"ይቅርታ ስነ ልቦናችን ላይ ያለውን ቁስል የምናክምበት ነው" ከስነ ልቦና አማካሪዎች ጋር /ሄለን ሾው/Helen Show

  Рет қаралды 38,104

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_Show

Пікірлер: 62
@solomonderese1836
@solomonderese1836 Жыл бұрын
ሄሉዬ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርችልኝ እንዳስተያዬት እናቴ ጋር እያዬን ነበር እና ለእናቴ እንግሊዘኛው ከበዳት እና ቆንቆ ላይ ብታስተካክይ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው ያገኘነው ጥሩ እንግዳ ስለጋበሽልን እናመሰግናለን🙏💚💛❤💕🌷🌹🌺
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ይቅርታ ከሰዎች ጋር ብቻ ሳይሆን ለራሳችንም ይቅርታ ያስፋልገናል ስማችንን እየጥራን በመስታወት ፊት ቆመን ይቅርታ እንበል እኔ በጣም ጠቅሞኛል ያንን ይቅርታ ምናደርግለት ሰው ማናገኘው ከሆነ በወረቅት ፅፋን ወርቀቱን ማቃጠል በጣም ውጤት ኣለው ይቅርትታና ምስጋና የህወታችን መርህ ማድረግ ኣለብን በጤና ለመኖር ይቅር እንበል
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
100%
@Babush160
@Babush160 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን በሀይማኖቶቻችንም እንደተማርነውና ቅዱስ መፅሀፎቻችንም እንደሚያስተምሩን ይቅር ስንል ሙሉ በሙሉ ከልባችን መሆን እንዳለበት እንጂ " ባውንደሪ" እያደረግን የሚል የለም። ስንፀልይም እኮ " እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን" አደል የምንለው። ካውንስለር ነኝ ባይዋ በሳቸው ምክር ስንቶች ወንድሞቻቸውን፣ ስንት ልጆች ከወላጆቻቸው አንዱን አጥተው ይሆን ለዛውምአሜሪካ( ትዳር በቁዋፍ ያለበት አገር ላይ እንደዚህ አይነት ምክር ተጨምሮበት ) ቤቱ ይቁጠረው ።በያ ሰሞን ገዳም ሔጀ አንድ አባት ያሉኝን ላስታዉስ" ከልብ ይቅር አለማለትና ቂም መያዝ መርዝን ራስህ ጠጥተህ ሌላው ይሞትልኛል ብለህ መጠበቅ ነው"።
@zennibaarez6718
@zennibaarez6718 Жыл бұрын
Thank you, Helen! This was a very helpful and insightful discussion. A lot of us are in a situation where we want to forgive and move on with our lives. While doing so, we need to introduce boundaries in all our relationships. It's the only way to protect ourselves from being hurt.
@yikirtazufan5976
@yikirtazufan5976 Жыл бұрын
Professor Hiawkal, I have no words how greatful I truly am for going deeper in such an important issue. Thank you Helen for bringing it to the light!
@ambametegiya
@ambametegiya Жыл бұрын
Very helpful conversation. Thank you all so much!
@saracirs8725
@saracirs8725 Жыл бұрын
ሔለንዬ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ የሆነ ውይይት ነው እግዚሐብሔር ያክብርልን ።
@wondwossen109
@wondwossen109 Жыл бұрын
Very well discussed. Thank you all ❤
@mail2hasset
@mail2hasset Жыл бұрын
I learned a lot thank you Golden sisters, and happy new year⭐⭐ tebarekulegn🙏🙏
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏 ይቅርታ እምናደርግው እራሳችን ሰላም መኖር ስላለብን ነው ወገኖቼ ይቅርታ አደርግን ማለት ግን አብርን እንደቀድሞው እንሆናለን ማለት አይደለም ስለዚህ እውነት ነው ይህ የሚሆነው በደሉን ስለማንርሳ እንደቀድሞው መሆን አይቻለም።
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 Жыл бұрын
Great topic and discussion thank you !!!
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 Жыл бұрын
Forgiveness doesn't mean you excuse the crime it means you are no longer willing to be the victim forgiveness prevents their behavior from destroying your heart.
@fantayeteferra3865
@fantayeteferra3865 Жыл бұрын
Helye The Almighty God Bless you and all yours, you are so good.
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 Жыл бұрын
Forgive but never forget ...we can't allow ourselves to be hurt over and over again
@Beriabi
@Beriabi Жыл бұрын
Always ok point! Outstanding programs by a great woman.
@legaworkkebede945
@legaworkkebede945 Жыл бұрын
Thanks a lot 🙏
@robelrobu917
@robelrobu917 Жыл бұрын
It's very nice to see you after so many years and such a success ህያው
@africantribune
@africantribune Жыл бұрын
God bless you Heliye
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 3 ай бұрын
Thank you for sharing, Helenye❤❤❤❤❤❤
@Babush160
@Babush160 Жыл бұрын
ሁለተኛዋ ካዉንስለር ነኝ ያሉት ሴትዮ ሀሳብ ላይ እማልስማማባቸዉ ነገሮች፣ ባዉንደሪ ባሉት ላይ፣ እሳቸዉ ከቤተሰባቸዉ መሀል ማለትም ከወላጆቻቸዉ አንዱ ወይም የትዳር አጋራቸው ቢበድላቸዉ ባውንደሪ ያበጃሉ ማለት ነዉ????? ሌላው ደግሞ አንድ ሰዉ ይቅር ካለ በሁዋላ የግድ ሪሌሽንሽፑ የግድ መቀጠል የለበትም ላሉት እነሱ መቀጠል ከፈለጉስ??( ካውንስለር ነኝ ያሉት እናት ይሔን ትምርት የት እንደተማሩት ባላዉቅም) ብዙ የተምታታ ነገር ነው እሚናገሩት።
@kidisttefera
@kidisttefera Жыл бұрын
Best show ever ❤ thank you Helen
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
that is true move a way
@helenmichael5895
@helenmichael5895 Жыл бұрын
This is very important topic and I learned a lot
@girmagulle9707
@girmagulle9707 Жыл бұрын
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
ለቤተሰቦቼና ለቤተሰቧ ሰቦቿ ስል የምሄድበት ቦታ ነው የጣውት
@emue3460
@emue3460 Жыл бұрын
Ethiopian people forgive to tplf group but we don't forget. We learn the lesson for this genertion and the coming generation too.
@konjolove3954
@konjolove3954 Жыл бұрын
ሂልየ።ቆንጃ።ምርጥ።ነሽ።
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 Жыл бұрын
ለራስ የማያደርጉትንና የማይኖሩትን ሕይወት ለሌላው አስተምራለሁ ማለት ነጋዴነት ነው መጀመሪያ ከራስ መጀመሪያ ያስፈልጋል ወሬ ማውራት ከንቱነት ይሆናል።
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
ነገልሄድነው
@ananatube2113
@ananatube2113 Жыл бұрын
ሄሉ አንዳንዴ ግን ይቅርታ በማብዛቴ እየተጎዳው ነው
@rakebshumye3188
@rakebshumye3188 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ ግን በእግዚአብሄር ታገኝበታለሽ
@mimitekla467
@mimitekla467 Жыл бұрын
ነገሮችን ቶሎ መርሣት በጣም ገባድ ነው ካረሣነው ተግጂ እኛ ነን በራሴ አይቼዋለው
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏🤲🙏
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
ስራመስራት አልቻልኩም ምንለድርግ ጨነቆኛል
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
በተቻለ አቅም ፀሎት ፆም ንስሀ አባትን ማናገር እራሳችንንም ሆነ ( የበደለንም )ይቅርታ ማድረግ ወይም ካንስለርጋ መሄድ እኔ የተጠቀምኩበት መንገድ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ be strong
@masti1612
@masti1612 Жыл бұрын
አንተ ህይወትህን በአንድ ሰው ዙሪያ ብቻ ነው ብለህ አታስብ፣ አንተ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በጣም ከመውደዱ የተነሳ የአምላክነት ክብሩን ጥሎ ሰው ሆኖ ከዛም በመስቀል ሞት ነፍሱን የሰጠልህ ውድ ፍጥረት ነህ፣ አንተ ወደዚህ ምድር እግዚአብሔር ሲያመጣህ፣ ከዛም ደሙን ሲያፈስልህ ምን ያክል እንደተወደድክ ሊገባህ ይገባል፣ ዋናው ማነትህን አስታውስ እና አፈርህን አራግፈህ ምን ሆኜ ነው ብለህ ብድግ፣ ብንን በል፣ ዋጋህ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ነው፣ ንቃ
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
በድሮ ታሪኬ እኔግን አንደ ድሮ አይደለሁም ግን እንደድሮነው የሚያስቡኝ ምንም ነገር ብቻ
@Gehelenmariam
@Gehelenmariam Жыл бұрын
Forget other people,...
@wirohode506
@wirohode506 Жыл бұрын
sewun bedelalewu beye alasebim sewu bizu gize asamemoghnal gin egezeabeherin silemaye bizu ayesemsghnm
@mussieb4119
@mussieb4119 Жыл бұрын
ይቅር እርታ
@fafibore7814
@fafibore7814 Жыл бұрын
የርእስችስ ስፋት በጣም ደስ የሚል ነው ነገር ግን የእንግዶችስሽ ስብጥርና እንዲሁም የቦታና ሁነቶች አመራረጥሽ ብዙ ግዜ አናሳውን የህብረተሰብ ክፍል ያገለለ ይመስለኛል
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
ቤተሰብሽ ላይ ትዳርሽላይ ተበጠበጥኩኝ
@user-eg9qi2dk6m
@user-eg9qi2dk6m Жыл бұрын
በጣም ኮሜርሻል አለው 1 ወይም 2 ይበቃል
@misikeryemariyamlij
@misikeryemariyamlij Жыл бұрын
Hilenya konejo arefe asabe new
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
የቅርታ አያውቁም ለምን አትፈነጅም
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
ነገ ልሄድነው ሊገሉኝ አረ
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
እኔ በህይወቴ ደስተኛ ነበርኩኝ አሁን ግን ብዙግዜ ሆነኝ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
አይዞህ
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
አይዞን
@zennibaarez6718
@zennibaarez6718 Жыл бұрын
I'm on the same boat, try counseling, and it helps a lot.
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
ለሰው ብየተጎዳውበጣም
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
የጎደችኝ እችት ምንም አይመስላትም ይህው ለጥ ብላለች እኔግን ጎድቻት አላውቅም ይቅርታ ብላ አታውቅም
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
የምታወሩት ነገር እኔላይ አለ እኔላብድ ነው የጎዳኝንሰው ለጎዳ አላስብም እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም ሎግ ታይም እቤቴ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
እንደዚህ አትሁን ነገሮችን ቀለል ማድረግ ግድ ይላል ያልደረስበት ያለ አይመስለኝም ፀብ የሚያጋግሉ የራሳቸው አሮባቸው የስው ቤት አፍርስው ኑሮዋቸውን የሚመሩ አዛኝ መሳዮች ብዙ ስዎች አሉ በተለይ ጉዋደኛ ነን ባዮች
@betelhemtirfe211
@betelhemtirfe211 Жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም ሰው በህይወቱ አስቸጋሪ ግዜ ይገጥመዋል ምናልባት ያንተ ግዜ ይሄ ይሆናል ፀልይ እግዛብሄር ነገሮችህን ያስተካክልልህ
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ጸሎት አድርጊ እግዚአብሔር ልብን እንዲፈውስ ተጎድተሽ ነውን።የጎዳው እንቅልፍ አለ አሳብ ይወስደዋል አንቺ ምን በወጣሽ። በጥበብ ይሁን። አይረሳም ግን ይቅር ማድረግ ይችላል። ለራስሽ ስትይ።
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ፀልይ ግዴለሽም እግዚአብሔር ይረዳል ስለደረሰብኝ ነው በራሴ
@zebib1848
@zebib1848 Жыл бұрын
Try counseling it helps a lot
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
40 ምናምን ሰአት ሆኖአል እሷ ለጥ ብላለች
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
teyake algan
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 114 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 76 МЛН
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 327 М.
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 1,7 МЛН
как пройти скулбоя за 36 секунд?
0:22
Holy Baam
Рет қаралды 1,6 МЛН
Это реально работает?!
0:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 18 МЛН
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 17 МЛН