abrehambelay-mt3zg Жыл бұрын
መክሊት ቆንጆ
@maryalain9236
@maryalain9236 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😂😂
@DhbfDjcft-eb9uf
@DhbfDjcft-eb9uf Жыл бұрын
የተስፋዬ ቤተሰብ ሁላችሁም ሱሪ ለባሽ
@sefimedi
@sefimedi Жыл бұрын
መክሊት❤
@AdaneGashaw
@AdaneGashaw Жыл бұрын
ወሬ አለች አቤት እዉቀት
@BusyLine-be1zz
@BusyLine-be1zz Жыл бұрын
❤❤
@habitamuhagose9155
@habitamuhagose9155 Жыл бұрын
ነጭ
@MamaMam-f4e
@MamaMam-f4e 4 ай бұрын
አንቴ ኮተታም ለሃገሪ የታገሉት ላይ ትቀለዳለህ እንደህ ለላ ቀልድ አተነው?
@abedrazakmustafa1419
@abedrazakmustafa1419 Жыл бұрын
😂😂😂
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@dinirsalahadin3278
@dinirsalahadin3278 Жыл бұрын
👋
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Жыл бұрын
ምነው አፈጠናችሁት ትክክል አይደለም
@dinirsalahadin3278
@dinirsalahadin3278 Жыл бұрын
👣
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Жыл бұрын
❤❤❤
@MesertMeseret-kg8zo
@MesertMeseret-kg8zo 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ድርድር ሙሉ ፊልም - DIRDER Full Amharic Movie 2022
1:40:51
Salkan Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН