"ሰውዬው ከእኔ ደም ተለግሶት ስራው መንቀልቀል ሆነ" የታክሲ ሹፌሩ ኮሜዲያን ተካ ይልማ በሳቅ አፈረሰን //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 327,889

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 565
@ananaTube9529
@ananaTube9529 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ባለፈውም በጣም አዝናንቶኛል በጣም አቅም አለው ከብዙ ኮሜድያን የተሻለ አቅም አለው መድረኩን ቢያገኝ ጥሩ ነገር ይሰራል
@mbika8120
@mbika8120 2 жыл бұрын
Very funny I love it
@yonasbrihanu8790
@yonasbrihanu8790 2 жыл бұрын
ከስደት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄን ልጅ ሳየው በሁለቱም ክፍል ከልቤ ሳኩኝ😂😂😂😍😍😍
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 2 жыл бұрын
ወይኔ ተካ አብሮ አደጌ ከረጅም ግዜ በሃላ ስላየሁክ ደስብሎኛል ያሁሉ ፈተና ችግር አልፈህ እዚህ ደርሰህ ስላየሁክ ምርጡ የ41 እየሱስ ልጅ በጣም እንወድሀለን በርታልን እሺ ይሄንን ምን አለ እናትህ ቀና ብላ ባየችክ
@user-vj4cm6yp1v
@user-vj4cm6yp1v 2 жыл бұрын
ተካ የሰፈሬ ልጅ በየቀኑ ብትሰማ አትጠገብም ለምን ዩትዩብ አትከፍትም ወንድማለም ሁለት ስራ መስራት ትችላለህ ይሄ የኔ የእህትህ ሀሳብ ነው
@sadi8416
@sadi8416 2 жыл бұрын
ይሄን ሀሳብ እደግፈዋለው
@jonasberha6785
@jonasberha6785 2 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ሀሳብ ነው
@user-pn6vv6jf2u
@user-pn6vv6jf2u 2 жыл бұрын
እኔም
@bezzina7744
@bezzina7744 2 жыл бұрын
የተቀመጡት ሰዎች ናቸው ሮቦት እንኳን ሊስቁ ፈገግ አይሉም እኮ🧐
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@littlekassa9718
@littlekassa9718 2 жыл бұрын
They got mask
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
በማስክ ተሸፍነው እየሳቁ እኮ ነው
@daniboy577
@daniboy577 2 жыл бұрын
ማስክ አርገዋሉኮ እንዴት አየሽው
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Mask seladeregu new 😷😂😂
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 жыл бұрын
አረ በማርያም በሳምንት አቅርቡልን ይሄ ድብርት እና ስደት ጭንቀት ማስረሻ ይሆነናል ተመልሶ ይምጣልን
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 2 жыл бұрын
ወይ ማነው እደኔ በሳቅ ፍርስ ያለው ከምር አይስቅም እኮ ደሞ ምርጥ ኮሜዲ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 2 жыл бұрын
እየሳኩ ነዉ ገና አልጨረሰኩም
@saratemere2319
@saratemere2319 2 жыл бұрын
Still now I’m laughing
@selima4387
@selima4387 Жыл бұрын
ይህንንልጀምንጊዜምተካንአሁንምጋብዙት
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 2 жыл бұрын
ወይ መኣተኛው ፈታ አርገኸናል ዮኒ ምርጥ ሰው ቀጣይም ጋብዙልን
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
የከተማ ልጆች ሲጫወቱ ደስ ይላሉ
@tigmekonen3925
@tigmekonen3925 2 жыл бұрын
የገጠሮቹሥ?
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 2 жыл бұрын
@@tigmekonen3925 አትችሉም
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
የገጠሮቹም የራሣቸውን ጫወታ በጣም ይችላሉ ጫወታችን ነተለያየ ሠለሆነነው ያቁም ያልሸው ጫወታ ገጠር መኪና ገጨኚ የለ ሌባ ሠርቀኚ የለ ሠላም ያለበት ነው
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
@@kidaneteshome1117 እንችላለን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
ወይ ይህ ልጅ ሀይ ሎጋ በሚለው በጣም ነው ያሳቀኝ! ድንኳን እግዚአብሔር አተርፈህ ወንድም
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ዩኒ እና ፀጊ መልካም ሰወች ናችሁ ይሄን ወገናችንን በየጊዜው አቅርቡልን!! የሀገራችን ሁኔታ ባያስቅም ፈገግ አደረገኝ
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 2 жыл бұрын
ውይ ቆስኩልኝ ዛሬ ትንሽ ዘና አልኩኝ ከልብ እናመሰግናለን
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
እጂግ በጣም የምንወደው ልጅ ነው እንኳን አመጣችሁት
@user-dx3sp7dd8d
@user-dx3sp7dd8d 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ካገራችን አንፃር ጡሩ ሁኔታላይ ባንሆንም ፈታ አረከን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
@user-cf5md8xo2m
@user-cf5md8xo2m 2 жыл бұрын
ትክክል ባሁኑ ሳአት እውነት ሰላም የነሳን ያገራችን ነገር😥💔❤💛💚🇪🇹
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ከምር አሪፍ ኮመዲ ነው ተካ የራሱ ዩቱብ ቢከፍት አሪፍ ነው እላለሁ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀ሆዴ አቆሰለው በሳቅ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
i dont remember when i was lough like this in 10 years. he is original
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
ውይ ፀጊ ምነው ብንሰቅ በቃ በቃ በለሽ አጣደፍሽው አንዳንዴ ጋብዙት በሳቅ አፈረሰኝ ደሰ ይላል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤️🙏
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን በሳምንት ግማሽ ሰአት የአየር ሰአት በኛ በስደተኞች ስም ቢሰጡልን በሳምንት አንድ ቀን እንኲን ብንስቅ መቼም ሳናለቅስ ውለን አናውቅ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
አረ በጣም ልክ። ነሽ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ኢንሸአላ አላህ የደስታና የፍቅሩን ዘመን ያምጣልን ሁላችንም በዱአና በፆለት እንበርታ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
አያቹ ሳዉ ብር ስለለዉ አዳለም የምደሳታዉ
@sae3aj584
@sae3aj584 2 жыл бұрын
ሳቅ እርቆኝ ነበር ዛሬ ፈገግ አለኩ😍😍😢
@yanetetshume
@yanetetshume 2 жыл бұрын
ይህንን ልጅ ባካችሁ ስታንዳፕ ኮመዲ አሰሩት በጣም ተስጦ አለው በሳቅ ነውየሞትኩት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ይችላል መድረኩ ቢያገኝ መስራት ይችላል አንዳንዴ መሳቅ ጥሩ ነው ምናባቱ አቦ ትችላለህ ስላምህ ይብዛ👍🙏🏾❤️
@webchannel2572
@webchannel2572 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ አምላኬ ሆይ ሆዴን አቆሰለው በሳቅ አንዳንድ ግዜ በጣም ደብሮኝ ነው የእውነት ዘና አደረገን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ቃሌን ጠብቃችሁ ድጋሚ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። የኢቢኤስ ዝግጅቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ መሻሻል እየታየባቸው ኢትዮጵያዊ እየሆኑ እያማሩ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ይሔን ምርጥ ኮሜዲያን ደጋግማችሁ አቅርቡልን። አሁን ያሉትን ኮሜዲያኖች ስለኮሜዲ ምንነት ያስተምርልን ግሩም አገርኛ ከቤተሰብ ጋር ሆነው ቢያዮት የማይጎረብጥ ምርጥ ቀልደኛ 🙏🏽
@fkadujufare5318
@fkadujufare5318 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያዊ የሚለው ይሰመርልኝ እኔም የዝህ ሀሳብ ደጋፊ ነኝ
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ብሎናል
@almazethio4434
@almazethio4434 2 жыл бұрын
ወኔ ልቤ ፈረሰ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እረ ይሄን ሰው ሁሌ አምጡልን 💖💖💖💖💖
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 жыл бұрын
ስም እንጂ ቀልድ ያለቀባቸው ባሉበት ሰዓት ስለመጣህ ዮኒና ፀጊን እናመሰግናለን ደግሞም በባለሞያ ታግዘክ በተሻለ ዝግጅት እንደ ምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን በርታልን bro
@imgimg9249
@imgimg9249 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ድጋሚ ሰለ ጋበዛችሁት
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 2 жыл бұрын
እባካችሁ በሳምንት አንዴ አቅርቡት : የሱ መክሊት ኮመዲ ነው. ።
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
በጣም ለነገሩ ታክሲ ሹፌሮች ፈታ ያደርጋሉ
@suzesuze4361
@suzesuze4361 2 жыл бұрын
የሰፍሬ ልጅ እግዛብሔር ይባርክህ!!
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 2 жыл бұрын
ለማሳቅ የተፈጠር በጣም ነው ያዝናናኝ እናመሰግናለን ebs
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 2 жыл бұрын
እሰይ ኢቢኤሶች ዛሬ ዘና ስትሉ ደስ አለኝ ሁሌ በሰው ችግር ስታለቅሱ ታሳዝኑኝ ነበር ደስታቹ ያስደስተናል
@abrishatu6812
@abrishatu6812 2 жыл бұрын
በጣም አስቂኝ ነው። በተለይ አንድ ቀን ebs ላይ ታየሁ ብለህ ስላሴ ቅበሩኝ ልትል ነው።
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እንኳን አተረፈህ ወንድሜ አንተ ሹፌር ሳይሆን ኮሜዲ ነው የሚያምርብህ ቀጥልበት
@tsehayyeethiopia4714
@tsehayyeethiopia4714 2 жыл бұрын
ሁል ግዚ ቢቀርብም አይሰለችም ጎበዝ👏👏👏
@kenenibersisa1579
@kenenibersisa1579 2 жыл бұрын
Thank u EBC for inviting a really gifted commedian, I was loughing to the end,u made my day,I can't wiat to see him soon.
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 2 жыл бұрын
My God, he's the funniest person ever, I laughed so much, please bring him back every other week. 😂😂😂😂😂
@gashawarega3498
@gashawarega3498 Жыл бұрын
Sall
@zzzz4088
@zzzz4088 2 жыл бұрын
በጣም ነው ዛና ያደረግከን በእውነት ደስይላል አላህ ይጠብቅህ በድጋሜ እንጠብቃለን
@mm6227
@mm6227 2 жыл бұрын
ከልጁ ቀልድ በተጨማሪ የፀጊ ሳቅ ያስቃል
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
Yoni and Tsedi I'm glad for you that You Laughed a lot. It's goo to see smile on your face.even though if I don't i understand some but got most of it. Many loves🇪🇷
@tubeUNITYTUBE
@tubeUNITYTUBE 2 жыл бұрын
የምን ፍልፍሉ ምናምን አንደኛው ይሄ ነው 🥰🥰🥰🥰
@samuelbelayneh9592
@samuelbelayneh9592 2 жыл бұрын
Great talent and Great personality..keep it up bro!!!
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
አር ሆሌም አምጦልን ቀላል ነው ሚያሰቀው ይመች❤❤❤❤😘😘
@dawitdave6328
@dawitdave6328 2 жыл бұрын
መአቱ ድጋሚ እንደሚቀርብ እርግጠኛ ነበርኩ😂😂
@emebetafeta6774
@emebetafeta6774 2 жыл бұрын
You are so amazing you made my day thank you.
@mestettilahunadnew3210
@mestettilahunadnew3210 2 жыл бұрын
#በየ ስራ ዘርፉ እንደዚህ የሚያዝናኑ ሰዎችን ሰለምታቀርቡ EBS❤በዚሁ ቀጥሉ🙏
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
Teka is a great comedian ...👍👍👍
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n 2 жыл бұрын
እረ ማልቀስ ሰልችቶኛል።አንዳንዴ ፈታ የሚያደርግ አቅርቡልን ❤️❤️❤️
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Wow he made my day happy . thank you all.
@gashawelishanlishan2590
@gashawelishanlishan2590 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ ነው ሹፌሩ ፊልም ላይ ዪካተት አመቻቹለት
@munanure3146
@munanure3146 2 жыл бұрын
ተጋባዥ እንግዱውች ግን የኑሮ ውድነትነው ላለመሳቅ የወሰኑት
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ክክክክ እዳስቁ የተባሉ ይመስላሉ
@saratube7323
@saratube7323 2 жыл бұрын
ወይ ደስ ሲል ጨዋታዉ ሳቅ በሳቅ አረከን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ተካ ፈታ ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ
@afirahel12
@afirahel12 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በጣም ነው የሚያዝናናው
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q 2 жыл бұрын
አንተ ሹፌር ሳትሆን ኮሜዲያን ነበር መሆን ያለብህ🤣ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ ሁሌም አቅርቡልን😍
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nKXQk3iMosaBbrc
@asmegech7524
@asmegech7524 2 жыл бұрын
ማቱ በድጋሜ ስለመጣህ እናመሰግናለን
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 2 жыл бұрын
ጨዋታ አዋቂ ደስ የሚል ደርዝ ያለው ልጅ ዘና ፈታ አደረከን። ፀጊ እና ዮኒ ምርጥ አዘጋጆች እንዴት ተናባችሁ እንደምትሰሩ ሲያምርባችሁ መንቀልቀ የለ መንቀዥቀዥ የለ እስኪ ንገሯቸው።
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ የምትል ሰው ነህ::
@elizabethyirdaw1333
@elizabethyirdaw1333 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላላል ❤❤❤አድናቂህ ነኝ ተካ
@user-up5rb5ll6g
@user-up5rb5ll6g 2 жыл бұрын
ስታምሩ ለሀገራቺን ሰላም ይምጣልን
@amanueldawit6492
@amanueldawit6492 2 жыл бұрын
ተባረኩ ምርጥ ልጀ ይመላለስስስ በት አይስለችም እኮ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
በእናታቹ ebsች ሁሌም አምጡልን ተክሽን ፈታ አደረገን ደስ ሲል ኑርልን
@getishage944
@getishage944 2 жыл бұрын
You're such a good comedian. በርታ!
@SG-km6ts
@SG-km6ts 2 жыл бұрын
እኔ በየሳምንቱ ቢቀርብ ይሄልጅ ደስ ይለኛል 1ኛ ገደለኝ እኮ
@isaacyesak8132
@isaacyesak8132 2 жыл бұрын
አቦ ይችላል ከኅላ ያሉት ግን ኮሮና አብሮን እንደሚኖር ማሳያ ናቸው
@sabaabdela9150
@sabaabdela9150 2 жыл бұрын
Please bring him every week my favorite comedy and he make me laugh
@firehiwotb
@firehiwotb 2 жыл бұрын
ebs በጣም እናመሰግናለን 🙏
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 2 жыл бұрын
ከኋላ ያሉት ሰው ናቸው ወይስ ሮቦት መሳቅ የለ መንቀሳቀስ የለ በሰላም ነው
@asli2998
@asli2998 2 жыл бұрын
አቦ እንዴት እንዳሳክኝ ይመችህ thank you ebs
@teshaladessa196
@teshaladessa196 2 жыл бұрын
Wow so nice thanks again so amzg
@mykeym.m5956
@mykeym.m5956 2 жыл бұрын
I love this guy 😍😍😍 give him more time we love you 💖😍😻
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 2 жыл бұрын
እንዴ በሳቅ ጨረስካቸው!!😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😍😍😍😍😍😍😍😍😍 የእውነት ዘና አረከን እንዲህ እንሳቅ😂😂😂😂😂
@imansolomon8233
@imansolomon8233 2 жыл бұрын
Teka thank you so much omg I can’t stop laughing 😂
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
ወኔ ልጁ ሲመች በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ምርጥ ኮመዲ😂😂👍
@meronlife5129
@meronlife5129 2 жыл бұрын
የዘይቱ ሚስማር ቁጥር ፣ የደም ልገሳው፣ በጋለ ማንኪያ ቂቤ፣ ቂጣው ፣ ቡና ሲቆላ እንዳይሸትህ ቀበረቾ ያጨሳሉ You made my day, thank you 🙏🏾🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sali4168
@sali4168 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የባለፈውንም ቪዲዮ እይው ቀላል ያፈርሳል ሜሪየ ለካ ተደብቀሽ ታያለሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰💞💋
@meronlife5129
@meronlife5129 2 жыл бұрын
@@sali4168 thank you Saliyeee, አዎ የበፊቱንም አይቼው በጣም ያስቃል። ሉላን ተፈታትኗት ነበር ፀጊም አልቀረላትም🤣🤣🤣💕
@sali4168
@sali4168 2 жыл бұрын
@@meronlife5129 🤣🤣🤣🤣👍👍🥰💞💋ውድድድ💞🙏
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኢኢኢኡኡኡ የሐይጡ ዱለት እና የድመቷ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሁሌም ናናናናና 😂😂😂😂😂
@aberashemulugeta7155
@aberashemulugeta7155 2 жыл бұрын
ዋው እንደዚህ ከድብርት አውጡን ተባረኩ
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 2 жыл бұрын
ጎበዝ እውነት ቁምነገርና ቃልድ
@cr7boom377
@cr7boom377 2 жыл бұрын
This guy deserves much more respect because his joke is so relatable to our country's current context # nuro. nothing but love my guy. yarada lij.
@birhenreta4797
@birhenreta4797 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳከን
@SaraK2020
@SaraK2020 2 жыл бұрын
Wow he’s awesome!
@Furgosefer
@Furgosefer 2 жыл бұрын
ተካ ምርጥ ሰው ድጋሚ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል ትችላለህ እሺ
@teegi5884
@teegi5884 2 жыл бұрын
በስመአብ የእውነት ኮሜድ ነው መሆን ያለብህ 😂😂😂
@aderawadam8683
@aderawadam8683 2 жыл бұрын
Thanks,i heared him for the second time.He is so funny
@brookebekele612
@brookebekele612 2 жыл бұрын
Please EBS hire this guy
@esmaielgessa3277
@esmaielgessa3277 2 жыл бұрын
በዉነት ይችላል ebstv ቅጠሩት
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ዮኒ እና ጸዲ በሳቅ ሞታችሁ እኮ ደስ ይላል::👍🏽🤣🤣🤣
@m.h.u795
@m.h.u795 2 жыл бұрын
ኧረወየው በሳቅ ልሞትነው😂😂😂😂😂😂
@bezib2555
@bezib2555 2 жыл бұрын
ተመልካቾች ግን ሄድፎን አድርገው ነው እንዴ የሚያደምጡት? አይስቁም እኮ ይሄን የመሰለ የዘመኑ ምርጥ ኮሜዲ ቀርቦላቸው። COVID is over in Ethiopia so please audiences take the masks off
@dantek1753
@dantek1753 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አሁን ተካ በቆመበት ሌሎች ኮመዲነን ባዮች ይቆሙ ይሆን ?በጣም ጎበዝ
@teddyabebeweldeteddyabebew2961
@teddyabebeweldeteddyabebew2961 2 жыл бұрын
አዝናናሐን አሳከን አቦ ምችት ድልት ይበላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l 2 жыл бұрын
😂😂😂 ወይ በሳቅ ቀበጧ ልጅ ተመቸችኝ
@nebiyoubelayneh6024
@nebiyoubelayneh6024 2 жыл бұрын
Omg ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚያዝናናኝ
@kidab4063
@kidab4063 2 жыл бұрын
ከጀርባ ያሉት የሌላ አገር ሰዎች ናቸው የማይስቁት 🤔🤔
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 2 жыл бұрын
አልታወቃቸውም እንጂ ተኝተዋልጋዜጠኞች ብቻ ነው ሲሰቁ እማየው😨
@hayatmae3622
@hayatmae3622 2 жыл бұрын
ሁለተኛነኝ እካን ደና መጣቹ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ የምር ሆዲ ቁሰል ነው ያአለ ኧረ በሰመአብ ምርጥ ስው የሳቄ ምንጭ ፓርት 3 በእግዚአብሔር 👏 ሌላው ዩኒ ሰታለቅስ ሁሌ ልቤ ሁሉ ነው ሚለቅሰው ሰትሰቅ ለሁለት ጊዜ አየሁ በደንብ ማለት ነው ምርጥ ስው❤ ፀዲም እንደዚው የኔ ቆንጆ ሰወድሽ ❤
@abdelabalcha2922
@abdelabalcha2922 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ደስ ይላል
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
እንድህ አስቂዎችን ያብዛልን😀😀😀😀🙏❤🌷🌹
@zerehunnure8050
@zerehunnure8050 Жыл бұрын
Alesh ende?!selam new!👌
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 2 жыл бұрын
O geta hoy besak chereskut zemenh ybarek
@beniTube27
@beniTube27 2 жыл бұрын
ምርጥ ነህ ተካ 🙏
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 2 жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁን በሳቅ ግን እዛ ያሉት ተመልካቾቹ እንዳትስቁ ተብለዋል እንዴ አድም አይስቁም
@user-qx9fj6gf2t
@user-qx9fj6gf2t 2 жыл бұрын
መማስክ ታፍነው እ
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Жыл бұрын
በጣም ተባረክ ክፈሉት ስለሸፈነላችሁ
@t_tree2836
@t_tree2836 2 жыл бұрын
Hopefully you make your dream soon, thx
@zenanigatu4228
@zenanigatu4228 2 жыл бұрын
ተካ ይልማ የድሮ ሰርቢስ ሹፌራችን
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 24 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,6 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 7 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,6 МЛН