//ባለትዳሮቹ//"እኔ ሽቶ ተቀብታ ብትተኛ እመኛለሁ እሷ ደሞ በፍፁም" ... "ልብሱን እስካሁን እኔ ነኝ የማጥበው" የሚያቀና ትዳር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 166,158

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

የአርባ አመት የ ትዳር ልምዳቸውን ያጋሩን አቶ ወንዱ በቀለ እና ከ ወ/ሮ አምሳለ እንዲሁም ለውጣቶች ምክራቸወን አስተላለፈዋል፡፡
In today's Baletidarochu segment, Mr. Wendu Bekele and Mrs. Amsale share their forty years of married experience and offer advice for thriving in marriage."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 267
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 7 ай бұрын
ሚዲያ ላይ መቅርብ ያለባቸው እነዚህ ህይወታቸውን የሚያስተምር ሙህሮች ነው እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 7 ай бұрын
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ባላለቀ ብዬ ያየሁት ቪዲዮ በጣም ምርጥ ጥንዶች ናቸው ቀሪ ህይወታቸው እንደ አበባ ያማረ እንደ ፀሀይ ብርሀን የደመቀ ያድርግላቹ።
@AMEN12728
@AMEN12728 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤትን ካልሰራ ሰራተኞች በከንቱ ይደክማሉ (መዝ: 127÷1) ❤የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!!! አሜን❤ አሜን❤ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ። መቅዲ ተባረኪ! EBS አመሰግናለሁ ።
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔም ወላጆች 43 ገደማ አብርው ኑርዋ አሁንም አብረው ናቼው አልሀምዱሊላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የኑርልኝ እናንተንም ያኑራቺሁ
@حياتسعيد-و1ق
@حياتسعيد-و1ق 7 ай бұрын
እንግዲህ ኣስቡት እማማ በልጅነትዋ ምን ያህል ቆንጆ እንደነበረች ዶሞ እርጋታዋ ፓ ነው
@emumitiku8838
@emumitiku8838 7 ай бұрын
እማማ እምንለውን እንወቅ
@حياتسعيد-و1ق
@حياتسعيد-و1ق 7 ай бұрын
@@emumitiku8838 mn malet nw emama?
@shegak5217
@shegak5217 7 ай бұрын
እንዲህ አይነት ሰዎች ናቸው የትዳር ምሳሌዎች፣ መጣላቱን ልዩነቱንም መቻቻሉንም እንዳለ ያሳዩ፣ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቃችሁ።
@sarongmaryammimi6993
@sarongmaryammimi6993 7 ай бұрын
መቅዲ ጎበዝ ሆነሽ ያየሁሽ እዚህ ቃለመጠይቅ ላይ ነው። በርቺ እነሱም አንደኞች ናቸው❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ብዙ አመት አብራችሁ ኑሩ🙏🏾 ደርባባ ውብ ሚስት❤ ተጫዋችና ግልጽ ባል❤ ቆንጆ ጥምረት ነው እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ🙏🏾 ልጆቻችሁም ይባረኩ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@beletetigist9830
@beletetigist9830 7 ай бұрын
" ሠለጠን ብለን ነው ነገር ያበላሸነው "" እምም እውነትም ዋዉ ናት ባለቤትዎ❤❤❤
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 7 ай бұрын
አይ ሴት አይ ሚስት አይ አነጋገር አይ ለዛ አይ ትዕግሥት ወይዘሮ አምሳለ በጣም የምትገርም ሴት እና እናት በጎ አድራጊ ተባረኩ::
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 7 ай бұрын
ሁለቱም ቅኖች በጣም አርአያ የሚሆኑ መልካም ሰዎች ጥሩ እንግዶች ናቸዉ ለእናንተም መልካም የገፀታ ግንባታ ነዉ ።
@webet2273
@webet2273 7 ай бұрын
የትዳር ዋናዉ መሰረት እግዚህአብሄርን ማስቀደምነዉ እረጅም እድሜ ይሰጥልን ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ ❤🙏🏾
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 7 ай бұрын
ዘራችሁን ፈጣሪ በመቶ በሺህ ያብዛልን። ብሩካን ቤተሰብ አሁንም ይባርካችሁ። ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 7 ай бұрын
በባል ቤተሰብ መወደድ ትልቅ እድለኛነት ነው የትዳር አርአያ ናችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@demisrefisa8092
@demisrefisa8092 6 ай бұрын
ባለትዳሮች ፕሮግራም እግዚአብሄር የባረከው የወደደው ስለሆነ ለዚህ አበቃቾሁ።አሁንም ገና ብዙ የሚያስተምሪ ንፁህ ትዳር በጣም ነው የወደድናቾሁ።መቅዲም ተባረኪ እንወድሻለን።
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 7 ай бұрын
ኡህ ይኸዉላችሁ ኢትዩጱያ የድሮዋ ማለት ይኸዉላችሁ እነዚህ ናቸዉ ባልናሚስቶች እንኳን እንዴት እንደሚከባበሩ። ተባረኩልኝ።
@workefaris9447
@workefaris9447 7 ай бұрын
እንዴት እንደሚያምሩ ሁለቱም እፍፍፍ እውነተኛ ፍቅር ሲያስቀኑ ኑርልኝ ጌታ ጤና እና ጤና ይስጣች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yemariamsamuel8112
@yemariamsamuel8112 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች። ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@ZemaritTsedaleGobeze
@ZemaritTsedaleGobeze 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያለበት ትዳር እናቶቻችን የእናንተን ህይወት እርጋታችሁን ለባሎቻችሁ ያላችሁን ፍቅር የምናይበት ነው የእኔ ዘመን ደግሞ እጅ በእፍ የሚያስጭን አለመከባበር ፉክክር ያለበት ትዳር እድሜያችሁን ያርዝምልን
@tgworku4170
@tgworku4170 7 ай бұрын
እጅጉን ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ...እናመሠግናለን ስለቀረባችሁ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚትሉ ባለትዳር ናችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባረካችሁ እኔም እንደ እናንተ መሆን ነው የሚፈለገው❤❤❤
@Beti-f5z
@Beti-f5z 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@MekdesTaye-777a
@MekdesTaye-777a 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው ❤ በተለይ በአሁን ሰዓት ትዳርን እቃቃ እያደረጉ ላሉ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ናቸው። ከ10 ሁለት ነው የምትሰጠኝ አሉ 😂 የሰውየው ግልፅነታቸው በጣም ደስ ይላል❤ ሴትየዋ እርጋታቸው ትክክለኛ ሴት❤🙏
@natnael2915
@natnael2915 7 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ እባካችሁ በትዳር ወይም በቤተሰብ መሀል የምትገቡ በተለይ የወንድ ቤተሰብ በሠዉ ትዳር አትግቡ በናንተ ምክንያት ልጆች እየተበተኑ ነዉ
@ZewdieChalchisa
@ZewdieChalchisa 7 ай бұрын
በረከታችሁ ለኛም ይሁን ደርዝ ሞገስያለው ቤተሰብ ለትውልዱ ተስፋነው የሰጣችሁን እናንተም በዚትውልድ ውስጥ አላችሁ ?ለዛችሁ አትጠገቡም ሀገረህይወትን ተስፋመንግስቱን ያውርስልን የተገለጡ መጻህፍት ናቸው መቅዲ እግዚአብሔር ይስጥሽ ስላቀረብሻቸው
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ ባለ ትዳሮች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
@janetmascake6727
@janetmascake6727 7 ай бұрын
ደስ ሲሉ በመድሐኒአለም እንዲህ ነው ትዳር በጣም እናመሰግናለን ዛሬ short Life Course የተማርነው
@TshayAhmed
@TshayAhmed 7 ай бұрын
ሀምሳልዬ እረጅም እድሜ ከጋሽ ወንዱና ከነመላ ቤተሰብሽ እመኝልሻለው
@MekdesAlemu-r3c
@MekdesAlemu-r3c 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥዶች እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ❤❤❤
@meronyohanes4421
@meronyohanes4421 7 ай бұрын
What a great gentleman! You're so lucky to have him! Blessings 🙏
@AusiYalew
@AusiYalew 7 ай бұрын
መቅዲ የebs ቅመም ጥሩ ፕሮግራም አስመለከትሽን❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 7 ай бұрын
ድግስ ከማን አንሼ ብድር ይደግሱና የመክፈያው ቢል ሳያልቅ ንትርክ ይጀመራል ።ባቅማቸው ብለው ቢያረጉት እንደራሳቸው ቢኖሩ ፍቅር ብፍቅር ይኖሩ ነበር።የፍቺ መነሻው ከማን አንሼ ነው ባብዛኛውን ግዜ
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቤተሰባችሁን ይባርከው
@yosephabiy-li2jg
@yosephabiy-li2jg 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ለናንተ የሰጠውን ለኛም ይስጠን እኔም 12አመት በትዳር ቆይቻለው።በባለቤቴም በጣም ደስተኛ ነኝ።
@Almiab
@Almiab 7 ай бұрын
ፈጣሪ ለአምሳ ለሰልሳ ያድሪሰህ ለኛም ፈጣሪ ይሰጠን
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 7 ай бұрын
ትዳር እኮ በጣም ደስ የሚል ኑሮ ነው እስከ ችግሩ ❤❤❤
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
የደሴ ቆጆ ያገሬ ልጅ ሆነው ነው እደዚህ የሚያምሩት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 6 ай бұрын
👊👎😏😏
@tsehayshikur3868
@tsehayshikur3868 7 ай бұрын
ቃላት አጣሁ ባልዮውን ( እሳቸውን) የምገልፅበት kind husband & wife!!!
@sofisofit3890
@sofisofit3890 7 ай бұрын
ወይኔ ሰዓቱ አጠረብኝ እንዴት ደስ ይላሉ 😘😘ምነዉ ወስደዉ ባሳደጉኝ😂😍😘😘😘😘😘😘
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@zebenayi9866
@zebenayi9866 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችኹ🎉❤የእናተን ምሳሌ ይስጠን አሜን፫🎉
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
ውይ ምነው ? 10 ከ 10 ቢሰጧቸው ወይዘር አምሳለ ❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@teklemehari2025
@teklemehari2025 7 ай бұрын
እንደ ሰው ይበቃል፣ 10/10 ፈጣሪ ብቻ ነው። ሰው ሆነው ጎደሎ የሌለው የሎም ና፣ 10/10 ከኡውነት ይርቃል
@ssaa3540
@ssaa3540 7 ай бұрын
በጣም የምታሥቀኑ አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ
@DanielTadesy
@DanielTadesy 7 ай бұрын
ዋው ዋው እግዚአብሄር ቀሪዘመናቹሁ ያማረ እና የሰመረ ያድርግላቹ የምትሰሩት ስራ ለህዝብ የሚጠቅም ነውና በጣም ደስ ብሎኛል ከዚ በመቀጠል 😂😂❤❤ትንሽ ቲፕ ልስጣቹ ጋሼ ወንዱ ኢቢኤስ መጥተው ነጥባቸው አስጨምረው መጡ😂😂❤❤❤❤❤🙏
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናቹ ይባረክ ደስ የምትሉ ናቹ😇😇🙏🏻
@halom3886
@halom3886 7 ай бұрын
❤❤❤❤ደስ የሚል ፍሚሊ እናቴ ከርሶ ብዙ እንማራለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤
@FasikaNegussie-r3c
@FasikaNegussie-r3c 7 ай бұрын
Ufaaaa Abzeto Tedrachuen Egziabher Amelak Abzertooo Yebarke Ahunme
@فارس-ط4ل6ص
@فارس-ط4ل6ص 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ የኔም ቤተሰቦች እሷ ካለች እሱ ምን ይሰራልናል ነው የሚሉት ያባቴ ቤተሰቦች አሁን ላይ አልሃምዱሊላህ 40 አመታቸው በትዳር
@saramissgina3313
@saramissgina3313 7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሁላችንም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን
@samisamozin
@samisamozin 7 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 7 ай бұрын
What a beautiful Capel ❤ God bless you more 🙏 ❤ thanks for sharing this beautiful story ❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 7 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እንደዚአይነት መከባበር ያለበት ትዳር የእውነት ባይበላም ፍቅር ሠላም ያለበት እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@AynalemTadesse-n9f
@AynalemTadesse-n9f 7 ай бұрын
መቅድዬ ሳይሽ በጣም ነው እምታስቂኝ ታብታብ ያምርብሻል ❤❤
@metasebiatariku6309
@metasebiatariku6309 6 ай бұрын
❤በጣም ደስ የሚል ምሳሌ የሚሆን ትዳር ተባረኩ❤የኔም ትዳር እንደዚሁ ነው ባሌ በጣም የቤት ሠው ነዉ ቤቱን በጣም ይወዳል እኔም በጣም አከብረዋለሁ እንከባከበዋለሁ እሡም ያደምጠኛል 16 ዓመት ሊሆነን ነው❤🙏 ።
@Mamite926
@Mamite926 7 ай бұрын
You are great couples! Thank you so much for sharing your experience.
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
እወድሀለሁ እኔም አሌልም ነበር አሀን ስደት ከመጣሁ ነው ያልኩት እሱ እድለው ሲፈልግ እኔ አፍር ነበር እናቶቻችን አይሉም ፍቅራቸው በውስጣቸው ነው
@Hbbs-w6e
@Hbbs-w6e 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ❤️❤️❤️❤️❤️እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️
@tesfayeteferi9639
@tesfayeteferi9639 7 ай бұрын
Lovely story and marriage. Thanks for sharing
@kidu_media
@kidu_media 7 ай бұрын
.ማነዉ እንደኔ በስዴት በልጅ ናፍቆት ምቃጠል 😢 ወደ ልጄ መግባት ፈልጋሎ 😢 አስገቡኝ ስደትን ምታቁ እናንቴ ደጋጎች እርዱኝ አይከፈልበትም ቅንነት ለራስ ነዉ
@almaahmad1229
@almaahmad1229 7 ай бұрын
እኔ
@kidu_media
@kidu_media 7 ай бұрын
@@aai3499በስልክሽ ቤቴን ጎብኝ
@cfbvhbbvvxjdhd7293
@cfbvhbbvvxjdhd7293 7 ай бұрын
ፈጣሪይርዳሺውዴየማያልፍየለምአይዞሽ❤❤❤
@NajatAman-us9ip
@NajatAman-us9ip 7 ай бұрын
አይዞን ሁላችንም ተቃጥለናል በናፍቆት
@kidu_media
@kidu_media 7 ай бұрын
@@aai3499 በስልካቹ ብቻ
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 7 ай бұрын
ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ያሳምርላችሁ ትልቅ ፣ትምህርት ነው
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ ትላላቹ ትዳር ማለት እንደዚ ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤
@jelo3241
@jelo3241 7 ай бұрын
የሚገርም ትዳር ዘመናችሁ ይባረክ
@BezaTilahun-qs6dn
@BezaTilahun-qs6dn 7 ай бұрын
እጅግ በጣምስ መታደል መፈሳዊይ ቅናት
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 7 ай бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤ ዋው ደስ የሚሉ ጥንዶች በእድሜ በፍቅር ያኑራችሁ
@hirutabay7408
@hirutabay7408 7 ай бұрын
ወይጉድ!እንዲህ አይነት ትዳር በተለይ በባል ቤተሠብ መወደድ መታደል ነው።
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ።
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr 7 ай бұрын
ብዙ አስተምራችሁናል ረጅምምምምም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔም አማቶቸ ይወድኛል ባሌም የኔን ይወዳል እኔም የሱን አለሀምዲሊላህ
@SamiraSeid-s8z
@SamiraSeid-s8z 7 ай бұрын
Beautiful and blessed couple Masha Allah I bean married for the last 22 years and we have blessed marriage allhamdililah if your marriage is happy and blessed your life is happy
@tamramohamed563
@tamramohamed563 7 ай бұрын
ምርጥ ጽዶች አላህ እስተመጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ❤❤❤❤ደስሲሉ
@liyaaddis5829
@liyaaddis5829 7 ай бұрын
እግዝያብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ 🙏🏻
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 6 ай бұрын
Beautiful Blessed Couple 💞💞💞 Going strong after being through a heartbreaking trial of losing a child(but i believe his spirit delights in knowing his Parents are truly Examplary and living out a purpose of making his early departure have a meaningful calling in helping others survive & beat Cancer) 🤗🤗🤗 May God bless you with much more love & grace for you to celebrate a Golden Jubilee 🙏❤️🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተመስገን
@HermelaHermita
@HermelaHermita 7 ай бұрын
Wow betam nwe des yemilut fetri rejem edmi ke tina gar yestachehu🙏🏼🤲🥰
@SHOW-rm9xr
@SHOW-rm9xr 7 ай бұрын
እማምላክን ምን ልኮምት በስመአብ ❤❤❤እረ ዝም እድሜ ከጤ ጋር ያኑራችሁ
@yayne1988
@yayne1988 7 ай бұрын
እግዚያብሄር ጨምሮ ይባርካችሁ!!
@AwelM.dbrhan
@AwelM.dbrhan 7 ай бұрын
እኔ እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ ራሱ ሽቶ ካደረኩ ወድያዉ ነዉ የሚተኘዉ።ደስታምይሰማኛል
@fikiruagelgile2783
@fikiruagelgile2783 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ፍቅር ፣ሰላም ፣ጤና ፡ይሰጣችሁ ።
@NesriNesri-w2i
@NesriNesri-w2i 7 ай бұрын
መሸአለ ተበረከለ አዉንሚ የበለጠ ኦመድሜ ይስጠቹ❤❤❤❤❤❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 7 ай бұрын
እድሜን ከጤና ያድልልን ሲያምሩ በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfamariam4401
@tesfamariam4401 7 ай бұрын
wow ,thank you for sharing your amazing life experiences 🙏
@Lulayehabat7653
@Lulayehabat7653 7 ай бұрын
ረጂም እድሜና ጤና
@zebibaseid5
@zebibaseid5 7 ай бұрын
ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ ❤
@kebebushwoldeamanueal3631
@kebebushwoldeamanueal3631 7 ай бұрын
የኔም እንዲህ በሆነ የሚያሰኝ ትዳር ነው ደስ ትላላችሁ
@kukulu99
@kukulu99 7 ай бұрын
wow ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው እግዚብሔር ይባርካችሁ፡ haha ስንት ነው የምትስጪኝ ? አባባላቸው በጣም ነው ያሳቁኝ
@tinajery8829
@tinajery8829 6 ай бұрын
The write massage at the write time 🙏
@DerejeWorku-p6d
@DerejeWorku-p6d 7 ай бұрын
አንድ የበአል ቀን እናቶችን ስትጎበኙ አንቺን ያስለቀሱሽን እናት ማለትም ልጄ ጠፋችብኝ ብለው በር በሩን የሚያዩትን እናት አስቢያቸው መቅዲ
@mastewaldagne4016
@mastewaldagne4016 7 ай бұрын
ወይ. አምሳለ አሁን መጀመር ይቻላል እኮ ዘመኑ መማማር አይደል የኔ ዉድ የሚል በስሙ እያቆላመጥሽ እየጠራሽዉ ፍቅርሽን መግለፅ አለብሽ። አቶ ወንዱ ደግሞ እንዴት ወይ. አምሳለ እያልክ ትጠራታለህ እንደ ስራ ቦታ በፍቅር መገለጫ የቁልምጫ ስም ጥራት። በተረፈ በርቱ ከአሁን በኋላ ነዉ የበለጠ መፈቃቀረ ለምን ቢባል መሰልቸት ይመጣል ከዕድሜ ድካም የተነሳ።
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥዶች ማሻ አላህ
@bmm3152
@bmm3152 7 ай бұрын
መሸ አለህ በጠም ደስ ምትሉ በለትደሮች ነቹ አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abinetbekele8045
@abinetbekele8045 7 ай бұрын
የእኛ ስለሆናችሁ እንኮራለን። አርአያ ናችሁ ለቤተሰቡ። ኑሩልን
@tseganeshlegese401
@tseganeshlegese401 7 ай бұрын
Egziyabher edme na tena ysitachu 🙏🙏🙏❤️
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ያብዛላችሁ ፈጣሪ
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
ወይዞሮ አምሳለ የሺቶውን ነገር አስቡበት ክክክክክ
@mafitesfaye4791
@mafitesfaye4791 7 ай бұрын
Waw egam tidar eyborin new yeminlew yezemnu ligoch dese silu❤
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 7 ай бұрын
ስታምሩ እረጅም እድሜ ❤❤❤❤
@haileabaraya564
@haileabaraya564 7 ай бұрын
Dr mamusha fetna ለሚቀጥለው ይቅረቡልን እባካችው
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 7 ай бұрын
ሸበላው ደምረኝ
@amenamenam
@amenamenam 7 ай бұрын
eregim edeme ena tena yistachu❤
@redina1619
@redina1619 7 ай бұрын
Betam telk temehert nw yagegnew tebarku edeme ena tena yestewot
@tigi432
@tigi432 7 ай бұрын
egezeabeher regem edme yestachu enem kenante bezu temarku❤
@fasekaalante4219
@fasekaalante4219 7 ай бұрын
Beautiful couple God bless you
@Jkjejwiiw-ib6er
@Jkjejwiiw-ib6er 7 ай бұрын
Desi selluuu erajimi edemee ketnaga ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mkeya123
@mkeya123 6 ай бұрын
ማሻአላህ ለሁላችንም ፃናት ያለው ትዳር ይሰጠን
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН