አለማየሁ እሸቴ ነፍስህ በሰላም ትረፍ / Tezitachen Be EBS Se 20 Ep 13

  Рет қаралды 26,887

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Follow us on linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​​​
#EBS​​
#Tezitachen_Be_EBS

Пікірлер: 88
@abunadiya8702
@abunadiya8702 3 жыл бұрын
ግጥም ለገጣሚ ይሁን የቀን ጎዶሎ የለም ወንድም ሞት ሀቅ ነው ነብስ ይማር
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ላይ ጬኸት በረከተ ትልቁ ጀግና ሰው አለማየሁ ሞተ አሌክስዬ ደህና ሁንልኝ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ በጣም አዝኛለሁ ቻዎ 🙏🏻🙏🏻😘
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 3 жыл бұрын
ነብስህን በገነት ያኑረው አለማየሁ
@beletetube_
@beletetube_ 3 жыл бұрын
መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ይውላል🛑🛑🛑💚💛❤️
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 3 жыл бұрын
So sad you're legendery voice will be reminder of our memories within their own words will live on for so many lives R.l.P Alex...
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 3 жыл бұрын
ከአለፍክባት ቀናት ጀምሮ አዘንኩኝ አለማየሁ እሽቴ ከልቤ ሀዘንህ ውርርር ያደርጋልሳ ለቤተስቦችህ ለስራ ባልደረስቦችህ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ፅናትን እየተመኘሁ እግዚአብሔር ነፍስ በገነት ከፃድቃን ዘንድ በስላም ትረፍ ፣ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ ለዘላለም ይኖራሉ (ተማር ልጄ የዛሬ 35 አመት )ግሩም ምክር አብሮን ይኖራል !!!
@almazwube2807
@almazwube2807 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ኢትዮጵያ አንድ እንቆ ልጇን አጣች አገሩን እንደሚወድ ስላሞን ለአንድ ቀን አይቶ ስምቶ በሞተ ሞት አይቀርም ይችቀን አታልፍም 😭😭😭😭😭
@hopedonewell2671
@hopedonewell2671 3 жыл бұрын
አሥደናቂው,አዝናኚውና ትምህርታዊው የስራህ ፍሬ ለዘላለም ከልጅ ልጆች እየተላለፈ በአድናቆትና በክብሮት ይኖራል.....))))) አሌ! በጣም እናመሰግናለን......)))))) REST IN PEACE MY BROTHER.....))))))
@abcdabcd-ml6sg
@abcdabcd-ml6sg 3 жыл бұрын
ነፍስ በአፀደ ገነት ትረፍ የኔ አባት
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
የኔ ቆፍጣና የኔ ኩሩ ማንንም ሳታስቸግር ኩርት ብለህ ሄድክብን😭😭😭😭ሞት ክፉ😭😭😭😭እኛም ወዳንተ ነን የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹የኢትዮጵያ አምላክ ይቀበልህ አሌክሶ ልባችን ውስጥ ትልቅ ፍቅር አለ አባት🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭
@martha1043
@martha1043 3 жыл бұрын
ንፍስህን በገነት ያንራት አለማየሁ እሸቴ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ
@MነኝyeenteLij
@MነኝyeenteLij 3 жыл бұрын
ነብሰክ በአፀዳዉ ገነት ያኑሪልኝ ለቤትሳቦችና ለጓዳይኖቻቻዉ መፀናናት ይሰጣችሁ ፈጣሪ😥😥😥
@በእምኒጌታቸው
@በእምኒጌታቸው 3 жыл бұрын
ጋሼ ነብስህ በሰላም ትረፍ ፡ምነው ትንሽ ብትቆይ ምን ነበረ ልፋትህን ብታየው ብትሸለም ደስ ቢልህ ምነበረ ፡ይሁን እግዚአብሔር መልካም ነው ነብስ ሔር ።
@menberelakew4238
@menberelakew4238 3 жыл бұрын
በጣም የደነገጥኩትና ያዘንኩት አለማየሁ ያስደነግጣል ነፍሱን በገነት ያቆይልን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
አቤት ይገርማል ግዜው እንዴት እንደሚሮጥ ነብስ ይማር🙏🙏
@jeffbob9663
@jeffbob9663 3 жыл бұрын
Nabese yemare mote yamayekare now nesea engeba
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አሜን ነፍስ ይማር !!! ምነው የቆሰልክበት ስለሀገር ጉዳይ። ሀገር ሰላም ሆና አይተህ። ባረፍክ በነበር። ዬኒ እናመሰግናለን በጣም አቤት። የት ይገኛል ፍቅር ግዜ። በህብረት የሰሩት እንዴት ያስለቅሳል። ሂሩትዬ ዘፈን እራሱ ትክክለኛ ቦታ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
@hannak3555
@hannak3555 3 жыл бұрын
Thank you for highlighting and sharing some of Gash Alemayehu’s, Amazing talents ! R.I.P. We love you! 💔
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 3 жыл бұрын
ጋሽ አሌክስ ነፍስህ በሰላም ትረፍ፤ለቤተሰቦቹ፣ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥልን🖤
@enataleme375
@enataleme375 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@tsigetube7178
@tsigetube7178 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን😭😭😭😭
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር 🙏🏼😭
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@bogalechalemayehu7050
@bogalechalemayehu7050 3 жыл бұрын
Mechem yematresa sew Alemayehu Eshete nebshn begenet yanurlin
@rutygetu7119
@rutygetu7119 3 жыл бұрын
በጣም የምወደዉና የማደንቀዉ አለማየዉ እሸቴ ነብስህ በሰላም ትረፍ በጣም ልብ ይሰብራል ኦፍ😭
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
አይ አለም በቃ ጥለን መኤድ እኮነው ለዚም ይባሉባታል
@askalehailu360
@askalehailu360 3 жыл бұрын
ነፍሱን ይማርው ለቤተሰቦቹም ለአድናቂዎቹም መፅናናትን ይስጥልን
@woodynech9997
@woodynech9997 3 жыл бұрын
ነፋስ ይማር
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 3 жыл бұрын
ለአለማየሁ እሸቴ ነብሱን ይማር ነብሱን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍ ግን እናንተ አበሻ ስንባል ስንሞት ነው የምታንቆለጳጶሱት በቁሙ እያለ ጀግንነትንና ጎበዝነትን ደግነትን እረ ብዙውን በቁም ማመስገን ማድነቅ መሸለም አናውቅም ብቻ ሲሞት እኔ ቀድሜ ጉድጓድ ልግባ እንላለን አንድ ቀን ታሞ ልኡል እግዚአብሔር ለሰጠን ውሀ አንድ ብርጭቆ ውሀ ሳንሰጥ እንገርማለን አይ አበሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻ ሆነናል አመለ ተልካሻ ።
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
ምነው ውዴ አሌክስ ኮ ሚዲያ ላይ ጠፍቶ አያውቅም በፊት የመጀመሪያ ግመሙ ግዜ ህዝብ እንዲረዳ. ሲጠየቅ እኔ ከኢትዮጵያ ህዝብ የምፈልገው ፀሎት ብቻ ነው ብሎ ሁላ ተናግሯል ኮ ሚዲያ አትከታተይም ይሆናል እንጂ ሁሌም በበዓል ይቀርብ ነበር ለሞትም ያበቃው የልብ ህመሙ በድንገት ነው እንጂ ለ አሌክስ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ይደርስለት ነበር ግን ድንገት ነው ውዴ ሁላችንም እግዚአብሔር ያፅናን እንደዚህ ከመዘከር ውጪ ምንም ሊያደርጉለት አይችሉም ትልቅ ክብር ኮ ነው ።
@TG-lo1vp
@TG-lo1vp 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@kduskdus3580
@kduskdus3580 3 жыл бұрын
Nefsun Begenet yanurew Betam Dinq sew !
@memberekitaba9777
@memberekitaba9777 3 жыл бұрын
Egziyabher nebshin be genet tanurew, ye Eth Gegna❤️🙏
@lemlembelay5732
@lemlembelay5732 3 жыл бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጋሼ ሁሌ ተመስገን እንዳልክ የኢትዮጵያ ዋርካ ደህና ሁን ከዚህ አለም ድካም አረፍክ
@meronlife5129
@meronlife5129 3 жыл бұрын
ጋሽ አሌክስ የኔ ጌታ ነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏❤። በጣም አስደንጋጭ መርዶ ነው😭😭😭 ዘለአለም እንዲኖሩ ከምመኛቸው ሦስት የሙዚቃ ሰዎች አንዱን ማጣት ልብ ይሰብራል
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 3 жыл бұрын
Talade ♥️ Sewo Atan 😭😭😭 RIP
@kaylazegowitz13
@kaylazegowitz13 3 жыл бұрын
Its a huge lost.he is the best of the best.all his music unforgettable you will always be missed. Its sad legend have to go rip.
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ወድሀለው😭😭😭😭ሁሌም በቴሌቪዥን ሳይህ እወድሀለው እልህ ነበር አሁንም እስከመጨረሻው አፈር ስክገባ ወድሀለው😭😭😭😭😭
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
😢😢😢💔
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 жыл бұрын
What a personality amazing artist legendary pass away but their legend live for ever. May God rest his soul in internal peace.
@HaniHani-mm6ds
@HaniHani-mm6ds 3 жыл бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ በማይጠገብ ስራወችህ ምንጊዜም እናስታውስህ አለን ለጋሽ አድናቂወች ና ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጣችሁ
@chalishanbal6583
@chalishanbal6583 3 жыл бұрын
Waaqayyoo gooftaan lubbuu isaani mirgaa qulqulloota nuf haa boqachisu😭 kaa💔✝️🕯🕯🕯🙏
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 жыл бұрын
ነፍስህ፡በገነት፡በዘፍንህ፡ደንሰን፡ነበር፡ስከፍንም፡አልቅሰናል፡መተካ፡የለህም፡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarashewa8494
@sarashewa8494 3 жыл бұрын
RIP RIP RIP
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ታዎቂውሰው ትልቅ ሰው አጣን
@endris960
@endris960 3 жыл бұрын
በሂወቴ በጣም ካዘኩባቸው መርዶዎች አንዱ የአለማየሁ ሞት
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 3 жыл бұрын
ነፉስይማርብለናል
@truugechi9120
@truugechi9120 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል ግን ደሞ በምድር ላይ ጥሩ ስራ ሰርቶ ማለፍ የመሰለን ነገር የለም እናም እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርው
@amentube6132
@amentube6132 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😭
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 жыл бұрын
ጋሽ አለማየሁ ነብስህ በሰላም ትረፍ
@addislove6602
@addislove6602 3 жыл бұрын
LEGEND ALEX R.I.P
@asfghadfg7673
@asfghadfg7673 3 жыл бұрын
Rip the legend Ethiopiane Singer 😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kassarahel29
@kassarahel29 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Nefs ymar 😭😭🙏🙏🙏
@tigistmengist319
@tigistmengist319 3 жыл бұрын
አንተ ውድ ኢትዮጵያዊ በጣም ያሳዝናል አገር ወዳድ ነበርክ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑረው ሁሌም እወድአለን እናከብርህ አለን በተለይ ደግሞ በዝህ ሰአት ስለ አጠንህ ደግሞ ያማል
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር አለማየው እሺቴ እምወደው ሙዚቀኚ ነበር ነብስህን ይማር አባቴ
@davidsam9391
@davidsam9391 3 жыл бұрын
Rip
@eamhim848
@eamhim848 3 жыл бұрын
RIP
@abenezerdejene104
@abenezerdejene104 3 жыл бұрын
we love u our legend.rest in peace
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 жыл бұрын
RIP Our legend artist Alex the great 😭😭
@marygholam8834
@marygholam8834 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 3 жыл бұрын
Ebs እባካችሁ ለወሬ አትቸኩሉ ኤፍስህ ማለት ምን ማለት ነው
@azebyilma9909
@azebyilma9909 3 жыл бұрын
ምንም አይደል ያጋጥማል 🤔ሰዉ ካልተሳሳተ ሰዉ አይደለም ማለት ነዉ!!
@HaniHani-mm6ds
@HaniHani-mm6ds 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@azebyilma9909
@azebyilma9909 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭ነብስክ በሰላምምምም ትረፉ!! 😞እንዲዉ እንደዘበት 🤔🖤🖤🖤🖤🖤💔🖤🖤🖤
@fathimaf7802
@fathimaf7802 3 жыл бұрын
ነፍስህ በገነት ትርፍ ግን በነገራችን ላይ ካቶሊክ ነወይ ወይስ ኦርቶዶክስ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 3 жыл бұрын
እባካሻችሁ የአለማየሁ እሸቴ የሙያ ጓደኛሞች የሆናችሁ ሁሉ ተሰባሰባችሁ የሱን ሙዚቃዎች በዘመኑ አጥበብ አሽታቸሁ;ለዘመኑ ትውልድ አዳርሰለት። ለአናንተንም ታሪክ ዋጋ ይከፍላችኋል; እናንተም የህሊና እርካታ ትጓናጸፋላችሁ።
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 3 жыл бұрын
አለማየሁ እሸቴ ያንተ ሞተር ሙዚካ አይሬሴ አዲስ እንቅልፍ እንቅልፍ ኤንጂ ሞተር MNEW ገነት ገናን NEHASE 27 /2013 CHUHET ብሬኬት LEMN
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Fix the title
@hayatalienirs8008
@hayatalienirs8008 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ጋሽ እሸቴ አላማየው😢😢😢😢😢
@abebegirma8473
@abebegirma8473 3 жыл бұрын
Stop killing Amahra people 😤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@terryzewde2360
@terryzewde2360 3 жыл бұрын
RIP
@hsysysush9956
@hsysysush9956 3 жыл бұрын
Rip
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Fix the title
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@simegntilahun877
@simegntilahun877 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@bethlhemmerawi55
@bethlhemmerawi55 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
መካኒሳ እና ትዝታዋ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
25:44