የማን ይጣፍጣል? መቅደስ ቴዲ መስከረም እና ዘሪሁን ያደረጉት የምግብ ማብሰል ዉድድር በአዲስ አመት ዝግጅት ክፍል 1/EBS NEW YEAR

  Рет қаралды 170,807

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ኦሯሯሯሯሯ ሸቃሊትዬ የት ናችሁ ምነው እኛን ባወዳደሩንና በሸለሙን አሁን የቁላል ሹክሹካ ለለሁለት አስር ግዜ ተመላልሰው ሰርተው በቱስት አቅረበው ነው ለውድደር ያቀረቡት!😀 እኛኮ ባድጃችን መጥረጊያ ባንድጃችን መወልወያ ይዘንኮ ነው ያበደች ቁርስ ሰርተን የምንበላው የምናበላቸው መዳምንማ ማመስገን አለብን የአረብ ሀገር ሴቶች ሞያ ነፍ ነው የሸመትነው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ማር እኛንማ ባወዳደሩን
@sadasada6555
@sadasada6555 4 жыл бұрын
ትክክልነሽማሬ የኛንማንያልብለሽነዉጩኸቱዋምቢስቸግርመቻልነዉ
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 4 жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@ሰብለየእግዛቤርልጆ
@ሰብለየእግዛቤርልጆ 4 жыл бұрын
እውነትሺ፡ሆሆ
@sadasada6555
@sadasada6555 4 жыл бұрын
@@ሰብለየእግዛቤርልጆ ሳህማማየ ጥፋራቸዉንእዳይሰሩትአስታፉረላ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
🌻 አዲሱ አመት ለ2013 ዓ,ም🌻 በሰላም በጤና አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም :የፍቅር የደስታ :የብልፅግና፡ በዓል አድርግል እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም በአል ይሁንላችሁ
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 жыл бұрын
አሜን ማማዩ ላንችም
@azmeraambawu1176
@azmeraambawu1176 4 жыл бұрын
እረ ቴድሻ አሳቀኝ ዕድሜየ ሙሉ የመብላት ልምድ አለኝ ኡነቱ
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 4 жыл бұрын
ሞያ ያላት የአረብ ሀገር ሴት ናት
@ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ
@ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ ከሩዝና ከኢደም ውጪ ከሹክሹካ ውጪ አልችልም ፅዳት ብቻ ነው በብዛት ስራዬ
@egizabertiliqinowaqayoguda8455
@egizabertiliqinowaqayoguda8455 3 жыл бұрын
Yes
@sameeramohamed2580
@sameeramohamed2580 2 жыл бұрын
አሪፍነውበርቱ
@biityferaw8122
@biityferaw8122 4 жыл бұрын
አንድ የታዘብኩት ነገር ከሼፎች ለምንድነው የምትሰሩት ምግብ ስታስተዋውቁ በእንግሊዝኛ የምትልስተዋውቁት ማለት ያገር ውስጥ ግብአት ስትጠቀሙ ስሙን በአማርኛ ብታስተዋውቁ ባይ ነኝ ቢያን የምግቡ ስም በአማርኛ ካልቻላቹ ቢያንስ የተጠቀማቹትን ግብአት በአማርኛ ቢሆን ደስ ይላል
@ፍቅሬንበግጥም-ለ5ጐ
@ፍቅሬንበግጥም-ለ5ጐ 4 жыл бұрын
ጥፍር ቆሻሻ ነገርን ይይዛል ምግብ ሥትሰሩ ጥፍራቹ መስተካከል ኣለበት ሌላው እኛ ሸቃሎች እኮ ሥንቱን ሠርተናል ክብር ለኛ ለእንቁላል ይህ ሁሉ ግርግር 😂😃😃😃
@ራሕማፋቅር
@ራሕማፋቅር 4 жыл бұрын
ሳወላ ይሕንን ሞያ ለኛ በጋበዙን ደሞ ለቁላል kkkkkkkፍትሕ ለሸቃላወች ሞያ አለ አርስቴስተወች ድራማ ይስሩ
@lehulumgizaalew9391
@lehulumgizaalew9391 3 жыл бұрын
ክክክ ሙያስ ከኛ ከሸቃሎች ዶሮ ቢሰሩ ምን ሊሆኑ ነው
@munabintweliyou937
@munabintweliyou937 4 жыл бұрын
በድሜዬ ሙሉ የመብላት ልምድ አለኝ ክክክክክ
@እዳልክ
@እዳልክ 4 жыл бұрын
ለተቀማጭ ስማይ ቅርቡ ነው አለ ያገሬ ስው
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 жыл бұрын
በጣም ገባብሎ መሞከርነው በውጭ ከማሽቃበጥ ተመቸሽኝ
@nuruyasen7954
@nuruyasen7954 4 жыл бұрын
በውነቱ ቴዲዎ በጣም ተመቸህኚ አባቴ ይመችህ እኔም እዳተዉ እዲሜ ልኬን የመብላት ልምድ አለኝ 😀😀😀😀😀😀
@ጀሚላ-ዀ1ሐ
@ጀሚላ-ዀ1ሐ 4 жыл бұрын
ክፍል 2ብላችሁ የለቀቃችሁት ክፍል 1ነውኮ አታደናብሩንጂ🙄
@loevatube3621
@loevatube3621 4 жыл бұрын
ኧሯ የማማ ኩሽናማ በጣም ባለሞያ አድርጎኛል ብዋዳደርማ ለውጥ አላጣም
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 4 жыл бұрын
እንግዳ ሰው እድሜ ልክ በመብላት ልምድ አለኝ😂😂🌻🌻🌻😂😂😂😂በጣም ነው ያሳቀኝ
@sisaytesfay1832
@sisaytesfay1832 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን ሁሉንም መልመዱ ባይከፋም ምነው አዲስ አመት በአገራችን ምግብ ቢሆን እንደዚህ እያልን ነው የሰውን እየወረስን የራሳችንን የምናጣው ወደፊት እንጀራ በሹኪያ እንብላ ከማለት በፊት በእኛለታችን እንኩራ የሰው ጌጥ አያደምቅ አባቶቻችን ይህ እንዳይሆን መሰለኝ ከናተ ባላቅም የተዋጉት ባህላችን ስረሀታችን እንዳይጠፍ አስቡበት ከእናተ አውቄ ሳይሆን ግን እኛ ለአለም ምግባችንን ማስተዋወቅ ሲገባ የእኛን እየተውነው ይመስለኛላ መሰልጠን ማለት የአባቾቹን ፈለግ ተከትሎ ማኖር ነው ይህ ለውጪወች ብትተወት ፊርፊሩ የሰራቹት ጎበዝ በርቱ
@መርየምበህረዲን
@መርየምበህረዲን 4 жыл бұрын
ቴዲ በጣም ነው ያሳቀኝ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 жыл бұрын
ኢቢኤሶቼ የምትገርሙኚ ሁልግዜ አድአይነት አርቲስትቶች እነዚህ ብችነችውእዴ ኢትዮጵያ ያሉት
@htahta2186
@htahta2186 4 жыл бұрын
አይ እኛ እኮ አይናችን ጨፈንን የምሰራው ምግብ ነው በተለይ መቅዲ የሰራቹ
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ጥፍር አይሰራም እሺ ግን ይሁን መቼም ሙከራ ነዉ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ 4 жыл бұрын
መቅዲዬ በጣም ነው ምወድሽ💐
@እዳልክ
@እዳልክ 4 жыл бұрын
እሄሁሉ ለንቁላል ሹክሹካ ኧር የመዳምን ቅመሞች ባያችሁ
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ብንቀርብ አሸናፊወች ነን 100%
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 жыл бұрын
ኧረ የመዳም ሸቃሊት ጀግናዋ ተዉላቸዉ ,,,,የምን ዉድድር ነዉ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 4 жыл бұрын
በተለይ የኔ መቅድ በጣም ቀላል ነዉ
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት 👍👍👍👍👍👍
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 жыл бұрын
ላንችም በጣም አድናቂሽነኝ እወድሻለሁ የኔማር
@Robeni-n1o
@Robeni-n1o 4 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነበር አድናቂዎቼ በቅርቡ በራሴ ስራ ልመጣ አስቤአልው subscribe በማድረግ ቤተሰቤ ሁኑ
@longride8875
@longride8875 4 жыл бұрын
በርበሬ ከሌለ ......አልጫ ፍርፍር የሚባል. ምግብ አለ......🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺
@መቅዲየወሎቀበጥ
@መቅዲየወሎቀበጥ 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስሙን ሲያሰማምሩ ሀሪፍ ይመስላን
@አገሪቱአገሪቱ
@አገሪቱአገሪቱ 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስደት ባለሙያ አድርጎኛል
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ይሄን ምግብ ደፍረው ሲበሉት ገረመኝ ላረቦቹ ሲገርመኝ አገራችንም ያልበሰለ እንቁላል ኧራ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
እኔ እረሱ አረቦች ሲበሉ ሳይ ወደላይ ነው ሚለኝ እቁለል በደንብ መብሰል አለበት
@menberekidane9529
@menberekidane9529 4 жыл бұрын
Yebesele egg lechegara tereu aydalem lezane.
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ኧረ በጣም ነው የሚያስጠላው ነካ ሲያደርጉት እኮ ፍርጥ ነው የሚለው ውይይ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ
@እግዚአብሔርሆይበነገሮችአ
@እግዚአብሔርሆይበነገሮችአ 4 жыл бұрын
እኔ እርጉዝ ሁኝ ከስባት ወር ቡሀላ ፀጉሩ ነው ተብሎ በጣም ያቃጥለኝ ነበር ከዚያ እንቁላሉን ጥሪውን እጠጣ ነበር
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 4 жыл бұрын
ምርጥ ፖሮግራም ነዉ ቀጥሉበት
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወንዶች ለምንድነው ግን ሴት ብቻ ምግብ ማብሰል ግዴታ ያለባት የሚመስላቸው አግዙ እናቶቻችሁን እና በዛው ተማሩ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
አይ ጥፍር አብራችሁ እዳቀቅሉት ፈራሁ
@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ
@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ 4 жыл бұрын
ክክኲ፡ክክክክ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
@@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ ቤተሰብ እንሁን በቅንነትkzbin.info/www/bejne/poLMZYWwnqyMd7M
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 жыл бұрын
ኮሜቶች በጣም ነውየምታስቁኝ ኮሜንት ለማንበብ ነውየምገባው ይመቻችሁ መልካም ዘመን ይሁንልን
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
@@SaraSara-bo3gq እና ሞያማ መቸም የለ በኮሜንት እንኳን ዘነ እነበል እጅ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
@@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ ክክክክክክ ሳቂልኝ ውደ
@ምኞትጌ
@ምኞትጌ 2 жыл бұрын
ይገባሻል የኔ ቆንጆ የትባረከ ይሁን ካይን ያውጣሽ የኔ ልእልት እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ትግራወይቲጓልኮረም
@ትግራወይቲጓልኮረም 4 жыл бұрын
Ethio Top Chief 👍👍👍👍 Eski enda lelaw alme Top chief gamru🙏🙏🙏
@gfd51
@gfd51 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 4 жыл бұрын
የዛሬ አመት ፕሮግራማቹ በዶሮና በበግ ነበር ዘንድሮ እድሜ ለቄሮ ምንም የለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ssxsc6782
@ssxsc6782 2 жыл бұрын
ክክክክክክክእረወየ በሳቅ ምን እድሜ ትያቸዋለሽ ሀዳ
@R.A52
@R.A52 4 жыл бұрын
ውይ ወገን እቺ የንቁላል ስራ ሀገርም ገብታለች ገና ሳየው ሆዴ ሌላ ነገር ይጀምራል 😒😒
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 4 жыл бұрын
Hulachihunim betam ewodachiwalehu!!! Enquan aderesachihu
@zebu4271
@zebu4271 4 жыл бұрын
ያም ሆነ ይህ ሳኡዲ ከምንኖር ሴቶች አትወዳደሩም አትድከሙ
@ራሕማፋቅር
@ራሕማፋቅር 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እዉነት ነዉ
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 4 жыл бұрын
ሳህ 👍👍👍
@መቅዲየድንግልማርያምልጅመ
@መቅዲየድንግልማርያምልጅመ 4 жыл бұрын
ትክክል
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 4 жыл бұрын
ክክክክ እዳሰውና ዘሪሁን በሆነ ፊልም ላይ ሞያቹ ታይቶዋል እኮ እዚም ተገናኛቹ የዘሪሁንን እንዳትበሉ ተቅማጥ በተቅማጥ ነው የሚያደርገው ክክክ
@munabintweliyou937
@munabintweliyou937 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
እንደ ማመር በቅንነት ባዲስ አመት
@bezafikru7393
@bezafikru7393 2 жыл бұрын
ቴዲ በጣም ነዉ ያሳቀኝ
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 3 жыл бұрын
Ye Zerishe yitafital😂😂😂😍😍😍😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geez2115
@geez2115 4 жыл бұрын
ተዋናይ እንግዳ ሰው ተባረክ እንወዳችዋለን ተዋናዩች እባካችሁ የ አርቲስትን ዋጋ እወቁት አርቲስት ማለት ቀልድ ሆነ እንዴ አንድ ፊልም የሰራች እየተነሳች አርቲስት ትላለች አይከብድም?አርቲስት ማለት እኮ ቀልድ አይደለም ህሌናችሁን አስሩት የዋህ ሁላ አ ር ቲ ስ ት ቱ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 4 жыл бұрын
እይወንዶቹ እጃችሁን ቆርጣችሁ ጨረሳችሁእኮ
@simonhailemariam2665
@simonhailemariam2665 4 жыл бұрын
መቼ ይሆን እኔም እንዲ ሠርቼ የምበላው የእትዬ አስካለ ቀይ ወጥ ሄዶ መጠጣት ነው የሠለቸኝ
@semretaddis2460
@semretaddis2460 4 жыл бұрын
Ere mekdes 20 dekika bizu eko nw hulet enkulal tebiseshi takerbialesh?
@rehimushnasser9888
@rehimushnasser9888 4 жыл бұрын
Ke tedy ga yeneberachu cheif sitchenk
@ሀሊማየናቷልጂ
@ሀሊማየናቷልጂ 4 жыл бұрын
አይ እቁላል እደው ሰወችየ ቋቅ ነው ያለኝ በቀን 4 ግዜ ነው የሚሰሩት እደው ምን ይሻላል
@asyoucansee7846
@asyoucansee7846 4 жыл бұрын
Engedasew,u r funny!!
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
Arife new beretu enkuwane aderesachu
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Enanite Hodamoch Anidanide Bealin Kegodana Tedadariwoch Asalifu Zinachuna Hodachu Abiro Wede Mekkabir Ayiweridim Esit Melikam Sira Sirru 🤔
@bezafikru7393
@bezafikru7393 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@zenashgosa3699
@zenashgosa3699 4 жыл бұрын
ምግብ ሲሰራ ቀለበት እና ጥፍር ቀለም አይፈቀድም 🤔
@ayshatube2225
@ayshatube2225 4 жыл бұрын
የምግብ ሞያ ከአረብ ሀገር ሴት ተማሩ
@wf9179
@wf9179 4 жыл бұрын
Chef Yonas English language wow funny I see many Ethiopian doctors and professors they speak their language properly. 🤔🤔🤔🤔
@chaltuchaltu9118
@chaltuchaltu9118 4 жыл бұрын
Arifi nw Ene betam filagoti alen Malate shefi mehon wanin migibeti makifati gin agar layi ye wici migibi yebalalu Manis yebalani keshiro wici 😅
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 4 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ማሩኝ ሞያማ እጥፍ ነው እምንበልጣቸው ! ከፍለጋችሁ ዴሞ እኛን ምግብ እየስራን እንላክና አወዳድሩን!
@ራሕማፋቅር
@ራሕማፋቅር 4 жыл бұрын
ይሕንን ሁሉ እኔ እሠራዋለሁ ጋብዙኝና ላሳያችሁ
@nurahamza8592
@nurahamza8592 4 жыл бұрын
ወይ፣መሥከረም፣የሠራቺው፣አይበላም፣የሥጠይፍል፣ጥፍሯ፣አሥቀያሚነው
@teletube3457
@teletube3457 4 жыл бұрын
ሹኩሹካ ምውድድራያ ሁነ
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
Taddye sewodihi eko
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
ኧረ በስማም እቁላሉ ቢጫው ክፍል መችበሰለ ኦሯ
@ሠሚራየናቷልጅ
@ሠሚራየናቷልጅ 4 жыл бұрын
ልክ እንደ ነጬቹ ያሥጠላል
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 жыл бұрын
በጣም
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
@@ሠሚራየናቷልጅ እኮ ሲጀመር መቸ ቀመሱት
@ራሕማፋቅር
@ራሕማፋቅር 4 жыл бұрын
እስኪ ለኛም አረብ ሀገር ያለነዉንም እዲሉን ስጡን ምግብ አሠራል እስዱዋችሁ እንምጣ
@ethd8561
@ethd8561 4 жыл бұрын
የመስኪ ይጣፍጣል
@fikrehabesha5744
@fikrehabesha5744 4 жыл бұрын
Enkane adersachu
@almazkefelegn347
@almazkefelegn347 4 жыл бұрын
ቤድ አዮን እዚህም መወዳደር ጀመረ
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Weyi zerihun weyi zerihun bandegnaw zur ejehin koretkew
@ሱሱቲዬብ
@ሱሱቲዬብ 4 жыл бұрын
እኮ
@elsahayleslase358
@elsahayleslase358 4 жыл бұрын
በውጭ ሃገር ቁንዶ በርበሬ ይደረጋል እንቁላል ላይ
@alal8630
@alal8630 2 жыл бұрын
አጀባው አሁን ይሄም ሙያ ተብሎ ሊያሸልም ነው
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 жыл бұрын
እቁላል ፍርፍር???
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 жыл бұрын
ውስጤነው
@segehsegeh2980
@segehsegeh2980 4 жыл бұрын
Ahunyeha mueyanew mederetueletuela
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
መቅዲ የሰራችው ኦምሌት እቁላል እዚ ሲበሉት እራሱ ይዘጋኛል ነካ ስታድርጉት እቁላሉ ፍርጥ ነው ሚል ይገማል እቁላሉ ጥሬ ነው
@ኢትዩጵያዊት
@ኢትዩጵያዊት 4 жыл бұрын
ቭታሚኖ እዳዛ ሲሆን ነውቭታሚኑ እሚገኘው እዳውም እንቁላል ለቻለ ጥሬውንም ይጠጣል እኔም እብዙ ቦታ ስሰራ አጋጥሞኛል በደንብ አያበስሉም ለምን ብየ ስጠይቃቸው ጥቅሙ ይሄ ይበልጣል ብለውኛል
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
እኔም ልጁ እንዲህ ነው የሚወደው እና እንቁላሉ ፍጥጥ ሲልብኝ ቢቸግረኝ ልገልብጠው አልኩት 😂😂😂😂 እናም ስቆብኝ ሳይበስል በላው እኔ ግን ዘገነነኝ
@Genet747
@Genet747 4 жыл бұрын
ሱመያ ቲዩብ የመዳም ልጅ ምንግዜም ከቅልፍ ሲነሳ እንቁላሉን ብቻ ሲጠጣ ሳይ እሱ ለጠጣው እኔ እንደት እደሚያቅለሸልሸኝ
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 4 жыл бұрын
አትልፉ ምንሞያ ቢኖራችሁ ያርብሀግርንሴት አትስተካከሉም ምናለ እኛን ቢወዳድሩን ክክክክክክ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ወረኞች ናችሁ የኛ ሀገር አርቲስቶች ዝም ብላችሁ ስሩ
@semretaddis2460
@semretaddis2460 4 жыл бұрын
Megemeria bila ayayaz memar neberebachew atresayure enem shefe negi awdadrugi liaum uchi hager ye amst amet temariy diplomata
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
❤️ ወይ ፍቅር ❤️ አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇 ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ። 1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም 2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ 3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል። 4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው። እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ። "እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች። "ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች። ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች። እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት። የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት። ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል :: የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/qZKcf6p-oNBneaM
@txunamyesthala3933
@txunamyesthala3933 4 жыл бұрын
👍👍
@txunamyesthala3933
@txunamyesthala3933 4 жыл бұрын
😋
@ካሚላነኝ-ጘ5መ
@ካሚላነኝ-ጘ5መ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rHfbi6Z8jLhonNk ወይ ጂጂ በጣም ያሳዝናል አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል ገብታለች እንካን ደስ አላቹ
@holistic_memory404
@holistic_memory404 4 жыл бұрын
the United States, it is the most common cause of foodborne illness. Salmonella occurs in raw poultry, eggs, beef, and sometimes on unwashed fruit.
@በረካ-ቸ1በ
@በረካ-ቸ1በ 4 жыл бұрын
የምታረጉት ነገረ ጡሩ አዴለም ሰት ድሀ ባለበት አገረ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ማሺቅበጥ ይወዳል በእህል መጫወት
@meklitbelas9103
@meklitbelas9103 4 жыл бұрын
Chef Yonas looks annoyed like he was forced to judge 🤔
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 4 жыл бұрын
Well said!
@ራሕማፋቅር
@ራሕማፋቅር 4 жыл бұрын
ለምን እጀራዉ ሁለት አይነት ሆነ
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 4 жыл бұрын
እኔ እኔ ብሎ ሊሞት ነው እንዴ ሰውየው ፣የመጀመሪያ ወዳቂ
@አለም-ጐ8ቀ
@አለም-ጐ8ቀ 4 жыл бұрын
ውነትሽነው እደትእዳናደደኝ
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 4 жыл бұрын
😂😂😂
@hayatahimadin7028
@hayatahimadin7028 4 жыл бұрын
Soft egg kkkk lelochu enday semut
@aleshegndemeke4806
@aleshegndemeke4806 4 жыл бұрын
Fjc
@ራሕማፋቅር
@ራሕማፋቅር 4 жыл бұрын
ገጥሟችኸል ደሕና እየቀመሳችሁ በስቡ ሆዳችሁን ሙሉ አሁን ይሕ ሙያ ሁኑ ነዉ አይ
@gggge2845
@gggge2845 4 жыл бұрын
መቅደስ ግን ሂወትሽን የተከደነ መፅሐፍ እድርገሽው ቀረሽ እኮ
@bettygetu8959
@bettygetu8959 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
💎👑❤😇💎👑❤🤗
@አልነጋአለእስከመቸ
@አልነጋአለእስከመቸ 4 жыл бұрын
አረ ወንድም ጠፍተህ ነቀር
@zedtube4219
@zedtube4219 4 жыл бұрын
ሙያ 🍳🥪🍛🤣
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 2 жыл бұрын
ሞያን ከአረብ ሃጋር ሸቃሊት ታመሩ
@ደቂምፅዋ
@ደቂምፅዋ 4 жыл бұрын
The smell is killing me!
@senitube9799
@senitube9799 4 жыл бұрын
አሁን ለዝ ስራ ነው አህ ሁሉ ንገግር እናነ የ ሀረብ ህግሬ ሽ ህቃሎችን የምድርሰ የልም ደሞ ለዝ
@rahel6824
@rahel6824 4 жыл бұрын
Why are we copying western culture? Why can’t we Ethiopian be creative by our own culture? What is wrong with you people? Everything is copied from western.
@segehsegeh2980
@segehsegeh2980 4 жыл бұрын
Kkkkk kueresehueleya serayanew
@medinahabeshaethiopia7964
@medinahabeshaethiopia7964 4 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ሺርጉዲ ለእንቁላል ነው
@shagashaga5361
@shagashaga5361 4 жыл бұрын
በጠሚደስህይሌ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘😘✔
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 69 МЛН
Bad Roblox 😈☠️ @Yafgame38
0:11
Kan Andrey
Рет қаралды 16 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
0:12
Devil Lilith
Рет қаралды 23 МЛН
Вечная проблема парковки
0:53
ЮРИЧ
Рет қаралды 9 МЛН