No video

/ባለትዳሮቹ/ "እናንተ ተጋብታችሁ ሰው አትሆኑም ይሉን ነበር" መሐመድ ካሳ እና ዘቢብ መልኬ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 164,732

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 226
@user-bc8tz3wg7t
@user-bc8tz3wg7t 2 жыл бұрын
ወይኔ መልኩ መሀመድ አወልን ይመስላል መልኩ ወይኔ መሀመድ አወል አላህ ይራህምክ
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
Aow😭🤲👈
@user-vr2td7nd8m
@user-vr2td7nd8m 2 жыл бұрын
አሚን አላህ ይረሀመው
@saedahimed1400
@saedahimed1400 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔምመሥሎኝ ነበር አላህይማረው
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
በጣም መሀመድ ያገሬልጅ የደሤልጅ ነብሱን ይማረወ 🙏🙏🙏
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 2 жыл бұрын
አሚን
@user-vh1ml3yv9u
@user-vh1ml3yv9u 2 жыл бұрын
ዒድ ሙባርክ የእስላም እህትና ወድሞቼ አላህ ኸይር ስራችን ይውደድልን ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ ውዴታ እሰከ ጀነት ያድርግላችሁ ማሜ ግን መልኩ መሀመድ አወል የምመስለው ለኔ ብቻ ነው
@user-mo3fr5vu8x
@user-mo3fr5vu8x 2 жыл бұрын
ሡበሃን አላህ የሚመሣሰል ነገር አላቼዉ።አላህ ይራህም ሙሀመድ አወልን።
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 2 жыл бұрын
ዋላሂ እኔም ኡሱ መስሎኝ ነበር ሱበሀን አላህ
@halimetgashaw7127
@halimetgashaw7127 2 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ባርኮ ያሳድግላችሁ 🙏🏾❤️
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ሁለት ደጋግ አንድ ናቸው❤❤❤❤
@genetwoldemariam7925
@genetwoldemariam7925 2 жыл бұрын
በጣም የምታምሩ፣ በእውቀት በቅንነት በመከባበር የታጀበ የመልካም አንደበት ባለቤት ጥንዶች ናችሁና ቀሪ ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርከው ::
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምንወደው እና የምናከብረው መሐመድ ካሳ እና ባለቤቱ ከነ ልጆቻችሁ ቤተሰቦቻች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድድድድ❤❤❤
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 жыл бұрын
ደስስስ የምትሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምራላችሁ 😍😍😍😍
@beutyinhijab7302
@beutyinhijab7302 2 жыл бұрын
ይቺን ጋዜጠኛ ስወዳት የኔ አዛኝ 🌹🌹🌹🌹
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ናፍቂ በጣም ምርጥ ልጅ ናት ጋዜጠኛ ከመሆንዋም በፊት አውቃታለው
@user-nv7ix7uh4u
@user-nv7ix7uh4u 2 жыл бұрын
ማሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ...እንኳን አደረሰህ!
@Taredan77
@Taredan77 2 жыл бұрын
ናፍቆት እግዚአብሔር አምላክ ይባርሽ ለሰው ያለሽ አክብሮት ሀይማኖት ዘር ቀለም ሳትይ ሁሉም በአክብሮት በፋገግታ ከአለቀሱ ጋር አልቅሰሽ የሚገርም ስብና ነው ያለሽ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ከነቤተሰብሽ ይባርክ 🙏🙏ዛሬ ደሞ ያቀርብሻቸው ባለትዳሮች የሚገርሙ ናቸው በተለይ አሁን ላለንበት ችግር አስተማሪ ናቸው ሀይማኖት ዘርን ሀገር ምን እንደሆነ የሚያስተምር ነው ተባረኩ
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 2 жыл бұрын
እንደእናንተ አይነት ሙስሊም ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ምርጥ ባለትዳሮች
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ መሀመድ አወል ሳልህን ይመስላል ይህ ሰዉ አጂብ
@tediambachew579
@tediambachew579 2 жыл бұрын
ደስ የደስደስ አይኔና ልቤ ተከፈተልኝ ለካ ሁሉም ከቅርብ አለ......አወ አለ ፈጣሪ ካለ::
@mimiroth403
@mimiroth403 2 жыл бұрын
ደስየሚሉ ባለትዳሮች ወርያቸው እይጠገብም እንደገና እውሪብልን ይደገም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
I met Mohammed in an unpleasant incident long time ago... He is a great person. He handled it very well so everyone is calm. He has a Wonderful attitude. I respect him a lot. God bless you Mo!
@braveheart8927
@braveheart8927 2 жыл бұрын
Mohammed Kassa is a true Ethiopian patriot, loving and caring brother. May God bless you and your family bro.
@tsedeywondyfraw
@tsedeywondyfraw 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ደስ ትላላችሁ ሥለአገር ያለህ አመለካከት በጣም አከብርሀለሁ ተባረኩ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
ማሜ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ። አስተዋይ ሴት ትዳር ትገነባለች ። ቆንጆ ፕሮግራም ነው ትንሽ ጊዜ መጨመር ነበረበት ።
@dailyshow9389
@dailyshow9389 2 жыл бұрын
ማሜ መልካም ሰው! መልካም በዓል ይሁንልህ!
@seidanuri3783
@seidanuri3783 2 жыл бұрын
አይኔን ጨፍኜ ስሰማው በቃ ፍልፍሉ እማያወራ ነው የሚመስለኝ lol ለማንኛውም ሁለቱም እርስ በርስ የተገቡ በጣም ደስ የሚሉ ብስለት የሚነበብባቸው ሰዎች ናቸው እስከመጨረሻው ያዝልቅላቸው ብዬ እመኝላቸዋለው❤
@user-er3tg9rk5t
@user-er3tg9rk5t 2 жыл бұрын
ስታምሩ እረጂም እድሜ ተመኝውላችሁ❤
@senaitkelemework1399
@senaitkelemework1399 2 жыл бұрын
ሞ እና ዘዬ እረጅም የፍቅር እድሜ ይስጣችሁ
@dagnachewmekonnen8810
@dagnachewmekonnen8810 2 жыл бұрын
መሀመድ ካሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንኳን አደረሰህ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይድጣቹ በርቱ ማሻ አላህ ትልቅ ትምህርይ ነው ያገኘነው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ታምራላቹ 💗
@aishwynshet1418
@aishwynshet1418 2 жыл бұрын
መታደል፣ነዉ፣እደዚህ፣የተረጋጋ፣ትዳር፣አሁንም፣ፈጣሪ፣ያብዛላችሁ
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
ማሜ ታላቅ ሰው እንክዋን መልካሙዋን ሰጠህ!!! እሰይ እንክዋን አገኘችህ!
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ፈተሠ ያሉ ብድኖች ናቸው ሰው እደዚ ነገርችን ቀለል አድርጎ ሲያወራ ደሰሰ ይላል በጣም ነው የተመቸኚ❤🙏
@taybatube194
@taybatube194 2 жыл бұрын
ወድሜ መሀመድ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጣብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ የምትሉ ናቸው አሁንም ሰላማችው ይብዛ ግን የመሀመድን ሲልክ ባገኝ የምመክርልኝ ሰው አለ ምናልባት እንደዚህ ከሁለቱም ሀይማናት ቤተሰብ መጋባቱ ተፋቅሮ መኖሩን ክብር ሰጠው እንጅ ሲላላቀለለው ሰሚ ጆሮና ልብ ካላቸው እንድመክርልኝ ፈልጋለው ሰዘመድን አሲከሬን ሰባቴ ነው የሚያገላብጡት አሉ ለሚን ካላችው ሆድ ጨክኖ ልብ ቆራጥ ሆኖ እንድቀብሩት ማለት ነው እኔሚ በቁሙ የምተ ሰው ሲለማውቅ ሚናልባት በመሀመድ ሚክር ይድን ይሆን ብየ ነው
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤😍
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 2 жыл бұрын
አላህወኪል
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ትዳራችሁ ይባረክ!!😍😍😍
@ihhggu494
@ihhggu494 2 жыл бұрын
ድምፁፍልፍሉን ይመስላል ማሻአላህ ትዳርችሁእስከመጨረሻይሆንላችሁ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ ልጅን እሚያህል ነገር የለም በዚች ምድር ላይ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምርላቹ ማሻ አላህ
@jamelawoloywa1750
@jamelawoloywa1750 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዲስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ የማየገዲብ እዲሚ ጋ በፍቅር ኖሮ 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🌹🌹🤲🤲
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o 2 жыл бұрын
ውደታ እስከ ጀነት ተመኘሁላችሁ ማሜ በሻሻ መልካም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 2 жыл бұрын
Aman Aman Aman Aman
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 2 жыл бұрын
መሽአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ በፈቅረ ያኑራችሁ
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 жыл бұрын
ልጆቹ አባታቸው ይመስላሉ አላህ ያሳድግላቹ 7 አመቱ እዚህ በቅጡ መናገር አይችልም እንደዚህ መፍቴ ማምጣት ደስ ይላል
@bettyabebe3138
@bettyabebe3138 2 жыл бұрын
Yana konjo zebibya You both deserve each other I’m happy to call you my family God bless you both Love you guys ❤️❤️❤️❤️
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር።፡ ያብዛላችሁ እንወዳችኋለን🇪🇹
@jamelawoloywa1750
@jamelawoloywa1750 2 жыл бұрын
ትክክል ነች አብርህ መተኛት እዳለብህ ተቀምጠህ ትጉዳጉዳለህ እኔ ብሆ በል ቻው ነበር የምልህ ግን መልካም ሴት ነች 🥰🥰🥰ምርጦች ናችሁ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናገር ይስጠቹ ተምራለቹ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ሀሀ የሴቷ አካሄድ ተመቸኝ ከማድነቅ ወደማፍቀር መጨረሻችሁን ያሳምረው
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን መልኩ መሀመድ አወልን ረሂመሁሏህ ድምፁ ፍልፍሉን ይመስላል🤔
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ:ይባርካችሁ🙏
@beutyinhijab7302
@beutyinhijab7302 2 жыл бұрын
ናፍቆትዬ በጣም ነው ምወድሽ አዛኝ አልቃሻም ሳቂታም ሁሉን የታደልሽ ነሺኮ 🌹🌹🌹🌹
@user-oc1tl9bm6e
@user-oc1tl9bm6e 2 жыл бұрын
አሏህ ይረሐመዉ መሀመድአወል ሣልህን ይመስላል ሥማችሁም መሀመድነዉ አጅብ
@thomastsigemuse6024
@thomastsigemuse6024 2 жыл бұрын
ባልና ሚስት ካንድ ባህር ይቀዳክ ትክክል ታምራላቹ ደስስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኢትዮጲያ መልኮች ማሜ አንደኛ
@Knownmmmm
@Knownmmmm 2 жыл бұрын
Some “modern” parents raise their kids with dogs in closed homes with very limited interaction, but this causes developmental delays in children. Thanks for letting the public learn.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባሪካችሁ
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 жыл бұрын
ሰላም ናፈቆቴ የታቀርቢል ን ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚሉት ባለትዳር ናቸው በነሱ ብዙ እንማራለን ስታማሩ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ በጣም ደስ ሲሉ ማአሻአላህ
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 2 жыл бұрын
ማሜ ምርጥ ሰው ቆንጆ ሚስት አለህ
@aishwynshet1418
@aishwynshet1418 2 жыл бұрын
የልጁ፣ጉዳይ፣እኔም፣ዱባይ፣የምሰራባት፣ሴትዮ፣እህት፣ልጂ፣እደዚህ፣ሁኖባቸዉ፣እናቲቱ፣ሁሌ፣ታለቅሳለች፣አሁን፣ሶስት፣አመት፣ከሰባት፣ወሩ፣ነዉ፣አይናገርም፣ያበሳጨዋል፣ሲጫወት፣ብቻዉን፣ነዉ፣ስልክ፣በጣም፣ይወዳል፣ትምርት፣ገብቶአል፣አዱ፣ሲባል፣በጣቱ፣ሁለት፣ይላል፣እና፣ፈተናነዉ
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
Love you guys i wish a long life
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
ማሻ ኣላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ኣላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@qonjokiwi2564
@qonjokiwi2564 2 жыл бұрын
Aww how cute 🥰 they made 30 min interview feel like 3 minutes very enjoyable couple.
@nejathussen5677
@nejathussen5677 2 жыл бұрын
Ene bicha endeza yetesemagn meslogn neber
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 2 жыл бұрын
ናፍቂ ሀኒቾን አስታርቂልን ከኢቢኤስ ጋ እንተዋወቃለን ወይ ትስራ ሌሎቹ አይችሉም እባክሽ የኔ ውድ
@user-gl8ni5xt2n
@user-gl8ni5xt2n 2 жыл бұрын
መታደል ነው ደስ ስትሉ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@menamamo1146
@menamamo1146 2 жыл бұрын
Mame we love you very much long life your and family True Ethiopia Mame really
@user-qt3by1oj1f
@user-qt3by1oj1f 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ከአይንናስ ይጠብቃቹ
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
JKC Alhamdulila great example of good Moslem sophisticated couples.
@jerryteferi2338
@jerryteferi2338 2 жыл бұрын
ዘቢብ መልኬ የመምህር መልኬ ልጅ እንኳን አደረሰሽ ከነመላዉ ቤተሰብሸ
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ
@hiwottedla948
@hiwottedla948 2 жыл бұрын
Wow l love this couples they are lovely
@musaseid1163
@musaseid1163 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ትላላችው ኢድ ሙባረክ
@kadijamohammed6791
@kadijamohammed6791 2 жыл бұрын
ማሻ አላል አላህ ይጠብቃቹ ልጆቻቹንም ሳሊህ ያርግላቹ
@Fikertilahuin
@Fikertilahuin 2 жыл бұрын
ደሰ ሰትሉ አላህ ይጨምርላቸሁ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 2 жыл бұрын
Zebib betam new yewededkush. Mirt set nesh Masha'Allah
@ahmedseyid5952
@ahmedseyid5952 2 жыл бұрын
ፌስቡክ ላይ ተገናኝቶ ይጋባል እኔን ግራ ያጋባሉ የኔ ሀዋ የት ነሽ
@user-cz3xd9zn6n
@user-cz3xd9zn6n 2 жыл бұрын
አለሑ እዚሕ አህመድየ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😍😍😍
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@user-cz3xd9zn6n ክክክክክክ😂😂😂😂ኸረ በሳቅ በቃ ተጋቡ😂
@user-cz3xd9zn6n
@user-cz3xd9zn6n 2 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 😃😃 ሚዜ ትሆኛሽ
@leylakedir3999
@leylakedir3999 2 жыл бұрын
ማሜ እኳን ለኢድ አልፈጥር በአል አደረሰክ
@JohnGlennSpace
@JohnGlennSpace 2 жыл бұрын
Zebib!!! It’s good to see you!
@kadijaibrahim7935
@kadijaibrahim7935 2 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله عليكم 🌺⭐️🙏
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
Thank God the child is progressing. Bless u
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
@berreg7370
@berreg7370 2 жыл бұрын
Zebib yesefere lij, betam tiru lij, Enkuwan des alesh, mame arif sew Enkuwan des yalachiw.. Egziabher tidarachihun chemiro yibark...lijochachihun abizto yitebik
@mekememe4784
@mekememe4784 2 жыл бұрын
ሥታምሩ አላህ ያቆያችሁ ጥሩ ጥንዶች ናችሁ
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p 2 жыл бұрын
ማሻአላህደስትላላችሁ አላህልጆቻችሁንያሳድግላችሁ
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ናፍቆት
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እች ነች ኢትዮጵያ ታምራላችሁ
@starsta4091
@starsta4091 2 жыл бұрын
መሸላህ፡ደስትላላችሁ
@drasozion1833
@drasozion1833 2 жыл бұрын
WHAT amazing couple are you guys god bless you ...askenachiwegni betam des telalachu
@UaeUae-fn4io
@UaeUae-fn4io 2 жыл бұрын
Mamedi Selayuibetam Desebelogali Yeseceri Lji Tdachui Fetarei Ybarkew
@kaderjuhar72
@kaderjuhar72 2 жыл бұрын
መሸአለህ በጠም ቀለል ያለቹሁ በለ ትደር ነቹ አለህ ይጨምርለቹ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላችው ውብ ባልና ሚስት
@alahamdulilahforeeverythin78
@alahamdulilahforeeverythin78 2 жыл бұрын
Masha Allah tabarakalla dasi tilalachu
@nejatsiraj5922
@nejatsiraj5922 2 жыл бұрын
Masha Allah🥰🥰🥰
@znegnkewollo9887
@znegnkewollo9887 2 жыл бұрын
mashallah allah befker yakoyachehu gn mehamed salahn temeslaleh wondmu tehon
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 2 жыл бұрын
እህቴ ይህንን ነገር ችላ አትበይ ልጅ መስማት እና eye contact ከሌለው አወቲዝም ነው እንኩዋን የኢትዮጵያ ዶክተሮች አሜሪካን ያሉ ዶክተሮች ቶሎ አያውቁትም ቤተስብም ቶሎ መቀበል ያቅተዋል እና ችላ አትበሉ በጊዜየተደረስበት ነገር መፍትሄ ይኖረዋል
@misertilahun9650
@misertilahun9650 2 жыл бұрын
ስታምሩ ኑሮዋችሁ ይባረክ
@nigatmulat4805
@nigatmulat4805 2 жыл бұрын
Egezabehire Ethiopiane yebareke
@yeberhanulij7831
@yeberhanulij7831 2 жыл бұрын
ዜድ እህቴ ታምራላቹ የኔ መልካም
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
ተመሳሳይ ሆቢ (ፍላጎት)ያላቸው ሠወችን ማግባት ዋና የትዳሩ መቀመሚያ ነው ያላገባችሁ ሰወች የችን ነገር አስተውሉ ሰወችን ለፍቅር ስትተዋወቁ
@zekiyamohammednur7598
@zekiyamohammednur7598 2 жыл бұрын
Zebib yene tsbaye senay❤ mamye sew and aynet teru yihonal? Betam new menwedachu.
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 2 жыл бұрын
Mashallah beautiful family
@sadaali3375
@sadaali3375 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ
@laylalayla8503
@laylalayla8503 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
ቬሮኒካንና ታዳጊዎቹን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:00
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 168 М.