የምናለሽ ተራ ትዝታዎች/Tizetachen be Ebs Season 1 - Ep 3

  Рет қаралды 75,678

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@firsttime1734
@firsttime1734 5 жыл бұрын
የተቀመመችን ቤት ባለቤት ስላየዋት የውነት በጣም ደስ ብሎኛል '''' አዲሳባ ተወልዶ የተቀመመች ያልበላ ( የማያቀው ) ያለ አይመስለኝም
@mhammudmohammed5435
@mhammudmohammed5435 8 жыл бұрын
እማማ በድሪያ በጣም ደስ የምትል እናት ናት ስንት ቋንቋ ነው ደሞ የሚናገሩት ሲዘፍኑ ደሞ ዋው ምርጥ እናት የቀለጡ አራዳ
@petertekahadgu7982
@petertekahadgu7982 8 жыл бұрын
8 ቋንቋ ይችላሉ
@abumerwanhubbi2901
@abumerwanhubbi2901 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ስብእና ያላቸው እናት
@user-gb2te1nv6r
@user-gb2te1nv6r 4 жыл бұрын
በድጋሚ ሚዲያዋች እሳቸዉን ያቅርቡልን
@zabebashamsu4249
@zabebashamsu4249 5 жыл бұрын
እናት ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ ነቸው አላህ እድሜ ይስጦት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
ዮኒ አቀራረብህ በራሱ እንዴት ደስ እንደሚል ተባረክ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
እማምዬ ውድድድድ ነው ያደረኮት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጦት የተቀመመችማ ምርጥ ናት እኔ ራሱ በፍቅር ነው የምወደው ምግቡን
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
እማማ በድርያ ቅልጥ ያሉአራዳ ይመቾት ይሄሁሉ ቋንቋ ይችላሉ እን አንድም አልችልም አማርኛ ብቻ አስቀኑኝ እድሜናጤና ይስጦት
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 5 жыл бұрын
መርካቶ ሰፈሬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ አቅራቢውም በጣም እናመሠግናለን መርካቶን በደንብ ትዝ አድርገን
@user-bs4sr3lf6m
@user-bs4sr3lf6m 6 жыл бұрын
ዉይ እማማ በድሪያ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ደስ ሲሉ
@saeedmagellan4838
@saeedmagellan4838 4 жыл бұрын
አይ የተቀመመች አንድ እንጀራ ከአንድ እንቁላል ጋር ዳቦ ፈርፍረን ሽሮ ጭማሪ እንጠይቅ ነበር ትዝ አለኝ ሰፈሬ የቁልፍ ተራ ልጅ ነኝ ሰላም ለሰፈሬ ልጆች ከማሳሮ(ሰይድ አረቡ)አበባ ወሪሳ የካኪ ወረቀት ንጉስ ረዲ ሻይቤት እነ ለማ እነ መኮንን ቁልፍ አታሚዎች
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 5 жыл бұрын
እንደ ወ/ሮ በዲሪያ አይነት ሰው ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ፍቅር የሆነች ሴት የሚገርመኝ ነገር የድሬ ሰው ከ 3 በላይ ቋንቋ ይችላሉ ታድለው!!!!!
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
እኝ አፋቸው የሚጣፍጥ ሴትዬ በ ሕይወት ካሉ እንደገና ይዝናኑን
@joswag2419
@joswag2419 7 жыл бұрын
The old Women is very smart
@edenabrham5451
@edenabrham5451 4 жыл бұрын
እማማ ድሮ ሸቃ ነበሩ መሰል አረብኛም ያርፋሉ ክክክ ደስ ሲሉ እኔ ባለ የከረዩ ሊጅ ነዉ ድሮ የተቀመመች እየወሰደ ይጋብዘኝ ነበር
@nextlevel7657
@nextlevel7657 4 жыл бұрын
I eat yetekemamech when I was in Addis, I remember we bring our own bread and we order one yetekemamech then we asked additional wate....
@edom53
@edom53 3 жыл бұрын
እማማ በድሪያ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ከጤና ጋር ይስጦት
@sev7634
@sev7634 5 жыл бұрын
thank you Yonas. Wonderful Ethiopians
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
Wyzro bedrya is so amazing. Very talented lady. She speaks a lot of languages with no accent. 👏👏👏👏
@tilahunreta7843
@tilahunreta7843 4 жыл бұрын
ወይዘሮ በደርያ ድንቅ እናት ኖት የብዙ ቋንቋ ባለቤት ከመሆንዎ በላይ የዝፈን ችሎታዎ አጃኢብ የሚየሰኝ ነው በወጣትነት እድሜዎ ወደዘፈኑ አለም እንዴት ሳይቀላቀሉ ቀሩ ?
@alali8734
@alali8734 6 жыл бұрын
ዮኒየ ይመችክ
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 жыл бұрын
አቮ መኖር መርካቶ ነው
@TewodrosKassakirkos
@TewodrosKassakirkos 4 жыл бұрын
የተቀመመች አቤት ትዝታዬ🙂
@tadyosgu711
@tadyosgu711 5 жыл бұрын
Wow thanks I have no word what to say nice program one love god bless our countery keep forward broskii አጃሂብ መርኬ።
@saeedmagellan4838
@saeedmagellan4838 4 жыл бұрын
እኔ ካ አገር ከወጣው 20 አመት ሆኖኛል የተቀመመች ነው ያደኩት
@raskamuzu4183
@raskamuzu4183 5 жыл бұрын
Teztachin betame des ylale ketelubte ydero sefren selasaykegne 15 amet bhwala I love you my merkato I miss you
@RahaRo11
@RahaRo11 4 жыл бұрын
Your doing an amazing job. Thank you much. Love.
@endod8708
@endod8708 7 жыл бұрын
ሃሃ የ ማሜ ቀልዶች ይመቻሉ
@abebeambaye4858
@abebeambaye4858 4 жыл бұрын
Toni no word's to describe U enough.Thanks. Yemecheh aboo.👍👍👍
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Ufff seyaskenu mnalbet dero betweldku kezy zemn nefezy tewled
@kaffibushe7217
@kaffibushe7217 6 жыл бұрын
Endet des yemilu enat nachew! Abo edime yestot!
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 4 жыл бұрын
Wow yonie Ewnete betam arife serha new ❤❤❤🤴🤴🤴🤴🤴
@raskassaalemseged1011
@raskassaalemseged1011 6 жыл бұрын
""የነፍጠኛው" ጊዜ ከንደገና ብትወለድ አታገኘውም እያንዳንድህ ከጭራቁ እጅ ጣለህ ፍቅር ነበር በዛ ጊዜ ትግሬ ችጋራም ሳይገዛ
@deregeteklu4336
@deregeteklu4336 4 жыл бұрын
Do you know Ethiopia was begging food from the rest of the world before Tplf came to power ? You should know your country history before you open your big mouth !! Hate doesn't take you know where !
@eliasaberaabera8498
@eliasaberaabera8498 3 жыл бұрын
ምንለች ተረ ለኔ ምንአጥችነወ አረት አመት እዘ ሰረቺ ተለወጪ አሁን South Africa ነወ
@mdagetucmaredi4159
@mdagetucmaredi4159 7 жыл бұрын
wow des yelal gin amircan gibe bayeferes new des milew
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
Ere yefrese hezbu esti yenurebet
@meazi01
@meazi01 5 жыл бұрын
I used to eat this restaurant
@zakiyemane5401
@zakiyemane5401 4 жыл бұрын
Wwwwwww Mama love frome Eritrea.....
@EzanaWolde
@EzanaWolde Жыл бұрын
@9:50 🙏🏽 💚💛❤️
@badrebadre143
@badrebadre143 6 жыл бұрын
Wow emama ye qelexu arada nachew yimechachu
@ethiopix
@ethiopix 4 жыл бұрын
Chew berenda hid
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 8 жыл бұрын
ማሚ ውድድድ እውነትም አራዳ
@obse0bse737
@obse0bse737 7 жыл бұрын
ere. imama temechugn harmee umrii. dheertuun. siif. hawwa
@mekdieteta6447
@mekdieteta6447 6 жыл бұрын
Emameya gobezi edema yestote ababeyam
@YonasBiruk-if6xu
@YonasBiruk-if6xu 4 ай бұрын
ቦምብ ተራ ቦምብ ነው የሚሸጠው
@gogottelevision
@gogottelevision 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@lemn.5133
@lemn.5133 6 жыл бұрын
Wow des yemtle smart setyow goezi ye merkay arada kkkkkkkkk abo yimechshi harif enat edime yestot😂🤣
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Uff arogetua setaftu Abo rejem edme yestachu Harme
@treered583
@treered583 4 жыл бұрын
Enay chrtera sefer ng nafekshgnal
@ethd8561
@ethd8561 5 жыл бұрын
Siwedewu yihen program
@YaasminMaxamuud
@YaasminMaxamuud 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 5 жыл бұрын
መርካቶንበጣምነውእምወዳት
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 жыл бұрын
Waw setyowa
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 жыл бұрын
አራዳ እናት
@bestofever18
@bestofever18 4 жыл бұрын
Ere egnen mert enat be ebs akerebelen
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 5 жыл бұрын
oh my God seteyewa
@tigestrobale2641
@tigestrobale2641 8 жыл бұрын
yenanat men alebet ategebesh behon wededdd new yaderekush edme yestesh😅😅😅😅
@abreshdula2544
@abreshdula2544 5 жыл бұрын
ውይኔ መርካቶዬ ስፈረ ባለውለታዬ እናቴ እረ ስንቱን ላውራው ዘላለም ኑሪልን🙏 የደሃ እናት ውይ ትዝታ ይዞኝ ንጉውድድድድ 💌 በድሮዬ የዋህ ስው ነሽ እኔኔ ኣንቺ ብዙም ኣንስማማም ነበር😬 እድሜና ጤና ይስጥሽ
@fgdhrewws4268
@fgdhrewws4268 4 жыл бұрын
👌👍😍😍😍😍
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 3 жыл бұрын
Emama Atarejem btame new ymakat hama lgezalen esade kohe bela jebena etan mhesa tesat nber Aow Sweden new ymenorew Sefery degom gja sefer new ebs ewdahewalew
@endashawdenbel9150
@endashawdenbel9150 4 жыл бұрын
You don't see it please enter in said
@amanielasmelash3413
@amanielasmelash3413 8 жыл бұрын
😍😍😍😍
@hanaborechaoom7863
@hanaborechaoom7863 7 жыл бұрын
Dhugaa.nama..hame.galatomi
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 5 жыл бұрын
Lknaw.mnalsh.tar..shkurtan.kuchbya.bachrachr..sakaun..yte.dresh.nabr..aye.sedat .edemane.karatafaw.babado
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 жыл бұрын
1 egr kalsi kkkkkkkkkk wy hode offff
@raskassaalemseged1011
@raskassaalemseged1011 6 жыл бұрын
ጉርሻ ሚሸጥበት አይ ትግሬ ወያኔ እንጦሮጦስ ይውረድ
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 6 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው ባካችሁ እንዴት ደስ ይላል።
@treered583
@treered583 4 жыл бұрын
Merkato kemrab hotel zek belo
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 14 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
ኦሎሞፒያ //ትዝታችን በኢቢኤስ//
39:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 86 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 14 МЛН