"አለም ዛሬ ትጠፋለች ብሎ ተንብዮ ነገ እንገናኝ ብሎ ይሄዳል"🤣🤣/የቤተሰብ ጨዋታ/ SE23 EP3

  Рет қаралды 91,943

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 57
@ethioaddis1906
@ethioaddis1906 11 ай бұрын
ዘማሪዋ ደስ ስትል ተባረኪልኝ እህታችን 😇
@ZemenuMaru-vk4mz
@ZemenuMaru-vk4mz 11 ай бұрын
እንቁላል የሆነች መኪና በጣም ነው ያሳቅከኝ ያው እንቁልስል የሆነች መኪና እየሰጣችሁ ሲቀመጡበት ምን እንደሚህን ገምቱ
@yewdedegnhuluzemdiayhonmyewded
@yewdedegnhuluzemdiayhonmyewded 11 ай бұрын
እኔ እረ ኩራዝ ነው ያሳደገኝ ማነው በኩራዝ ያደገ እደኔ ላይክ አርጉኝ
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 11 ай бұрын
ጉድ የኢቢኤስ ቤተስቦች እስኪ ስደተኛ ነኝ እይዞሽ በሉኝ ቻናሌን 1000ሙሉሉልኝ😢😢🎉
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 11 ай бұрын
በወሬ በዉሸት በድፍረት ብዙ የሚተዳደሩ አሉ አለም ዛሬ ትጠፍለች ብሎ ተንብዮ ነገ እንገናኝ ብሉ ይሄዳል😂😂😂😂
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
ክክክ ያው እነሱ ስራ ብለው ይዘውት ነው የሚያሳዝኑት አሜን ብለው የሚቀበሉት ናቸው
@belayshebo3149
@belayshebo3149 11 ай бұрын
Ya Takliye baxaxe madihanit nawe siballe yamisamitissa?
@Hlbet_Entertainment
@Hlbet_Entertainment 11 ай бұрын
ኤፍራታ ጀግና ነሽ 👌👌
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 11 ай бұрын
ነጺ ስወድእ❤❤❤የአይማኖት እኩልነት❤❤❤ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነው❤❤❤ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነው❤❤ተባረኪ❤❤❤
@liyakidu3210
@liyakidu3210 11 ай бұрын
Yezemershiw lej eg/r yebalkesh, hulachehum tebareku ❤🙏
@tesfah-ys2gm
@tesfah-ys2gm 11 ай бұрын
Selam ye hagere sew selamachu yibeza Eyesus Yadinale Demo Yemetale Besu Yemiyamine Yezelalem Hiwote Alewu
@MesiYouTube-ry3qv
@MesiYouTube-ry3qv 11 ай бұрын
አስተማሪዬ መምህር ደንበላሽ የኔ ውድ አስተማሪ ዋውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@habeshayemix4811
@habeshayemix4811 11 ай бұрын
ለምን የነፄ ንአፍ ዘጉት ምንድን ያለው😂😂😂😂
@retaeyako1231
@retaeyako1231 11 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ🙏🙏🙏
@iudubai291
@iudubai291 11 ай бұрын
amen amen nexuye tebarekilign wud
@fafitube1
@fafitube1 11 ай бұрын
ደሞ ለክብደት መቀነሥም ፃለት ወይይ
@user-zh7bd1jy1x
@user-zh7bd1jy1x 11 ай бұрын
ሒሳብን ማንበብ አይቻልም😂😂😂😂😂😂😂😠😠🙅🙅
@aditizawide6012
@aditizawide6012 11 ай бұрын
Selam lsew lijoechu hulu Selam lalem zureya Selam ll Ethiopia yehuen 🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@MesiYouTube-ry3qv
@MesiYouTube-ry3qv 11 ай бұрын
ዋዉዉ ትችላላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
@leulmesfin4012
@leulmesfin4012 11 ай бұрын
selame netsanet werkeneh
@henokwendemu3726
@henokwendemu3726 11 ай бұрын
ዋው ድምፅ በይ ድምር ቶሎ
@selamselam3065
@selamselam3065 11 ай бұрын
ነፂዬ ምርጥ
@saniahmed8570
@saniahmed8570 11 ай бұрын
bilgina yelabet part Netsi mindinaw yelaw
@demelashtenkolu1337
@demelashtenkolu1337 11 ай бұрын
ye lamu mels new yewnet bere ena lam liyunetu minu lay new
@Semu1992
@Semu1992 11 ай бұрын
ነፂ የንጀራው ነገር አገጋገር ግራ ገባኝ ?
@habeshayemix4811
@habeshayemix4811 11 ай бұрын
እኔ በጠርሙስ ሰርቼ አቃለሁ ኩራዝ
@zetseatgirma9068
@zetseatgirma9068 11 ай бұрын
ነፅ 😂😂😂
@dagmawittegegn7706
@dagmawittegegn7706 11 ай бұрын
Btame dese belogale yanitya mikiya yordiya selaywachu dese belogale
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp 11 ай бұрын
❤❤😂😂😂😂😂🎉wow wow
@fesdem6734
@fesdem6734 11 ай бұрын
wow samy zare sayqater wal brabo samy yelmedbek. haaaaaaaa
@1983wakjira
@1983wakjira 11 ай бұрын
mezmuru desi yilal
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@afo5830
@afo5830 11 ай бұрын
መዝሙር ስትዘምር ነፃነት ባንዲራ የሚሰቅል ይመስላል😂😂😂
@asfawmikore2841
@asfawmikore2841 11 ай бұрын
በጎናም ዎሽንቷ ይቅራብና ትዛምሪ
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u 10 ай бұрын
ነፁየ ❤❤❤
@user-tp4fq1rc3x
@user-tp4fq1rc3x 11 ай бұрын
Memhirochu des yilal
@lidulidu3293
@lidulidu3293 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@rabiyarabiya9383
@rabiyarabiya9383 11 ай бұрын
😂
@Aplle_Astro-Blox
@Aplle_Astro-Blox 11 ай бұрын
The only 😂
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
ሁሌም ህያው ነው አይሞትም አይሰቀልም በፍጡራኑ አይሰቃይም ይቅርታን ተቀባይ ፍጢራኑን ማሀሪ አዛኘ ነው አምላኬ ሁሌም ህያው የሆነ ዘላለማዊ በፊትም ያለ አሁንም ያለ ወደፊትም የሚኖር ዘላለማዊ አምላክ የአብረሀምም የሙሴም የእየሱስም የይስሀቅም የሙሀመድም የኑህም አለሂ ወሰላቱ ወሰላም አምላክ አንድና አንድ ብቻ ነው ።
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ/ይማርህ😂😂 አሁን እዚ ላይ የሚፃፍ ነው? የፀብ ያለ😂😂
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
@@solyanadeaalegn38 የዘመረችው መዝሙር ስብከት መሆኑን እረሳሽ እሷም መብቷ ስለሆነ ነው የሰበከች እኔም መብቴ ነው ለተናገረችው መመለስ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
እኔ አላመመኘም አልሃምዱሊላህ ያው የተናገርኩት ስለማታምኘበት ስላሳመመሽ የታመምኩ መሰለሽ
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 11 ай бұрын
😂😂😂
@short_videos1221
@short_videos1221 11 ай бұрын
ስለማነው የምታወሪው ሴትዮ መቼ ነው ደግሞ ኢየሱስ ብለሽ የተማርሺው ከየትኛው መፅሀፍ ነው ያገኘሺው መቼም ቁራን ላይ አትይኝም ምክንያቱም እዛ የተፃፈው ኢሳ አለይ ሰላም ተብሎ እንጂ ኢየሱስ ተብሎ አልተፃፈም ደግሞ ኢሳ እና ኢየሱስ አንድ አይደሉም
@tadigutema9620
@tadigutema9620 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q 11 ай бұрын
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
ኸረ ሀያ ይኑረን እህት
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q 11 ай бұрын
@@user-ow3fj3dd9k ወላሂ እውነትሽነው. አስተግፊሮላህ. አላህዋ. ይቅር በለኝ አተ ማሀሪነህና
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
@@user-lw1nz7zz5q አላህ ማሀሪ ነው እህቴ አብሽሪ እንኳን ደለትሽው
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q 11 ай бұрын
@@user-ow3fj3dd9k እህትዋ እህቱ. የኔ ያአኬራ እህቴ. ስለተቆጣሽኝ ስተቴን ስለነገርሽኝ. አላህ ከይር ጀዛሽን እጥፍ ድርብ አድርጎይመዳሽ የኔ ሙስሊም እህት
@kisanet4715
@kisanet4715 11 ай бұрын
ለፍለፊ እንደት ነው ሚለው ቀስ ብለይ ኣንብብ ስያስጠላአቅራቢው 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@hheikenhhsjke4708
@hheikenhhsjke4708 11 ай бұрын
Men new awokugn alesh 🤨😏 Teftiro new
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 25 | 9Gnaw Shi Part 25
25:14
EBC Entertainment
Рет қаралды 285 М.
Betoch | “ታማኝ መረጃ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 429
28:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 206 М.
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 10 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 1,7 МЛН