No video

Reyot - Interview with Professor Getachew Haile Part 2

  Рет қаралды 13,204

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Reyot - Interview with Professor Getachew Haile Part 2

Пікірлер: 16
@kalalemu6087
@kalalemu6087 4 жыл бұрын
tedo you are genus person i always love your gust and learn from them a lot
@legesselegesse9353
@legesselegesse9353 6 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ የእርሶን መጽሓፍና አንዳንድ ጽሑፎችን አንብቤዋለሁ ለአለፉት 25 አመት በላይ ብዙም ተባርኬበታለሁ ዕውቀትም አግንቼበታለሁ ስለዚህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤንነትን ለአርሶና ለቤተሰብ ሁሉ እንዲሰጥ ጸሎቴና ምኞቴን ነው። እርሶና ልጆችሆ ለቤተሰቦቻቸሁ ብቻ ሳይሆን ለእኛም ለኢትዮጵያውያን የምታኮሩ ናችሁ ። ምክንያቱም በመልካም ሥራዎቻቸው እኛንም በመልካም ስለሚያስጠሩን። ለዚህ ሁሉ ባለቤትሆ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳደረጉ ተረድተናል ስለዚህ አመሰግናለሁ። አንተም ጋዜጤኛ ቴድሮስ ፀጋዬ አንተንና ከአንተ ጋር የሚሰሩትን ማመስገን እፈልጋለሁ ምክንያቱም ጥያቄዎችህ በጥናትና በዝግጅት ላይ የተመሰረተ ስለሆና በዚህ ዝግጅት ብቻ ሳይሆን በሌሎችም በምታቀርባቸው ሁሉ አዳዲስ ትምህርቶችን አግንቼበታለሁ።
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 9 ай бұрын
ቴዲዬ ሃገር ወዳዱ ክፉ ቀን መጥቶ ከዚህ ከመሰለ ፕሮግራሞችህ መራቅህ ያሳዝነኛል እኒህን ታላቅ ሰው ማግኘትህ እድለኛ ነህ ፕሮፎሰር ነፍስዎ ትረፍ ❤❤❤
@jemelafudeyili5811
@jemelafudeyili5811 6 жыл бұрын
አባታች እርሜና ጤና አብዝቶ ይሥጠወት ታሪክ መሥማት ደሥ ይለኛል ሀገራችን ታሪኳ በመከራ የተሞላ ነው አላህ ሆይ ሠላሙን አምጣልን
@liasol8518
@liasol8518 11 ай бұрын
RIP Professor !
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 6 жыл бұрын
ቴዲየ ከፕሮ ፌሰር ጌታቸው ሀይሌ ጋር የነበራችሁ ቆይታ ብዙ እውቀት ያስጨበጠኝ ነው ቴዲየ ኑርልን💚💛❤️
@sigmam6557
@sigmam6557 6 жыл бұрын
ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክህ! አባታችን ጤነውን ያድልወት
@teshomeargu7447
@teshomeargu7447 4 жыл бұрын
ለፕሮፈሰሩ ረጅም እድሜ እንመኛለን !
@zedazene9161
@zedazene9161 2 күн бұрын
ነፍስ ይማርልን
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 6 жыл бұрын
ቴዎድሮስ ታሪከኛ ሰው ነህ
@user-xm7ll9hf3b
@user-xm7ll9hf3b 3 жыл бұрын
ጣሊያኖቹ ትናንሽ ወፍ ሲገሉ የነበሩት ለመብላት ሳይሆን አይቀርም። ጣሊያን ውስጥ ትናንሽ ወፍ የቅንጦት ምግብ ናቸው (ወይም ነበሩ)።
@kebronyonas7107
@kebronyonas7107 2 жыл бұрын
RIP PROF
@cohallel.7
@cohallel.7 5 жыл бұрын
የቫቲካን ሰይጣናዊ ጉዞ ኢየሩሳሌምን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ክርስትና የበከለና በመሀከላቸው መርዝ የረጨ ቆሻሻ የታሪክ ጠባሳ ነው ቫቲካን ኢየሩሳሌን አፈረሰች ቫቲካን በመስቀሏ እየባረከች ኢትዮጵያን አሳረደች፣ አዋረደች ማጥፋት ባትችልም ትውልዱን መበከል ቻለች ዛሬም ቫቲካን የዚህ ዓለም ተናዳፊ እባብ ሆና በመስቀል ስም መርዟን እየረጨች ትገኛለች! ከዓድዋ ጦርነት በኋላ በ40 ዓመት ዝግጅት ፋሺስት ሞሶሎኒ ለበቀል በዓለም የተወገዘና የከለከለ መርዛማ ጋዝ በመጠቀም ኢትዮጵያ ከገቡም በኋላ ብዙ የዋህ ህፃናትን ሴትና አዛውንቶችን ጨምሮ በግፍ ፈጅተዋል በነበሩባቸው 5 የዝርፊያ ዓመታት ለቁጥር የሚያዳግት የማይተኩ ታሪካዊና መንፈሳዊ ቅርሶቻችን ዘርፈዋል እውነትም ፍትህ ለኢትዮጵያ ፍትህ ለኢትዮጵያ ፍትህ ለኢትዮጵያ
@gebruledeta6215
@gebruledeta6215 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ክርስትና ችግር የግብፆች ቅጂ በመሆኑ እንጂ የቫቲካን ችግር አይደለም ቫቲካንን ከመውቀስ የራሳችንን የድንቁርና ችግር እንፍታ ፡፡ የውጭ ችግራችን ነውኮ ዘመናዊ ትምህርት እንድንማር መሪዎቻችን የለፉልን ፡፡ እናንተም ዘመናዊ ትምህርት በመማራችሁ ነው እኮ ለዚህ እውቀት የበቃችሁት
@zedazene9161
@zedazene9161 2 күн бұрын
የ ቫቲካን እውቀት መድፍ ባርኮ ንጹሐንን ማስፈጀት ነው ከሱ አለማወቅ በስንት ጣእሙ
@beategnatube1591
@beategnatube1591 6 жыл бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጇች ይህ የዩትዩብ ገፅ የተለያዩ አዝናኝ የሆኑ አጫጭር ቪድዮዎችን ወደናንተ እያደረሰ እናንተን ፈታ ዘና ማድረግ ነው አላማው ከናንተ የሚጠበቀው subscribe በማድረግ በመደመር የቤተሰባችን አባል መሆን ብቻ ነው።
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 6 МЛН
ESAT Interview with Brigadier General Tefera Mamo Part one
1:19:27
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 156 М.
Yuval Noah Harari | 21 Lessons for the 21st Century | Talks at Google
58:48
Talks at Google
Рет қаралды 2,9 МЛН
House Science & National Labs Caucus: Neil deGrasse Tyson
1:42:58
Library of Congress
Рет қаралды 579 М.