No video

ሰርቀሽ የሚይዝሽ ነገር ስትባል - "ኤሌክትሪክ" 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?// SE2 EP 31

  Рет қаралды 126,588

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 111
@marken378
@marken378 10 ай бұрын
ማነው እንደኔ ፀዲን አይቶ የገባ
@BayouBalango-id9vk
@BayouBalango-id9vk Ай бұрын
me
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 10 ай бұрын
ፀደይን ታዝባቿታል በጌታ ላሸነፉት ትልቅ ነፅብ ሲያመጡ ከልቧ ነው የምታጨበጭበው ደስ እያላት ተሸነፍኩ ብላ ቅርም አይላትም 🥰 በመጨረሻ ግን እኩል ሆኑ ❤
@user-dj3mj2zb3s
@user-dj3mj2zb3s 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ለአላህ ብየ እወዳችሀለሁ
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን አላህ ይወደድሽ ደምሪኝ ወዴ
@MdenaMohamed
@MdenaMohamed 10 ай бұрын
እኛም❤
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 10 ай бұрын
እኛም እኖደቹወልን ቅማሞቼ ❤❤❤❤
@neimasultan41
@neimasultan41 10 ай бұрын
ውዴ በአላህ የካዱን ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ ማለት አይቻልም ➔በሸሪአችን
@Betselot33
@Betselot33 10 ай бұрын
​@@neimasultan41የምርሽን ነው? ጥላቻ እየሰበክሽኮ ነው ታቆሻል? አንድ እምነት እንዴት ነው ሰውን ስላለመውደድ ይሰብካል ብለሽ የምታወሪው። ብዙ የሚወዱ ሙስሊም ወንድምና እህቶች አሉኝ። ባንቺ አይን ሃጥያተኛ ናቸው ማለት ነው? ይቅር ይበልሽ።
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 10 ай бұрын
በትክክል መልሳዋለች የዛሬ ወንዶች ከፍቅር ይልቅ ቫይረስ ነው የሚያሲዙት ክክክክክክክ
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 10 ай бұрын
ወይኔ ፀዲ ስታምር ጫወታው አደመቀችው ምክንያቱም ተቃራንዎቹ ስሸንፉ ደስ ይላታል ጫወታው ጫወታ አስመሰለችው ቢዝነስ የሚደርጉትም ስላሉ ማለቴ ነው የኔ ፍልቅልቅ ደሞ ስታምር❤
@rytfut6138
@rytfut6138 10 ай бұрын
ወይኔ ፀደስ ስወድሺ ❤❤❤ እስክሬኑ እየነዳ ያለችበት አክት 😅😅😅😅😅😅
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 10 ай бұрын
አረፍ መዝናኛነው ግን ከርቲስቶ ውጪ ሌላምሰውጋብዙ😊
@user-qo9xs1bl2h
@user-qo9xs1bl2h 10 ай бұрын
አርቲስት ዮናስ አሰፋና ዚጊ ዛጋ አቅርቡልን
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 10 ай бұрын
ትክክል ድምፃችን ይሳማ ክክክክክክክክክክ
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 10 ай бұрын
ፀደይ ፈንታሁን አድናቂሺ ነኝ ስወድሺ እኮ ደስ የምትይ ነገርስ
@Nebiha574
@Nebiha574 10 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኚ ቅመሞችየ የት አላችሁ😂❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤
@madi2644
@madi2644 10 ай бұрын
ሰላምናችሁ፡፡፡፡ፀደይ፡፡፡፡ስወድሽ፡፡፡፡፡፡፡፡ፀደይአይቸነው፡፡፡፡የገባሁት
@hlinaassefa3567
@hlinaassefa3567 10 ай бұрын
እኔም❤
@Lucas049.
@Lucas049. 10 ай бұрын
​@@hlinaassefa3567ኀነነየኘኀነነ
@samsomtesfa
@samsomtesfa 10 ай бұрын
ፀደይ ስታምር 🥰
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu 10 ай бұрын
ፀደይዬ ስወድሽ❤
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 10 ай бұрын
ከፀደይ ጋር ያለችው ትቸኩላለች።
@kbeshir3986
@kbeshir3986 10 ай бұрын
ጠየቂ ትክክል አይደለህም። እክል ስምንት ስምንት ነው የመለሱት ምክንያቱም የመጨረሻውን " ፖሊስ" ብለዋል።
@hayathayat2324
@hayathayat2324 10 ай бұрын
ባይረስ በትክክል
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 10 ай бұрын
ፀዲ በጣም ነው የማደንቅሽ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ
@mesayeteruesew8067
@mesayeteruesew8067 10 ай бұрын
Wow ፀዲ አስክሬኑ እየነዳ😂😂😂😂
@Taybi-_12
@Taybi-_12 4 ай бұрын
😂😂😂 31:55 😂😂 Tsedi can't even imagine 😂😂
@aidaabdu3773
@aidaabdu3773 10 ай бұрын
Zeweter you did great
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
ከወንድጋ የሚይዝሽ ነገር ሥትባል ቫይርስ ወይኔ😂😂😂
@birtukanwalelign
@birtukanwalelign 10 ай бұрын
ፀደዪ ስታወራ እእአን ታበዛለቸ ንገራት ዘወትር እኔ ሰለማላገኛት ነው
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 4 ай бұрын
የአሻንጉሊት ንግድ ጥሩ ነው ያዋጣል ሌሎቹም ብትሞክሩት የህዝቡን አስተያየት ወድጄዋለሁ እውነታቸውን ነው
@user-by2dz8ww1k
@user-by2dz8ww1k 10 ай бұрын
10:48
@endalechdagnew7580
@endalechdagnew7580 10 ай бұрын
ሄለን በድሉንና ሀና ዮሀንስን አቅርቡልን❤❤❤
@shmsudarfta3977
@shmsudarfta3977 10 ай бұрын
Enikuwan dena metachu ❤❤❤❤❤❤
@Lucas049.
@Lucas049. 10 ай бұрын
Enikuan Dena metachu ❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
@hanamersha
@hanamersha 10 ай бұрын
ፀዲ የኔ ምርጥ ❤
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 10 ай бұрын
የሚያመጡትን ነጥብ ለተመልካች በሚታይ ሁኔታ ፃፋት በቃል እየጠሩ ከመደመር ሌላ ደግሞ ጨዋታዉን አፈጠናችሁት ሳናጣጥመዉ ያልቃል።
@mekdesgirma1714
@mekdesgirma1714 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezawitsewasew
@bezawitsewasew 10 ай бұрын
Zewditu my role model proud of you
@tedrostsegay3613
@tedrostsegay3613 10 ай бұрын
Dear ebs, does the two ladies requested not to zoom themselves? It really make me sad that in a 36 min videos not zoom them for sec woww what a shame
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 10 ай бұрын
ቫይረስ 😂😂😂😂
@Susu-cp2vu
@Susu-cp2vu 10 ай бұрын
😅አሁን ላይ እያየሽ ነው ልበል
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 10 ай бұрын
@@Susu-cp2vu አዎ
@netsanetsileshi9981
@netsanetsileshi9981 10 ай бұрын
ፀዲ ቴያትር ስትሰሪ በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-tz7uu5xs9t
@user-tz7uu5xs9t 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂እውነትም ቫይረሰ
@Lucas049.
@Lucas049. 10 ай бұрын
It is so funny on KZbin shorts yamakate part
@gechkt4079
@gechkt4079 10 ай бұрын
ፀዲ ምርጧ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
☝️🇪🇹🌎☝️🤲
@kalkali
@kalkali 10 ай бұрын
ፀዲዬዋ😘
@Lucas049.
@Lucas049. 10 ай бұрын
ፀደደቸኀ
@user-by2dz8ww1k
@user-by2dz8ww1k 10 ай бұрын
11:04 ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abt1292
@abt1292 10 ай бұрын
ኮተቤ ሰፈሬ❤
@user-fp8cg7tx4p
@user-fp8cg7tx4p 10 ай бұрын
ማንዴላን አምጡልን
@bosswoman7393
@bosswoman7393 10 ай бұрын
Asefateyan faxarii yemarelen😭😭😭😭
@SaadaKadir
@SaadaKadir 10 ай бұрын
Amiiiiiiin🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
@yohanesbrhan-wk7ks
@yohanesbrhan-wk7ks 10 ай бұрын
ካሜራ
@user-qo9xs1bl2h
@user-qo9xs1bl2h 10 ай бұрын
አርቲስት ዮናስ አሰፋና ዚጊ ዛጋ አቅርቡልን
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 10 ай бұрын
ዚጊ ዛጋ የሚባል ስም አለዴ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
​@@user-qr5fx2eq8m😂😂
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 10 ай бұрын
ፀድ አድነቅሽ ነኝ
@LifeQuotesRelationships
@LifeQuotesRelationships 10 ай бұрын
😍😍😍😍
@Tutu-uc5vx
@Tutu-uc5vx 10 ай бұрын
👌👍🌹🌹🥰😍😍🥰🌹🌹
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 10 ай бұрын
ፀዲየ❤❤❤❤❤❤❤
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 10 ай бұрын
አልቻለችበትም ከፀዲጋ ያለችው
@user-by2dz8ww1k
@user-by2dz8ww1k 10 ай бұрын
ምራፍ ስወድሽ
@yohanesbrhan-wk7ks
@yohanesbrhan-wk7ks 9 ай бұрын
ካሜራ ሞባይል ነወ የተጠቀሙት
@brukegebremichael5759
@brukegebremichael5759 10 ай бұрын
What’s wrong with the cameraman? He zoomed in all three but not the model and guilt Negade.
@Betselot33
@Betselot33 10 ай бұрын
I know right! So sad. They shower the one who already have a lot of attentions from the crowd. The world don't really give a chance for a newbies. But only for those who already make it through.
@yohanesbrhan-wk7ks
@yohanesbrhan-wk7ks 10 ай бұрын
ጸዲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotgezahegn8365
@hiwotgezahegn8365 10 ай бұрын
Ye Ashangulitochu Melk Ethiopiawi new?
@jordanvlog1223
@jordanvlog1223 10 ай бұрын
Libsachew bicha
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-nq3vh1nw1k
@user-nq3vh1nw1k Ай бұрын
Ke artistochu gar yalut asregiwochu yimuazezalu
@user-pk4qj2xg1d
@user-pk4qj2xg1d 10 ай бұрын
አስረጂዎችም ተረጂዎችም አችሉም😊
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@birtukanwalelign
@birtukanwalelign 10 ай бұрын
ጋዜጠኛና ወቤተመዘክር ጥናት የሚያደርገው ዮናስ አያሌውን አቅርቡልን
@Mesiso4188
@Mesiso4188 10 ай бұрын
Ene lamndnw minadedewo miyaseredut sikoyu😂
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@user-ob4qw1ev8r
@user-ob4qw1ev8r 9 ай бұрын
binuuuuuuu yet tefteh new e
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@fridaytube5570
@fridaytube5570 10 ай бұрын
Mnm btareg mayamrbat lij 😂@tsegi
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@sosinakechena9314
@sosinakechena9314 10 ай бұрын
ከፀዲ ጋር ያለችው ልጅ ምንድነው ፈርታለች በደንብ አታስረዳትም 😅
@user-oj3is6xs5b
@user-oj3is6xs5b 10 ай бұрын
🇪🇷🇪🇹🇰🇼🏰
@genzebgenzeb9562
@genzebgenzeb9562 9 ай бұрын
ሀብታም ከምታወዳድር ድህ ብታወዳድሩ ጡሩ ነዉ
@user-vt3fh9qu4s
@user-vt3fh9qu4s 8 ай бұрын
በትክክል😢
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
በአብዛኛው ፡ ሀብት የሚፈራው ፡ ጠንክሮ በብልሀት በመስራት ነው። የጠንካራ ተፎካካሪዎችንም ውድድር መመልከት አስደሳች ነው።
@aminafadi6488
@aminafadi6488 10 ай бұрын
Maretha gutumnhi aqerbhu❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 10 ай бұрын
Tsedi swedsh
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 10 ай бұрын
ሽሮ
@Saeda263
@Saeda263 10 ай бұрын
መጡቅመሞች 😂😂❤❤
@Lucas049.
@Lucas049. 10 ай бұрын
ዟኸኀአነደኀከ ዠገኀኀጀ ዘከዠጀኀኀከኀ ኀኀኀኀዠገዠጀዠጀዠዠ ዘኸቸኀዠዠጀ ቸቸቸዠከዠየደ ዠኸቸኀአዠአዠ ኀዘዠዠዠከዠዠአኀዠዠዠዠጀዘቀተከኀአቸደቸደዘከቸሸቸአቸቸአቸኸቸቀቸአቸአቸአዘቸዘተቀቸአ ኀኸቸኀአኀከዠአዠኘ ዠቸአዠደቸከ ኀኀኀዠጀጀአከዘጸቸቸኀዘ ኀከቸኀአኀከነአኀደአአ ቸከቸኘዘአ ኀከዠአዠዠአ ዘዘገየጀዠደኀጀዠኸ ዠቸከዘኘዘአዘጀዠጀዠ ቸገቸጀዠከዘአዠ
@irikrir538
@irikrir538 8 ай бұрын
😂😂😂😂
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 5 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 12 МЛН
ሽማግሌ ላከ ተባልኩኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
35:42
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 5 МЛН