/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "አፌ ላይ መአት ያለ ይመስለኛል..."🤣 ትንሱ ዶሮ ይጠብሶታል😂🤣... //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 216,388

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 252
@ManeEndager
@ManeEndager 2 ай бұрын
Ebs ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ከናንተ ዉጭ ማንንም ዘረኛ ፖለቲከኛ ጭቅጭቅ አልሰማም ግን ለቃጠሎ ፊልሚያ አስተያዬት መስጠት ተገድጃለሁ ሽልማት ያለዉ ነገር አወዳድሮ ለመስጠት ሀብታም ከምትጋብዙ የተቸገሩ ጡረተኞች ቤተሰብ ማስተዳደር ያቃታቸዉ ብዙ የተቸገሩ ሰወችን ብትጋብዟቸዉ በልተዉ አሸንፈዉ ለልጆቻቸዉ ኩንታል ጤፍ ቢገዙ አምላክ ይወደዋል ትባረካላችሁ ትወደዳላችሁ ሁሉ አሪፍ ይሆናል ትንሱ አስብበት እንደ ቤተሰብ መገናኘት አንደ አድስ ምእራፍ ታሪክ ስራ ካልሆነ በጣም እሚደብር ስራ ነዉ እያየን ያለነዉ ደሀ ጣፍቶት በልቶ ይመርቀሀል ።
@wrk1221
@wrk1221 2 ай бұрын
Exactly 👍👍👍
@Lore9072
@Lore9072 2 ай бұрын
ሀሳቡ ጥሩ ነው። ደሃ ግን በባዶ ሆዱ ጨጓራውን ቢያጣ ህክምናው ከዛ በላይ አይሆንበትም?
@firewen9668
@firewen9668 2 ай бұрын
ያማል ቅኔው 😂😂​@@Lore9072
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 2 ай бұрын
ወደው እኮ ነው እሚመዘገቡት እነሡ መርጠው አይደለም የሚያመጡት
@abiyata_
@abiyata_ 2 ай бұрын
ፕሮግራሙ አዝናኝ አይሆንም ነበር:: EBS የመዝናኛ ድርጅት መሆኑ አይዘንጋ እንጂ
@Dagi464
@Dagi464 2 ай бұрын
You should bring more guests like this😂😂😂that’s what it get the show going ! Mame you’re the best! Bekiye ይሜ 🙌
@fatyah-zb7dq
@fatyah-zb7dq 2 ай бұрын
በስንቱ እና ሂሩት ይጋበዙ እምትሉ 👆👆👆👆
@hanannguse4940
@hanannguse4940 2 ай бұрын
😂😂
@NarfosNatfi
@NarfosNatfi 2 ай бұрын
Feminist ከሆነች ትሞክረው
@fatyah-zb7dq
@fatyah-zb7dq 2 ай бұрын
@@NarfosNatfi 😳🤔
@ብሩታይት
@ብሩታይት 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@henokabebe1352
@henokabebe1352 2 ай бұрын
ማሜ ግን you are real comedian 🙏
@lamritube7136
@lamritube7136 2 ай бұрын
ማመው እደኔ ቤኪን የሚወድ ❤❤
@QwQw-h3h
@QwQw-h3h 2 ай бұрын
ሪከርድ ስባሪዎች ቀልድም አበላልም በጣም ይለያሉ ❤ሆዴን አቆስሉኚ በሳቅ እውነት ቢደገሙ ደስ ይለናል ❤❤❤ቤኪ❤ማሜ ❤
@FrezerZarehun
@FrezerZarehun 2 ай бұрын
Editing another level wow ebs 👏👏👏👏
@MekdesAlemnew-ud7vm
@MekdesAlemnew-ud7vm 2 ай бұрын
እኔ ይሄን ፕሮግራም ለመሳተፍ ሜሴጅ የላኩት በጥቅምት ነበር ለምድነው ማይጠሩኝ እያልኩ በጉጉት እጠብቅ ነበር አሁን ግን ለሀብታሞችና ታዋቂወች ብቻ እንደሆነ ገባኝ ላለው ጨምርለት ነው ለምሳሌ ማን ያሸንፋል ፕሮግራም አቅራቢው ዘወትር ሁሌም እከታተላለሁ እያቀላቀለ ነው ሚያቀርበው ማለት አንድ ታዋቂ ካለ ሌላው ተማሪ ወይም የቤት እመቤት ነው የሄ ነው ትክክለኛ አሰራር
@زينةالقحطاني-ط1ف
@زينةالقحطاني-ط1ف 2 ай бұрын
እዲ እኔህ ታዋቂወችናቸዉ እዲ
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 2 ай бұрын
yawaki sew bicha new miterut
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 2 ай бұрын
ባክሽ እንዚህ ሃፍታም አይደሉም ይው አንደኛው ወቸው ጉድ የሚል ፕሮግራም ላይ ይሰራል
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
ማሜ አላቀውም ገና ዛሬ ነው ያየሁት ግን ማሻ አላህ ቢስሚላ ብሎ ነው የጀመረው ማሻ አላህ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 2 ай бұрын
የማያቀዉ አለ እድ ማሜ እረ
@afromama9089
@afromama9089 2 ай бұрын
Yes I heard him too Mashallah
@AsmeromAraya-n7w
@AsmeromAraya-n7w 2 ай бұрын
Ena berke new Muslim aydle men endile new
@primoethiopia777
@primoethiopia777 2 ай бұрын
😂😂😂​@@AsmeromAraya-n7w
@Robsanko
@Robsanko 2 ай бұрын
ማሜ 🤣🤣እንዝቃለን 😂😂
@AaAa-op4ll
@AaAa-op4ll 5 күн бұрын
የምር. እስተዛሬ ተቀረቡት. ነዝህናቸው፣ያዝናኑኝ😂😂😂😂
@warganesha9131
@warganesha9131 2 ай бұрын
በጣም ምዝናናበት ፕሮግራም ነው ebs 😂😂😂
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey 2 ай бұрын
ትሤ ዛሬ ምናይነት እግዶች ናቸዉ ብሏል በዉሥጡ
@weynakasa
@weynakasa 2 ай бұрын
እንዝቃለን እንዝቃለን እንካን በሰላም መጣችሁ የዛሬዎቹ ይለያሉ 😂😂😂😂🤣🤣
@SimonKetema
@SimonKetema 2 ай бұрын
በጣም መወዳደር እፈልጋለሁ ጋብዙኝ 🙏🙏🙏
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
የዛሬወቹ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@EKRAM357
@EKRAM357 2 ай бұрын
ወላሂ ባያልቅ ተመኝሁ ስታምሩ
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 2 ай бұрын
አይ ማሜ ዛሬ ነበር መቀለድ
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج 2 ай бұрын
ማሜ ቢስሚላህ ሲል ደስ አለኝ ወላሂ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 🤲❤
@አላህአንድነው-ቐ5ቀ
@አላህአንድነው-ቐ5ቀ Ай бұрын
ሳህ
@Samiyatube-q2s
@Samiyatube-q2s 2 ай бұрын
ቃጠሎ በጣም እወዳለሁ የሚገርመው ነገር ግን ጀምሬ እስክጨርስ እያለቀስኩ ነው ማን ነው ይህ ስሜት የሚሰማው አልሞት ባይ ተጋዳይ😂😂
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን 2 ай бұрын
እኔም የሚያቃጥል ካልበላሁ የጠገብኩ አይመስልም
@ahmyou3918
@ahmyou3918 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ😂😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 ай бұрын
አለሁልሽ ሁሌም ምርጫዬ ከጣፋጭ ቃጠሎ ውስጤ ነው 😢😂😂😂😂
@alemituali6406
@alemituali6406 2 ай бұрын
ንብ በስራዋ በልጣ መጣች አይኗ አብጣ የሌለ አቦ ይመቻችሁ ቃጠሎ እንደ ሰካር❤❤❤
@زمزماحمد-ب8و
@زمزماحمد-ب8و 2 ай бұрын
እነርሱ ካንጀታቸው ሲያወሩ እኔን የሚያስቁኝስ ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 ай бұрын
ያማዳም ቅማሞች በአላህ 1000 ሺ አስገቡኝ ስወዳቺ
@زينةالقحطاني-ط1ف
@زينةالقحطاني-ط1ف 2 ай бұрын
ለምን
@dinamoh2879
@dinamoh2879 2 ай бұрын
ለምን የማዳም ቅመም አይደለሽ አንቺ
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 ай бұрын
@@dinamoh2879 ነኝ
@EmugasheDora
@EmugasheDora 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አረ yim 👍👍😂😂😂😂ኑር ምናምን አላላቸም 😂😂😂aa 😂😂😂
@ሀናሀና-ዀ5ዐ
@ሀናሀና-ዀ5ዐ 2 ай бұрын
ፎሎ አርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ ያለዉ ልጅ ነዉ ማሜ😂😂😂
@Getawetomase
@Getawetomase 2 ай бұрын
ዋው 🙋እኔም መወዳደር እፈልጋለሁ
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 2 ай бұрын
የዛሬዎቹ ያበዱ ናቸው 😅😅😅😅😂❤❤
@anu.man.
@anu.man. 2 ай бұрын
ማሜ ግን የተመታ ልጅ ነው 😂😂😅
@makedamth7149
@makedamth7149 21 күн бұрын
እስካሁን ካየሆቸው ተዝናንቼ ሳልሳቀቅ ያየሁት እናንተን ነው። ሌሎቹ ሲቃጠሉ ሳይ ይጨንቀኝ ነበር። ይመቻቹ
@LukaBmsl
@LukaBmsl 2 ай бұрын
አጥንቷን ቀረጫጨማት ማሜ❤
@feridteshome5525
@feridteshome5525 2 ай бұрын
ለዕድገትና ለብል…😂😂😂 Beki’s face 😂😂😂
@TadelechiKasa
@TadelechiKasa 2 ай бұрын
ebsኦች ከናንተ ውጭ የትኛውም ፕሮግራም ማየት አያስደስተኝም ግን እዚህ ላይ ብዙ ሽሮ ያጣ ስላለ አንዴ ኢሄንን ዶሮ ቢበላ ለወር ይሆነዋል።በመሀል በመሀል ደሀን አሳትፉ ትፀደቁበታላችሁ
@MnteMnte-ls5rw
@MnteMnte-ls5rw 2 ай бұрын
Wechew good
@hanabekele1369
@hanabekele1369 2 ай бұрын
😂😂😂😂ማሜ
@molla27
@molla27 2 ай бұрын
i never laugh like today 😁😁😁😁😁😁😁 tinsu chicken 😄😄😄😄
@امناصر-و8ز
@امناصر-و8ز 2 ай бұрын
ዛሬ ዘፈኑም ግጥሙም ለየት ያለነው😂😂😂
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 2 ай бұрын
ወይ ቤኪ😂
@toybaabubker7191
@toybaabubker7191 2 ай бұрын
ወይኔ ከሁሉም ይበልጣሉ ደስ ሲሉ
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 የትም አልሄድም አረ ማሜ
@QwQw-h3h
@QwQw-h3h 2 ай бұрын
ፕሮግራሙ ባያልቅ ተመኜሁ
@Lore9072
@Lore9072 2 ай бұрын
ማሜ በአንድ ሶፍት አፍንጫና ግንባር
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 ай бұрын
😂🥺
@Asinna12
@Asinna12 2 ай бұрын
tutu ethiopian
@Aisha-w6e
@Aisha-w6e 2 ай бұрын
ያሰክራል እኮ ተይው😂
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 ай бұрын
እዝቃለን 😂😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
እኔ ሁለተኛ 🎉🎉🎉
@hawwaksa44
@hawwaksa44 2 ай бұрын
ግበዝ
@molla27
@molla27 2 ай бұрын
i like the animation 😁😁😁😁😁😁
@addisabebq
@addisabebq 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ያበደ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂ቤኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@molla27
@molla27 2 ай бұрын
I wish to bring west African spicy for this programme 😄😄😄😄😄😄
@RekikGebremaryam
@RekikGebremaryam 2 ай бұрын
እእእረረረረረማሜ😂😂😂😂😂
@MentasnotSeleshi-u2s
@MentasnotSeleshi-u2s 2 ай бұрын
እኛንም አሳትፉን
@Mengdey16
@Mengdey16 2 ай бұрын
Beki lemayet now yemexahut❤😂
@hawafedlu
@hawafedlu 2 ай бұрын
ኧረ ወይኔ መርዝ ይሁንብህ ኣላለም😂😂😂😂😂
@mindinew
@mindinew 2 ай бұрын
😅 first time to watch this show and it’s amazing
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 2 ай бұрын
ፍቅር ያዘኝ ከቤኪ🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hawigeremew429
@hawigeremew429 2 ай бұрын
efi endasemash
@hanankbrom-f2o
@hanankbrom-f2o 2 ай бұрын
ቤኪን ብዬ ነው የመጣሁት የወቸው ጉድ ፋሚሊ አላችሁ
@ሸናባቸውዳርእስከዳር
@ሸናባቸውዳርእስከዳር 2 ай бұрын
Alen
@ehhiopiahannan2376
@ehhiopiahannan2376 2 ай бұрын
እዝቃለን እዝቃለን 😂😂😂😂😂
@EluSmart-c6c
@EluSmart-c6c 2 ай бұрын
Wrong turn😂
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Ай бұрын
ቤኪን የሚመስል የቅርብ ወዳጄ አለ ሳየው እሱን መስሎኝ የኔው ወዳጅ ግን ያለ ማጋነን ይበልጠዋል
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 ай бұрын
ምድረ ለማኝ ለነሱ ቅጣት አይደለም ረሀብተኛ ናቸው ሁሌ ቢቀጡ ይሳላቸዋል
@sirakyohannes2878
@sirakyohannes2878 2 ай бұрын
ያራዳ ልጆች ይመቻቹ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 ай бұрын
እንዝቃለን እንዝቃለን 😀😀😀😀❤❤❤❤❤
@BlenBrhaneGebre
@BlenBrhaneGebre 2 ай бұрын
Awo tiktokeroch yigabezulinn😂😂😂
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 2 ай бұрын
እውነት የዛሬወቹ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤
@BereketgeneneNega
@BereketgeneneNega Ай бұрын
ልክ ነው ተንሱ አስቡበት ለባለሀብት ሰታችሁት አንድ ቀን ከሚጠጡበት ቢያንስ የተቸገሩ ሰዎች እየተመዘገቡ ቢወዳደሩ ለነፍሳችሁ ነው
@yemareyamlij-h5b
@yemareyamlij-h5b 2 ай бұрын
እኔ ምለዉ ታዋቂ ሰዉ ብቻ ነዉ ሚቀርብህ እኛ መቅረብ አንችልም ?????
@حبشي-م3ه
@حبشي-م3ه 2 ай бұрын
الحمدالله
@HinokHinok-l8y
@HinokHinok-l8y 2 ай бұрын
Amazing wow😂😂😂😂😂😂
@EmusaneSiej4jjd
@EmusaneSiej4jjd 2 ай бұрын
Wow baxmi arfi 😂😂😂❤
@fasikaadugna
@fasikaadugna 2 ай бұрын
ማሜ በሶፍት አፍንጫዉን ጠርጎ በዛዉ ሶፍት ግንባሩን ሚለቀልቀዉስ ነገር😂😂😂😂
@yabsiraeshetu4185
@yabsiraeshetu4185 2 ай бұрын
😅zare sekeyalewi 😂😂😂alewashm 😂😂😂
@ruthruth8913
@ruthruth8913 2 ай бұрын
የምር አደከማችሁኝ😂😂😂😂
@Nehimgunior
@Nehimgunior Ай бұрын
Esti ለማሜ be ላይክ
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 2 ай бұрын
አንዳንዶቹ ምግብ ለመብላት ነው ወይስ ለቃጠሎ ነው ሚመጡት😂
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂yemaselali ewnate
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 2 ай бұрын
@@shawaye5579 እኮ
@AbelDelroy
@AbelDelroy 2 ай бұрын
'Mame' the new version of jahlude
@Kkonjitkkonjit5221
@Kkonjitkkonjit5221 2 ай бұрын
Wayi faqido meqaxel😂😂😂😂😂
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 2 ай бұрын
ውዶቼ የቃጠሎ ፍልሚያ መወዳደር ያለበት ኑሮ ያቃጠለው ሰው መሆን አለበት 😮
@intihub3185
@intihub3185 2 ай бұрын
Mame #1
@abusharaya-cj7wc
@abusharaya-cj7wc 2 ай бұрын
Ere የውስጥ ድምፁን ይጥፋ
@SamsoniAmdu
@SamsoniAmdu 2 ай бұрын
ታዋቂ ብቻ አ ረ ሼም እዝቡን አሳትፋ
@selinatsegaye3028
@selinatsegaye3028 2 ай бұрын
Mamme ❤
@ZekaryasantenehZki
@ZekaryasantenehZki 2 ай бұрын
Ebs❤❤❤😂
@GenetBedada-h8c
@GenetBedada-h8c 2 күн бұрын
Weyene😂😂
@Abuzer-m8b
@Abuzer-m8b Ай бұрын
Comedian Mohammad, you are very talented. I really appreciate your creativity but you are not doing it with the talent you have been given, your fans expect more from you.❤❤❤❤❤❤❤
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 ай бұрын
ማሜ ነው በደንብ ነው ዛቅ እያደረገ የሚበላው ቤኪ ግን ?
@GhfHhd-b1r
@GhfHhd-b1r 2 ай бұрын
እነሱ ለበሉት እኔ ባፌ ውሀ ሞላ😅😅😂😂
@yaredalebachew19
@yaredalebachew19 2 ай бұрын
በሰቅ ገደሉኝ ጉራጌ ቃጠሎ አይችልም ማሜ ይሜ😂😂😂
@እማምላእእናቴናት
@እማምላእእናቴናት 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😂😂😂 ወይኔ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 2 ай бұрын
ማሜ😂😂😂😂❤
@alemituali6406
@alemituali6406 2 ай бұрын
ቀፎ አለ😂😅😅😅
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
ዶሮዋ ግን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም አንድ ዶሮ ብልት አላህ ይስቱር😅😅😅😅😅😅
@زمزماحمد-ب8و
@زمزماحمد-ب8و 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😂😂
@قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح
@قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح 2 ай бұрын
በማሽን ነው የሚታረደው አሉ ግን በማሽንም ቢታረድ ቢስሚላህ ሳይባል ይቻላል እዴ
@AaAa-op4ll
@AaAa-op4ll 5 күн бұрын
ሀይማኖት. የላትም አሉ😅😅😅😅😅😅😅
@gfggggg5079
@gfggggg5079 2 ай бұрын
ማሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semahagnatsedie1608
@semahagnatsedie1608 2 ай бұрын
ልገርበው? 😂
@SemiraSesu
@SemiraSesu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 2 ай бұрын
Beki😂😂😂
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 2 ай бұрын
Awran akrbuln
@tesfayetegegn5716
@tesfayetegegn5716 2 ай бұрын
ወንድም አማቾቾ ነዎ የማመሰሉ ሳያምሩ😊
@azeriatsegay5913
@azeriatsegay5913 2 ай бұрын
Grmamogosien abttwal😂
@romiydawit
@romiydawit 2 ай бұрын
ዘራፍ መጣልሽ ልጅሽ ዳይፐሩን አርጎ ደስ ይላል 😅😅😅😅
@MeremEshetu
@MeremEshetu 2 ай бұрын
ኧረ የዛሬወቹ ይለያሉ😂😂😂😂😂
@قناةاحمد-ض9د
@قناةاحمد-ض9د 2 ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
እኔ ሁለተኛ🎉🎉🎉
@hawwaksa44
@hawwaksa44 2 ай бұрын
ጎበዝ
@BintSulliyman
@BintSulliyman 2 ай бұрын
በራስህ ፕሮግራም አወዛገብህ ወንበርህን ሊያስለቅቁህ በነገርህ ላይ ጋብዘኝ እስኪትንሱዬ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 2 ай бұрын
ተመዝገቡ ደሞ ለመቃጠል😂😂
@BintSulliyman
@BintSulliyman 2 ай бұрын
@@TeayabeAbeba 😂😂😂
@munayasin2844
@munayasin2844 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ፎዚ
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 49 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 05 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 05
24:41
EBC Entertainment
Рет қаралды 268 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39