"ሁሉም ሰዉ የራሱ ተሰጥዎ አለዉ" እና ልጆች ህልም እንዲኖራቸዉ አርገን ስለማሳደግ እንመካከር ከትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 78,128

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choic

Пікірлер: 172
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 жыл бұрын
እኔ ከኢቤስ ፕሮግራም አንደኛ ብዬ ከምሰጠው ፕሮግራም ይሄ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍
@monaalemayhu621
@monaalemayhu621 4 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስምቶ እራሱን የማይመረምር ወላጅ አለ ብዬ አላምንም እኔንም ጨምሮ አስተማሪ ነው ቲጂዬ በርቺልን
@misrachteffera6219
@misrachteffera6219 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፕሮግራም :: ወይሮ ጡሩወርቅ እምትገርሜ ሴት ነሽ ብዙ ነው የተማርንው ካንች እባካችሁ ሚዲያዎች እንደዚህ አይነት ሰዎችን ጋብዙ
@amird9210
@amird9210 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም እጅግ ከወደድኳቸው ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው እጅግ በጣም ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን አንገብጋቢም ጭምር ነው
@konjorasta9799
@konjorasta9799 4 жыл бұрын
*ይሄ ፕሮግራም በጣም ለውጥ ያመጣል ።ቀጥይበት ቲጂየ*
@abrhamasnakew6843
@abrhamasnakew6843 4 жыл бұрын
Wow በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያካፈልሽን አዘጋጆችን አሳብ ስጫችንን በጣም አመስግናለው እንደ ልጂ አባት ብዙ ትምርትን ስጠሽኛል 🙏🏻
@yetnayetdemoz3208
@yetnayetdemoz3208 4 жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት ነው ታይቶ የማይታወቅ ብዙ እውቀት የሚሸመትበት ዝግጅት ነዉ በርቱ
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዋው! መሠረታዊ: አስፈላጊ: ወቅታዊም: ጥያቄ ነው። ምነው ያንች ተማሪ በሆንኩ ወላጆች ደጋን ልጆች ቀስት መሆን አለባቸው። እሰይ ተባረኪ ትንታግ የሆነ መልስ ነው የሠጠሽው ተባረኪ።
@samerawitabera4093
@samerawitabera4093 4 жыл бұрын
One of the amazing and talented women I ever known. Thank you for saving the generation. U have done your part.
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 жыл бұрын
I just saywow, what a wise women. I learned a lot from this topic thanks.
@bezaitmulugeta4824
@bezaitmulugeta4824 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው አመሰግናለሁ።
@aby7200
@aby7200 4 жыл бұрын
Wow hopefully you will save the next generation 👏🏽👏🏽👏🏽
@beztik2225
@beztik2225 4 жыл бұрын
Wow! Brilliant! This sounds like a Montessori method. It encourages/teaches parents to study their children and their interests/inclination and guide them accordingly. Children need to be respected. They shouldn't be treated as our possessions but individuals. I wonder if Tiruwork uses the Montessori method? What a beautiful person and work you're doing! Tigist, thank you for inviting guests with great insights and substance. You ask very good questions and are good listener. Keep up the good work!
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 4 жыл бұрын
Yoo this lady is super interesting 🔥🔥 love her already She needs to look for KZbin channel seriously
@lewiashebo3790
@lewiashebo3790 4 жыл бұрын
both of you have a clue about the topic! Interestingly I never have seen such thing in any of Ethiopian media! please keep it up girls!
@alazarejigu
@alazarejigu 4 жыл бұрын
Best program I have ever watched in a long time!
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
ዋውውው ይህ ፕሮግራም ውስጤ ነው👌👌
@fozehf2324
@fozehf2324 4 жыл бұрын
በጣም ስረአቶደግሞበጣምነውደስየሚለው
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
Pls give her more time, we learn a lot from her. Thank you.
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
ትግስት ዋልተንጉስ ጥሩ አቀራረብ አቀራረብሽ ብስለትሽ ለEBS ጥሩ ሠው ለፕሮግራሙ ቀጥሯል እላለሁ ። በርቺ ወደንሻል
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
OMG, this is our new Ethiopia. I think chewanet is civility.
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ በኣል ኣደረሳቹ እላለው
@geletunurebo4687
@geletunurebo4687 4 жыл бұрын
ህይዎት ያላ ፕሮግረም!!! ቲጂ ሥራህሽ ያስዳምማል ተበረኪ ጥሩወርቅ በጣም ጥሩ ምክር ነው እናማሰግናለን
@4500mila
@4500mila 4 жыл бұрын
Excellent, thanks. I learn alot from this program.
@lemtube9931
@lemtube9931 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ይቀጥል
@faizabillionaire2072
@faizabillionaire2072 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ማለም ከ እውቀት ይበልጣል!
@meseret2161
@meseret2161 4 жыл бұрын
I love the analogy of Papaya and trying to grow everything in one place..just wow!!! impressive
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
ይሄኔ አሉባልታ ቢሆን በዚህ ደቂቃ ውስጥ 10k በላይ በታየ ነበር 😒
@almazngatu5511
@almazngatu5511 4 жыл бұрын
Yes Ewnt new
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
እዉነት ብለሻል
@rozinageberhiwot3575
@rozinageberhiwot3575 3 жыл бұрын
በጣም ግበዝ ሴት፣ የልጆችን ሳይሆን የወላጆች አስተማሪ ነሽ፣እግዛብሄር ይባርካችሁ ሁላችሁን🙏🙏
@brookmarley7618
@brookmarley7618 4 жыл бұрын
I’m super glad ‘cause I was one of your student Ms. Terry! Much Love ❤️ for you and for Yeneta!
@besaqneber
@besaqneber 4 жыл бұрын
Can you say more about Yeneta??? I was hoping they will talk about it. But, they didn't.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
የኔታ የት አዲስ አበባ ላይ እደሚገኝና። አንዳንድ ነፐሮች ብትገልፅ የምታውቅ ከሆነ
@user-yg1nu6wl7p
@user-yg1nu6wl7p 4 жыл бұрын
የት አከባቢ ነው ትምህርት ቤቱ እስቲ የምታውቀውን ንገረኝ
@brookmarley7618
@brookmarley7618 4 жыл бұрын
Ine Negne yeneta changed me in different ways like attitude, my english and how I lead myself
@catchupexploits6715
@catchupexploits6715 4 жыл бұрын
Hi Tiruwork. I remember you well when we were Cotebe Teachers College. That was amazing Excellent Explanation! Good job
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዉዱ እህቶቼ እድሜና ጤና ይሰጣቹ ሀገራችን ሰላም ያድርግልህ ወላጄች ሁላችንም ሀላፊነት ይሰማን ልጄቻን ሀገር ወገን ወዳጅ ሀላፊነት እዲሰማቸው ልንመክር ይገባል መምህራንም እደዛው።
@fekadulmenta7737
@fekadulmenta7737 4 жыл бұрын
ትጂ እረ በየሳምንቱ እያስደመምሽን ነው ምን አይነት ሰዎች እንዳሉን እያሳየሽን ነው በጣም እናመሰግናለን ።
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ጠቃሚ ኘሮግራም ነው እናመሰግናለን
@lewiashebo3790
@lewiashebo3790 4 жыл бұрын
Teji, you are the best and the only host that EBS has currently! I use to listen to you in FBS you are wonderfully and gifted women, I am glad you are back in EBS!
@ashe8263
@ashe8263 4 жыл бұрын
It's amazing speech she has to right book !!
@tigistgudeta8787
@tigistgudeta8787 2 жыл бұрын
God bless you all
@kalkidanyohanes870
@kalkidanyohanes870 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ምክር ነው ያገኝውት አመሰግናለው
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 4 жыл бұрын
ዋው እውነት ይገርማል እግዚሀብሔር መከናወን ይስጥሽ ፍሬሽን ያሳይሽ
@eded195
@eded195 4 жыл бұрын
Best show ever 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 pls keep up the good work tgye
@yiidiyayidu5996
@yiidiyayidu5996 4 жыл бұрын
Wow great job & it's my future dream!
@meseret2161
@meseret2161 4 жыл бұрын
so much respect!! Thank you!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
Wow amazing God bless you both !!!
@naomimezmur4553
@naomimezmur4553 4 жыл бұрын
You are a special woman you are a gifted you are our Ethiopian people's gift please keep it I wish my kids in your school
@tiruworkayele1596
@tiruworkayele1596 4 жыл бұрын
Thank you so much Tery. I was wondering how to get the video. It is really amazing. All you said was real & practical. You & Yeneta so impressing. I have to confess one thing. Since I was not regularly attending the parents meeting, I didn't have clear idea about the life skill classes. Of course I know about the cases & challenges students try to solve, but I was just thinking of Amharic or English comprhensive class. Over all the interview was wonderful. Be blessed. Blessed be Tigist also. Let your children be the best of all!
@finalula7641
@finalula7641 4 жыл бұрын
Wonderful program I don't know how to thank you.keep it up
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 2 жыл бұрын
ፐ ድንቅ ውይይት የምር በጣም ብዙ ትምርት አግኝቻለሁ ግን ሰአት በጣም አነሰ በርቱ ቲጅዬ በሬድዮ ነበር ድምፅሽ ማቀው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@jgggg4462
@jgggg4462 4 жыл бұрын
Wawww mashallah edemashen yarezemew edehi ayenet sew yabezalin lhagerachen yaerb
@nahomabebe6229
@nahomabebe6229 4 жыл бұрын
This is the best interview ever !!! In the history of Ethiopian. 100% she is right I think we need to get over with coping others. አለቅን እኮ በኩረጃ እንዳው በጠቅላላው ከ: ሀ: እስከ: ፐ: እንደሚባለው ሙልጭ ያለ ኮራጅ ማሀበረሰብ ነን እኮ። እባካቹህ እናስበት፣ እንሳሳትበት፣እንፍጠርበት፣እንፈላሰፍበት አታሽሙዋጡን፣አትሳቁብን ሌላ ሰው ምሰል አትበሉን: በያቸው ንገሪያቸው እህታችን የት ጋር ገደል እንደገባን ንገሪያቸው አስተሚሪያቸው።
@azebdemisse8050
@azebdemisse8050 4 жыл бұрын
እውነትም ጥሩወርቅ😍
@enkelf
@enkelf 4 жыл бұрын
Great interview, keep it up sisters
@herilove6449
@herilove6449 4 жыл бұрын
Mnm allm just wooow
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን በመጀመሪያ እጅግ በጣም ፕሮግራም ነው በመቀጠል አሁን በምሰራው ሰራ ከለወጆች ጋር ይህ የተናገረችው ነገር በጣም እውነት ነው እጅግም ደሰ ነው ያለኝ እና እሷን ብታገናኙኝ እጅግ ደሰ ይለኛል የእኔን ህልም ነው እውን የምታደረጉልኝ በተለይ ኢትዮ ሀገሬ ላይ መሰራት እፈልጋለሁ እባካችሁ አገናኑኝ ከሰትየወ ጋር
@tiruworkayele1596
@tiruworkayele1596 4 жыл бұрын
0911415091
@tiruworkayele1596
@tiruworkayele1596 4 жыл бұрын
0911415091
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 жыл бұрын
Tegiye konjo betam tiru new🙏💕
@elianayegeta809
@elianayegeta809 4 жыл бұрын
I like this!
@agegnehusidanchewu5788
@agegnehusidanchewu5788 4 жыл бұрын
Betam astemar program newo bertuln!!.
@gebriellamekuria95
@gebriellamekuria95 4 жыл бұрын
Happy I learned there terrye ❤️❤️❤️
@blenTube
@blenTube 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hailuhai3386
@hailuhai3386 4 жыл бұрын
ትክክለኛ የልጆች አስተዳደግና አስተምህሮ ።
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" ተማር ጠይቅ ያልገባህን አልገባኝም ብለህ ጠይቅ ምክንያቱም ነገ ጠዋት አንተ ራስህ አስተማሪ ትሆናለህ "
@monaalemayhu621
@monaalemayhu621 4 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው የኔታ ትምህርት ቤት እንደው ልጄን አንቺ ጋር ባስገባሁት
@konjitmoges6220
@konjitmoges6220 4 жыл бұрын
Bisrate Gabiel area, behind South Africa Embassy.
@konjitmoges6220
@konjitmoges6220 4 жыл бұрын
0911415091
@abebawithey9185
@abebawithey9185 4 жыл бұрын
Well spoken 👍🏾📖📚
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 жыл бұрын
She is Well spoken!
@menamamo1146
@menamamo1146 4 жыл бұрын
Wow wow amazing womans GOD bless both
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 жыл бұрын
Thanks tg am happy to see u
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቀጥል ቲጂዬ ስወድሽ
@mabezash3500
@mabezash3500 4 жыл бұрын
በእውነት ረጂም እድሜ ይስጥሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@persistence.3322
@persistence.3322 4 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ብዙ ለመማር ችለናል እናመሰግናለን
@lewiashebo3790
@lewiashebo3790 4 жыл бұрын
such a wise woman!
@astutadesse8559
@astutadesse8559 4 жыл бұрын
Wow it's great
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 4 жыл бұрын
Great woman's
@goosebutterfield2429
@goosebutterfield2429 4 жыл бұрын
Lovely academy.
@Ffrita2068
@Ffrita2068 4 жыл бұрын
IN JAPAN KIDS Learning CLEANING IN SCHOOL." hesane meuayaneu" GOOD JOB SISTER.
@sarasosi2265
@sarasosi2265 4 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ትምህርት ነው ያገኘሁት
@agapeinfo897
@agapeinfo897 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ruthtafesse7564
@ruthtafesse7564 3 жыл бұрын
wow big respect sis
@nebiyatkebede953
@nebiyatkebede953 4 жыл бұрын
I really like the program
@zenashabebe8037
@zenashabebe8037 4 жыл бұрын
Both of you talented
@mik7647
@mik7647 4 жыл бұрын
very nice academy !
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
I hope the education system changes soon 🙏
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f 4 жыл бұрын
Betam emewedat gazetegna ❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
ቲጂዬ በርቼ በጣም ጥሩ ስራ ነወሰ የጀመርሸው አጠንክረሽ ቀጥይ
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 2 жыл бұрын
wow, you are amazing tabaraki
@sarasosi2265
@sarasosi2265 4 жыл бұрын
ቲጂዬ ሀገር ስገባ አንቺን ማግኘት ትልቁ ህልሜ ነው ውድ ሴት ነሽ አንቺ💓💓💓💓
@woineshetzememu6152
@woineshetzememu6152 4 жыл бұрын
Wow!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Very true.
@nebiyatkebede953
@nebiyatkebede953 4 жыл бұрын
Very interesting
@edenlegesse2578
@edenlegesse2578 3 жыл бұрын
She is amazing
@abebelealem8
@abebelealem8 4 жыл бұрын
በርቺ we like the program.
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 4 жыл бұрын
#1 show
@rabiaali8519
@rabiaali8519 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም
@tibebumulatu21
@tibebumulatu21 4 жыл бұрын
This is very profound and very basic. In Ethiopia, especially the preschool has been comfortably forgotten. Individuals do whatever seems right in their sight; parents have no consciousness about the power of early ‘education’ at this age and the impacts it sustains in their children’s upcoming entire life. The thing is as the saying goes: "Give me a child until he is seven years and I will give you the man."
@zain64zain22
@zain64zain22 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ጠቃሚነዉ ቀጥሉበት
@godisgreat8538
@godisgreat8538 4 жыл бұрын
Wowwwwwww
@ednamelaku9403
@ednamelaku9403 4 жыл бұрын
i am so glad that this kind of women has Ethiopia.
@hananmeshesha3925
@hananmeshesha3925 4 жыл бұрын
Wow
@yoyohintsa1768
@yoyohintsa1768 4 жыл бұрын
Betam arif progeram 👌🙏
@bezawitseyoum597
@bezawitseyoum597 4 жыл бұрын
its a great start !good job.This system only works in a small class room /private schools . we are too poor to implement this system and its not fair to say the generation is corrupt. You have raised a good insight to review our moral education in our school system. on the other note the presenter use mix of English and Amharic equally and It could be confusing for the audience. "mommy do you remember winter lay ..." please use Amharic when you have Amharic audience. Berchi Berchi
@fegegtaethiopia6677
@fegegtaethiopia6677 3 жыл бұрын
Exactly i wish mengist has the same curriculum for all government school otherwise it,s "ENKULILICHE "
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ስለ ህልም ጥሩ ነው እያንዳንዱ ህልም የራሱ የሆነ ትርጉም አለው ብህልም በኩል ተሰጥኦ አለኝ ችሎታ አለኝ ሌላው መናገር የምፍልገው እንኩዋን እኛ ታውቃላቹ ፈረስ እራሱ ህልም ያልማል ።
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u Жыл бұрын
እኛስ ስደት ያለን በአያት የምናሳድግ እስኪምኩሩን እርቀትላይም ብሆን ምን እናድርግ ስቶቻችን ልጆቻችንን ትተን በስደት ስት አመት እረፍትም ሄደን አይተናቸው ነው ምንመጣው እደግዳ ልብስ ምግብ ብቻ ጥሩአይደለም እስኪ ምከሩን እዲ ተከራተን ልጆቻችንን እከስራለን
@asmarakidanemariam2087
@asmarakidanemariam2087 3 жыл бұрын
👍👍👍
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 4 жыл бұрын
U r super women teacher thanks
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 4 жыл бұрын
wawww
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 36 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 55 МЛН
ቤተሰብ ጥየቃ 01/11/2010
26:29
Fana Television
Рет қаралды 298 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,3 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,4 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,5 МЛН