“አንድ አመት ሙሉ በጣም የታወቀ ትልቅ ሆቴል ውስጥ ዳይፐር አርጌ ሰርቻለሁ”//አዲስ ምዕራፍ//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 154,299

ebstv worldwide

ebstv worldwide

29 күн бұрын

የአቶ ጀማል እና የቤተሰብ ታሪክ መቅረቡ አሁን ምን አይነት የኑሮ እና የጤና ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ መታየቱ እንዲሁም ኢቢኤስ ቲቪ የስድስት ወር የቤት ኪራይ እና ለስራ መነሻ ካፒታል የሚሆን ብር በስጦታ ሊያበረክት ቃል መግባቱን፡፡
መርዳት ለምትፈልጉ
0912 205817 ጀማል አሊ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100001173987
Mr. Jamal's family history, present circumstances, and health conditions were highlighted during the presentation. EBS TV pledged to provide six months' rent and start-up capital funds.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 538
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 28 күн бұрын
ነብዩ አዩብን ከዛ ሁሉ መከራ ያወጣው አላህ እናንተንም ለቅሷችሁን በሳቅ ይቀይርላችሁ ያረብ አንተ ሁሉን ቻይ ነህ አላህ ጤናቸውን መልስላቸው አብሽሩ አላህ ኸይር አለው ኢቢኤሶች አላህ ኸይሩን ሁሉ ይስጣችሁ
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 28 күн бұрын
Amen ya Allah
@maryammohamed1579
@maryammohamed1579 27 күн бұрын
አሚን ያረብ
@yasinkebad1218
@yasinkebad1218 27 күн бұрын
አሚን ያያረብ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 24 күн бұрын
አሚንንንንን ያረብብብብብ የሠዉልጅ መጀመሪያዉ ሣይሆን መጨረሻዉ ሢያምር ነዉ
@sofi8983
@sofi8983 28 күн бұрын
አልሀምዱሊላ በየሠው ቤቱ ተሠዳችሁ የምሠሩ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ ጤነኛ ሁኖ መስራት ለራሡ እድለኝነት ነው እና አላህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያረብ ❤❤❤
@mrsadi3119
@mrsadi3119 28 күн бұрын
አሚንንን
@user-te9zd9cj9r
@user-te9zd9cj9r 28 күн бұрын
Amen
@seadayimam8488
@seadayimam8488 28 күн бұрын
ውነት ነው ወላ አልሀምዱሊሊህ ያረብ
@sofi8983
@sofi8983 28 күн бұрын
ደሞ አበረታቱኝ በቅንነተት እህቶች
@user-hy3uh4vx8n
@user-hy3uh4vx8n 28 күн бұрын
አሚንንንንን
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 28 күн бұрын
እኛ ዛሬ ላይ ረበና ሙሉ ጤና ሰጥቶን አለሀምዱሊላህ አንልም😢😢😢አለሀምዱሊላህ እለከሽኩረ 🤲🤲🌻🌻🌻
@SophiaAwale
@SophiaAwale 28 күн бұрын
እባክህ ወድሜ ስህር አይና ጥላ ከሆና ሀኪምም አያውቀውም በሽታውን እባካቹ ቁራንን መደህኒታቹ አድርጋቹ ያዙት በይጅ ያያዙት ወርቅ አደ ማዳብ ይቆጠረል የውልክ ወድሜ ወላሂ ወቢላሂ በአላህ ይሁንብኝ መሄድም መቆም መቀመጥ አልችልም ነበር ግን ሁሌም መፍቴ አድርገን ያያዝነው ነገር ሃኪምቤትን ነው እናም ያልሄድኩበት ሀኪም ቤት ዬለም በመጨረሻም አይኔ ተገልጦልኝ ሩቃዓ ተደርግልኝ ለሰባት ቀን ተቀርቶብኝ አላሀምዱልላይ አላሀምዱልላይ ምስጋና ላአለማቱ ጌታ ላአላህ ሱብሀነውታአለ ይሁን አሁን ለራሱ ስታማም ሮጬ የምሄደው ቁርዓን ነው የልቤ ብርሃን የደስታዬ ሚጭ የጄናት ብርሃኔ
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 27 күн бұрын
እውነት ነው ሩቃ ማስደረግ ነው አላህ ከመዳኒቱጋ ይግጠመው
@hawaseidhawaseid4615
@hawaseidhawaseid4615 27 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ የአላህ ቀል ቁርአን ለህይወት ፈውስ ነው እንኳን አላህ ስበብ አድርጎ አሸረሽ ሀቢበቲ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 25 күн бұрын
ትክክል
@hhkk4666
@hhkk4666 25 күн бұрын
😢💔😭😭😭😭አይ ድንያ ከንቱቱ
@munaali2129
@munaali2129 24 күн бұрын
Tkekel👍👍
@danboy5626
@danboy5626 28 күн бұрын
ኢቢኤሶች ይህ ተግባራችው በጣም ያስመሰግናችዋል ። አገራችን በየቤቱ ስንት ጉድ ስንት ችግር አለ ። የሚያሳዝን ሕይወት ነው ።በወር ውስጥ የአራት ቤተሰብ ታሪክ ከመለወጥ የበለጠ ድንቅ ተግባር ። በርቱልን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 28 күн бұрын
ሳህ
@rabiyabaheru
@rabiyabaheru 26 күн бұрын
ለዩቶበር መኪና ያምትገዙአደሜ ኑ እስኪ እንደዝህ አይናት ያተቸገሩ ሰዎችን ሪዱ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 28 күн бұрын
የኔ አባት አንጅቴን ነው የበላው የእብጠቱ ነገር ግን ክንታረት ይመስለኛል የሰማዩና የምድሩ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርህ አሜን🙏
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 28 күн бұрын
አሚን ያረብ
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 28 күн бұрын
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም አሏህ አፊህን ይመልስልክ ወላሂ እደጤና ትልቅ ነገርየለም 😢😢😢😢ከባድነዉ ጤናለሆነሰዉ ሁሉም ቀላልነዉ 😢😢
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 28 күн бұрын
ኢቢኤሶች ምንም ቃላት የለኝ ዝም ብቻ ነው የምለው አንድት ቃል ልጋር አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤
@ZenabAhmed-kl4uf
@ZenabAhmed-kl4uf 28 күн бұрын
እስቲ ሩቂያ ኢግባ በአላህ ምንልባት ሩቂያው ሰበብ ኢሆናል.
@vvvffff1290
@vvvffff1290 28 күн бұрын
ሳህ
@use394
@use394 27 күн бұрын
ሩቂያ በውሀ ነው ፈውሱ
@ZenabAhmed-kl4uf
@ZenabAhmed-kl4uf 27 күн бұрын
@@use394 እዛ ከሂደ ቡዙ መዳኒት አለው
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 27 күн бұрын
ልክነሽ ሩቃ ያስፈልጋል ሲህር ሊሆን ይችላል
@ZenabAhmed-kl4uf
@ZenabAhmed-kl4uf 27 күн бұрын
@@hayuetihotube4021 አይ ሲህርም ባይሆን ሩቂያ አሪፍ ነው
@ttww9470
@ttww9470 28 күн бұрын
አላህ በራህመቱ በእዝነቱ ሀላል የሆነ እረዝቅ ሙሉ ጤና ይሥጣችሁ ያረብ ሙሢባን አረቅልን ያረብ እዘንልን ያረብ አኗኗራችንን አሟሟታችንን አሳምረልን ያረብ ወንጀላችንን ማረን
@ZeynebMohamed-vj7kg
@ZeynebMohamed-vj7kg 27 күн бұрын
አሚንን ያረብ
@yasinkebad1218
@yasinkebad1218 27 күн бұрын
አሚን ያረብ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 28 күн бұрын
የኢትዮጵያ ዶክቶሮች ሰው ላይ መጫወት ነው ስራቸው አላህ አፍያህን ይመልስልህ ወንድሜ 😢😢😢😢
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 25 күн бұрын
ምን አረጉ እያመሰገነ እሱ ደሞ ወቀሳ
@hayutobe7494
@hayutobe7494 25 күн бұрын
አወ ወሏሂ የኢትዮ ዶክተሮች በሠዉ እሩህ እየተጫወቱ ነዉበተለይ ትላልቅ ሆሥጲታል ላይ የሚሠሩት አድሥ አበባ ላይ እየተሠራ ያለዉ ሥራ ዙልም ነዉ ተዋቂና ባለሀብት ወይንም ሠዉ ያለዉ ካልሆነ ከየትኛዉም ብሄር ይንጣ ጉዳያቸዉ አይደለም::
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 22 күн бұрын
ልክ ነሽ ግን ሁሉም ሀኪሞች ማለት አይቻልም ልበ ቀና አሉና
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 28 күн бұрын
እግዛብሄር. ይማርህ ወዲሜ ሰማይና ምዲርን የዘርጋው ጨለን ወስዶ ብርሀንን ያመጣ አምላክ ምህርቱን ይላክልህ የኔጌታ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 28 күн бұрын
የዛሬው ደግሞ ኡፍ የምለው ጠፋኝ ebs ተባረኩ ጤነኛ ሆኖ መንቀሳቀሰ እንደልቡ መግባት መውጣት እየቻለ ለሚያማርር ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልህ።
@ToybaSaid-es7bh
@ToybaSaid-es7bh 27 күн бұрын
ያረቢ እኛ ሙሉጤነኛ ሁነን አላህን እንማራለን ይቅርበለኝ አላህዋ አልሀምዱሊላህ ያረብ ከሀብት ሁሉ ሀብት ጤና ነው 😢😢
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 28 күн бұрын
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም 😢እኮ ያአላህ ማጣት ከባድ ነው
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v 27 күн бұрын
ጌታ ሆይ ወደዚህ ቤት በምህረትህ ግባ እባክህ አባት ሆይ የውስጥን ነገር የምታውቅ ጌታ እባክህ ሁፍ ያማል ስለህፃናቶቹ ስትል አምላኬ ሆይ በሽታን ማዳን የአንተ ብቻ ነው ስለምህረትህ ስትል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsegazeabzemichael3784
@tsegazeabzemichael3784 28 күн бұрын
በጣም ያማል!! ዶር. ሃይለ መዝገበ የምባል በኤመሪካ ምኖር በኤርትራ የፈስትላ ክሊኒክ በመንደፈራ ከተማ መንደፈራ ሆስፒታል በአመት ሁለት ግዜ እየሄደ በነፃ ሕምና ያደርጋል እና ይኽ ሰው እሱን ባገኝ ከፈጣሪ ጋር ይድን ነበር እና በገጉል ወብሳይት አለው ብታገኙት ።
@Fatema-fv5bw
@Fatema-fv5bw 28 күн бұрын
አለህ ይዛንለቻው ሚስኪን ያረብ ከዱኒያ ፈታነ ከአኼረ ቅጣት ጣብቃን ለነዚም ሚስኪኖች አንታ ድረስለቻው እቢ ኤሶች አለህ የስጣቹ
@myoutube1806
@myoutube1806 28 күн бұрын
ኢቢኤሶች በርቱ አላህ ይስጣችሁ አላህ ሂድያ ሰቶ መጨረሻችሁን አሳምሮ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ እነ አቶ ጀማል እና እናቱ ባላቤቱ ልጆች ካሉበት የህመም ስቃይ ችግር ያውጣቸው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 27 күн бұрын
Allah Loing Life yarbey ya Allah gve to you Longer Life
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 28 күн бұрын
አዲስ ምእራፍ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥልን ለታሪክ የሚቀመጥ የልጅልጆቻችሁ የሚኮሩበት ስራ እየሰራትሁ ነውና አላህ ይገዛችሁ ያረብ 😢😢😢❤❤❤❤
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይህን ሚድያና አዘጋጆቹን ይባርክ በተለይ የሚድያው ባለቤቶቾ የችግረኛ እምባ አባሽ ናቹ የምር ቃል የለኝም ለናንተ በብዙ ይባርካቹ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 28 күн бұрын
ይህንን ፕሮግራም በጣም ማመስገን የምፈልገው የተቸገሩትን እሚረዱት ኢቢኤሶች አላህ ያቆያችሁ❤❤😢😢😢ሲሳዝን የኔ አባት
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 28 күн бұрын
ኢቢኤሶች የ ኢትዮጵያ ህዝብ መፅናኛ መልካምነት መኖሩን ማሳያ ናችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@halimacamil9167
@halimacamil9167 26 күн бұрын
ምንአልባት ከሰዎች ተስፉ ይቆረጥ ይሆናል ሙዕሚን ግን ከጌታው እዝነት ምህረት ተስፋ መቼም ቢሆን አይቆርጥም እና አላህ ጤናህን ይልስልህ ወንድሜ
@user-ow2mp7yo1g
@user-ow2mp7yo1g 28 күн бұрын
እረበሞትኮት ወየኔ ደህነቴ ደሀ ባልሁን አተን ነበር መርዳት እፀልያለው 😭😭
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 28 күн бұрын
ቃልዬ የኔ ደርባባ አነጋገርሽ ይገለኛል ሁሌም የምትናገሪያቸው በሳል ከዕድሜሽ በላይ ነው ሌሎቻችሁም ጭምር የቱን ከየቱ መለየት አልችልም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 28 күн бұрын
እኔ ወላህ በጣም ነው ያስለቀሱኝ የሚስቱ ጥንካሪ የጀማል ጥንካሪ በጣም አስተማሪ ናቸው አላህ አፍያውን ይስጠው ያረብ
@selmejons5098
@selmejons5098 28 күн бұрын
እሰኪ የማዳም ቅመሞች ፈጣሪያችንን ተመሰገን እንበል ሰራ በዛብን ብለን አናማር ጤናንም እንደዚ ማጣት አለና ኢቤኤሶች ውነት ይሔ ሰራችው የሚደነቅ ነው ባወጣችውት እጥፍ ድርብ ይሰጣችው ወንድሜ አይዞክ ሙሉ ጤንነትክ ተመልሶ ዳግም ለምሰጋና እናይካለን በርታ
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 28 күн бұрын
ኢቢ ኤሶች በጠቅላላ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ችግር ያሉትን ፈልፍላችሁ በመርዳት ወደር ወደር ወደር................የላችሁም አብዝቶ ይባርካችሁ የአስፍሽንም ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 21 күн бұрын
ወንድማችን ጀማል እግዚአብሔር ጨርሶይማርህ እኛም ተመልካቾች ያቅማችን እንርዳው ለድሃየሰጠ ለእግዚአብሔር እንዳበደረነው ሁላችንም እጃችን እንዘርጋ
@ZeynebMohamed-vj7kg
@ZeynebMohamed-vj7kg 27 күн бұрын
አብሽሩ አላህ አፊያ ያድርግላቹ ቁርዓን ይቀራበት ኢንሻአላህ አፊያ ይሆናል
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 28 күн бұрын
ebs አድስ ምዕራፍ የተለየ ፖሮግራም ነው ፈጣሪ ይጨምረላችሁ ቃልየ የኔ አዛኝ😢😢😢❤❤❤❤
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 27 күн бұрын
የኔ ወንድም አላህ ቻይ ነዉና ያሽርህ ያረቢ የሰዉ ልጅ ከምንም በላይ ሀብቱ ጤናዉ ነዉ ጤናህን ይመልስልህ አብሽር ለኸይር ነዉ ማንኛዉም ፈተና ሲገጥመን ከጀርባዉ ኸይር አለዉ❤❤❤❤
@user-df4cs4og8o
@user-df4cs4og8o 28 күн бұрын
ይህ ፕሮግራም ስከታተል ሁሌ እንባየ ነው የሚቀድመኝ ኢቢአሶች ተባረኩ
@user-ie8mu7wv7b
@user-ie8mu7wv7b 28 күн бұрын
አብሺረ ለኸይርነው አላህኮ የሚወደውንሠውነውእሚፈትነው ሠብረአድርግ አላህ አፊያህን ይመልሥልህ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 28 күн бұрын
በየቤቱ ስንት አይነት ችግር አለ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ 😢😢😢😢
@afewerkiaregai2869
@afewerkiaregai2869 28 күн бұрын
የሀቀኛ ትዳር ተምሳሌት ነሽ ለጀማል ፈጽሞ ይማረው እንደ ድሮው ጠንክሮ ለቤተሰቡም ለቸገርው ረጂ ያርገው ልጆቹን ለወግ ለማእረግ ኣላህ ያርግላቸው ebs ደሞ ከፍ ከፍ ያርጋቹ
@yunusesmail4061
@yunusesmail4061 23 күн бұрын
😢
@user-ft3ov6hz8z
@user-ft3ov6hz8z 28 күн бұрын
በእውነት ኢቢሶች እንዴት እንደምወዳችሁ ለችግር ደራሾች
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 28 күн бұрын
አላህ በእዝነቱ በራህመቱ አፊያውን ይስጥህ
@momychannel2840
@momychannel2840 28 күн бұрын
ያአላህ ጤነኛ ሁነን መስራት እየቻልን አተን የምናማር ወደልቦናችን መልሰን ስቱ በጤና ችግር ቤት ዘግቶ ያለቅሳል ኢቢኤሶች ለናተ ምንም ቃላየ የለኝ የተቸገረን የምታብሱ ነችሁ እና ፈጣሪ በሰፊ እጁ ያሰባችሁበት ቦታ ያዲርሳችሁ ያረብ
@ikram21imine32
@ikram21imine32 24 күн бұрын
Wolahi beteleyi ene
@user-nt1tp3li6q
@user-nt1tp3li6q 23 күн бұрын
ኢቢኤሶች እናመሰግናለን አባት ጀማል ጤናህን ይመልስልህ በስደት ላይ ጤነኛ ሁነን የምንሰራ ልጆች ብዙ ጊዜ ሰው አገር እስከመቼ እያልን እናማራለን ጤነኛ ሁኖ እንደመሥራት የመሠለ ነገር የለም በየ ሀይማንታችን እናመስግን
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 26 күн бұрын
የኔ አባት አሏህ ከሞላውፀከተረፈው ከማይጓልበት ሀላሉን ሪዚቅ ይወፍቅህ ልጆቻችሁ ኑሩላቸው መኖራችሁ ያኖራቸዋል
@RabiaAwol
@RabiaAwol 28 күн бұрын
የእውነት Ebs በጣም ጀግና ናችሁ በዘር በሀይማኖት ሳታባልጡ ለምታደርጉት ትብብር በአሁኑ ሰአት ሰው ከራሱ ዘር ውጭ ያለን ሰው ጠልቶል መርጠን የተፈጠርን ሚመስላቸው ሁሉም በራሱ ዘር ይኮራል ይደነቃል ከሁሉም ይበልጣል ይላል ግን ደሞ ሁላችንም ፈልገነው አይደለም የተፈጠርነው ፈጣሪ በሰጠን ፀጋ እናመስግን ግን የሰውን አንናቅ ይሄን ኮሜት ምታነቡ ሁሉ አንድ ጥያቄ አለኝ እናተ ናችሁ እንዴ ራሳችሁን የፈጠራችሁት ቀይ ልሁን ቆጆ ልሁን ጥቁር ልሁን አጭር ልሁን ብላችሁ ቆይ ፈጣሪ አይደል የፈጠራችሁ ለምን እኔ እበልጥ እኔ በልጥ እንባባላለን አላህ ከዘረኝነት በሽታ ያውጣን የእውነት ትልቅ ችግር ነው ፈጣሪ በፈጠረው ነገር ምንጣላ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 27 күн бұрын
Ewnet new yemiteyew leb kalshe yehi bota betehede menamen yemiwesed new enji dar tekemetew andem eni lageze yale alyewm becha fetary ETHIOPIA EZEBOCHWAN YASEB MEN YBALALN
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 16 күн бұрын
امين يرب
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 28 күн бұрын
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እንዴት አልሰማም እሱ መፍትሄ አያጣም ከአላህ ጋር
@user-le6rz3je3e
@user-le6rz3je3e 27 күн бұрын
ስላደረገቹት መልከም ነጋር እግዝአብሔር ይባርካችሁ አንደ ፈቃደኛ ከሆነ ብፀላይ ይድናል ሩቅ ሳይሄድ ይህን ስሊ ከልቢ ማንኛውሚ ከውጬ ድርስ መጥቶ ስድኑ እኔም ወንድሜ አስፀልዬ ድኖል
@HananArabo
@HananArabo 7 сағат бұрын
እኔኮ ግርም ሚለኝ ነገር እኮ ፈልጌ እያየሁ የማለቅሰው ነገር 😢 ፈጣሪ ጤንነት ይስጠን
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 16 күн бұрын
ኢቢኤሶች እናት አለማድነቅ ንፉግነት ነው የድርጂቱም ባለቤት አላህ ጨምሮጨማምሮ ይሠው ጀማል አላህ አፍያህን ይመልስል እደት ያሳዝናል ለበጎነው አላህ የወደደውን ነው የሚፈትነው
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 28 күн бұрын
ኢቢሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ መቼም እናንተን መደገፍ መታደል ነው
@BirtukanMuhammad-eg9iq
@BirtukanMuhammad-eg9iq 28 күн бұрын
አይዱኒያ..በጣም አሣዛኝ ታሪክ ነው ኢነ መአሉ ኡሥሪ ኢሥራ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@FATUMAALI-gl8wj
@FATUMAALI-gl8wj 28 күн бұрын
አሏህ ሡባነሁ ወተአላ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ሀላል የሆና እርዚቀንም ይረዝቃችሁ
@fbd1446
@fbd1446 28 күн бұрын
አሏህ አፈያህን ይመልሥልህ ወድሜ ኢቢኤሶች አሏህ ይጠብቃችሁ እድሜያችሁን ያርዝመው
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk 28 күн бұрын
ማነው እደኔ እናቱ ንፍቅ ያለችው አይ ስደት
@speedcall4957
@speedcall4957 28 күн бұрын
ayzoshe habibeti
@AdmiringSeedlings-fb5bc
@AdmiringSeedlings-fb5bc 28 күн бұрын
Ene 😢😢😢
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 26 күн бұрын
እኔ አለሁ ወላሂ ከልጄ እናቴ አባቴ ይናፍቁኛል፣😢😢😢😢
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 28 күн бұрын
ኢቢዬሶች እንደ እናንተ አይነት ፈጣሪ ያብዛልን ለመልካምነታችሁ ቃል የለኝም ክበሩልን በምድር ለምታደርጉት ፈጣረ በሰማይቤት ይክፈላችሁ❤️
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 28 күн бұрын
ebs ዘር ማንዘራችሁ ይባረክ ክፉ አያግኛቹ 🙏
@rehma5656
@rehma5656 28 күн бұрын
ኢቢኤስ በሙሉ በጣም ነው የምወዳችሁ ሪዝቃችሁ ሰፋ ይበል
@SamriaSamria-ju8sm
@SamriaSamria-ju8sm 28 күн бұрын
አላህ አፊያህን ይመልሰልህ መልካሙንሁሉ ይሰጣችሁ😢😢
@user-wn7xw7tx7g
@user-wn7xw7tx7g 28 күн бұрын
ኢቢኤስ እንባ ጠራጊ ዘር ብሄር ሲሳትሉ አላህ ከዚህም በላይ. በአለም ታዋቂ መልካም ሰሪወች ያድርጋችሁ
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 21 күн бұрын
ወላህ በጣም ነው ያስለቀሰኝ የኔ ወድም አላህ ጤናህን ይመልስልህ ያርብ ማን እደጤና በገዘብ የማይተመን ጤና
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 26 күн бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጤነኛ ስላረከኝ እጅግ አመሰግናለሁ ተመስገን ትልቁ ሀብት ጤና ነዉ ገንዘብ አላቂ ነዉ ጤና ከሌለ መኖር የለም ወንድሜ እመብርሀን ትፈዉስህ ፀበል ተጠመቅ እምነት በፀበል እየቀላቀልክ ተቀባዉ የሸኮራ ዮሐንስን ፀበል እና እምነት ካገኘክ ተጠቀም አቃለሁ ሙስሊም ነህ ግን ፀበሉን እምነቱን ስለተጠቀምክ ሀይማኖትህን አይጋራህም ለመዳን ምንም ይደረጋል ወንድሜ አይዞህ በሰዉ ላይ ፈተና አይጠፋም ሰዉ ሆይ ሙሉ ጤናህን ተመኝ ሀብት አትመኙ ኢቢኤሶች ሺ ሁኑ የድሀ እናትና አባቶች
@zahraliban5714
@zahraliban5714 28 күн бұрын
አላህ ያልታሰበውን እፎይ ይስጥህ ርስቁንም ይወፍቅህ ኢንሻአላህ እሱ አያልቅበትም አብሽር🙏
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 28 күн бұрын
አሏህ አፊያህን ይመልስልህ እንባችሁን አላህ ይበስላችሁ አብሺሩ አላህ የሚወደውነውየሚፈትነውለኸይር ነው
@FatoomaAk
@FatoomaAk 28 күн бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አንተንም አላህ አፊያ ያድርግህ
@sameratayib5402
@sameratayib5402 24 күн бұрын
ኢቢኤስ ጤና እድሜ ይስጣችው አላህ አዲስ ስታመጡ አካውት ቁጥር ስልክ አስቀማጡሉን
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ 😢😢😢 የሰጪ እጆች ይክፈትልህ አይዞህ በርታ ሁሉም አላፊ ነው ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 28 күн бұрын
ebsች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
@toibaebrahim3849
@toibaebrahim3849 23 күн бұрын
የተስጠን ኒእማ ቡዙነው አላመስገንም እጅ ሱብሃነሏህ
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq 28 күн бұрын
ቃልዬ እግዚአብሄር ይባርካችሁ በሙሉ አደራጀው ከዲሲ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 28 күн бұрын
EBS TV IS UNIQUE& SPECIAL FROM ALL MIDIA,. GOD GIVES EVRY THING. WE LOVE YOU EBS TV❤❤❤❤❤❤
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 24 күн бұрын
አላህ ያሽልህ ባለቤትህንም አላህ ያኑርልህ ልጆቻችሁንም ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ በህይወት ላይ ፈተና ይኖራል ግን ትዕግስት ያስፈልጋል አላህ የሚወደውን ይፈትናል አይዝዋችሁ ከዚህ በህዋላ ያለውን ሕይወታችሁን የሰላም የጤና የደስታ ያድርግላችሁ አሜን ።
@user-sw5my7ds7p
@user-sw5my7ds7p 28 күн бұрын
አቢሽሩ አላህ ሙሉ አፍያ ይመልሰቹሁ ያራቢ💐💐💐
@mariamm9531
@mariamm9531 27 күн бұрын
በእምባ ነሐሴ የጨረስኩት ጀማል አላሀሰ ጠረናህን ይመልስልህ
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 26 күн бұрын
ለሰው ልጅ ቢገባን ጤናን የመሰለ ሀብት የለም❤❤❤
@rabiyashaikh6743
@rabiyashaikh6743 25 күн бұрын
የአላህ አላህ ይጘርጃችሁ ከችግር በሁላ በርግጥም ምቼት አለ አብሽሪ ሁሉም ሠዉ ይፈተናል በጤና መፈተን ግን ከባድ ነዉ አላህ ጤናህን ይመልሥልህ
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 27 күн бұрын
አብሺሩ ባድ ኡሱሪ ይሱራ ከችግር ብኋላ መቹት አለ ልጅችችሁን አላህ ያሳድግላችሁ በጤና በአፋያ አላህ ያሺርክ ውንድማችን ዉድ አባህ ቤት ሂድህ ሁለት እርክአተይን ሰግድህ እጅህን አንስተህ ዱአ አድርግ ነብዩላህ አዬብ አልህ ሰላም ከ18 አመት ብኋላ ነው ከዚያ ሁሉ በሺታ ችግር ኢኒ መሲኔ ጡር አንት አረህ መራህምን ብለው ዱአ አድርገው የገላግላችው ነብዬላህ የኑስ አለይህ ሰላም ደግም በበሀር ውስጥ ተጠለው ከዚያ ጨልማ ውሰጥ ሆኔው ላኢላ ሀኢለላህ አንተ ሱባሀንክ ብለው ዱአ ያድርጉት አብሺር አላህ ያሺርክ ባልቤትህንም አላህ ያሺራት
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 28 күн бұрын
አላህያሽራችሁአብሽሩ ያልፈል
@meseretejigu9308
@meseretejigu9308 27 күн бұрын
አላህ ይችላል ሁሉንም አድራጊ ጌታነው በጥበቡ በዝነቱ ያአፍያ ካባ ያልብስህ እሪዝቁንም ያስፋላቹ አላህ ላያስችል አይሰጥም😢😢
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 24 күн бұрын
አሚንንንንን ያረብብብብ
@user-je8qe4qz4z
@user-je8qe4qz4z 12 күн бұрын
Thanks Ebs program may almighty cure them from difficulties
@Prp-he3b
@Prp-he3b 28 күн бұрын
ኢቢሰ ይህ ሰራችሁ በጣም ደሰ ይላል ቀጥሉበት
@mohmdamen9165
@mohmdamen9165 28 күн бұрын
አላህ ያሽርህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ለልጆችህ አላህ ያቆይህ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 28 күн бұрын
የኔ አባት እፍፍፍ ፈጣሪይማርወት😢😢😢😢አቤትጥንካሬ ኢቢኤስ ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤❤😢
@munaali2129
@munaali2129 24 күн бұрын
EBS thank you so much, great work 👍👍👍😞
@user-ny9fw9re3k
@user-ny9fw9re3k 21 күн бұрын
አላህ ያሸርህ እርዚቃችሁን ያብዛው ኢቢየሰ አላህ ይጨምርላችሁ
@ssaa3540
@ssaa3540 28 күн бұрын
አላህ ኢቢየሶችን ሥበብ አድረጎ በሽታህንም ታክመህ ድነህ አላህን ምሥጋና የምታቀረብበትን ሰአት ያቅረብልህ የባለቤትህ ባል ለልጆችህ አባት ያድረግህ ያረብ እሡ አይቸግረውም ያልፋል ወንድሜ አብሽረ ለበጎ ነው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 28 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ እናት አይዞሽ እግዚያብሔር ይማርልሽ መከታችሁ ነው ሰብሰብ ስትሉ ስታምሩ!
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@user-vh4rk4tr1e
@user-vh4rk4tr1e 28 күн бұрын
Thank you ebs inn shaa allah allah yansalhi wedm alem
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 27 күн бұрын
ሱብሀነላህ የአላህ ስራ ሁሌም መከራ ከጀርባው ኑስራ አለው አላህ ጨርሶ አፍያ ይስጥህ አላህ ያስደስታቹ
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 28 күн бұрын
የኔ አባት እህህህህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ ሁለት አመት ካምስትወር ስታድር ያለውን የልብህን ስብራት ብሶትህን ሳይ አባቴን አሰብኩት እህህህህህ ሰባት አመቱ ያልጋ ቁራኛ ከሆነብኝኝኝኝ አየየየየየ ፈተና ፈተናውን በቃ ይበልህ የኔ አባት ያረብ ድነህ አላህ ያሳየኝ እሱአይቸግረውም ኢላሂ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ጫርሳ ይማርህ ጤና የሚመሰል ነገር የለምኮ 😢😢😢😢
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 27 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ለሙሉ ጤናችን ማመስገን አለብን🙏ወአባቴ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ሀኪም የማያቀዉ በሺታ ከሆነ በቁረአን ሞክረዉ ሲህር ሊሆን ይችላል ኢቢኢሱች አላህ ይጠብቃችሆ በወጣ ይተካላችሆ ተባረኩ🙏👍አዮዟችሆ ሁሉም ነገር ለበጉ ነዉ 😢 ፀበል ፍል ዉሀ ይሞክር❤❤
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 28 күн бұрын
እደው፣የቀበሌ፣ቤት፣ቢሰጣቸው፣እባካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 27 күн бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 28 күн бұрын
ኢንሻ አላህ ያመንከውን አላህ አይጥላህም አብሽር
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 28 күн бұрын
ኢቢሶች እሂንን መልካም ስራችውን ፈጣራ ብድራችውን ይክፈላችው ተባረኩ
@user-qm9lt6xg1f
@user-qm9lt6xg1f 23 күн бұрын
ከምንምበላይ ለሰው ልጅ ጤናነውዋነው ሀብት፣አላህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ
@shemsuabdu1855
@shemsuabdu1855 26 күн бұрын
አላህዬ እባክህ አቅም ሰጠኝና እንደዚህ አይነቱን የማስደስትበት ነገር ልሰራ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 28 күн бұрын
Ayezoeh wedema fetari melkem new ebs egzabher yebarkachew tebarku
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 24 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ፡ይማርህ ልጆችህን ጌታ ያሳድግልህ ኢቢኤሶች ተባረኩ❤
@teumayimen5881
@teumayimen5881 25 күн бұрын
አላህ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት ለልጆቻችሁ ሲል አላህ ያሽራችሁ ከቺግር ያውጣችሁ አልሃምዱሊላህ ሙሉ ጤና ይዘን እምናማርር ስንቶቻችን ነን
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 43 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,3 МЛН
Как спастись от злобной собаки?  😨
1:00
BitesFrome
Рет қаралды 3,2 МЛН
Money is not everything 😰🥰😢
0:39
Ben Meryem
Рет қаралды 18 МЛН
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
A4
Рет қаралды 7 МЛН
GET DIRTY ON ONE’S CARDBOARD POTATO CHIPS!#asmr
0:28
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 19 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 82 МЛН
Зу-зу Күлпәш.Түс (16 бөлім)
40:42
ASTANATV Movie
Рет қаралды 853 М.