KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//የቤተሰብ መገናኘት// " እናታችንን ቀበርን የአባታችን ነገር ግን ጥያቄ ይሆንብን ነበር ..." /ቅዳሜ ከሰአት//
33:12
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:19
//የቤተሰብ መገናኘት// "ቤተሰቤን ሳስብ ስቄ አላውቅም... " ከስዊድን ድረስ እህቱን ፍለጋ ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/
Рет қаралды 429,690
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 461
@ethiopiakebede5931
8 ай бұрын
ስንት ደጋግ እህቶች አሉ የአክስትየው ባል ከአባት በላይ ናቸው እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏾❤️እንደ እሳቸው ያለውን ደግ ስው ያብዛልን 🙏🏾❤️ አታክልቲ ሀዘኑ ወደ ውስጥ ነው እንኳን ቤተስብ አገኝ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤ ebs 👍❤️
@YergalemYohanes-fh1mw
8 ай бұрын
L0
@lilitylility4864
8 ай бұрын
እንደኔ የስው ደስታ የሚያስደስተው 👍❤❤❤
@Wesu-w8f
8 ай бұрын
ክርስቲያኖች እንኳን ለአብይ ፆም እደረሳችሁ ሙስሊሞች እንኳን ለሮመዳን ፆም አደረሳችሁ ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን በመህረቱ ይጎብኘን 🙏🙏🙏በስደት የለንውንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋ ያገናኘን ❤❤❤🙏🙏
@saraaamarech5920
8 ай бұрын
አሜን መገጣጠሙ፡የፆሙ፡አንድነታችን፡የቀደመው፡ሀይማኖት፡መሆኑን፡ያመላክታል፡ፈጣሪ፡ሰላሙን፡ፊቅሩን፡አንድነቱን፡ያድለን
@chfchc8756
8 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@zizziz1501
8 ай бұрын
❤❤❤
@mahiethio
8 ай бұрын
አሜን
@mahiethio
8 ай бұрын
አሜን፫
@liyamebratu9694
8 ай бұрын
መታዳልነው ያባቱን ልጂ እህቱን ፈልጉ ማግኝት ጥሩ ልብ አለው
@fatimaabdallah1397
8 ай бұрын
👍👍👍
@liyawerku3516
8 ай бұрын
betam
@AbeerSanad
6 ай бұрын
ደረጀ፤ጽጌ፤ተባረኩ
@family_v-k9x
8 ай бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች ረመዷን ሙባረክ🥰
@ራህማእዲሪስ
8 ай бұрын
ءالله يبارك فيك ❤
@sojoogoj1479
8 ай бұрын
አለይና ወአለይኪ እኮን አብሮ አደረሰን
@kedjafentaye7511
8 ай бұрын
❤❤❤
@MeyrmaBeshir
8 ай бұрын
Amiin
@atsedebizuneh4818
8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ወንድም እህቱን ፍለጋ ከአዲስ አበባ ና ከአስመራ ና ስውዲን አውሮፓ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@selamawitgebretsadik3097
8 ай бұрын
ውይ የኔ ጌታ ልጁ ግን አሳዘነሽ ያለ እናትና አባት ማደግ ስሜቱን አውቀዋለሁ እንኳን ደስ አለህ ወንድምዬ መወለድ ቋንቋ ነው የሳምሪ አባት አቶ አባተ እና ወ/ሮ ዘርፍነሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ። የአቶ የማነ ጓደኛም የሚገርም ስብህና ያለው ለአንተ አባት የሚሆንህ ትሁት ደግ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርኮት❤ የሞቱትን ነፍስ ይማርልን።
@saraaamarech5920
8 ай бұрын
ያሳደጋት፡ይሄ መልካም አባት ለምን፡አልመጡም እህትና ወንድም እንኳን ደስ ያላቹሁ❤
@worknesgagiza9931
8 ай бұрын
Behiywet yelem Iko 😢😢😢
@aseed792
8 ай бұрын
@@worknesgagiza9931 ያሳደጋትን እኮ ነው ያለችው እነሱ ደሞ ኧአሉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እያሉ አደልዴ ሆ
@rahmatidrees-ds9fy
7 ай бұрын
Anchi be hiwot lelalew rajimninme nurelign yibalal😅😅@@worknesgagiza9931
@ZufanTassem-yc2gm
8 ай бұрын
መታደል ነው ይሄ የቤተሰባቸውን አስተዳደግ ያሳያል ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁ
@ephremtamirat6280
8 ай бұрын
በመጠፋፋት እና በቦታ መራራቅ ጭንቀትና ሀሳብ ዉስጥ ላሉ ወገኖች ሁሉ ጥሩ መፍትዬ ፈጣሪ ነው ግዜዉ ሲደርስ ሁሉም መልካም ይሆናል
@mazaaregawi3335
8 ай бұрын
የሰው ልጅ ዘሩ እንደ ሃረግ ነዉ ይህ የኔ ዘር ነዉ የምንለው የለም ዓለም አንዱ ሃገር ነች ብንዋደድ ብንከባበር ነው የሚሻለን እንኳን ደስ ያለቹ ....ኢቢኤሶች ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤
@bezaanteneh5649
8 ай бұрын
የሰው ደስታ እንደማየት ምን ሚያስደስት ነገር አለ እንኳን ደስ አላችሁ
@azebtufa7389
8 ай бұрын
የተዋህዶ ዘመዶቼ እንኳን ለታላቁ የፋሲጋ ፆም አደረሰን ሁችንም በሰላም ጀምረን በሰላም ለመጨረስ ያብቃን አሜን በሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tegeset293
8 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@AsQw-fu4uq
8 ай бұрын
አሜንንንንሀገራችንሰላምያውርድልን
@እያሙወዳጅእያሙወዳጅ
8 ай бұрын
አሜን፫❤እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤
@hanna4751
8 ай бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን እማ
@alya6975
8 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@asnabelayneh7228
8 ай бұрын
መልካም ጏደኞች ለዘላለም ይኑሩ መወለድ ቋንቋ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎ እንኳን ደስ ያላችሁ ወንድምየው መሰል እህትህን አገኘህ
@kidistlegesse3669
8 ай бұрын
ልጁ, ልጅቷ, አሳዳግዋ, የአባቷ ጉደኛ,ኢህቷ ቃላት የለኝም በጣም ልዩ ሰው ናችህሁ
@TekiDechasa
8 ай бұрын
አቶ አባተ ረጅም ዕድሜና ጤንነት ይስጥዎት ፣ ብድሮትን ይክፈልዎት !
@Thutttttt
8 ай бұрын
ሳምሪ ለወንድምሽ ጥሩ እህት ሁኚለት አደራ
@AgzegneElahi
8 ай бұрын
አወ እባክሺ በዚህ ዘመን የወንድም አዘንታ በቀረበት ዘመን መልካም አህት እንድትሆንለት ትልቅ ምኞት አለኝ አደራ አደራ አደራ ወንድማችን አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ አንደ አንተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን
@fayetube2434
8 ай бұрын
ምናለበት ልጁ ልቡን እንዲናገር ብትፈቅዱለት ለአትክልቲ ብዙ መናገር የፈለገ ይመስላል እንኩዋን ደስ አላቹ የተለያየ ሁሉ አላህ ያገናኘዉ ያረበል አለሚን
@azebtadese6344
8 ай бұрын
ልጆችን የሚቀርፀው ከፈጣሪ ቀጥሎ አባት እናት ናቸው
@hageraethiopia513
8 ай бұрын
አዎ እውነት ነው🎉
@Zent-s5t
8 ай бұрын
ትክክል
@HussenSeid-vt6tf
8 ай бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻቺን😢😢😢
@AyenyaAssefa
8 ай бұрын
ሊጀመር እኮነው በረራ
@emetieabebe3468
8 ай бұрын
ደስ ሲሉ አሳባቸዉ ፍቅር ለልጁ ሰጡት የኔ ማሮች
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
8 ай бұрын
ወይኔ ልጁ በጣም አሣዘነኝ እናትም አባትም ማጣት ማለት ከባድነው እፍፍፍ አሁን ግን እህት ሥላገኘህ እኳን ደሥ አለህ
@ዜድየአላህባህሪያ
8 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላንደኝነቴ ላይክ 🤣
@family_v-k9x
8 ай бұрын
@user-ve9ux2wc8sመልሺ ደምሬሻለሁ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
8 ай бұрын
የላይክ ሱስ ያዞረሽ ክክክክ
@family_v-k9x
8 ай бұрын
@@ፋፊነኝቢንትሀምዛ ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ
@family_v-k9x
8 ай бұрын
@@ፋፊነኝቢንትሀምዛ ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@genetabebe9017
8 ай бұрын
ልብ የሚያሞቅ ታሪክ አጨራረሱም ግሩም ደሞ የምትመሳሰሉት ነገር ደስ ይላል ሁለታችሁም ውስጥ የቤተሰብ ፍቅር መዋደድ ይታያል እንኩዋን ደስ እላችሁ ቀኔን አሳመራችሁት ❤
@Gulomukadwit
7 ай бұрын
አተክልቲ ሓወይ እንኳዕ ደስ በለካ ዝሓወይ🥺❤❤
@godlover7602
8 ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ ከናት አባት በላይ ፈጣሪህ እግዚአብሔር አለልህ እንኳንም እህትህን አገኘህ ኢቢየሶች በብዙ ተባረኩ ❤❤❤❤
@Swungne
8 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ልጅ ደሞ; ልበ ሩሁሩህ
@NMss3674-yg4vb
8 ай бұрын
ብዙ ሰው ይመሳስላል የነዝህ ይለያል ድኢንኤ አያስፈልግም ፋኖ ያሸነፋል💚💛❤💪💪💪
@danidire1557
8 ай бұрын
እንኳዕ ደስ በለካ ሓወይ ናተይ እልልልልልል
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
8 ай бұрын
ውዴና የተከበራችሁ የሥልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አዴረሳችሁ ለተከበረው ሮመዳን ወር አልሀምዱሊላ ለዚህ ላዴረሠን ከጿሚወቹ ያድርገንያረብ
@birtukanGirma-wc4ku
8 ай бұрын
እንካኳን ለአብይ ፆምና ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ፆሙ የነፍስ ፆም ያርግልን 🎉
@jesusloveyou5996
8 ай бұрын
የ አቶ የማነ ጓደኛ ዘሮዎት ይባረክ እውነተኛ ታማኝ ሰው ❤ ሁለተኛ አቶ አባተ የፍቅር አባት ልጆቾዎ ይባረኩ ሳምሪ ለ አሳደገሽ አባትሽ ያለሽ ፍቅር ❤ ተባረኪ የ አቶ የማነ ልጅ ካለ ዘር ወደ ዘር እንድትቀላቀል ያደረገህ እግዚአብሔር ይባረክ መልካም ትዳር ይስጥህ ደስታህ ሙሉ ይሁን እዚህ ቤተሰብ ላይ አማራ ኦሮሞ ኤርትራ የሚባል ዘር ብናይም ሙሉ ኢትዮጵያን አይተናታል ኢቲዮጲያውነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም በመጨረሻም ebstv አዘጋጆች እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልካም እለት ሰንበት❤
@MuluMulu-v8k
8 ай бұрын
ሁላችንም የአዳም ልጆች ነን እና እኛው ባመጣነውተለያየን እግዚኣብሔር በሃይማኖት ና በዘር የማይለየን አንድ አድርጎ በአንድ ቀን አስጀመረን ።ፈጣሪ እንኳን አደረሰን ፆሙ የሰላም የአንድነት ናየፅናት ይሁንልን !
@zizziz1501
8 ай бұрын
Amen (3)enkawenee abero adersenee wedey ❤❤❤
@habhabshi652
6 ай бұрын
የአክስትየዋ ባል ምን አይነት ደግ ቢሆኑ ነው በአላህ! በምን አይነት መልካምነት ቢያሳድጓት ነው። በጣም ደስ ይላል መልካምነት የሚያከስረው ነገር የለም
@hadguberhe9349
8 ай бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዝብል እቃዕ ሓጎሰኩም ኣታኽልቲን ክምኡውን ሳምራዊት ብጣዕሚ ደስ ዝብል
@user-dn4yr5oo8j
8 ай бұрын
ዋውው እንደዚህም አይነት መልካም አሳዳጊ ቤተስብም አለ ይይብዛልን🙏
@fatimaabdallah1397
8 ай бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንካንአብሮ አደረሰን ❤❤❤
@family_v-k9x
8 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ደምሪኝ😊
@tegestasrat4843
8 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@እናቴማርያም-ገ3ለ
8 ай бұрын
ውይ ደስ የሚል ቤተሰብ ልጁ ያሳዝናል እውነት
@seblenurga1500
8 ай бұрын
ተመስገን❤ ደስ ብሎኛል
@HikmaHussein-u3u
8 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ወንዱም ወንድ ሁኖ እንጂ😢ምንም ቢሞላ ያለወላጆች አይሞላም😢አትክልት ወንድም የአባት ምትክ ነው ይባላል የምር እንኳንም ፈለካት ተባረክ የኔ ወንድም❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
8 ай бұрын
አጆኻ ዝሐወይ አሽኾይዶ አቦኻ ዝወለደልካስ ሕይዋይ ሰብ እውን ብሕውነት ምንባር ይኽአልዩ ስለኻ ደስ ኢልኒ ጽቡቅ ናይ ፍቅርን ምክብባርን ዘለዎ ጊዚያት ይትምነየልኩም ❤❤❤
@ehetnesheberhunbekele8102
5 ай бұрын
ዮኒ በጣም አድናቂህ ነኝ ሁሉ ነገር ነው የሚያምርብህ የተባረካችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ፡ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን፡፡
@ዜድየኪዳንልጅ
8 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ደስ አላችሁ ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍😍😥😥😥😥🙌🙌🙌🙌😥😥😥😥
@mtislalekiros7700
8 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል የሰው ልጅ ተፈላልጎ እንዲህ ሲገናኝ🎉እባካችሁ እኔም አህቴን እፈልጋታለሁ የምታውቋት ወይንም አሷም እራሷ ብትሆን ይሄን መልእክት ያያችሁ መልሱልኝ የኔ ስም ምፅላል ኪሮስ ሃደራ ይባላልል የሷ ስሟ ምህረት ኪሮስ ሃደራ ወይም ቀይራዋለች ስለተባለኩኝ ሀያት ኪሮስ ሃደራ ትባላለች ናዝሬት ነበር የምትኖረው ከዛ ጅዳ እነደሆነች ኑሮ መስርታ እዛ እንደምትኖር ነው የማውቀው አንድ የአባቴ ልጅ ናት አባታችን ገና የ2ዓመት ለጅ እያለሁ ነበር ያረፈው እሷ ትንሽ ከኔ ትበልጥ ነበር ሁለታችንም ለአባታችን ለቅሶ አንድ ቀን እናቶቻችን ይዘውን የተገናኘነው የዛኔ ነው ከዛ በኋላ ተያይተን አናውቅም አሁን ትልቅ ሰው ሁነናል ግን ሁሌ ነው የማስባት የሚገርመው አባታችን የስለት ልጅ ነው ለእናቱም ለአባቱም አንድ ነው ለሱ ደግሞ እኛ ብቻ ነን ያለነው ግን እኛም አንተዋወቅም እባካችሁ እህቴን አገናኙኝ ናዝሬት ላይ አሚን የሚባል ወንድም የእናቷ ልጅ እንዳለ አውቃለሁ እባካችሁ የምታውቋት ካላችሁ እንዳገኛት እርዱኝ አንዴ እነኳን አይኗን ባየው ደስ ይለኝ ነበር
@SebleGizachew
8 ай бұрын
መልካም ሰው እንዴት ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
@genetmulugeta5509
8 ай бұрын
እኛ የተዋለድን አንድ ሕዝብ ሁለት የተለያየ እግር ፍቅርን አምላክ ይስጠን
@EmotiEman-j6n
8 ай бұрын
የማላውቀው የሚናፍቀኝ አባቴን ከዘመናት ቡሀላ ከአራት ቀን በፊት አገኘሁት እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ደስታዬ በስደት ሆነብኝ ልነካው ጠረኑን ላሸተው የምጓጓው አባቴን አገኘሁት ደስ ብሎኛል
@KidistFeseha-rf9wq
7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናቴ እግዚአብሔር ይመስገን
@haimont9075
7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@EmotiEman-j6n
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍
@Meazi-sb3ng
7 ай бұрын
የኔ ማር እንኳን ደስ አለሽ❤
@TaibaWorku
7 ай бұрын
እንኮንም ደሥሦሦ ያለሺ ቀሪ ዘመንሺ የደሥታ።ይሆንልሺ
@mosessolomon6889
8 ай бұрын
I look forward every Saturday morning to watch this program. God bless you all.
@ababaababa310
8 ай бұрын
ቡጣም ደስ ይላል ለተቸገሩ ለተጨነቁ እኔንም ይወክላል መደሀናለም እባቴ ድንግል ማሪያም እናቴ ትድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yakovisrael5000
8 ай бұрын
ረድሄት መልካም ሰው ነሽ አገላለፅሽ ደስ ይላል እግዛብሔር ይባርክሽ
@444jerusalem
8 ай бұрын
እንዲህ የተዋለደ ኢትዮጵያዊ ና ኤርትራዊ ነዎ በፖለቲከኞች የተለያየው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ።እንኳን ደሰ አላችሁ
@mobarkshefaru-wd2sk
8 ай бұрын
እንኳንበሠላም አላህያገናኛችሁ የመዳምቅመሞች እንኳን ለሻህረመዳን በሠላም አደረሳችሁ ፁሞው ከሚጠቀሙት ያዲርገን❤❤❤
@mazidebesay9066
8 ай бұрын
እኔ በእባቴ ኢርትራዊ በእናቴ ኢትዮጵያዊ ነኝ ፖለቲከኞች በታተኑን እድሜያችው ይጠር
@YonaseTesfaye
8 ай бұрын
እኔም
@biriktikidane8415
6 ай бұрын
ምንም አትከፋፈይ ጥንካሬ ብቻ ይኑር የኤርትራዊ ደም ጠንካራ ነው ሁሉም ያልፋል እኛም ከኢትዮጵያዊ ወልደን ለማእረግ አብቅተናል በርች
@Zety-476
6 ай бұрын
Amen ግራ እንዳጋቡን ግራ ያጋባቸው
@tsion3656
8 ай бұрын
EBS GOD BLESS YOU አገራችን እንዲህ ተዋልደን ተደባልቀን ነው የኖርነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@TsehayMengesha-g6o
8 ай бұрын
ይገርማል ያሣደካት አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድምየውም ቅን ልብ አለህ በዚህ ዘመን ሠው እንኳን ሊፈላለግ ብቻ ይቅር ሁላችሁም ተባረኩ!!!
@meseretasfeha6329
8 ай бұрын
ባጣም የተባረከ ቤተስብ ። እንኳን ደስ አላቹህ
@sarasaragetachwe9732
8 ай бұрын
የሚገርም ቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጥልን ላሰደጉ አባትዘረኞች ከዚህ ምንተማራቹሁ የጋደኝነት ጥግ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
8 ай бұрын
የኢትዩቢያ ሙስሊሞች እኳን ለተከበርዉ ረመዷን በሰላም አደርሰን አደርሳቺሁ አላህ ፁማቺንንይቀበልን ለሀገራቺንም ሰላሙን ያምጣለን ያር ለስርኞችም 😢😢😢
@TerseyTersey
8 ай бұрын
በጣም ትልቅ ቤተስብ ውስጥ ነው። ያደግሸው ሳምርዬ እንካን ደስ አላቹ
@hayu4429
7 ай бұрын
ያሳደጋት እሄን የተባረከ ደግ አባት ይቅረብ ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት ይሆናል የምትሉ በላይክ ሀባይብ
@saraamagreedavid6763
8 ай бұрын
መመሳሰላቸው እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Bellema822
8 ай бұрын
ኮፒ ነች በጣም ይመሳሰላሉ❤ እንኳን ደስ አላችሁ
@እናቴአለሜናት
8 ай бұрын
ወንድሜን አፍልጉኝ 😢
@almazaragaw203
8 ай бұрын
የቅዳሜ ድምቀቶች ሰላም ናችሁ
@atranos2198
8 ай бұрын
ወዲ ኤረይ እንቋዕ ሓጎሰካ ። ክብሪ ንኣምላኽ ይኹን። ሓቢቢ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Abiz987
7 ай бұрын
@@yonaskeshi1863Amhargna aysemien aye aymkelelekan 😂😂
@seblewongelbelachew1846
8 ай бұрын
ለካ ዛሬም መልካም ሰዎች አሉ። ወንድም፣ የአባት ጓደኛ፣ የአክስት ባል፣ ... ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!!
@FatimaFatimma-rf6yr
8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@jerryaboye7200
8 ай бұрын
በጣም ነው የተደሰትኩት ሳቅና እንባ ጌታ ይባረክክብር ለእግዚአብሄር❤❤❤❤
@selamselam3065
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አገኘሀት❤ ለክርስቲያንም. ለሙስሊምም መልካም ፆም።
@dao-107
8 ай бұрын
እኝህ ደግ አባት ቢቀርቡ ❤
@EeEe-yp6eh
8 ай бұрын
እኔም ከህቴ የህቴ ባል ለቤተሰቦቻችን ያለው ክብር ላቅ ያለ ነው
@derejebirru5964
8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ማለት እንቺ ናት ሰሜን ከደቡብ ፤ ምስራቅ ከምዕራብ የምታስተሳስር ታሪከዊ ምድር
@HnanHnan-z6u
5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
8 ай бұрын
እንኳን ደስአላችሁ የኔአባት አይዞህ❤❤❤❤ያሳዝናል
@milli12354
8 ай бұрын
የጦርነት ኣስከፊነቱ ግን😢😢ወላጅ ኣባቶችች ቀድመው ያለ እድሜያቸው በጦርነት ይሞታሉ😢ልጆች ኣድገውም ይሰቃያሉ
@Melawitchanel
6 ай бұрын
ወይኔ የመመሳሰላቸው ነገርስ እንኳን ደስስ ኣላቹ ሰምሪ ለወንድምሽ ጥሩ እህት ሁኚለት ኣደራ በዚህ መካካድ የሆነ ዘመን የኣባት ልጅን መፈለግ ውስጡ ላይ ያለው መልካምነትን ነው የሚያሳየው ምናልባት ኣንቺ እናት ስላለሽ እንዳታስከፊው😢
@mobarkshefaru-wd2sk
8 ай бұрын
ፈትህለሳውዲ እሥርቤትለሚሠቃዩት አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላችሁ
@አዜብተሰማ
5 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመዳኒዓለም እንካን ደስ አላቹ ፀጊ እና ዬኒ እግዚአብሔር ይባርካቹ የልጅቷ አሳዳጊ ና ጓደኛቸው በጣም ጥሩ እና ቃላቸውን ጠባቂ ናቸው የሞቱትን ነብስ ይማር ነብሳቸውን በዐፀደ ገነት ያኑርልን
@ter2065
8 ай бұрын
ወላሂ በጣምም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
@family_v-k9x
8 ай бұрын
ደምሪኝ🥰
@AlfiyaAhmad-s3h
8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ከእህትህ ጋር በሰላም አገናኘክ
@fitsumalayu6787
8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@feriaandarga3621
8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ እኔም አባቴን ባገናኘኝ የትግራይ ተወላጆች በተለይ የሽሬ እንደስላሴ ሰዎች ካላችሁ ተባበሩኝ አባቴ ፀጋዬ ተክላይ ሻንበል ይባል እኔ ልጁ ፍሬ ህዊት ፀጋዬ እባላለሁ እናቴእመቤት ወይም አስራትነሽ ትባለለች ሁመራ የሚባል ቦታ ነበረች አሁን በሂወት የለችም እና የሽሬ ሰዎች ተባበሩኝ አባቴ ሽሬ ከከተማው ነው የነበርማውቀው ስሙን ብቻነው
@mlieteweldegebreal2126
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ👏
@zd8671
8 ай бұрын
አላህ ያገናኝሽ
@እማእናቴእመቤቴ
8 ай бұрын
እባካቹ እኔም በጅማ እህተ አለችሽ ተብያለዉ ግን ብዙ አጠያየኩኝ ግነ ላገኛት አልቻልኩም ስምዋ አላቀዉም የጅማ ሰዎች ተባበሩኝ አባቴ ብርሃኔ ወልደስላሴ ይባላል ሾፌር ነበረ የሚስራዉ እባካቹ አጠያዩቁልኝ ወረታዉን እከፉላለዉ ጅማዎች አደራ አደራ ❤❤❤
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
8 ай бұрын
ወንድምና እሕት አሣዘኑኝ
@GEBRETNSAETsehaye
8 ай бұрын
ወይ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ለኣችሁ❤❤❤🎉
@rahelhalefom1327
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@misrakdemeke3406
8 ай бұрын
ወንድምና እህት እንኳን ደስ አላችሁ።እንኳን ለዚህ በቃችሁ።በህይወት ኖሮ መገናኘት ታላቅ እድል ነው።🙏❤🥰
@fatumm7558
8 ай бұрын
አልሀምዱሊላ እንኳንም እህትህን አገኘህ ወገኔ በመቀጠል ለመላው የእሥልምና እምነት ተከታይዯች በሙሉ እንኳን 1445 አመተ ሂጅሪ የረመዷን ፇም በሠላም አደረሳችሁ ረመዷን ሙባረክ ፁመው ከሚራቡት ሣይሆን ፁመው ከሚጠቀሙት ፣አጅራቸው እጥፍ ድርብ ፣ኸይርን ሠርተው ከሚመነዱት ፣ከደርግ ባሮቹ አላህ ያርገን ያርጋችሁ ኢቢኤሦች ሁሌም እወዳችሁ አለሁ የሥንቱን እንባ አበሣችሁ ሥንቱን ወላጅ አልባ አገናኛችሁ የሥንቱን እናትእና አባት እንባ አበሣችሁ ሁሌም እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yezbalemfenta4956
8 ай бұрын
የአቶ አባተ ቤተሰብ የተባረከ ነው።
@KaleNate-eq8xc
8 ай бұрын
መልካቸው እራሱ አንድ አይነት ነው
@samimmsamimm7281
8 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን እኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
5 ай бұрын
የኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ❤ መልካም እህት ሁንለት አደራ አደራ!
@almazderebe2023
8 ай бұрын
እመብርሀን እኮ ታራክ ሰራ ናት እናታችን እንኳን ደስ አላችው❤❤❤❤❤
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
8 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤
@Methiopia11
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@HayatEmam-iy3ir
8 ай бұрын
እንካን ደስ አላችሁ የእህት ፍቅር ስጭው ያሳዝናል
@tigistabdisa-ob4sx
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ❤
@danidire1557
8 ай бұрын
ዋዉ ኤርትራዊ መሆን መታደል ነዉ የእቱን ልጅ በፍቅር እቀበላለሁ አለ ሰማችሁ ኢትዮጵያዊ ያን
@rahelestif2112
8 ай бұрын
አብየት የማሽቃበጥ ጥግ በዛ ላይ ወንድ ስያሽቃብጥ it is boring 😂😂😂...ታድያ ምን ማለት ነበረበት? ኢትዮጵያዊ ቢሆንስ ምን ይል ነበር ብለህ ነው እምታስበው?
@danidire1557
8 ай бұрын
@@rahelestif2112 100% ዓጋሜ መሆንክን/ሽ አስታወቀባችሁ እናተ የመለስ ትርፍራፊ 1.5 ሚሊየን ሕዝብ ካስጨረሰ የሰዉ ትንሽ ጋር መልሰሰ የኘለኝም አሳፋሪ ፍጥረታት
@hiwottube3395
8 ай бұрын
😂😂😂
@danidire1557
8 ай бұрын
@@hiwottube3395 ጎሓፍ ረሕሳ ዊዒግን
@mababa6556
8 ай бұрын
Thanks jesus
@shewaneshsemuya-yd1jr
8 ай бұрын
ደስ ሲሉ ደሞ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኮዋን ደስአላችሁ መላዉ ቤተሰብ ጎዋደኛ❤❤❤❤
33:12
//የቤተሰብ መገናኘት// " እናታችንን ቀበርን የአባታችን ነገር ግን ጥያቄ ይሆንብን ነበር ..." /ቅዳሜ ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 399 М.
37:35
ዮአዳን (ክፍል 48)
ለዛ
Рет қаралды 490 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 45 МЛН
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
00:33
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 77 МЛН
00:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 8 МЛН
33:23
"ፎቶህን እያየሁ አለቅስ ነበር..." ከብዙ አመታት በኋላ እህት እና ወንድም ተገናኙ የደስታ እንባ ያራጨ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 375 М.
50:13
ወደ ሆላንድ መሄዱን ከላኩት ሰዎች ነው የሰማሁት(@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|11 July 2024
Gize Media
Рет қаралды 152 М.
37:04
Ethiopia :- Liyu Abol | ልዩ አቦል :- በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ 720 ግራም ልጅ
ልዩ አቦል | Liyu Abol
Рет қаралды 5 М.
14:07
ሰበር ዜና-|ጀነራሉ በ11ኛው ሰዓት ፍኖን ተቀላቀሉ-|ሽመልስ አብዲሳ ከባድ ጉድ አሰሙ-|ጃዋር እነ ሽመልስን ጉ*ድ ሰራቸው-|ጌታቸው ረዳ ዛቱ!
Addis News
Рет қаралды 24 М.
25:40
ለ21ዓመት ከባሏ የደበቀቻቸው ልጆቿ ድንገት ቤቷ የመጡባት ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 155 М.
1:50:39
🛑 #የእመቤታችን ጥዑም ዝማሬዎች #eotc #habesha #ethiopia #orthodox #tewahedo
ዘጉባኤ ሚዲያ || Zgubae media
Рет қаралды 253 М.
52:18
የምታሳየኝ ፍቅር ናፍቆቴን ቀነሰልኝ! #comedianeshetu #ethiopia #donkeytube @comedianeshetu #ድንቅልጆች
Donkey Tube
Рет қаралды 230 М.
50:54
ቢንያም በለጠን አመም አድርጎት ለይገረም ተደወለ..."ቤታችንን እንገንባ" ተወዳጅዋ ተዋናይት ማህደር አሰፋ | #mahderasefa #seifuonebs #doka
Seifu ON EBS
Рет қаралды 484 М.
10:34
Ethiopia - የአዲስአበባ ሰው ምን ነካው? | ሞጣ የበጠበጠው አይዶል | 507.8 ሚሊየን ብር ኪሳራ?
Feta Daily
Рет қаралды 89 М.
29:00
//የቤተሰብ መገናኘት// "የአፍላነት ልጄ ነህ..." የሀያ አንድ ዓመት ውጣ ውረድ አባትን ፍለጋ /በቅዳሜ ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 592 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 45 МЛН