"መፈለጌን አላውቅም ነበር"... /ውሎ/ ከሀኪም አበበች ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 235,854

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 354
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
ሀኪም ወ/ ሮ አበበች ህይወትሽን ሙሉ ለኢትዮጵያ እንደተቆረቆርሽ እግ ዚአብሔር ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነው አንቺን የሚተካ ትውልድ መቶ ያሳይሽ። 🙏🏾♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በጣም ነው የምንወድሽ💕💕💕💋💋💋💋💋
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ሐኪም አበበች ክብር የሚገባት ጀግና ሴት ናት በእውነቱ ብዙ ትምህርት ወስደንበታል ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እናታችን ረጅም እድሜ ይስጦት የሚገርም ታሪክ ነው ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini Enatachini
@s.m.749
@s.m.749 2 жыл бұрын
ምንም እንኳን ምዕራባውያን ጥበባችንን እንዳንጠቀም አርገው ጭራሽ ዘርፈውን ቢሄዱም..ከእግዚአብሔር ጋር ኢትዮጵያ ትነሳለች!! ትንሣኤሽን ያሳየን!!💚💛❤️
@ሳርዬyoutube
@ሳርዬyoutube 2 жыл бұрын
እንደእርስዎ ያሉትን ድንቅ ብርቅዬ እንቁ የሀገር ባለአደራ ያብዛልን እማዬ እረጅም እድሜ ይስጥዎ
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ። የኢትዮጵያ ተስፋ በእናታችን አንደበት መስማት እንዴት ደስ ይላል ። እግዘብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ። 💚💛❤️
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
እናታችን ክብር ይስጥልን እናቴ በልጅነቴ የባህል ሃኪም ጋር ሄዳ ካሳከመችኝ በኋላ ይሄው አርባ አመት ሙሉ ታምሜም ሃኪምም ጋር ሄጄ አላውቅም:: ኢትዮጵያ በክብርና በከፍታ ለዘላለም ትኑር!!!
@photoshootinthemoment
@photoshootinthemoment 2 жыл бұрын
እረ እንፈልጎታለን❤ እናታችን እድሜ ይስጥልን 🙏 እኔ መማር እፈልጋለሁ ...እስቲ እንደኔ መማር የምትፈልጉ ....
@eliyasassefa3244
@eliyasassefa3244 4 ай бұрын
Aw betam yemtfelegi enat nesh fetari rejm edme ena tena ystlen bezi agatami yeirson tmrt memar ena ewket meksem efelgalew mn akebabi endemtgegn adrasha bnegrun please🙏🙏
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 2 жыл бұрын
ይህ የመሰለ ፕሮግራም እናንተ እንሰማ ወይስ ሙዚቃ በጣም በጣም በጣም በጣም ይረብሻል በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም እባክሸ እባክሸ እባክሸ እባክሸ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
ጠያቂዋም ተጠያቂዋም ሁለታችሁም አቤት ደስ ስትሉ ሐኪም አበበች ንግግራቼው ደስ ይላል ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎች💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@fishaba7862
@fishaba7862 2 жыл бұрын
እስቲ እናታችን ለአብይና ለደብረጺዮን ሠላም ሠላም የሚያስመኝ መድሀኒት ስሩላቸው ይኸው አብደው ሊናሳብዱን ነውውውው
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚብሄር እድሜ እና ጤና ይስጦት ፡፡ እንዴት ተምህርቱን መከታተል የሚቻለው
@betty1285
@betty1285 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ebs! እኛም ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የሰው ሀገር : ፋሽን : ባህል ናፋቂ መሆናችንን ትተን ወደራሳችን እንመለስ ታሪካችንን እንወቅ : እንደ አባቶቻችን ጥበበኛ እንሁን ከራሳችን አልፈን ለአለም እንተርፋለን
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 2 жыл бұрын
አጅብ ነው ክህክምናም በላይ ቃላት ያጥርኛል እናታችን እድሜዎ ይርዘም!!!
@selamawitmequant7924
@selamawitmequant7924 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ እናት እንዳፈዎት ያድርግልን በስመአብ እማማ ኢትዮጵያዬን 🇪🇹በርሰዎ ዉስጥ አየዋት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እናመሰግናለን ebs ❤🙏
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
ሃኪም አበበች የሃገር ቅርስ ወይኔ ቤቱ ሲያምር ምናለ እርሶ ቤት አንድ ቀን ውየ ባድር ያለመድሃኒት ብቻ እፈወስ ነበር ቤቱ በራሱ ክብሩ ደስ ሲል ለምን እኔን አያስተምሩኝም 😂የማነሽ ቀበጥ አይበሉኝ እና
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 2 жыл бұрын
እናታችን ከረጅም ግዜ በሗላ ድጋሚ በቲቪ መስኮት ስላየሆት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እረጅም እድሜ ከጤናው ይስጦዎት 🙏🙏🙏
@amenmusic7984
@amenmusic7984 2 жыл бұрын
በጣም ማስባቸውና ለሀገር ትልቅ አስተዋፆ ያደርጋሉ ብዬ ምጠብቃቸው ትልቅ ሴት ናቸው ኢቢኤሶች በማቅረባችሁ በጣም እያመሰገንኩ ይህንን አቅማቸውንና እውቀታቸውን ለትውልዱ ለማድረስ የአቅማችንን ሁላችንም ብንሰራ ደስ ይለኛል ።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
እሺ ምን ሰሩ ?
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 жыл бұрын
ቢቻል መልካም ነበር እናታችን የተናገሩትን ከሰማህ በነጮቹ ጫና በእኛ መንግስታት ምክንያት እራሳቸው እንኳን መስራት አልቻሉም ተተኪ ትውልድ አፍርተው መድኃኒቱን እንዳይጠፋ እየተንከባከቡ ማቆየት ነው ህልማቸው በእውነት በጣም ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ቀን አለው አንድ ቀን እንኳን ሰርተው(ተገልጸው) እንደሚታዩ አምናለሁ
@etalemahuassefa408
@etalemahuassefa408 2 жыл бұрын
እርስዎ ያልተፈለጉ ማን ሊፈለግ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ።
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ዋው በስማም መንፈስን ያድሳል ሁሉም ያምራል ለእናታችን እርሱም እድሜ ይስጦት
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 жыл бұрын
ወ/ሮ አበበች እግዚያብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ሊያም ረጋ ያልሸ አጠያየቅሸም ጎበዝ ነሸ ዘመንሸ ይባረክ
@HiwotJojo
@HiwotJojo 4 күн бұрын
የምር ድንቅ ናት ኢትዬጵያ እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጠወት ሐኪም አበበች በእውነት ስለ ሀገራችን ሲያወሩ ተስፋየ ይለመልማል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
ውድ ሀኪም አበበች እርሶን ከአየሁ ጀምሮ የኢትዮጵያዬ ትንሳኤ ምልክት ያየሁበት ግዜ ነው። ትልቅ እናት ኖት። አይዞት አስተማሪ የሚሆኑበት እድሜ ላይ ኖት ገና ብዙ ውጥን ያፈራሉ። ፀሐይዋን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃን። ልዑል እግዚአብሔር ጤናውን ከእድሜ ጋር አድሎ ይስጥሽ። በአይነስጋ ለመገናኘት ያብቃን። ላንቺ ያለኝን አክብሮትና ፍቅርን የምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል።
@zelalemtilahun5801
@zelalemtilahun5801 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ሰው ናት ፤ ሀገራችን ካልተጠቀመቻቸው አንድዋ ፤
@fesumetilahune4941
@fesumetilahune4941 2 жыл бұрын
እናታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጦት
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 ай бұрын
ሀኪም አበበች ጥሩ ነገር ነው እየሰሩት ያለው ግን ይህን ሁሉ እፅዋት እያወቁ ትንሽ እርጅናው ተጫጭኖቸዋለን እዳየዋቸው እርጅናን እሚከላከሉ እፅዋት ወይም እፀ ተሀድሶ ወይም እማያስርጅ እፅዋት አሉ ለምን አልተጠቀሙም እንኳን እሳቸው ይህን ነገር እኛም አውቀነው እየሞክርን እየተጠቅምን ነው
@negestnegest8146
@negestnegest8146 2 жыл бұрын
ሃኪም አበበች እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን። ኢትዮጵያን ያለ ያከበረ በረከትን ከእግዚያብሄር ያገኘዋል ፈጣሪም ያንን ሰው ያከብረዋ። ስለኢትዮጵያ ያለዎትን ተስፋ እና ብሩህ እይታዎ በጣም ደስ ይላል ያም ይሆናል። አሜን!!!
@alganeshtedla7152
@alganeshtedla7152 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጣት ትልቅ ክብር ይግባቸዋል ቴሌፍናቸውን ብናገኝ ብንጋበኛቸው በጣም ደስ ይለኛል
@u6trthkho627
@u6trthkho627 2 жыл бұрын
2
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 2 жыл бұрын
What an amazing woman, I have heard a lot about her, she is a treasure for our country. I wonder why she couldn’t get a support from the government and expand her ability to cure so many diseases. May you leave many many more. Proud of you .👏🏾🙏🏾
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 жыл бұрын
አቤቱ እደቸርነትህ የድንግል ማርያም ልጅ
@themediway5661
@themediway5661 2 жыл бұрын
ውይ ሃኪም አበበችን ማሳየት ኢትዮጵያ ን ማሳየት ነው ።በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ebs
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም ድንቅ ነገሮችን እየሠራችሁ ነው ሀኪም አበበች ምርጥ ሀኪምና ኢትዮጵያዊ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@meronkebede2709
@meronkebede2709 2 жыл бұрын
Enatachin Egizabher Amilak rejim edimena Tena yadilot
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
ሃኪም: ወይዘሮ አበበች ሽፈራው በጣም አከብርሽ አለሁ አመስግንሽ እለሁ እውነት አንች ድንቅ የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ: እግዚአብሔር ያክብርልን ረጅም እድሜና: ጤና: ይስጥልን:: እኔም ከ2015 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብርሃን ይታዬኛል::
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ብዙ ሊሰሩ የሚችሉ እምቅ እውቀት ያላቸው መታገዝ የነበረባቸው ሃኪም አበበች እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣቸው ።
@wdebela
@wdebela 2 жыл бұрын
ሊያዬ በጣም እናመሰኛለን። ምንም እንኳን በቴሌቪሽን መስኮት ቢሆንም በአካል ከአንቺ ጋር በዛ ለምለም ፈውስ ያለበትን ግቢ አብሬሽ በምናብ ጎበኘሁ። ሐኪም አበበችም ጊዜያቸውን ወሰደው ሁሉንም ስለአስጎበኙሽ ምስጋናዬ ይድረሳቸው። ለኢትዮጵያ በሰጡን የተስፋ ቃል ተጽናንቻለሁ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@fantunegussie5647
@fantunegussie5647 2 жыл бұрын
ብርቅዬዋ ሊቅ እናታችን እግዚአብሔር በሞገስ ያኑሮት 🙏🙏🙏
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ 2 жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ የተናገሩት ነገር ልቤን ሰርጾት ገባ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@berkenshiasheboberknshi.as7861
@berkenshiasheboberknshi.as7861 2 жыл бұрын
እናታችርጀምእድሜይስጥልኔ
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 2 жыл бұрын
this woman is a treasure. The world is turning to holistic medication/ therapy. The government and people in power need to act fast before we loose this incredible lady.
@eskayem4869
@eskayem4869 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እመኛለው:: በመዳኒቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢጥቀም በጣም በቂ ነው ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ ተጠቅሞ ይዳን ጤናውን ያግኝ
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 2 жыл бұрын
እናት አበበች እድሜና ጤና ይስጥወት በርቱ ተስፋ አይቁረጡ ገና ብዙ ይሰራሉ ያሰቡት ሁሉ ይሳካል የኢትዮጵያ ልጆች አሉ እማያንቀላፉ አይዝወት ትዕግስት ያስፈልጋል እጅ አይስጡ እማየ እንደገና ይለመልማሉ እንደግቢወት እንድ የ ከንቱ ጋር ይጨመርበት
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
እናታችን አበበች እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን ከነ አለባበሳቸው ሲያምሩ ❤😘
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ታድለሽ ልጆችሽ ስታምሩ ይህ ቅርሰ የትም ሀገር የለም እናታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ 💚💛❤️ትክክክል እማዬ 🙏🙏
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
እርሶን እድሜ ይሥትልን እንደው ሞን አለዐ ትምሕርት ቤት በከፈት በሕዝብ እና በመንግሥት በረዳ አናቴ እድሜ የሥትልን የኔ እናት ኑሩልኝ ❤❤❤❤💐💐💐
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 2 жыл бұрын
Wow hakim Abebech sealim chimir endehonu alawkim neber medhanialem edme ena tena yistilin big respect ❤️❤️🙏🙏 🙏
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 2 жыл бұрын
Amen🙏. One Ethiopia. With a natural God-given gift for the human being.
@Natural1827
@Natural1827 2 жыл бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ KZbin ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏
@sali4168
@sali4168 2 жыл бұрын
ዶክተር አበበች ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በጣም የሚደንቅ ስራ ኢቤሶች በርቱ🙏👌👍
@ተስፍነሽአዳነ
@ተስፍነሽአዳነ 2 жыл бұрын
እናታችን ሀኪም አበበች እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ያድሎት አሜን
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት 🙏🙏🇪🇹
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ስጦታ ችሎታ
@SisayneshBekele-i8i
@SisayneshBekele-i8i Ай бұрын
ወ/ሮ ሐኪም አበበች እድሜና ጤና ይሰጠሸ አከብርሻለሁ ጎበዝ በርቺ እላለሁ፡፡
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ታሪክን ያቆዮልን ረጅምእድሜ ይስጣቸው
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት የሚትታይዎትን ኢትዮጵያ ለማየት የማብቃዎት ኢቢሴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ የሀገራችንን ብቁ ጠንካራ ሀገር ወዳድ ሰዎችን ስለምታሳዩን ባለፈው ያቀረብሽው የልብ ቀዶ ጥገናው ዶ/ር ፈቃደን ጨምሮ ምን ያህል ለቃላቸውና ለህሊናቸው ታምነው የሚኖሩ ሰዎች እንዳሉን ማየት መታደል ነው ለሁሉም እግዚአብሔር እድሜ ጤናን ያድላቸው የኢትዮጵያ አምላክ ውለታቸውን ይክፈላቸው
@alemneshjimma906
@alemneshjimma906 2 жыл бұрын
እንደእርስዎ ያሉትን ድንቅ ብርቅዬ እንቁ የሀገር ባለአደራ ያብዛልን እማዬ እረጅም እድሜ ይስጥዎ እነዴት ነው መመዝገብ የምነችለው
@promobile4743
@promobile4743 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ናቸው አገር ወዳድ ያብዛልን እድሜ ይስጦት
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ እማ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እናታለም 🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏❤️❤️🙏
@ayok4563
@ayok4563 2 жыл бұрын
እናታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ገር ይሰጥልን የድንግል ልጅ መድሃኒአለም
@sasi849
@sasi849 2 жыл бұрын
She is a national treasure.
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ አንድ ጊዜ በያቸው አንዴት ደስ ባለኝዐ❤❤❤❤💐💐💐👏
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 жыл бұрын
እኛ በተለይ የዚህ ዘመን ትውልዶች ምን ያህል ጨልተኛ ነን በእውነት የሚያስታውስ ካለ በኮሮና ጊዜ እኚህ እናት መድኃኒቱን አግኝተው ነበር ግን በዚያም በዚህም አለባብሰው አስቀሯቸው ተስፋ መቁረጥ የድካም ከንቱ መቅረት በራሱ መስራት የሚችሉበትን እድሜያቸው እንዳበቃ እየተሰማቸው ነው እናቴ የኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥዎት
@fgdhhhghhh5494
@fgdhhhghhh5494 2 жыл бұрын
ህድሜ ይስጦት አገራችን ትባረክ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነወት እድሜና ጤና ይስጥወት
@geremewtegbaru5603
@geremewtegbaru5603 2 жыл бұрын
አናታችን መድኃኒአለም እድሜያቸውን ያርዝምልን
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጠውት እማማ በጣም የገርም ሀኪም የግቡ ውበት የእውቀት ጥቅ 😘😘
@martakonjo2717
@martakonjo2717 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን በራሱ መታደል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ሁሌ ስመኘዉ የነበረ የሀኪም አበበችን በናንተ የቴሌብዥን ጣቢያ ላይ መቅረብ በጣም ነዉ ደስ ያለኘ ፈጣሬ ለሀኪም አበበችም ለናንተም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@tigistmulugeta9247
@tigistmulugeta9247 2 жыл бұрын
ሃኪም አበበች የሃገር ሃብት ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥዎት::
@alemhurst3350
@alemhurst3350 2 жыл бұрын
I just couldn't what I'm watching!! I hope dr. Abiy can take this roll and do something about it.
@yibireesmael148
@yibireesmael148 2 жыл бұрын
እናቴም እህቴም ነሽና ኑሪልን ጤና እና እድሜ እንመኝልሻለን ፤አንች የአገር ሀብት ነሽ የሀገር ሀብትን ደግሞ ዜጎቿ ይጠብቃታልና እንጠብቅሻለን ኑሪልን፤
@Lakech-sz4wf
@Lakech-sz4wf 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ? ሐኪም አበበችን በምን ማግኘት እንችላለን ምናልባት መረጃቸው ካላችሁ ተባበሩን
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 2 жыл бұрын
እግዘብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏።
@emumamo2724
@emumamo2724 2 жыл бұрын
ውይ እናታችን እየደከሙ ነው እንደናንተ ያለውን አቆይልን ተስፋ ስለሰጡን እናመሰግናለን
@betelhem2636
@betelhem2636 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ባህላዊ እቃው አለባበስ አነጋገራቸው እፅዋቱ ደስ ይላል፣ መማር ፈለኩ
@seliadugenet861
@seliadugenet861 2 жыл бұрын
All I wish to meet this wonderful mother mother of Ethiopia. Long life mother Abebech
@hnf3458
@hnf3458 2 жыл бұрын
እውነትም. እናት. የኢትዮጵያ. አይን. እድሜን. ጤና. ፈጣሪ. ይስጥልን. አሚን ።🙏🙏🙏
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ያድልልን ቦታው ሲያምር
@muluchokele9357
@muluchokele9357 2 жыл бұрын
በጣም የሚያኰራ ሥራ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል። በጣም ሊመሰገኑ የሚገባ ባለሙያ ምሁር ናቸዉ። እኔ የዘመናዊ መዳህኒት ሀኪም ነኝ ፣ አሜሪካን አገር ነዉ የተማርኩት አሁንም እዛዉ ለብዙ ጊዜ እየሰራሁ እገኛለሁ። ያየሁትንና የሰማሁትን በአካል ለመጎብኘት ጉጉት ስላሳደረብኝ እንዴት ነዉ መጥቸ አድናቆቴን ለሙህሯ መግለፅና ሥራቸዉን ማየት የሚቻለዉ? ኢቢኤስ በዚህ በኩል የምትችሉትን እንደምታደርጉልኝ እጠባበቃለሁ፣ በተለይ ሊያ እንደምትረጅኝ ተስፋአደርጋለሁ አመሰግናለሁ።
@quaragonder4735
@quaragonder4735 2 жыл бұрын
Hakime Abebech edeme tena yestelen, hulunenem neger endereswo kale yehunelen Ethiopia yeselam yebeltsegena gize yehunelen. Enamesegenalen💚💛❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ኤፍታህበለኚ
@ኤፍታህበለኚ 2 жыл бұрын
ውይ ስወዳቻው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጠውት
@honeymar140
@honeymar140 2 жыл бұрын
ሰምቼ የማልጠግባችው እናት። እድሜው ያርዝመው እናቴ ኒርልን።
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያስቆጫል በእውነት ይሄን የመሰለ ፀጋ ሳይሰራበት ሲቀር
@astermamuye7219
@astermamuye7219 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እናታችን ምኞትሁ ተፈፅም ያሉት ( ለኢትዮጵያ የተመኙላት ሳይሳካ እንቅፍት አይንካሁ እንወዶታን ❤❤❤❤❤❤
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
ሊያ በፈጠረሽ ሆድሽን ሸፈን አድርጊ።ስለምወድሽ ነው።
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 2 жыл бұрын
ተፈጥሮ ውበቱ ማሻ አላህ 😍😍😍
@Noah-r-i3k
@Noah-r-i3k 2 жыл бұрын
እማዬ እንዳፈዎት ያድርግልን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@abrhamtadesse6777
@abrhamtadesse6777 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሉን ይገልፃል
@bethelhaile4353
@bethelhaile4353 2 жыл бұрын
እኛ እጅግ በጣም እፈልግዎታለን። Respect!!!
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 2 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን ይሁንልን፡፡ ለሀገር ያሎትን ፍቅር ያፅናልን፡፡
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee 2 жыл бұрын
I Love You may God Bless you DR ABEBECH
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ የእውነት ሊያ ትክክለኛ ቡታ ነው እናታችን እድሜ ጤና ሊያ አመሰግናለው።
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 6 күн бұрын
Mom we love you long life ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ለአገሬ 1% አልሰራሁም አሉ ከ8አመት ጀምረው እስካሁን ድረስ ሰርተው እንድህ ሲሉ ተሰማኝ ከዚህ በላይ ቃላት የለኝም ጠንካራ ሴትናቸው😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 2 жыл бұрын
Edemena tena yestote Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@fesumetilahune4941
@fesumetilahune4941 2 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ልዩ ኮናት ቸሩመድሀኒያለም በምህረቱ ምሯት ፍቅራችንን ሰላማችንን ብልጽግናችንን ያሳየን አሜን አሜን አሜን
@romi-qc2fp
@romi-qc2fp 2 жыл бұрын
እኝብርቅዬ እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
በጣም,,,,ጀገነተ ሥላዬሁሺ ደስ ብሎኛል,,,,,,,,,,💪💪💪💪💪💪💪💪
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 2 жыл бұрын
Hakim Abebech I wish you long Life & happens don’t undermine what you did you are one of a kind with so many talent Ethiopia she is very lucky to have a daughter like you ♥️&💡🌹🌸
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 2 жыл бұрын
ሀኪም አበበች እድሜ ጤናዎን ይስጦት ሁሉ ነገር እርሶ እንዳሰቡት እንደሚመኙት ለሀገራችን ያድርግላት በዙርያዋ የሚያንዣብቡባትን ሀሳባቸውን ያክሽፍልን እድሜ ጤና ከነሊቃውንቶቻችን ይስጥልን አብቺንም እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ እትስማሽ።።
@adanechmulisa9409
@adanechmulisa9409 2 жыл бұрын
ሊዬ ወልጃት ሊድ እዴ አለች የኔ ናት ሰላም ተገላገይ ማሬያም ትቅረብሽ
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 2 жыл бұрын
እዳፈወት ያርግልን እማማ ኢትዮጵያ ክበሩልን አገራችን ሰላም ያጣልን
@raniahussen8764
@raniahussen8764 2 жыл бұрын
Hakim abebech wish you long life...
@seifuali5479
@seifuali5479 10 ай бұрын
ሐኪም አበበች እርስዎን በአካል ማየት አንደኛው ህልሜ ነው ግን 4 አመታት አለፉኝ እድሜና ጤናን እግዚአብሔር እንዲጨምርልዎት እጸልያለሁ በጣም በስስት ከማያቸው ኢትዬጵያውያን ቀደምት ነዎት ለኔ
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН