የማህጸን በር ካንሰር ምልክት አልባ ነው ፤ ወደ ካንሰር ከመቀየሩ በፊት እስከ 20 ዓመት ሊቆይ ይችላል /NEW LIFE

  Рет қаралды 9,890

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ Жыл бұрын
ከዚ በሽታ ፍጣሪ ይሰውርን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@ዜድነኝየመቅደላዋ
@ዜድነኝየመቅደላዋ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ኢላሂ አደራህን 😭😭 20:26
@HemkaOmar
@HemkaOmar 8 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤
@SerkalemAdane-f4r
@SerkalemAdane-f4r Ай бұрын
እመአምላክ ትጠብቀን
@Belayinesh-ew3dt
@Belayinesh-ew3dt Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከክፉነገር ጠብቀን😢😢😢
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 6 ай бұрын
Ere tebareku setaseredu betame konjooo new ataseferarume andande d/r alu seyasefetaru endanemeremer yaregalu ante betame gobeze neih tebareke teru nachu tebarekuuuuuuu
@ዜድነኝየመቅደላዋ
@ዜድነኝየመቅደላዋ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ኢላሂ አደራህን 😭😭
@Belayinesh-ew3dt
@Belayinesh-ew3dt 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይሰዉረን አቤቱ አምላኬ
@getahunalmaz6768
@getahunalmaz6768 9 ай бұрын
አሜን ይሰውረን
@AyehubirhanBehonegn
@AyehubirhanBehonegn 7 ай бұрын
የድንግል ልጅ እ/ክርስቶስ ይሠውረን
@HadeySeid
@HadeySeid Жыл бұрын
እሱበዝነቱ፣ይጠብቀንን
@SifenGidelow
@SifenGidelow Ай бұрын
Ebakeh doctor ene Batam e chanqogne eraseshen atfe yelgnal gin ande leje alegn selk quturhen lakilegn bafetri
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
እኔ አብጦብኛል ሺተማጥ አሞኝ ነበር ከዛ የተነሳ ይሁን ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ነው የጨነቀኝ እታች ላይ ነው ትንሺ ህመም አለው አንድ ሳምት ያህል ልየውና እታያለሁ
@SerkalemAdane-f4r
@SerkalemAdane-f4r Ай бұрын
ቶሎ ነው መታይት ያለብሽ
@RemateBaqala
@RemateBaqala 10 ай бұрын
ወላህ አሁን ለይ እናቴ የምተሰቀይበት በሺታ ነው 17 አመት ነው የት ነበረቹ አለን ሀክሞቹ እናቴ ደም እየፈሰሰበትም እየማማትም ትደብቅ ነበር እኛ እንደንጨነቅ እኔ እረሱ ደም እንዴምፈስበት አቅ ነበር የዎ የአኔ 13 አመቴ ነበር ግን አረብ ሀገር 14 አመቴ ተሰደዱኩ በሺታው ከተወቀ 1 አመት ሆነት እኔም በዶ እጄን ሀገር ገብቼ አየኋት አጥት ቀርቶወታል የምር እናቴን መወቅ አቀታኝ 2 ወረ እንዴ ቆያሁ በበዶ እጄን ሰለየት አንድ ነገር ብቶሆንብኝስ ብዬ ገበሁ ግን ምን ወገ አለሁ ተመልሼ ተሰደዱኩ በያ 21 ቀኑ 30 ሺ ብር የስፈልጋል ለህክምነዋ እና እንዴት ሆኜ ልቀመጥ 😢😢😢 ሆዴ እዬበበም ብሆን ደግም ስደት😢😢😢
@ኡሙ
@ኡሙ 7 ай бұрын
የኔ እህት አብሺሪ
@SerkalemAdane-f4r
@SerkalemAdane-f4r Ай бұрын
አይዞሽ እናቴ
@MesiSweet-mi7pm
@MesiSweet-mi7pm 8 ай бұрын
ወንዶች ላይ እንዴት ነዉ የምተላለፏው
@zinapahmed1444
@zinapahmed1444 8 ай бұрын
እረ እኔም እብለቴ በግራ በኩል እከፈሩላይ ውፍረት ያመለክታል ቲንሽ ህመምም ይሰማኛል ምን ያመለክታል
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
እደው እኔን ያመኘል እሰጋራ መውጭው ላይ ባቂላ እብጥ ያለ ነገር አለው አልፍ አልፍ ያስከኘል 6 አመት በፊት ስከው ደም ይመነጭ ነበር አሁን ግን እብጠቱ አለ ቁጭ ስል ይሰማኘል ያለሁት ስደት ነው ክታሮት እደሁ ብየ ነበር እምታቁት ንገሩኘ ምንም አይነት ፈስሽ የለውም ንገሩኘ እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁንሽ 😢
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
ሊሆን ይችላል ሀኪም ዘንድ ታዪው ውሀ ጠጪ አትክልትና ፍራፍሬ ተመገቢ ድርቀትን አስወግጂ
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
@@alamzniguse5007 አሚንን ውደ
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
@@medinajibreel3556 ህክምና ለመግባት እፈራለሁ እግድህ ሀገሪ ገብቸ እታከማለሁ እሽአላህ ዱአ አርጉልኘ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ Жыл бұрын
እኔ ራሱ መመርመር እፈልጋለሁ ፔሬዴ ሲመጣ ያሳክከኛል
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 7 ай бұрын
ጓደኛየ ታማ መጨረሻ ለይ ደርሷል ተባለች
@Hayat-o7k
@Hayat-o7k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mqdeslbswerqe4183
@mqdeslbswerqe4183 7 ай бұрын
Yete new midergewo mermera
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢ፈጣሪ ያድነን ይሰውረን
@zinapahmed1444
@zinapahmed1444 8 ай бұрын
እረ እኔም እብለቴ በግራ በኩል እከፈሩላይ ውፍረት ያመለክታል ቲንሽ ህመምም ይሰማኛል ምን ያመለክታል
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
የማህፀን በር ካንሰር ምልክቶች
9:27
News ET Social
Рет қаралды 111 М.
ጤና መረጃ - የአጥንት ካንሰር
4:48
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 5 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН