/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2

  Рет қаралды 719,033

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 623
@abebabelda1319
@abebabelda1319 3 ай бұрын
አሜን አሜን🙏🙏 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤ትጠብቀን ወዳጅ መስሎ ጥላት ከሚሆንብን ሁሉ ትሰውረን!!
@FanosGatew
@FanosGatew 3 ай бұрын
አሜን
@ElfneshAmareAmare
@ElfneshAmareAmare 3 ай бұрын
አሜን እመቤቴ ትጠብቀን
@Aminat-qu4iy
@Aminat-qu4iy 3 ай бұрын
ሰሉ በውድ ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@አሚራ
@አሚራ 3 ай бұрын
ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም
@ጀሚላጀሚላ-ለ5ዀ
@ጀሚላጀሚላ-ለ5ዀ 3 ай бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@bmm3152
@bmm3152 3 ай бұрын
S AW❤❤❤❤❤
@AmenhMuhamd
@AmenhMuhamd 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@abuyetube
@abuyetube 3 ай бұрын
ማርያምን አመስግኑልኝ ❤ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኔ ከፎቅ ምድር ላይ ባዶ መሬት ስወድቅ በስደት ያነሳችኝ ስሟን ጠርቼ የሰማችኝ የእናንተንም ትስማችሁ ከድንገተኛ ፈተና ይሰውራችሁ
@aai3499
@aai3499 3 ай бұрын
አሜን እንኳን እመቤት እረዳችሽ እእእልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@meserettadiwosi
@meserettadiwosi 3 ай бұрын
Atisasachi iysusi nawu yemiadinawu❤❤❤
@HdgYws
@HdgYws 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aai3499
@aai3499 3 ай бұрын
@@meserettadiwosi ስተትሽን እዛው ለእራስሽ ያዢው 🤔 እንደ እርጎ ዝንብ ሁለም ቦታ ጥልቅ አትበሉ
@meserettadiwosi
@meserettadiwosi 3 ай бұрын
@@aai3499 amnishim almnishimi iysusi yadal 👏👏
@SADORATUBE
@SADORATUBE 3 ай бұрын
በዚኛው ፓርት ላይ የ ሂሩት ተገስት ተመቸኝ፣ እስኪ የ ሂሩት አድናቂዎች እንድኔ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 3 ай бұрын
እኔ
@NewandNow-yw3cg
@NewandNow-yw3cg 3 ай бұрын
Hirut andegnaaaaaaaaaaaa
@NuhaminAwol-j8k
@NuhaminAwol-j8k 3 ай бұрын
wow film❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 3 ай бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🇪🇹🙏🙏
@_waifu-4548
@_waifu-4548 3 ай бұрын
የዛሬው የዚ ድራማ ርዕስ ልትሞት 2 ሳምንት ቀርቷት አውን ደግሞ 2 ቀን ቀረሽ ተብላ ሞቷን በቀጠሮ የምትጠብቀዋን ልጅ አስታወሰኝ አላህ የሞቷን ቀን በዴስታ ይቀይርላት ያረብ😢😢
@sarahusen8675
@sarahusen8675 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት 😢
@sarahusen8675
@sarahusen8675 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት 😢
@sarahusen8675
@sarahusen8675 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት 😢
@yetneberk6494
@yetneberk6494 3 ай бұрын
ድብርት ዉስጥ ነኝ ፀልዪልኝ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 ай бұрын
ፀሎት ዎክ አርግ አይዞኝ
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Uufff 😢 ayzone
@amelanayir7981
@amelanayir7981 3 ай бұрын
Kuran ❤❤❤❤weyem mesehaf kedus anbeby
@amelanayir7981
@amelanayir7981 3 ай бұрын
Bereryt😂😂😂😂😂😂
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 ай бұрын
AYEZOHE read mezmure DAWIT ❤
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እመኑ ትድነለችው ይሄን ይምተነቡ ሁለችው❤ አፈር ነህነ ወደ አፈር ከመመልስህ በፍት። በኢየሱስ እመኑ❤❤❤
@jaffatamrat4676
@jaffatamrat4676 3 ай бұрын
❤❤❤
@انينهابتق
@انينهابتق 3 ай бұрын
😂😂😂
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 2 ай бұрын
አላህ አንድ ነዉ እመኑ ትድናላችሁ ወላሂ❤❤
@ዮወርድ
@ዮወርድ 2 ай бұрын
ክክክክክ በየሄዳችሁበት መጮህ እደዉሻ😂😂😂😂
@hykelali8549
@hykelali8549 2 ай бұрын
አንቺ ቆራነሸደ​@@ዮወርድ
@techsador
@techsador 3 ай бұрын
ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TsegazabAklilu
@TsegazabAklilu 2 ай бұрын
በዚድራማለይ ባታመስጠት ላለብን ነገር እንደቀላል በማየት ነገዛሬ በማለት ነገ ይደርሳል እያልን ጊዜ እንደማይጠብቀን ነዉ ዛሬ መጀመር ነዉ❤❤❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 ай бұрын
👉🇪🇹አዝናኝ ድራማ በስንቱ ebs❤❤❤❤❤❤❤
@LuelMekonnen-jm4hr
@LuelMekonnen-jm4hr 3 ай бұрын
Besentu on fire 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 techelaleke
@habeshawit2008
@habeshawit2008 2 ай бұрын
በስተርጅና ጉብልዬ 😂😂😂😂😂 ክብር ለ ጋሽ ስዩም ተፈራ
@Hewanbabi-yq5bm
@Hewanbabi-yq5bm 2 ай бұрын
አሜን
@NahomMulgeta-p8k
@NahomMulgeta-p8k 3 ай бұрын
ትለያላችሁ በተለይ ህዝባራ አንደኛ ነች 😂😂😂
@natitekeletarkegn283
@natitekeletarkegn283 2 ай бұрын
የነገዋ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
@Muredta
@Muredta 3 ай бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ 🥰
@kanabdularkan
@kanabdularkan 3 ай бұрын
We need this show twice a week😭
@SamuelMekkon
@SamuelMekkon 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ድራማ ነው
@SaidHussen-ct4sy
@SaidHussen-ct4sy 3 ай бұрын
በጣምአስተማሪው አረቂዋጋያለውጨዋታነው
@manderasbiyadegelegn
@manderasbiyadegelegn 3 ай бұрын
It Remindes Me The Movie Titeled The Bucket List
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 3 ай бұрын
ስወዳችሁ ደምሮኝ ፓሮፍየሌን በመጫን የበስንቱ አድናቄዋች ስዴት ምርርያርጋችሁ
@youcanseeme3633
@youcanseeme3633 2 ай бұрын
በስየ የነኔ አባት ❤❤❤❤❤
@aminaseidsa7837
@aminaseidsa7837 3 ай бұрын
ውይ በስዬዬዬዬ
@nefisademessie8678
@nefisademessie8678 3 ай бұрын
ወይኔ በስዬ ዛሬ ምንተስኖትን አብከነከነዎት እኮ ከዛም በስካር ቀለጡ 😂😂😂😂😂
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 3 ай бұрын
የዛረዉ ይለያል ሰካራም ማየት ናፍቆኝ ነበር ዛሬ ግን በነፃ አገኛዉት😂😂😂
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh 3 ай бұрын
ወየ ያቸስፈፋ
@Ema244ufk
@Ema244ufk 3 ай бұрын
ሠላም ለአገረችንን😢
@zultimatetech52
@zultimatetech52 Ай бұрын
alex betam midenk tewanagn mehonkn yasmesekerkibet sitcom nw😊❤
@Semirali-i9j
@Semirali-i9j 3 ай бұрын
ይህ ታሪክ የእንግሊዛዊው አንቶኒ በርገስ ታሪክ ነው ደራሲ 1000 መፅፍ የፃፈ ደራሲ ልሞት ነው ባይባል እንደዛ ጠንክሮ አይሰራም
@Safaris_
@Safaris_ 3 ай бұрын
እግዛቤርይማርሽ😮😮
@nebil4194
@nebil4194 3 ай бұрын
በስንቱ
@biniyam2290
@biniyam2290 3 ай бұрын
በጣም ድብርቱውስጥ ነኝ ፀልዩልኝ እእባካቹህ?????????
@netsanetwedaj8743
@netsanetwedaj8743 3 ай бұрын
የበስንቱ አድናቂ like
@MereAll-dx2vd
@MereAll-dx2vd 3 ай бұрын
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 3 ай бұрын
ከምርጦች ምርጥ ሒሩቴ እና በስንቱ
@KenaMulugeta-v7x
@KenaMulugeta-v7x 3 ай бұрын
My best movie ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nati-Alex
@Nati-Alex 3 ай бұрын
I love you Henok ❤❤😂😂🎉
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 3 ай бұрын
ሐጢያት መናዘዝ እደ በሥቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NiemaMusa
@NiemaMusa Ай бұрын
አይይ ሁላችንንም ከጭቀት ያውጣን
@Tezufiker1927
@Tezufiker1927 2 ай бұрын
በስንቱ የምር እወድሃለው የሳቄ ምንጭ
@ShibireBekele-e6k
@ShibireBekele-e6k 3 ай бұрын
wow
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 ай бұрын
Bese ate kewetah yihe derama yastelal
@Safaris_
@Safaris_ 3 ай бұрын
ስንቴ ነዉ የምንልሽ😮😮😮
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 3 ай бұрын
ምረጦች ❤❤❤❤😂😂😂
@frezergirma4028
@frezergirma4028 3 ай бұрын
The first 3 ep wowwww waiting
@tigistalemu1021
@tigistalemu1021 3 ай бұрын
ሴቶች የእውነት መልሱልኝ ። በስንቱ ባላችሁ ቢሆን አብራችሁ መኖር ትችላላችሁ? የሂሩት ገፀ ባህሪ በእውነተኛው አለም የእውነት አለ?
@LUbabaMohammed-kn2tl
@LUbabaMohammed-kn2tl 3 ай бұрын
የኔው እንደ በስንቱ በሆነልኝ ጥሩነበር😂
@negutube
@negutube 3 ай бұрын
በደብ
@jadisuyymudeer489
@jadisuyymudeer489 3 ай бұрын
በደንብ የኔ አክስት እቤትም እዱርም የምትለዉ ባሏ ደሞ ማርያምን ልክ እንደ በስንቱ ምንም ሁኔታቸዉ በጣም ነወ ሚያናድዳት እና ደግሞ የሚስቱ እህቶች ሲሄዱ እቤት አይወድም እና አለ ለማለት ነዉ
@sarayousef2021
@sarayousef2021 3 ай бұрын
አዋ አለሁ ሰባት 7 አመት 😢😢ጨጓራየን እያቃጠለኝ ትንሽ ቆይቶ ያስቀኛል 😂😂😊
@DagmTadesse-bg4tw
@DagmTadesse-bg4tw 3 ай бұрын
ህዝባር ሽ 😂😂😂😂😂😂
@ddunamis3
@ddunamis3 3 ай бұрын
MEDANGA MENGED EYESUS BICHA NW! EYESUS BICHAWN YADINAL!!
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 3 ай бұрын
Eyesus Sew new, Ab kalagazew bechawun menem madreg aychelem. Eyesus ye Ab baria new
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 ай бұрын
በስንቱ ሲትኮም👌👌👌💐💐💐
@gualabaytigray
@gualabaytigray 2 ай бұрын
ወይኔ 😹😹😹
@Ema244ufk
@Ema244ufk 3 ай бұрын
ያአረቅ ፓርት😂😂
@getachewkefe9992
@getachewkefe9992 3 ай бұрын
Best actor ❤
@HazebMenjo
@HazebMenjo 3 ай бұрын
እስከ ነገ ያዩኛል
@Ho_Nal
@Ho_Nal 3 ай бұрын
Besnte Legoch btam New ymewduk!
@YonasKiros-c3p
@YonasKiros-c3p 3 ай бұрын
Amalaje dengel amalaje
@MdaminEberahim
@MdaminEberahim 3 ай бұрын
Dess dess iyalegn nw 😊😊❤
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ 3 ай бұрын
በስንቱ ሳይሆን በከቱ ነበር መሆን ያለበት😂😂😂
@helulove8941
@helulove8941 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂በስንቱ❤❤❤❤❤❤
@AstawsegniAdaaloo
@AstawsegniAdaaloo 3 ай бұрын
Ok 😎😎😎😎😎😎
@lexietaylor5155
@lexietaylor5155 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@fatumahusein263
@fatumahusein263 3 ай бұрын
Sent nachu tenageru 😆😆😆😆👍
@EmusaneSiej4jjd
@EmusaneSiej4jjd 3 ай бұрын
Ayi basse😂😂😂❤❤❤❤
@getanehkassahun5589
@getanehkassahun5589 3 ай бұрын
Amen
@RabiraKing-q3s
@RabiraKing-q3s 3 ай бұрын
Shararoo 😂
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 3 ай бұрын
ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ። … ⁹ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 2 ай бұрын
I like 👍🏽
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 2 ай бұрын
25:59
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 2 ай бұрын
I like it after 50 years I watch drama it’s amazing
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
አይ ስካር !!!
@EteneshEtenesh-d2y
@EteneshEtenesh-d2y 3 ай бұрын
ወይ alex 🤣🤣🤣🤣
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍
@HABSAWM
@HABSAWM 3 ай бұрын
ሕዝባር ሽ kkkkkkk
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 3 ай бұрын
Meram konjo
@Gezachewabera
@Gezachewabera 3 ай бұрын
😂😂😂😂 besa wesgn sew
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 3 ай бұрын
_አይ በስንቱ ምን ይሻልሀል ጭራሽ በአማትህ ላይ የሰራኸውን ወንጀል መዝግበህ ይዘሀል😂😂😂_
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 3 ай бұрын
😂😂😂 በጣምን ያሳቀኝ ኡፉ
@MohammedJuhar-b3f
@MohammedJuhar-b3f 3 ай бұрын
🎉🎉
@BiniamTesfay-ke5hq
@BiniamTesfay-ke5hq 3 ай бұрын
Zare gn mnhononachu🎉
@SifaanMuluneh
@SifaanMuluneh 3 ай бұрын
Well come🥰🥰🥰🥰
@almazbikila1058
@almazbikila1058 3 ай бұрын
Wel come ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@honey48757
@honey48757 3 ай бұрын
6 Nachew 😂😂😂😂😂😂😂
@MeseretMesi-fu8yi
@MeseretMesi-fu8yi 3 ай бұрын
part 3😂
@nebil4194
@nebil4194 3 ай бұрын
Hi
@BezoBezo-i2y
@BezoBezo-i2y 3 ай бұрын
Tesaka menchoche
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 3 ай бұрын
ኧረ ሙሌስ 🤷🏿‍♂️
@RRuth8852
@RRuth8852 3 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@ReditDejashu
@ReditDejashu 2 ай бұрын
😁😁😁😁👍😜
@ASSefaBIRkie
@ASSefaBIRkie 3 ай бұрын
እኔ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 3 ай бұрын
የነገዋ ማርያም ከወዳጅ ጠላት ትጠብቃችሁ ❤❤❤
@Eme.Adonay21
@Eme.Adonay21 3 ай бұрын
አሜን😊
@alemTefera-jf2kv
@alemTefera-jf2kv 3 ай бұрын
አሜን❤
@khaledAljafen
@khaledAljafen 3 ай бұрын
Amen.amen.amen
@atti13
@atti13 3 ай бұрын
Amen enate🙏🙏🙏
@sinafikishtsegaye8690
@sinafikishtsegaye8690 3 ай бұрын
Amen3 ❤
@aminaseidsa7837
@aminaseidsa7837 3 ай бұрын
ውይ በስዬዬዬዬ
@KenaMulugeta-v7x
@KenaMulugeta-v7x 3 ай бұрын
My best movie ❤❤❤❤❤❤❤❤
@avbaby-16
@avbaby-16 3 ай бұрын
Amen
@EdenAstatike
@EdenAstatike 3 ай бұрын
❤❤❤
@BlackCrypto12
@BlackCrypto12 3 ай бұрын
wow
@ZantaMedia1
@ZantaMedia1 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ እና ያሰባችሁት ይሙላ 💚💛❤️
@mengeestifu-pl7zp
@mengeestifu-pl7zp 3 ай бұрын
ከዚ ድራማ የተማርኩት ነገር ቢኖር :-በሳኣቱ ማድረግ ያለብህ ነገር ሳታደርገው ካለፍክ በመጨረሻ ሳኣት ''''በጣም''' እንደሚቆጭህ ነው።
@zebutube99
@zebutube99 3 ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@SameraSamera-fh6kj
@SameraSamera-fh6kj 3 ай бұрын
ሱለላለሂ አለይወሰለም❤❤
@Situnaf
@Situnaf 3 ай бұрын
አኝ አኝ አኝ አኝ
@SameraSamera-fh6kj
@SameraSamera-fh6kj 3 ай бұрын
@@Situnaf🙄 ማለት?
@SalamSalamm-mt6my
@SalamSalamm-mt6my 3 ай бұрын
😂😂 Allah set nwe wande dagemo nabiye yehonawn Mohammed amelak nwe alesh way ya ethiopia Muslim taskugnlachu Eko lemangawm eyasu yewdeshal Mohammed sew nwe Motal yelek hiyaw yehonawn eyasus kirstosn amelake kachelma wada berhan nayi
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 3 ай бұрын
እምነት የግልነው ስለ ፊልሙ ኮምቱ
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 3 ай бұрын
በስንቱ የዘመኑ ክስተት😂😂😂😂
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
❤❤❤ስት ላይ ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@atti13
@atti13 3 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@KuriDenku
@KuriDenku 3 ай бұрын
ነጨጀጨአሸፈአ🎉
@MohammadIsmail-p3n
@MohammadIsmail-p3n 3 ай бұрын
ሰሞኑን በጣም አሞኛል ይማርሽ በሉኝ 😢😢
@SerkalmAbenat-yc6gk
@SerkalmAbenat-yc6gk 3 ай бұрын
Egzaber yasedgles marrr
@addisaddis8701
@addisaddis8701 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@animalchannel7752
@animalchannel7752 3 ай бұрын
Ayzosh ❤
@wediweyinking
@wediweyinking 3 ай бұрын
ይማርሽ
@MohammadIsmail-p3n
@MohammadIsmail-p3n 3 ай бұрын
@@wediweyinking አሜን አሜን🙏🙏
@zebutube99
@zebutube99 3 ай бұрын
የበስንቱ አድናቂዎች የታላቹ
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa 3 ай бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ ብቸኝነት የተሰማው 😢
@MinteLamesseya
@MinteLamesseya 3 ай бұрын
እኔስ ቻልኩት ማይቻል የለም ብቸኝነት ሰው አልገደለም ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
@halemaahmed6928
@halemaahmed6928 3 ай бұрын
እኔ😭😭😭😭😞😞😞😞😞😞😔😔😔😔😰🤧🥺🥺🥺
@bezialiye5085
@bezialiye5085 3 ай бұрын
እኔ ይኸው ብቸኝነቴን ከመልመዴ የተነሳ ብቻዬን ማውራት ጀምሬያለሁ
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 3 ай бұрын
አይዞሽ
@Jaartii
@Jaartii 3 ай бұрын
Guys I feel you... gin eyesus behiywet kale bichenit aysemahm/ aysemashim. Yesus behiywet kasgebak selam ybezalihal
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
የዛሪው ልዩ ነው😂😂😂😂❤❤❤
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 578 М.
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 66 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 781 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
28:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 35| 9Gnaw Shi Part 35
28:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 709 М.
//በስንቱ//Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 631 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 731 М.
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 172 М.